ተመስገን ደሳለኝ፣ እስክንድር ነጋ እና አንዷለም አራጌ ስለ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ያደረጉት ሙሉ ውይይት
HTML-код
- Опубликовано: 7 окт 2024
- Ethiopia: ስለ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ያደረጉት ሙሉ ውይይት
"የኢህአዴግ ስርዓት የኢትዮጵያ አንድነት የላላበት እና የተሰበረበት ነው"
"ህዝብ የስልጣን ባለቤት አይደለም"
"ለውጥ ሊመጣ የሚችልበት ዕድል እነ ዶ/ር አብይ እጅ ላይ አርፏል"
ስለ እስር ቤት እና መጽሐፎቻቸው
"ስለእስር ቤት ብዙ ያልተፃፈ ነገር አለ"
ተመስገን ደሳለኝ፣ እስክንድር ነጋ እና አንዷለም አራጌ
Temesgen Desalegn, Eskindir Nega, and Andualem Arage
Subscribe for more videos | Ethiopia
በጣም ምርጥ የኢትዮጵያ ውድ ልጆች ንግግራቸው ሐቅ...!!!!
Zeleke Ayalew በንግግር አትመን በተግባር እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ማን ያልተናገረ
ተመስገን ደሳለኝ በጣም ነው የማከብርህ ።
እዴት እንደምወዳቹ ፅናትና ጥንካራቹ ይገርመኛል ለኔ ጀግና ናቹ።
ናመሰግናለን !!!!!
You guys are Ethiopian heroes.
You guys are really Ethiopian! I love you all!!!
ጋዜጠኛው በጣም አደነኩህ እነዚህን ውብ ውድ የኢትዬጵያን ልጆች ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን።ኢትዬጵያን እናንተ በምትመኙዋት ለህዝቦሆችዋ እንድትሆን የታገላችሁላትና መስዋዕትነት የከፈላችሁላት ኢትዬጵያ ተመስርታ እናንተና እናንተን የመሳሰሉትን ጨምሮ ለዚች አገር ግፍና መከራን የተቀበሉላት ልጆችዋን ህይወታቸውን መስዋዕት ለሰጡትና ለሰጣችሁት ሁሉ አገራችን በሰላሟ እንድትኖር ተስፋችሁ እውን እንዲሆን አገራችንን ወደ ሰላም ይመልስልን!!
I agree with Eskinder, people who don’t believe in personal freedom can’t talk about collective freedom. His answer was very honest and to the point. All of them are respectable Ethiopians and we thank these citizens for their contributions to the extent of giving their lives.
Freedom
Individual right and group rights are interconnected They are unity of opposites
I wish fb frenzy could just listen to these and make our rights be heard...bless them all
Wow endehe nahwe tkkleya Ethiopia we 👌
የ ኢትዮጵያ ውድ ልጆች ኑሩልን በሰላምና በጤና !! ለ ኢትዮጲያ የምትመኙትን ሁሉ በሂወት አይታቹ ኖራቹትም እንድታልፉ ከልብ እመኛለው !!
አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ እንዳይሆን አሁን በስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች በአደባባይ ላይ በቀን ብርሃን ወንድም ወንድሙን እያረደ መብላት ባፋጣኝ መቆም አለበት። ተሙ፣አንዱና እስኬ በጣም እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ ኑሩልኝ።
እናንተ ያገር ባለውለታ ናችሁ
ፖለቲካ ማለት መጀመሪያ ምን ማለት ነው ባለፈው እየተጨቃጨኩ ነበር በጠቅላላው የሰውልጅ የህልውና ስርአት ነው ህልውና ማለት ደግሞ የአንድን ማህበረሰብባ ባህል አኖኖር ወዘተ ያካታል
ንግግር ,ሲፖዚየም, ውይይት ,ብቻ ቱሪ ናፋ በተግባር እባካችሁን አሳዩን ኢትዮጵያ ውስጥ ማን ያልተናገረ ማን ያላብራራ አለ ግን ምንም ፋይዳ የለውም ወደ ገጠር ወደ ወረዳ ወረድ እያላችሁ ለመስራት ሞክሩ ከተማ ውስጥ ብቻ ወይም በቴሌቪዥን ብቻ አይሁን
አንመጣም: ቅናሻችሁን ብሉት አቶ ፍፁም: ወያኔ መሆንክን አሳምረን እናውቃለን: የኛ ብር አይገኝም አገር
ስላምመስሎን: ፀሐይ: በመላው:
ኢትዮጵያ: የወጣች: መስሎን: ነበር
የኛ: የምንለው: ጠ/ሚንስተር: ያገኘን
መስሎን: ነበር: የናፈቀን: ስላማዊ
አገርና: ህዝብ: እንጂ: የናንተ: አሽንዳ: አሽንድዬ: አይደለም: ዶክተር: አብይ
የጀመሩትን: የስላምና: የፍቅር: ጉዞ
የጀመሩትን: ለውጥ: ማስቀጠል: ካልቻሉ: እንኳን: $1.00 እንድ ሳንቲም: አንስጥም: እውቁት: እናንተማ እትስቁብንም::
Political science is one field of social science which works with the government authority. In nations where there are no modern form of government and no modern poetical parties, poetical science more depend on authority and dominate all sciences.
Now what we are doing? How all of us are activating to throw EPRDF poetical party? Are opposition parties exactly select their modern poetical party? How you are advertising? How we know you from which modern poetical party? Are you sure you are using your time to be ruling party? It is less than two years time the election to be held. Some times don't trust the government press. How you are working with private presses?
Black and slave disable man from Nevada USA
yagna jaginoch edmena tena yisitachihu ya netsanet faritoch
alchu ye ethiopa ljoche yetmare yegedelne
ትክክለኛው የየዲሞክራሲዴፍንሽን ጠይቁ
Kutara
በመሪው የተዋረደና ክብሩን የተገፈፈ ህዝብ ታላቅ ህዝብ ሊሆን አይችልም። እናንተ ግን ላመናችሁበት እውነት ከሰውነት ውጭ ሆናችሁ አሻራ አኑራችኃል። ክብር ይገባችኃል