241ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የሰፈሩን አብሮ አደግ ለማግባት ብሎ የተፋለመላት ለፍቅር የተከፈለ ዋጋ ቢሆንም የሄደበት መንገድ ግን የሚከብድ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 466

  • @Daniel21Selomon
    @Daniel21Selomon Месяц назад +79

    መርጌታ ነኝ ከኮሮና ግዜ ጀምሬ ነው መከታተል የጀመርኩት ትምህትህ ከምግብ በላይ ነው የምሳስተው አይዞህ ወንድማችን መምህር ተስፋየ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወለላይቱ እመ ቤት ካንተ ጋር ትሁን ተባረክ ጸጋውን ያብዛልህ ይገርማል ሁላችን ተይዘናል እግዚአብሔር ይፍታን ።
    ቤተሰቤ በመምህር ግርማ ትምህት ነቅተው እስከ ቅዱስ ቁርባን ደርሰውልኛል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад +14

      @@Daniel21Selomon እግዚአብሔር እንደርሶ ያሉትን ለስሙ የተገቡትን መሪጌቶች ያብዛለን ሊቀ ሊቃዉንት ማለት ይሄ ነዉ ለኔ

    • @fyry8481
      @fyry8481 Месяц назад

      እዉነት ነዉ​@@Kidist-rn2xc

    • @user-sq5ni5fv3v
      @user-sq5ni5fv3v Месяц назад +1

      ❤️❤️❤️

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 26 дней назад +1

      እንደ እርሶ ንፁህ ለእግዚአብሔር አገልጋይ የሆነ መርጌታ ስለአገኛን እግዚአብሔር ይመሥጋን

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Месяц назад +44

    የምትወደው ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁን ፣ የአቡነ ሐብተማርያም በረከት ረድኤት ካንተ ጋር ይሁን።

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Месяц назад +41

    Day 7 Tubeን በጸሎት እናስበው የመምህርየ ተማሪዎች በርቱ ጠላት ለክፋት ስራው ብዙ የሰው ሰራዊት አለው ሆኖም ግን እኛ በክርስቶስ ኃይል ከአሸናፊዎችእንበልጣለን እና እንበርታ ።

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Месяц назад

      👍👍👍✅✅✅❤️❤️❤️❤️

    • @AsefuMeseleui9no
      @AsefuMeseleui9no Месяц назад

      ❤❤❤

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k Месяц назад

      ❤❤❤

    • @ElshadayTsegaye-k8p
      @ElshadayTsegaye-k8p Месяц назад +2

      መምህር ኤፍታህ ገጠመኝ ቢባል የሁሉም ሰው ታሪክ የተዘጋው እየተከፈተ ጠላቱን አያወቀ እየነቃ ስለሆነ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад +1

      @@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. እዉነት ነዉ እኔ በፀሎት ሰአት አስበዋለሁ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Месяц назад +46

    መምህር የፈጠና ገጠመኝ ፕሮግራምህ አንድ የመዳኛችን መንገድ ነው በርታልን አብዛኛው ከራሳችን ህይወት ጋር የተያያዘ ነው ሰላም ለሀገራችን 🙏

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 Месяц назад +18

    እመቤተ በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከነ ልጅዋ ሸፍን ታርግህ ከነ ቤተሰብህ አይናቸው ይከለ ል የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @AlmazG-zd7hv
    @AlmazG-zd7hv Месяц назад +52

    ወንድማችን መምህር ተሰፋየ ፀሎት ቅዱሳን ካንተና ከቤተሰቦችህ ከአጋዥ አገልጋዮችህ ወንድሞች ና እህቶችህ ጋር ይሁን በርታልን እመቤቴ ከአንተጋር ትሁን
    🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @user-ni5kz9zm9e
      @user-ni5kz9zm9e Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን በጣም እናመስግናለን

    • @user-os2vh9ut5v
      @user-os2vh9ut5v Месяц назад

      አሜን!!!

    • @user-os2vh9ut5v
      @user-os2vh9ut5v Месяц назад

      አሜን!! ለመምህራኖቻችን (እርኩሳን መናፍስትን ድል ለሚነሱት እና የቅድስቲቱ የቤተክርስያንን ልጆች ጠባቂዋ በሙሉ) ከእኛ ከማንረባው ህዝቦች ላይ እድሜ ቀንሶ ለእነሱ ይስጣቸው!!!

