Endaee Communications - Seble Hailu
Endaee Communications - Seble Hailu
  • Видео 44
  • Просмотров 37 344
የስሜት ግንኙነት ክፍተት - Emotional unavailability
በትዳር/በፍቅር ግንኙነት ውስጥ በስሜት አለመገኘት ስሜትን የማወቅ፣ የመግለጽ እና የመቆጣጠር ችግርን፣ ከሌሎች ጋር በስሜት ለመቀራረብ መታገል እና የቁርኝነት ወይም የመቀራረብ ፍርሃትን እንዲሁም ሌሎች ተመሳሳይ ሀሳቦችን ያጠቃልላል። የጋብቻና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሞያ የሆኑት ጤናዬ ኃይሉ (ፒኤችዲ) እና የሥነ ልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ ያደረጉትን ውይይት ጋብዘንዎታል፡፡
ለሚሰጡን ግብረ መልስ በቅድሚያ እናመሰግናልን!
Emotional unavailability in marriage/relationships includes difficulty knowing, expressing, and regulating emotions, struggles with intimacy with others, and fear of commitment or intimacy, among other similar thoughts. We invite you to a discussion between Tenaye Hailu (Ph.D.), a Marriage and Family Therapist, and Seble Hailu, Ph.D. (Candidate), a psychologist.
Thank you for your feedback!
Просмотров: 315

