የአናናስ 🍍 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና ሲጠቀሙ ጥንቃቄ ማድረግ ያለባቸው ሰዎች| Health benefits of eating pineapple 🍍 and risks

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 14

  • @asnakechseyume1276
    @asnakechseyume1276 2 месяца назад +4

    እጅግ በጣም እመሰግናለሁ እኔ አናናስን አጥብቄ የምጠቀም ነኝ አንተ የልቀክልን ሁሉ መቶ በመቶ ትክክለኛ ነው ለምን መሰለህ እኔ በተፍጥሮ ቆንጆ አይደለሁም ግን ብዙ ሰዎች ለብዙ ግዜ ሳንገናኝ ቆይተው ሲያገኙኝ እንዴት ነው የማታረጅው ሚስጥሩን አካፍይን እንዴት ነው እያሉ በጥያቄ ስለሚያሰለቹኝ ይኽ ነው መልሱ ብዬ ለማውቃቸው ሁሉ መልእክት ህን አስተላልፋለሁ ።

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 2 месяца назад

    ዶ/ር ጌታ ይባርክህ ሁሊ የሚተቀርባው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው ጥያቄ አናናስ ከቺያ ሰድ ጋር መጠቀም ይቻለል ወይ ? ቢተብራራ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 2 месяца назад

    የአንተን ፕሮግራም እየተከታተልኩ በጣም ተጠቅሚያለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤

  • @meryemdawud1153
    @meryemdawud1153 2 месяца назад +1

    👍👍👍👍

  • @ZemiMuhammed
    @ZemiMuhammed 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @emebetmulugetamolla3380
    @emebetmulugetamolla3380 2 месяца назад

    10q docter🙏

  • @amanuelfeleke-yx7ym
    @amanuelfeleke-yx7ym 2 месяца назад

    Doctor en yemilawu annas shayi bitata chiger ayinorim ade

  • @MuluGermay
    @MuluGermay 2 месяца назад

    ❤tnxs

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 2 месяца назад

    Thank You🙏

  • @dinosemr8141
    @dinosemr8141 2 месяца назад

    ❤️💖🙏💖❤️

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 2 месяца назад

    ዶክተር ዬ ሰላምን ብዝት ይበልልን አኔ ያተን ፕሮግራም አየተከታተልኩ በጣም ተጠቅሚየለው የድሜ ዘመንህ ያብዛልን

  • @sebsebiewaktola3875
    @sebsebiewaktola3875 2 месяца назад

    የኩላሊት ችግር ስትል ምን ዓይነት ችግር? የኩላሊት ጠጠር ውድስ ሌላ?