    • @user-ji7fe1yf1r
      @user-ji7fe1yf1r Месяц назад

      Amen❤❤❤❤❤

  • @user-cd4up8jt9w
    @user-cd4up8jt9w Месяц назад +31

    ተስፋ ሥላሴ መድኃኒታችን ክርስቶስ ይጠብቅህ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Месяц назад +171

    መምህርየ እባክህን ደይ 7 በፀሎት አስቡት ወንድማችን ፈተና ላይ ነዉ 🥹ብርቱ ለ እግዚአብሔር ቅርብ የሆኑ ተማሪዎች እንዳሉህ አዉቃለሁ በመድሀኒዓለም እንዳትረሳ በፀሎት አስቡት በል

    • @misrach2350
      @misrach2350 Месяц назад +13

      እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃው በእውነት 😢

    • @FelekuGezahegn
      @FelekuGezahegn Месяц назад +7

      ❤❤❤emebete tte bkew

    • @EyerusalamGatahun-1721
      @EyerusalamGatahun-1721 Месяц назад +6

      እመ ብዙሀን ታስበዉ ቅዱስ ኡራኤል አይለየዉ🤲🤲🤲🤲

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Месяц назад +6

      ቅዱስ ሚካኤል ያስበው 😢በጣም እያሳሰበኝ ነው 😢

    • @user-gr8ml7ro8h
      @user-gr8ml7ro8h Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn Месяц назад +24

    እግዚአብሔር ይመስገን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ስሙን ሲነሳ ደስስስስስስ አለኝ በእዉነት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ ይጠብቀን አሜን

  • @ephraimtsegaye8504
    @ephraimtsegaye8504 Месяц назад +11

    መምህር እኔ የመምህሬ(መምህር ግርማ )ተማሪ የሆንኩበትን ቀን አንደንቃለው እግዚአብሔር ይመስገን አንተም ምንም አትሆንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አይዞ በርታልን!

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Месяц назад +34

    ዛሬ ቅዱሰ ቸሩ ዓማኖኤል ነው⛪️
    !!አምላኬ ቅዱስ አማኑኤል ሆይ! በዓመት በቀን ቊጥር ልክ ለአንተ ምስጋና ይገባል🙏🙏
    ❗️❗️አቤቱ አምላካችን ቅዱስ አማኑኤል ሆይ,,,,,,እኛ ደካሞ ልጆችህንና ተሰፍሰላሴ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ጠብቀህ አድነን ለ,,,,,አሜን🤲
    ደብተራ ነፈሰህ አይማረው ሰንቱን አደነዘዙ ጌታ ሆይ ልባቸውን መልሰ
    እህታችን የጉበኝ አምላክ ልዑል እግዚአብሄር የወቅሸቱ ሀያሉ ቅዱሰ ገብረኤል ለኛም ደረሰህ ጉበኝን

    • @user-lk4qi8kb4o
      @user-lk4qi8kb4o Месяц назад

      ኣሜን ይሁን ይደረግልን

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Месяц назад

      አማኑኤል ❤❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад

      @@saniatube2360 አሜን

    • @user-sq5ni5fv3v
      @user-sq5ni5fv3v Месяц назад

      ነብሳቸዉን አይማረዉ አይባልም😥የእግዚአብሔር ልጆች ሁነን የመምህር ተማር ሁነን በሥላሴ ሰም👏

  • @AtinachAtinach
    @AtinachAtinach Месяц назад +11

    ለእኔ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ እያንዳንዱ ገጠመኝ ውስጥ የአምላኬን ቸርነቱንና ምህረቱን በግልጽ እሚያየኝን አምላክ እማይበት ፕሮግራም (ትምህርት) ስለሆነ ኤልሮኢ ብዬዋለሁ።

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Месяц назад +22

    ሰላም መምህሬ ስም ምረጡ ባልከው መሰረት ቀጣይ እርዕስ 👉 የእውነት ገጠመኝ ብትል እና ብትጅምርልን ። አንተ እምታቀርበው እስክሪብት ሳይሆን የሰው ልጅ የሚኖረው እውነት ስለሆነ ። 🙏

  • @user-zp4tl1hb5y
    @user-zp4tl1hb5y Месяц назад +8

    ተስፋ ስላሴ የኔ መድሀኒአለም ይጠብቅህ አንተ እርሱን ተማምነህ አይደል ደብተራዎችን የምትቃወማቸው እመቤቴ ሁሌም ትቅደምልህ ቅዱስሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም የሚወረወርብህን ድግምት ይገስፁልህ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад

      @@user-zp4tl1hb5y ወይኔ🤭የኔ መድሀኒዓለም የሚለዉ ከኔ በቀር ያለ አይመስለኝም ነበር። ልቤ ትርትር ነዉ ያለዉ መድሀኒዓለምን በጣም እወደዋለሁ