Видео

ሱስ - Addiction
Просмотров 16010 месяцев назад
ሱስ ማለት በህይወታችን በተደጋጋሚ የምንጠቀምባቸው እና በተግባር ወይም በባህሪ የሚገለጡ አጓጉል ልምዶች ሲሆኑ፣ ማንኛውም ነገር ከመጠን በላይና በተደጋጋሚ እንድንጠቀም ወይም እንድናደርግ ሲገፋፋንና ያለርሱም መኖር አዳጋች ሲሆን፣ በሂደት በሽታ ይሆንብናል፡፡ ሆኖም ሱስ የውስጥ የስነልቦና ችግሮችን መሸፈኛ፣ የትሮማ መገለጫ፣ ጊዚያዊ ደስታን ሰጥቶ ዘላቂ ችግር የሚፈጥር በመሆኑ፤ ግለሰብን፣ ቤተሰብን፣ ማህበረሰብን የሚያናጋ ችግር ነው፡፡ ዚህም ለመውጣት በግለሰቡ የግል ፍላጎት፣ በቤተሰብ እገዛ፣ እንዲሁም በስነልቦና እና በስነአእምሮ ባለሙያ ህክምና እርዳታ የሚፈልግ ሲሆን፤ በሱስ የተጠመዱ ሰዎች ከሱስ ተላቀው ለተፈጠሩለት አላማ...
የልጅ አስተዳደግ ዘይቤ - Parenting styles
Просмотров 431Год назад
አራት አይነት የልጅ አስተዳደጎች አሉ፦ ባለስልጣን፣ ሁሉን ፈቃጅ፣ ቸልተኛ፣ እና ዲሞክራሲያዊ፡፡ የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ እና የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ የወላጅ ወይም የአሳዳጊ የልጅ አስተዳደግ ዘይቤ በልጆቹ ላይ ያለውን እንድምታ፣ ፍቅር እና ዲስፕሊንን በማመጣጠን የተሻለ ውጤት እንዴት እንደሚገኝ ይወያያሉ፡፡ There are four parenting styles: authoritarian, permissive, neglecting, and democratic/authoritative. Tenaye Hailu (Ph.D.), Marriage and Family Therapist, and psychologist ...
ራስን መንከባከብ - Self-care
Просмотров 351Год назад
ራስን መንከባከብ ራስን መንከባከብ ማለት በአእምሮ፣ በአካል፣ በማህበራዊ ግንኙንት እና በመንፈሳዊ ህይወት ለግል ህይወት በቂ ጊዜ እና የሚገባውን ትኩርት በየእለቱ መስጠት ማለት ነው፡፡ ራስን መንከባከብ ከራስ አልፎ ለሌሎችም መትረፍ መሆኑን እና ሌሎች ዝርዝር ሀሳቦችን አንስተው የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ እና የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ ያደረጉትን ውይይት እንድትከታተሉ በአክብሮት ጋብዘንዎታል፡፡ ለሚሰጡን አስተያየት በቅድሚያ እናመሰግናለን! Self-care Self-care includes providing daily mental, physical, relational, and spiritual c...
የፍቅር ቋንቋ - Love Language
Просмотров 212Год назад
የፍቅር ቋንቋ የትዳር አጋሮች ወይም ፍቅረኞች ፍቅራቸውን ለአጋራቸው በሚረዳበት/በምትረዳበት መልኩ የሚገልጹበት መንገድ ነው። በአምስት የፍቅር መግለጫ መንገዶች ላይ የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ እና የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ ያደረጉትን ውይይት እንድትከታተሉ በአክብሮት ጋብዘንዎታል፡፡ Love language is how couples or lovers express their love in a way their partner can understand. Follow the discussion on five ways of expressing love by psychologist Seble Hailu (Ph.D. candi...
Choice
Просмотров 169Год назад
ምርጫ ምርጫ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ አማራጮች ሲቀርብልን ውሳኔ የማድረግ ችሎታችንን ያመላክታል። ትክክለኛ ምርጫ ለመምረጥ ከሚያስችሉን ነገሮች ውስጥ ያለን የእውቀት መጠን፣ የሕይወት ተሞክሮ፣ አኗኗሯችንና የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ፡፡ ምርጫን ከስነልቦና ጋር በማያያዝ የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ እና የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ ያደረጉትን ሰፊ ውይይት ይከታተሉ፡፡ ለሚሰጡን አስተያየት በቅድሚያ እናመሰግናለን! Choice Choice is our ability to make decisions when presented with two or more options. Our knowledge, life experie...
ሀዘን - Grief
Просмотров 157Год назад
ሀዘን ላጣነው ነገር በስሜት እና በአካል የምናሳየው ተፈጥሯዊ ምላሻችን ሲሆን፤ ሀዘን የሚገለጽበት መንገድ ከግለሰብ ግለሰብ ይለያያል። ለሀዘን የሚዳርጉ ክስተቶች፡- ለምሳሌ የሚወዱትን ሰው በሞት ማጣት፣ የትዳር ወይም የፍቅር ግንኙነት መፍረስ፣ ስራም ሆነ ዋጋ የምንሰጠውን ነገር ማጣት፣ ወዘተ. ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ይህንን በተመለከተ ከነየመፍትሄ ሀሳቦቹ የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ እና የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ ያደረጉትን ሰፊ ውይይት ይከታተሉ፡፡ ለምትሰጡን ግብረመልስ በቅድሚያ እናመስግናለን! Grief is a natural response to what we have lost. Grief is...
አሉታዊ የልጅነት ጊዜ ገጠመኞች - Adverse Childhood Experiences
Просмотров 266Год назад
