የግል የስሜት ጠባሳን/ቁስልን እና ቀውስን ማከም - Healing Personal Trauma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • ህይወትን ጉዳት ላይ የሚጥሉ ገጠመኞች ለምሳሌ ጥቃት፣ ጦርነት፣ አደጋ፣ የመሳሰሉት የግል የስሜት ጠባሳ/ቁስልና ቀውስ ሊፈጥሩና የሰውን ህይወት ሊያሰቃዩ ይችላሉ፡፡ በዚህ ቪድዮ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ ከስራ ልምድዋ በመነሳት የስሜት ቁስልና ጠባሳን ማከም በሚል ርዕስ ከሰብለ ኃይሉ ጋር ውይይት ታደርጋለች፡፡
    ለምትሰጡት ግብረመልስ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡
    When traumatic events such as accidents, war, attacks, and so on have passed, the trauma trigger remains. Individuals can easily be re-triggered to feel the danger has returned by things that look, sound, smell, or feel like things experienced at the time of trauma. In this video, a marriage and family therapist, Dr. Tenaye Hailu and Psychologist Seble Hailu discuss how individuals deal with their personal trauma.

Комментарии • 12

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 3 года назад +4

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው ተባረኩ

  • @Almaz-Show
    @Almaz-Show 4 месяца назад

    Sebli .... overall, it is a good presentation. Please keep it up !!

  • @tigistamenu667
    @tigistamenu667 3 года назад +3

    Bless you my lovely sisters we love you so much 👏👏👏👏

  • @mabera2243
    @mabera2243 3 года назад +2

    ጠቃሚ ነው።የስነልቦና ባለሙያ ለመሆን ከፍላጎት ውጪ ምን ያስፈልጋል?ከተመረቅንስ በኋላ እንዴት ነው ስራ የምንጀምረው?መማር እየፈለግሁ ብዙም መረጃ አላገኘሁም።እስኪ የምታቂውን አካፍይኝ።

    • @EndaeeCommunicationsSebleHailu
      @EndaeeCommunicationsSebleHailu  3 года назад

      የስነልቦና ባለሙያ ለመሄን በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ገብቶ መማርና መመረቅ ያስፈልጋል፡፡ ከዛ በኋላ ምደባ ስለሌለ በራስ ጥረት የስነልቦና ስራዎች የሚሰሩባቸው ቦታዎች በማመልከትም ሆነ ኢንተርን በመሆን የስራ ልምድ በማዳበር የሚፈልጉትን ስራ መክፈት ይቻላል፡፡ የሳይኮሎጂ አሶሴሽን ቴሌግራም ግሩፕ ውስጥ ስራ ሲኖር ይለጠፋሉ፡፡

  • @kebkabsirgew13
    @kebkabsirgew13 3 года назад +3

    Great conversation. Very educational.

  • @konjitbelaye3150
    @konjitbelaye3150 3 года назад +2

    ሰብሊዬ ተባረኩ

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 года назад +2

    በጣም የምወደው ፍቅርኛዬ ስባት አመት የጠበኩት አገባ 😭😭😭😭

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 года назад +2

    ብሮግራሙን አላየውም ግን መልስ ያጣሁለት ነገር ነው መልስ እማገኘ ይመስለኛል🥺😑😑😑😑😔

  • @messymeddytube9131
    @messymeddytube9131 3 года назад +2

    😍😍😍

  • @kiye1369
    @kiye1369 3 года назад

    ለምን ኮሜን አታነቢም መልስም አሰጭም በሰላምነው