  • @user-se5jv8uc1u
    @user-se5jv8uc1u Месяц назад +8

    እመቤቴ ማርያም አዛኝ ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ አንተ መልካምሰው ነህ በአማኑኤል ቀን ነው የሰማሁህት ገጠመኙን አሁነም አማኑኤል ይጠብቅህ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад +11

    ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ

  • @user-pr4xb2tj4w
    @user-pr4xb2tj4w Месяц назад +15

    መምህር እባክህን 7day አግዘው በውስጥ 😢😢 እውነት አሳዘነኝ
    እህቶች እናተ ደጋጎች ወንድሞቼ 7dayበፀሎት አስቡት🙏

    • @MizanTube-cw1df
      @MizanTube-cw1df Месяц назад +2

      አማኑኤል ከሱ ጋር ይሁን እኔም በጣም አሳስቦኛል

    • @tigistmulugata4336
      @tigistmulugata4336 Месяц назад +1

      ማነው ምንድነው 7 day ሰርች ሳደርግ ብዙ ነገሮች ናቸው እሚመጡት አብራርተሽ ፃፊ እስኪ ምን ማን እንደሆነ

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Месяц назад

      የዳቤሎስን ሴራ የሚገልጥ በነጭች በኛላይም ሌደርግ ያሰረዉን ሴራ ከማስራጃ የሚገልጥ እቁ የተዋህዶ ልጅ ነዉ አሁን ግን ሌዩዙት የጨለማዉ ማህብር 666 ለጠቁት ጫፍ ደርሰዋል እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ይሁን አስቡት በፆሎት አዱን ቬደዉ ከፍተሽ አዳመጭ እስከ መጨረሻዉ ከዛ ይገባሻል እህታለም​@@tigistmulugata4336

    • @AsefuMeseleui9no
      @AsefuMeseleui9no Месяц назад

      😢😢😢

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 Месяц назад

      ​@@tigistmulugata4336yene ehet yasaytan srah yemeyglet now,especially Ethiopia 🇪🇹 yemdarg nager batechnology sabab yemygaltow na ena eyasadadet now

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Месяц назад +3

    በጣም ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉውን ይጣልልህ ጸጋውን ያብዛልህ የደብተራው መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቆራርጠው ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ይገንድሰው ቅዱስ ኡራኤል በመብረቁ ይምታው ቅዱስ ሩፋኤል በእሳት ያቃጥለው አሜን። እህታችን እግዚአብሔር እንኳን አንቺንና ባለቤትሽን ረዳችሁ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ቤተሰቦችሽንም ይባርክልሽ በጸሎት በርቺ።

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Месяц назад +12

    በእንባ ጨረስኩኝ መምህር አመሰግናለዉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከብዙ ንገር ቀየርከኝ እጮኛዬ ጠጪ ፅም ፀሎት ስግደት አያቅም ነበር እኔ ስደት ሆኜ እሱ ኢትዮጵያ ነዉ አሁን ሁሉንም አስተምሬዉ ሳይሰግድ ሳይፀልይ አይተኛም ግን መምህር ተስፋዬ ብዬ ሳወራ ያገፈግፍዋል እንጣላለን መምህር መምህር ብለሽ በፊቴ አስሬ አትጥሪ ይለኛል አሁን በቁርባን እደምንጋባ ወሰን ንስሐ እገባለዉ ቅዱስ ቁርባን እወስዳለዉ አለኝ አስችግሮኝ ነበር የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ከሆነ በየዛሬ አመት ብለናል እንዳንዴ መምህር ግርማ ብዬ ስለዉ ይለዋወጣል እግዚአብሔር ይርዳኝ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад

      @@user-fg5nx4tj8d ከቅዱስ ቁርባኑ በፊት ግን መንፈሱን እሰሩ በ እርግጠኝነት እነሱን የሚያስጠላዉ መንፈስ ቢኖርበት ነዉ። መንገድን ያሳዮ ከአምላካችን ጋር ያስታረቁ ለኔ የህይወቴ መፍትሄ ሆነዉ መንገድ ስላሳዮኝ ምናቸዉ ይጠላል?🤔

    • @danielbelayneh30
      @danielbelayneh30 27 дней назад +1

      እንዳልሽው ፀሎት ስግደት ጀምሮ ከሆነ ልምን ይጠላቸዋል? ስለዚህ ይህንን በደንብ አጣሪ የእውነት መስግድ መጀመሩን ማለቴ ነው። በቀረው እግዜአብሄር ይርዳሽ።