አሉታዊ የልጅነት የሰቆቃ ጊዜ ያሳለፉ ልጆች ባደጉ ጊዜ በስነልቦና እና በአካላዊ ጤናቸው ላይ ስለሚፈጠርባቸው ተፅዕኖዎች እና መፍትሄዎቻቸው አንስተው የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ እና የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ ያደረጉትን ሰፊ ውይይት ይከታተሉ፡፡ ለምትሰጡት ግብረመልስ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ Follow the extensive discussion between psychologist Seble Hailu (Ph.D. candidate) and marriage and family therapist Dr. Tenaye Hailu about the impact of childhood adversities on psycho...
ስሜትን መግዛት - Emotional regulation
Просмотров 507Год назад
ስሜትን መግዛት ስንል የስሜታችንን ምንጩን አውቀን ተገቢውን ምላሽ መስጠት ሲሆን ሰሜት አዳማጭና ተመልካች ይፈልጋል:: ስሜት ጥሩ ወይም መጥፎ አይደለም ይልቁንም መረጃ ነው፤ ስሜት አካላዊና ስነልቦናዊ መገለጫዎች አሉት … ይህንን በተመለከተ እንዲሁም መፍትሄዎቹን አንስተው የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ እና የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ ያደረጉትን ሰፊ ውይይት ይከታተሉ፡፡ ለምትሰጡት ግብረመልስ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ Emotional regulation means knowing the source of our emotions and reacting appropriately. Emotions have phy...
Affair
Просмотров 281Год назад
ከመደበኛ ግንኙነት ውጪ ማለትም ከትዳር ወይም ከፍቅር አጋር ውጪ ያሉ ግንኙነቶች እንዴት እና ለምን ይጀመራሉ? የሚጀመሩበት ምክንያቶች እና ሁኔታዎች፣ አሉታዊ ችግሮችና የስነልቦና ጫናዎችን በተመለከተ እንዲሁም መፍትሄዎቹን አንስተው የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ እና የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያ ዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ ያደረጉትን ሰፊ ውይይት ይከታተሉ፡፡ ለምትሰጡት ግብረመልስ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ In this video, psychologist Seble Hailu (Ph. D. candidate) and Marriage and Family Therapist Tenaye Hailu (Ph.D.) discuss what an Af...
በመካከለኛ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚፈጠር ቀውስ - Mid-Life Crisis
Просмотров 1,5 тыс.Год назад
በመካከለኛ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚፈጠር ቀውስ በመካከለኛ የዕድሜ ክልል የሚባለው ከ40-60 ሲሆን ለአንዳንዶች አምስት ዓመት ወደታችና ወዳላይ ጀምሮ ሊከሰት ይችላል፡፡ ይህ ቀውስ ከፍላጎትና ከዕቅድ ጋር በማያያዝ በገንዘብ፣ በጤና፣ በትምህርት፣ በሥራ፣ በማህበራዊ ህይወት፣ በኑሮ ደረጃ በመሳሰሉት ጉዳዮች ማሳካት ያልቻሉት ነገር ላይ በማውጠንጠን የሚሰማ የእድለቢስነት ወይ ደግሞ ያለመሳካት እሳቤ የሚመጣ የመቃወስ ስሜት ነው፡፡ ይህ በጎልማሳነት የእድሜ ክልል ውስጥ ወጥቶ የሚታይና የሚሰማ ከአዕምሮ ግምገማ በኋላ የሚስተዋል የመጣረስ ስሜት ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ ከትዳርና የቤተሰ...
ይቅርታ - Forgiveness
Просмотров 635Год назад
ይቅርታ ምንድን ነው ሂደቱስ ምን ይመስላል? ይቅርታ ለጠያቂውም ሆነ ለአድራጊው ምን ትርጉም አለው? ይቅርታ ለማድረግ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? አጠያየቁስ ምን ይመስላል? ይቅርታ በማድረግና በእርቅ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? የሚሉትን ዝርዝር ሀሳቦች የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ ከትዳርና የቤተሰብ ባለሙያ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ ጋር ያደረጉትን ውይይት ይከታተሉ፡፡ ለምትሰጡት ግብረመልስ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ Forgiveness What is forgiveness? What does its process look like? How is forgiveness perceived by the one who asked for for...
ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች ማሳደግ - Raising special need children
Просмотров 665Год назад
ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች ማሳደግ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆች በተፈጥሮ ወይም በልጅነት የእድሜ ክልል አካላዊ፣ የዕድገት፣ የባህሪይ፣ የስሜት ህዋሳት፣ የአእምሮ እድገት ውሱንነት ያላቸውና በተለምዶ በተመሳሳይ የእድሜ ክልል ውስጥ ከሚጠበቁት የእድገት ደረጃዎች ውስጥ በተለየ መልኩ ፍላጎት ያላቸውን ይመለከታል፡፡ የወላጆች ሀላፊነትና የማስተናገድ ብቃትን በተመለከተ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ እና እጩ ዶክተር ሰብለ ኃይሉ ሰፊ ውይይት አድርገዋል፡፡ ተከታተሉ፡፡ ለምትሰጡት ግብረመልስ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ Raising special need children Special need children may be categorized as childr...
ራስን ማጥፋት - Suicide
Просмотров 4082 года назад
