አስደናቂ ተከታታይ ትምህርት(ያዕቆብን ወደዱ ኤሳውን ጠላው.....)ክፍል 2 በፓስተር አማረ አጎስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Grace Life Community Church is an ardent believer that our savior Jesus Christ, through his ultimate sacrifice on the cross, has thus forth given us a dispensation of Grace. Our church embraces and reflects this belief by putting to the forefront the motto that Jesus ± Nothing = Grace.

Комментарии • 12

  • @robelabadi-pp1xh
    @robelabadi-pp1xh Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qd7db3my5i
    @user-qd7db3my5i Год назад +1

    May the Lord Jesus bless you more in his revelation!

  • @yetijesus3846
    @yetijesus3846 Год назад +1

    Bebizu tebarek anten le Ethiopia yeseten egziyabiher yibarek

  • @gracegospleforallnation1561
    @gracegospleforallnation1561 Год назад

    Hallelujah amen amen praise the Lord Jesus forever ❤❤❤❤🙌🏽🙏🏽🙌🏽🙏🏽🤗🤗🤗😇😇😇

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Год назад

    Pastor geta yebarkh tsegawen yabezaleh

  • @weinikidanemariam8791
    @weinikidanemariam8791 Год назад

    በጣም በጣም ደስ የሚያሰኝ ትምህርት ነወ።ግን ከዚ ክፋል ሁለት አልቀጠለም እባካቹ ሌሎች ክፋል ብትቀጡሉት በዚ ዘመን አስፋላጊ ትምህርት ነዉ።

  • @natinathnael5344
    @natinathnael5344 Год назад +1

    የዘመናት ጥያቄዎችን የሚመልስ ድንቅ ትምህርት ተባረክ የምጨምረው ነገር ቢኖር ትንሽ ድምፅ ቢጨምርበት እላለሁ።

  • @tekeetuabute5558
    @tekeetuabute5558 Год назад

    pastor you are blessed!!

  • @babyhabte5611
    @babyhabte5611 Год назад

    Belss you our pastor

  • @አባቴኢየሱስነውኢየሱስ

    ፓስተር በጉጉት ስጠባበቅህ ነበር 😍😍🔥🔥🙏

  • @haylegebreladinew7322
    @haylegebreladinew7322 Год назад

    የዚህ ድንቅ ትምህር ቀጣይ ክፍልን እባካችሁ

  • @ydidiabitsue4061
    @ydidiabitsue4061 Месяц назад

    ፓስተር አማረ እባክህን እነዚህን ሁለት ቁጥሮች አንዴ በያዘው እጅህ ፈታ አድርገህ አብራራቸው!
    "መንትዮቹ ገና ሳይወለዱ፣ ወይም በጎም ሆነ ክፉ ሳያደርጉ፣ የእግዚአብሔር ሐሳብ በምርጫ ይጸና ዘንድ፣ በሥራ ሳይሆን ከጠሪው በመሆኑ፣ “ታላቁ ታናሹን ያገለግላል” ተብሎ ተነገራል"
    1) የእግዚአብሔር ሐሳብ በምርጫ ይጸና ዘንድ ምን ማለት ነው?
    2) እግዚአብሔር ለማዳን ግለ ሰብን በምርጫው አያድንም ማለት ይሆንን? እንዲያ ከሆነ አንተና እኔ የዳንነው በእግዚአብሔር ልዓላዊ ምርጫ ሳይሆን በግላችን መልካም ፈቃድ ነው ወይ?
    3) ሰው ከመዳኑ በፊት ሥጋዊ ስለ ሆነ ወደ እግዚአብሔር ፊት መቅረብ የማይችልና ፈቃዱም እግር ከወርች የተቀፈደደ፣ ሁለንተናውም የወደቀ ነበር። አዳም አትብላ ከተባለው የዛፍ ፍሬ ስለበላ እነሆ በመንፈስ ሞቷል። ይህ ማለት በመንፈሳዊ ጉዳይ ላይ ግኑኝነቱ ተቋርጧል ማለት። እያንዳንዱ የአዳም ልጅ የተወለደውም ከየሕይወቷ ዛፍ እንዳይበላ ወደ ገነቲቱ እንዳይገባ የእሳት ሰይፍ በያዘ መልአክ የተከለከለችና በመንፈስ ሙት ከሆነው አባት ነው። ታድያ እግዚአብሔር አምላክ በምክሩ ሐሳብ፣ በልዓላዊ ፈቃዱ በምርጫው መሠረት ጣልቃ ገብቶ ካላደነ የሰው ፈቃድ የቱ ጋር ነው? ሰው ፈቃዱን ወደ እግዚአብሔር የሚያደርገው፣ መንፈስ ቅዱስ በውስጡ ወይም በልቡ መለኮታዊ ቀዶ ጥገና ካደረገለት በኋላ ነው (ሕዝ 36: 25-27) ይነበብ። በተለይ ስለ ድንጋዩ ልብና ለስላሳ ልብ የተባለው ይሰመርበት።
    ሌሎች ምልከታዎቼ ማቅረብ በወደድኩኝ መደርኩ አቀበኝ!