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 26 дней назад

      አይ ገና በደንብ አልጠለዋጣም የእዉነት ከልቡ መንፋሳዊ ሆኖ ቢሆን መምህረንን ይወድ ነበረ አዉቀዉ ስለ አሰዋቁን ሚሰግድ ሚፀልይ ሰዉ ልቡ ለጥለቻ እሩቅ ነዉ ገና ገና ነዉ በደንብ አስተምሪዉ በደንብ ይስገድ ይፀልይ በቪድዮ ተደወዉለቹ ስገዱ አብረቹ ፀሎትም አርጉ እንጂ እኔ ግን ለዉጡ ለየሆነ እቅድ ብቻ ማሰለኝ

    • @CanikissYou-r7e
      @CanikissYou-r7e 22 дня назад

      የእሳቸውን ትምህርት ሰምቶ እንዳይድን የሚፈልግ እላዩ ላይ የተደበቀ መንፈስ ነው እንደዛ የሚመልስልሽ።ስለዚህ ከአጠገቡ ሆነሽ ሱባኤ እንዲይዝ አድርጊው።መምህር ተስፋዬ ጋርም በአካል አብራቹ ለማግኘት ሞክሪ።እግዚአብሔር ይረዳሻል

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 19 дней назад

      @@user-fg5nx4tj8d መምህር እንደሚለዉ እኮ የቡዳ መንፈስ እኮ ያስመስላል። ባለቤትሸ ይሄ መንፈስ እንዳይሆን መንፈሳዊ ያስመሰለዉ አንች ፊት

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj Месяц назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በፆሎታቹ አሰብኝ በስደት ደክሞኛል 😢😢😢

  • @Adisalem353
    @Adisalem353 Месяц назад +10

    መምህር ወንድማችን እንዴት አደርክ የእግዚአብሔር ሰላም ከአንተ ጋራ ይሆን
    ገጠመኝ አዳመጥ ቆየው እንኳን ደህና መጣ ሳላዳመጥ ነው ኮሜንት ያረኩት ቁጭ ብዬ ገጠመኙ ልስማ መልካም ቀን ይሁንላችሁ

  • @defarutube9953
    @defarutube9953 Месяц назад +3

    Barsiiisa keenya sagalee jireenya sii yaa dhageessisu

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d Месяц назад +1

    መምህሬ ታላቅ ወንድሜ ነህ አጠገብህ ባልሆንም ግን በጣም የምወድህ የማከብርህ መቼም የማልረሳህ ሁልግዜ የምናፍቅህ መንፈሳዊ ወንድምህ ሀይለገብርኤል ነኝ። ብቸኝነት እንዳይሰማህ እኛ ያንተ ተማሪዎች ወንድሞችህ እህቶችህ አለን በአካል አብረን ባንሆንም ግን ከፍቶህ ማየት አንፈልግም ሁልጊዜ ደስታና ሰላም የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ። መድኃኒዓለምን በጣም አከብርሃለሁ ኑርልኝ አትከፋብኝ ወንድሜ።አይዞህ የምትነግረንን በሙሉ ተረድተንሃል።እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ፣እድሜና ጤና ይስጥህ፣ ጠላትህን ከእግርህ በታች ፈጥኖ ይጣልልህ።

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Месяц назад +5

    ስላም ለናነንተ ይሁን እንኳን አደረሰን ለቅድስ አሟንኤል በአል❤❤❤

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj 29 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል
    ከክፉ ነገር ከክፉ አድራጊዎችን ይጠብቁህ
    በክንፉቸው ይጋርዱህ አሜን አሜን አሜን

  • @Mero.meron209
    @Mero.meron209 Месяц назад +5

    መምህርዬ ተስፋ ሥላሴ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ጥላ ከለላ ዮሁንህ 😢😢 መምህርዬ ልዩ ስጦታችን ነህ ክፉ አይንካህ 💐💐💐🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥺✝️✝️✝️✝️

  • @HenokHenok-cj5bp
    @HenokHenok-cj5bp Месяц назад +6

    የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ እና ፀጋው እያልክ ርዕሱን ተጠቅመክ ስራው መምራችን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +5

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @HenokHenok-cj5bp
    @HenokHenok-cj5bp Месяц назад +6

    የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ እና ፀጋ በሚልን ርዕስ ስራ

  • @sikosolo3276
    @sikosolo3276 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ሁላችንንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን🙏

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o Месяц назад +1

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እማምላክ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ የኛ እቁ መምህር የምትቃወም መምህሮች ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Месяц назад +1

    በጣም ግሩም ድንቅ አስተማሪ ገጠመን ነው እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገለሽ እህት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @yihuniealemneh6936
    @yihuniealemneh6936 Месяц назад +1