የጤና ሚኒስቴር የጥቅምትን ወር የአዕምሮ ጤና ላይ ትኩረት እንዲሰጥበት የተለያዩ ዝግጅቶችን አድርጓል፡፡ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ በላቀ የሰው ባህሪይ ጥናት የፒኤችዲ ዲግሪ፣ በጋብቻና የቤተሰብ ጥናት የማስተርስ ዲግሪ ያላት ስትሆን ሰርቲፋይድ ኮች፣ አስተማሪ፣ አሰልጣኝ እና የመድረክ ተናጋሪ በመሆን ታገለግላለች፡፡ በዚህ ቪድዮ ከእጩ ዶክተር ሰብለ ጋር ራስ ማጥፋት በሚል ርዕስ ትርጉሙን፣ መንስዔውን፣ መከላከያና መቋቋያ መንገዶችን በማንሳት ሰፊ ውይይት አድርገዋል፡፡ ለምትሰጡት ግብረመልስ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ The Ministry of Health chose the month of October to draw our attention to...
በአባቱ የተረበሸው
Просмотров 3023 года назад
ይህ በእንዳልክና ማህደር በሸገር “አንድ ጥያቄ አለኝ” ፕሮግራም ለሚቀርበው የስነልቦና ጥያቄ የተሰጠ ምላሽ ነው፡፡ አባቱ ከ25 ዓመት በኋላ ልጄ ብሎ በመምጣት ሊፈጥረው ያለውን ግንኙነት ልጁ እንዴት መተርጎ እንዳለበት ስላቃተው ያቀረበውን ጥያቄ ሳይኮሎጂስት ሰብለ ኃይሉ ትመልሳለች፡፡ ለምትሰጡት ግብረመልስ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ This is an answer given to one of the psychological questions asked by the public as presented on Endalk and Mahder Besheger FM 102.1. The question is about how one can trust building a ...
የቤተሰብ ባህል - Family culture
Просмотров 6243 года назад
የቤተሰብ ባህል - Family culture
የድባቴ ስሜትን ተረድቶ እርምጃ መውሰድ - Understanding Depression and Work Towards Healing
Просмотров 1,2 тыс.3 года назад
የድባቴ ስሜትን ተረድቶ እርምጃ መውሰድ - Understanding Depression and Work Towards Healing
የግል የስሜት ጠባሳን/ቁስልን እና ቀውስን ማከም - Healing Personal Trauma
Просмотров 3,3 тыс.3 года назад
የግል የስሜት ጠባሳን/ቁስልን እና ቀውስን ማከም - Healing Personal Trauma
ክህደቷ የረበሻት
Просмотров 5403 года назад
ክህደቷ የረበሻት
የሴቶች በእውቀትና በገንዘብ መጎልበት የቤተሰብ ጠንቅ ወይስ ስንቅ? - Is Women Empowerment a Threat to a Family?
Просмотров 7233 года назад
የሴቶች በእውቀትና በገንዘብ መጎልበት የቤተሰብ ጠንቅ ወይስ ስንቅ? - Is Women Empowerment a Threat to a Family?
የልጆችን ቋንቋ ማወቅ - የጨዋታ ህክምና - Speaking Children’s Language - Play Therapy
Просмотров 4853 года назад
የልጆችን ቋንቋ ማወቅ - የጨዋታ ህክምና - Speaking Children’s Language - Play Therapy
ዳግም ጋብቻ፣ ቅይጥ ቤተሰብና ለራስ የሚሰጥ ግምት - Remarriage, Blended Family and Self Esteem
Просмотров 9893 года назад
ዳግም ጋብቻ፣ ቅይጥ ቤተሰብና ለራስ የሚሰጥ ግምት - Remarriage, Blended Family and Self Esteem
የአባቶች ሚና በልጆች አስተዳደግ ላይ - The Role of Fathers in Raising Children
Просмотров 6813 года назад
የአባቶች ሚና በልጆች አስተዳደግ ላይ - The Role of Fathers in Raising Children
በራስ መተማመን ለራስ ካለ ግምት ጋር ያለው ቁርኝት - Self-confidence in relation to self-esteem
Просмотров 2,9 тыс.3 года назад
በራስ መተማመን ለራስ ካለ ግምት ጋር ያለው ቁርኝት - Self-confidence in relation to self-esteem
ፍቺና ለራስ የሚሰጥ ግምት - Divorce and Self Esteem
Просмотров 8983 года назад
ፍቺና ለራስ የሚሰጥ ግምት - Divorce and Self Esteem
ለራሳቸው ክብር የሚሰጡ ልጆችን ማሳደግ - Raising Children with Proper Self Esteem
Просмотров 1,2 тыс.3 года назад
ለራሳቸው ክብር የሚሰጡ ልጆችን ማሳደግ - Raising Children with Proper Self Esteem
ለራስ የሚሰጥ ግምት ለሰውነት ካለ እይታ አንፃር - Body Image and Self Esteem
Просмотров 2,6 тыс.4 года назад
ለራስ የሚሰጥ ግምት ለሰውነት ካለ እይታ አንፃር - Body Image and Self Esteem
ማመን በባህሪይ ቀረፃ ላይ ያለው ግብዐት - Trust and Its Role in the Behavioral Formation
Просмотров 8764 года назад
ማመን በባህሪይ ቀረፃ ላይ ያለው ግብዐት - Trust and Its Role in the Behavioral Formation
የልማዳችን ሰለባ ነን ወይስ የማንነታችን አርክቴክት? - Are We a Victim of Our Habits or a Designer of Our Identity?
Просмотров 1,4 тыс.4 года назад
የልማዳችን ሰለባ ነን ወይስ የማንነታችን አርክቴክት? - Are We a Victim of Our Habits or a Designer of Our Identity?
የተዋቃ አስተሳሰብን ለማስወገድ በአመክንዮና በጥልቀት ማሰብ - Critical Thinking to Deal with Cognitive Distortions
Просмотров 2,3 тыс.4 года назад
የተዋቃ አስተሳሰብን ለማስወገድ በአመክንዮና በጥልቀት ማሰብ - Critical Thinking to Deal with Cognitive Distortions