    ወንድማችን እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ለዚ አበቃህ።
    የእኔ ምክር ከመምህር የተሰጠው እንዳለ ሆኖ በአእምሮህ ተማመን እንኳን ላልተወለደው ልጅህ አንተ እራስህን ስትገብርለት የነበርከው እንኳን ነፃ ወጥተሃል ስልጣንም የለውም። ጤነኛ የተባረከ ጤነኛ ልጅ እንደምታገኙ እርግጠኛ ሁን። ለብርታትህ እንዲሆን ድንግል ማርያምን ይዘህ ብዙ ባለቃልኪዳን ገዳማት አሉና ለብርታትህ ያግዝሃል በጉዞ ማህበር ብቻ ሳይሆን ለብቻችሁ ሂዱ።
    እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Месяц назад +1

    ❤❤❤መምህርዬ የኛ እንቁ መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የምትወደው የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ጠላቶችህን ሁሉ ይዋጋልህ❤❤❤

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq Месяц назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ከባህር ዳር ነው የምከታተልህ ። በተደጋጋሜ ከአንተ ጋር መወያየት እንደምፈልግ ደጋግሜ ጠይቄሃለሁ አዲስ አበባም ላገኝህ መጥቸ ደውየ ነበር ግን ላገኘህ አልቻልኩም ። መምህር አሁንም መመካከር እፈልጋለሁ እባክህን ስደውል ስለኪን አንስትህ አናግርኝ ። እርግጥ ነው ስራ እንደሚበዛብህና እንተጋ የሚደውል ብዙ ስዎችም ለችግራቸው ተማክረዎ መፍትሄ ማግኝት ስለሚፈልጉ እ ደሆነ እረዳለሁ ። እባክህን አንድቀን ስደውል ጊዜ ስጠኝ ላምክርህ ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад +2

      ላይቭ እኮ አለዉ በቴሌግራም ለምን አትደዉልለትም ከዛ ስክሪን ሹት አድርጎ ያዋራሀል። እንደዚህ የሚተጉት ጥቂት ስለሆኑ መከሩ በዛና ነዉ።

    • @user-vs2nt4fz6o
      @user-vs2nt4fz6o Месяц назад

      ቢሮ አዲስ አበባ ከሄድህ ቀጠሮ አስዘህ መገናኘት ትችላለህ ቢአንስ በአካል ባታገኘዉም በስልክ ያወራኸል ቀጠሮ 2ወርም 3ወርም 1ሳምንትም ፈጀ ሊደዉልልህ ይችላል

  • @user-rs3nz9py5d
    @user-rs3nz9py5d Месяц назад +1

    ቅዱሳን በፀሎት ያስቡህ መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv Месяц назад +1

    ሰላም መምህር እንድሁም የመምህር ተማሪዎች የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን እንክዋን ደና መጣህልን መምህር በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠማኝ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን እኛም የሰማነውን ወደ ህይዎታችን ወስደን እንድንተገብር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidetlidu6364
    @lidetlidu6364 Месяц назад +1

    መምህርዬ አይዞን እመብርሃን ትጠብቅህ ሁሌም ከጎንህ ነን በርታልን እንወድሃለን!!!!

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የሰማሁትን በልቦናዬ ያሳድርብኝ ተግባራዊ ክርስትናን እድንሮ ይስዳኝ ይርዳችሀ ለወገኖቼ ሁሉ

  • @user-hh6ep6er2q
    @user-hh6ep6er2q Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እስከነ መላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አሜን መምህር ርዕስ ምረጡ ላልከው// ዘመኑን የዋጁ መንፈሳዊ እንግዶቼ። በኔ በኩል እንደ ሃሳብ ነው

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Месяц назад +1

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @burtukan2890
    @burtukan2890 Месяц назад +6

    ♥️♥️♥️♥️ሰላም ለዚ ቤት መምህርዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ የኔ አባት በንታ ቡዙ ተስፋ አግኝቸለው ብቻ ለስግዉ ወደሙ ያብቀሽ በሉኝ ወለታ ሰንበት 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ps5ug5lr8h
    @user-ps5ug5lr8h Месяц назад +2

    መምህር አባቴ ሚካኤል አሁንም ይጠብቅ (መምህር ይሄ የአንተ ትምህርት ሰንበት ትምህርት ቤት ነበር ነበር መሰጠት የነበር በት እግዚአብሔር ቢፈቅድ ምን አይነት ትዉልድ እንደሚፈጠር እግዚአብሔር ለመምሀህራኑ ልብ ይሰጣቸው

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Месяц назад +1

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫ ❤❤❤

  • @Alemnsh857
    @Alemnsh857 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤ መምህርዬ እኳን ደህና መጣህልንአሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @BerhanBerhan-ob4qy
    @BerhanBerhan-ob4qy Месяц назад +2

    ረቡኒ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሩፋኤል ይጥብቅህ የኔ መድህኒት እለም ይጠብቅህ እይዝህ ውንድማችን 🕯🙇‍♀️✝️

  • @mulusew505
    @mulusew505 Месяц назад +3

    እግዝአብሔር ይጠብቅህ መምህርዬ በርሜል ጊዮርጊስ ስገባ ስምህን ይዤ ገብቻለሁ ስለራሴም የረባ ነገር ባልይም ግን እድናለሁ ስማችን በከንቱ አይቀርም ብዬ አስባለሁ ❤💌

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад

      መምህር በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢሄድ ደስ ይለኛል እንደ ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ እነሱ ቢሄዱ የ እዉነት አገልጋይ ስለሆኑ መንገዳቸዉ የቀና ይሆናል። ሌላዉ አገልጋይ ነኝ ባዮ ቦታዉን ቢቃወም ፈስ ስላለበት ነዉ። የበረረሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክርነት ከነ መምህር አስተምህሮ ጋር አንድ አይነት ይሆንብኛል። በተለይ ስለ መናፍስት ሴራ

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Месяц назад +5

    ወንቅ እሸት
    ወንቅ እሸት
    ወንቅ እሸት
    🥰🥰🥰

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ ከእግዚአብሔር በታች እራስህ ጠብቅ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከክፉ ነገር ሁሉ በክፉ ይጠብቅህ የእኛ አባት❤❤❤

  • @Igifugjc
    @Igifugjc Месяц назад +2

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይማረን 😢 ❤መምሕርዬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባዬ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬ ኑሩልን የእኛ እንቁ አባት ❤❤

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 Месяц назад +1

    መምህር በእውነት መንፈሴ ውድድ ነው የሚያረግህ ተባረክልን❤❤❤

  • @yafet-2
    @yafet-2 Месяц назад +3

    አሜን መምህርየ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
    አስተማሪ እምንለወጥበት ታሪክ ነው እናትና ልጁ በፌት በኧላህ ይቅደሙልህ

  • @genetYasin-ck8dm
    @genetYasin-ck8dm Месяц назад +1

    እመ ብርሃን ትርዳህ መምህርዬ።

  • @salamgetu357
    @salamgetu357 Месяц назад +5

    መምህርዛሬ በህልሜ ስታሥተምረኝነበር

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Месяц назад +3

    መምህርዬ እኳን ደና መጣክ እመቤቴ ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅልን ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን መጠረሻው ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ተመስገን አምላኬ

  • @user-uj6tl3ry3x
    @user-uj6tl3ry3x Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደእና መጣክ

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc 29 дней назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይዞ ያፈረ የለም መምህራችን አይዞን እግዚአብሄር ከኛጋ ነው ጥላቶችህን ከእግር በታች ይጣልልህ እኛ ያንተ ትምህር ቀለባችን ነው ተርት ተረት የሚሉት ስላልገባቸው ወይም ስለተያዙ ነው እኔ ያንተን ገጠመኝ ሳዳምጥ በተለይ ፀባዬን እንድገራ ነው የምታረገኝ ይህው ሀገሬ ገብቼ ንስሃ ገብቼ ቅዱስ ቁርባኑን የምወስድበት ቀን በናፍቆት ነው የምጠባበቀው ተመስገን አንተን የተዋህዶ እንቁ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን እመ ብዙሀን በዘርፋፋዋ ቀሚሷ ትከልልልን ❤❤❤

  • @LemlemDegesa
    @LemlemDegesa Месяц назад +1

    ቅዱስ ኡራኤል ተስፋ ስላሴን እና ቤተሰቦቹን አንተ ጠብቀው🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን

  • @assefaarefaynea322
    @assefaarefaynea322 Месяц назад +1

    መምህር እግዝአብሔር ይጠብቅህ የሰው ልጅ, ህይወት እያዳንክ ፈጣሪ ካአንተ ጋር ይሁን ትምህርት በየቤቱ አለ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @HelanHelan-ew7fr
    @HelanHelan-ew7fr Месяц назад +2