Комментарии

  • @genetdres7802
    @genetdres7802 26 дней назад

    ሰብሊ የኔ ልጀ ማዉራት አይችልም ይጮሃል 4 ዓመት ከ9ወር ሆኖታል ምን ማድረግ እንዳለብኝ አግዥኝ እባክሽ በጣም ተጨንቄያለሁ

  • @Almaz-Show
    @Almaz-Show 6 месяцев назад

    Sebli .... overall, it is a good presentation. Please keep it up !!

  • @Healthtigrinja
    @Healthtigrinja 10 месяцев назад

    I love that you are spreading this knowlege, thank you

  • @Ryan-hc5sm
    @Ryan-hc5sm 11 месяцев назад

    'Promo sm'

  • @Rahelethiopia489
    @Rahelethiopia489 Год назад

    Wow thank you

  • @hiruterchafo1769
    @hiruterchafo1769 Год назад

    ተባረኩ እናመሰግናለን ስለምክራችሁ

  • @yeg8378
    @yeg8378 Год назад

    God bless you wonderful teaching

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Год назад

    አረ ደስተኛ ኑሮም ቢኖራቸው በጭራሽ መልከስከስ አይተውም!! Like it is nature

  • @yayne1988
    @yayne1988 Год назад

    Beautiful and brilliant sisters 👌👌

  • @AMELEWORKHAILU-hb5ld
    @AMELEWORKHAILU-hb5ld Год назад

    selam endet nachihu ye youtube teketatayachihu negne be childhood trauma mikniyat bizu neger asalifeyalew ahun gin councling wesje dehna negne lelochin bemamaker magez feligalew gin psycology back ground yelegnem endet tagzugnalachihu?

  • @getnetgeresu7261
    @getnetgeresu7261 Год назад

    Hi seble how can I reach you please

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 Год назад

    Enamsgnalan.barch.💃💚💛❤💃🧠🙏🙏🙏

  • @dersandersan2573
    @dersandersan2573 Год назад

    ሰብልየ እወድሻለው!!!

  • @menelikmenegesha6550
    @menelikmenegesha6550 Год назад

    GBU blessings !!!

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Год назад

    እውነት እውነት ነው ሰው ከፈጠረው ካምላኩ ጋር ሕብረት ሲያደርግ ሰላማችን ብዙ ነው እኔ ሕያው ምስክር ነኝ ጌታ ኢየሱስ የእግዚያብሔር ልጂ ሕይወትና ሰላም ነው

  • @getahooymaren5616
    @getahooymaren5616 Год назад

    God bless you.

  • @muezaregawi5147
    @muezaregawi5147 Год назад

    Wonderful. I sppereciate. I am 34 years old man, single and with modest income. I absolutely suffered from midlife crisis. I was suffering from unusually deep stress, lack of meaning and satisfaction coupled with failure to explore diverse opportunities that I luckly faced in my life journey. An attempt to learn new profession by abandoining my former career was absolutely daunting. God willing, I am trying to overcome the challenges.

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 Год назад

    Betam kebadi new gobezi nesh

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 Год назад

    Gobezi nati anchyi teru sira new endihi ayineti interview

  • @dagmawitasfaye1733
    @dagmawitasfaye1733 Год назад

    ጥያቄ አለኝ ስልክሽን ብትልኪልኝ እና ችግሪን ብገልጽልሽ እና ብታማክሪኝ እና መፍቴ ብትስጭኝ

  • @jamesmilley1122
    @jamesmilley1122 Год назад

    Wonderful discussion and teaching on forgiveness

  • @selujunta474
    @selujunta474 Год назад

    Godegnamoch nachu

  • @betobelo56
    @betobelo56 Год назад

    በጣም ቆንጆ እና የበሰለ ውይይት ነው: ግን ከሆላ ያለው ሙዚቃ ትንሽ ይረብሻል

  • @tigstamenu1458
    @tigstamenu1458 Год назад

    God bless you my dear sisters .