    ተመስገን ዛሬ መጀመሪያነኝ እግዚአብሔር እምናስተውልበት ያርግልን ገጠመኝ በጣም ነው የሜናፍቀኝ እነመሰግናለን መምህራችን

  • @KumeKume-hb2yq
    @KumeKume-hb2yq 25 дней назад +1

    መምህር እባክህን ወለተ እየሱስን በፀሎት አስባት በጣም ተጨንቃለች ። ኦርቶዶክሳውያን ወንድም እህቶቼ እናንተም በፀሎት አስቧት ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ።

  • @mazaadubai
    @mazaadubai Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k 29 дней назад +1

    የኔ አባት እመብርሃን ታስብህ ጥላተቹህ ሁሉ የኛም ጥላት ናቸው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከኔ ሰራዊቱ ጥላቶችህ ይዋጋልህ
    እግዚአብሔር ከኔ ቤተሰብህ ያስብህ ይጠብቅህ

  • @Bisrate
    @Bisrate 29 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ድንቅ ነው " እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል ..."

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 Месяц назад +1

    ሰሀለ ድንግል እና ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🎉🎉🎉

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Месяц назад +3

    እግዛብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw Месяц назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ ኣሜን❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Месяц назад +2

    መምህሪዬ የድንግል ማርያም ልጅ ጥለ ከለላ ይሁንልክ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl Месяц назад +5

    ወይመምህር የኔ ትዳር ይሁን ምን ይሁን አላውቅም ግን የሶስት ልጆች እናት ነኝ እባክህ መምህር ድረስልኝ በማርያም

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Месяц назад +2

      ምን ማለት ነው ? እስኪ እስክሪብቶ እና ወረቀት ይዘሽ ከጠቅላላ ትምህርቱ ተነስተሽ ትዳሬ ውስጥ ያለው ችግር ይህ ነው ብለሽ በዝርዝር ፃፊ ፣ ዋናው ችግርሽን ማየት ነው ፣ ፈተናው ከራስሽና ከቤተሰብሽ ፣ ከባልሽ እና ከቤተሰቡ እንዲሁም ከጎረቤት እና ከጓደኛ የሚለውን በመለየት ፣ ጸሎት ሱባዔ ፣ በጸበል ያለ መታከት ❤❤❤ እግዚአብሔርን መጠየቅ ። ይህ ሁሉ ሆኖ በግማሽ /በአመት ውስጥ ካልተስተካከለ ያን ጊዜ እግዚአብሔር መምህር ግርማን አግኝተሽ ተጨማሪ እውቀት ማለቴ ለአንቺ ያልታየሽ የቤታችሁ ችግር እግዚአብሔር በመምህር ተስፋ ሥላሴ ላይ አድሮ ይነግርሻል በርቺ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።❤❤❤

    • @EdlawetEdl
      @EdlawetEdl Месяц назад

      @@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. ችግሩ ያለው ከእኔ ቤተሰብ ይመስለኛል የሱን ቤተሠብ አላውቃቸውም ግን እኔን የሚረዳኝም የሚረዳኝም የለም ፀበል መጠመቅ መስገድ ያልከኝን እንዳላደርግ የስራ ጫና አለብኝ ቤተሰቡን የማስተዳድረው እኔ ነኝ እና ምን ላድርግ አንዳዴ ተነስቼ ልጥፋ እልና ልጆቼ ያሳዝኑኛል ማንም የላቸውም

  • @akliletesfaye1221
    @akliletesfaye1221 Месяц назад +1

    መምህር ተስፋዬ እንዴት ነህ ካንተ ጋር ያለዉ ልዑል እግዚአብሔር ይበልጣል

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 Месяц назад +1

    እነዚ ቅጠል በጣሶች እግዚኣብሄር ይቅጣቸው ልቦና ይስጣቸው ጥበብ ነው እያሉ የሰው ሂወት በሉ😢😢😢መምህራችን እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ጠላቶችህ እግርህ ስር ይጣልልክ

  • @user-ek3hw6nf5h
    @user-ek3hw6nf5h Месяц назад +1

    የኛ ዉድ መምህራችን ከክፉ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅ ❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Месяц назад +3

    ተሥፋ ስላሴ መደናለሄም ኪርስቶስ እስከና በታሳቡ ይታብቀው 🤲🙏እማ አምለክ ትታብቂክ ልቃ መላክ ኃያሉ ቁዱስ ምካሄልን ካንቴ ጋይሁን 🙏

  • @elk5824
    @elk5824 Месяц назад +1

    መምህር ተስፋስላሰ፡እግዚአቢሔር ባዕሉ ስለ ዝመረጻካ ፡ብቅዱሳት መላእኽቱ ክሕልወካ ዩ።ወላዲት ኣምላኽ ብጸሎታ ትሓሉኻ።

  • @user-lk4qi8kb4o
    @user-lk4qi8kb4o Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ❤️ መምህር በጣም የምገርም ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን በፍቅሩ ይጒብኘን ❤ መምህር ከነ ቤተሰቦች ህ ይጠብቅህ አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምርዬ ኑርልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Месяц назад +1

    መምህርየ በጣም እንወድሃለን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 Месяц назад +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እህቴ ወንድሜ እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፈታቻችሁ ውድ መምህራችን የኛ ዕንቁ ወለላይቱ እመቤት ትጠብህ በካባ ውስጥ ተደብቀው መድረክ ያጨናነቁትን ደብተራዎች ተዋቸው ዝም ሲል የሌለ መስሏቸው ይፈንጩ ቀኑ ሲደርስ ሁሉም የጅን ያገኛል

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w Месяц назад +1

    አሚንንንን እልልልል ተመስገን

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን መምህር የብዙ ሰው ህይወት የሚዳስስ ገጠመኝ ነው ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አከብርሃለሁ በዚያውም ለወንድማችን ለday 7 የዪቱዩብ አዘጋጅ በፀሎት እናስበው ትውልዱን በሚገባ እያነቃ ያለ ወንድማችን ነው አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ስላልሆነ በፀሎት እናስበው

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤መምህር

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu Месяц назад +1

    አንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @andualemgetachew4034
    @andualemgetachew4034 Месяц назад +2

    ምን ስልጣን አለው ብለክ ነው አይቀርብክም እኔም ከአንድ ደብተራ ጋር ተያይዘናን አብሮኝ ያደገ እንደ ወንድሜ የማየሁ አገልጋይ ብቻ በስግደት እና በቅዱስ ቁርባን ይዤዋለው ባወራክ ጊዜ ካለክ ደስ ይለኛል።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад +1

      በርቱ የ እግዚአብሔር ልጆች የሰራዊት ጌታ ከ እናንተ ጋር ነዉ

  • @LileTufa
    @LileTufa Месяц назад +5

    ወንጌል በተግባር ማለት ይሄ ነው እናመሰግናለን መምህርዬአንተ ነህ እኔን ዳግም የወለድከኝ በስደት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ መድሀኒያለም ይጠብቅህ

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እህት ወንድሞች ሰላምችሁ ይብዛ መምህር እሽ እናዳምጣለን❤❤❤❤

  • @YemisrachKassaye
    @YemisrachKassaye Месяц назад +2

    ተመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @Emebet-t5t
    @Emebet-t5t Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @genetYasin-ck8dm
    @genetYasin-ck8dm Месяц назад +1

    መምህርዬ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ።

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ አሜን መምህርዬ ነገ በአለ ወልድ ነው ያገሬ ታቦት ሁሉን የሚሰማኝ እንኳን አደረሳችሁ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Месяц назад +1

    amen amen amen kale hiwet yasemaln memhrachen 🙏🙏🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Месяц назад +2

    እዉነት ነዉ ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤ እፁብ ደንቅ ነው

  • @user-se4kd9kv4k
    @user-se4kd9kv4k Месяц назад +1

    Amen Amen Amen kalehewet yesmealena

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 Месяц назад +1

    እሠብረሀንጥላ ከለላ ትሀንክ ዐንድሜ

  • @user-xm3bj4hm7o
    @user-xm3bj4hm7o Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Месяц назад +1

    ዉይ መምህርየ ዛሬ ስለ እኔ አይነቷ ተፀፃች ደካማ ተማሪህ ነዉ ያወራኸዉ🤔 ለባሌ ስል አለማዊ ነገሮችን እጠቀማለሁ እሱ ሱሪ እድለብስ ይፈልጋል። በርግጥ አሁን ነዉ ሱሪ መልበስ ያስጠላኝ ሲያገኘኝ እለብሳለሁ። ግን አንድ ቀን እግዚአብሔር እሱን እንዲመልሰዉ ወደኔ ሀሳብ መቶ ለቅዱስ ቁርባኑ እንዲያበቃኝ እየፀለይሁ እየሰገድኩ ነዉ ግን እሳቀቃለሁ ሀጥዕ ነኝ ለዛ ነዉ ተማሪህ ነኝ ብየ እራሴን አላስተዋዉቅም የመምህር ተማሪዎች እያልኩ ነዉ የምጠራዉ እኔ አይገባኝም መሰናክልም እሆናለሁ ብየ ስለማስብ

  • @mekedeslegesse2728
    @mekedeslegesse2728 Месяц назад +2

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