  • @senayetbekele6172
    @senayetbekele6172 Год назад

    Wow.takemkugn!!!

  • @getachewadelow8279
    @getachewadelow8279 Год назад

    God created you to be solution in multiple directions. Remain blessed

  • @getachewadelow8279
    @getachewadelow8279 Год назад

    that is great!!

  • @etalmekebede382
    @etalmekebede382 2 года назад

    ፀጋዬ የኔ ጀግኒት !! ትልቅ ነገር ቀርቶልኛል ሰብልዬ ብርክ በሉልኝ❤❤😍😍

  • @obselubo8800
    @obselubo8800 2 года назад

    Much needed Topic in our community. We are loosing a lot of young kids for Suicide in the States and Ethiopia at large. Thank you Both for this informative segment. Galatooma

  • @getachewadelow8279
    @getachewadelow8279 2 года назад

    since I know you, (1985 E.C.) your character, your mind set up is highly blessed and appreciated. when i am saying you are wonderful, I'm not flattering. Really you are wonderful. May God continue to bless you to make you blessing for million peoples, in Jesus wonderful name.

    • @seblehailu2623
      @seblehailu2623 Год назад

      Thank you very much, Getachew! May you also be blessed abundantly! Good to reconnect after many years :)

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 года назад

    Thank You 😍😍😍

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 года назад

    Desi sitil wawu egiziyabhir edime Tena yisitishi

  • @darsalme.yassin7uuu900
    @darsalme.yassin7uuu900 2 года назад

    በዚ ችግረ ዉስጥ 3 አመታቶችን አሳለፍኩ እባካችሁ ቁጥራችራችሁን ፈልጋሁ እረዳታ ያስፈልገኛል

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 года назад

    አቤት አቤት ትትና ልዩ ነቹ

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 года назад

    ወይ ጨዋታቹ አይጠገብም ስብልዬ

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 года назад

    ስታምሩ🥰🥰🥰🥰

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 года назад

    አቤት አቤት እውቀት ው በት አደኛ ነሽ ብዙ ነገር ተምሬአለው አመስግንአለው

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 года назад

    በጣም የምወደው ፍቅርኛዬ ስባት አመት የጠበኩት አገባ 😭😭😭😭

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 года назад

    ብሮግራሙን አላየውም ግን መልስ ያጣሁለት ነገር ነው መልስ እማገኘ ይመስለኛል🥺😑😑😑😑😔

  • @abebech9480
    @abebech9480 2 года назад

    2 ken 3 ken koyet eyale yemimeta desta matati sew metlat sra metlat erasin metlatis?

  • @saadaseid1808
    @saadaseid1808 2 года назад

    Thank you!

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 2 года назад

    Amazing. Thanks

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 2 года назад

    እንደማመር

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 2 года назад

    እንደማመር

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 2 года назад

    እንደማመር

  • @SiryeteKal
    @SiryeteKal 2 года назад

    Thank you Seblli

  • @jibrankehalil8953
    @jibrankehalil8953 2 года назад

    I wish u were my wife- you have stolen my heart but beseech ur absolution...it was a nice close up...realy loved ur display.Gratitude to all bcz u taught me.

  • @jibrankehalil8953
    @jibrankehalil8953 2 года назад

    I wish u were my wife- you have stolen my heart but beseech ur absolution...it was a nice close up...realy loved ur display.Gratitude to all bcz u taught me.

  • @bezatsegaye2421
    @bezatsegaye2421 2 года назад

    በዚችግር በድባቴ 2 አመት ሆኖኛል

    • @seblehailu2623
      @seblehailu2623 2 года назад

      Please see a psychologist or a psychiatrist.

    • @samueln.3430
      @samueln.3430 2 года назад

      @@seblehailu2623 pls can u suggest one here in addis

    • @seblehailu2623
      @seblehailu2623 2 года назад

      @@samueln.3430 AHA Psychological Services,

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 3 года назад

    Bartuu, 💃💃💃💪💪💪