የቆለጥ እብጠት ሲንድረም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 18

  • @ANUWARMUHAMMED-b4f
    @ANUWARMUHAMMED-b4f 9 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር ኣሞኝ ነበር የቆለጥ ፍሬ ኣንዱ ፍሬ እንደ መወፈረ ብሎ የሺንት ትቦዬጋ ይጠቀጥቀኛል

  • @HaregewoinGetnet-vo4se
    @HaregewoinGetnet-vo4se 7 месяцев назад

    ስለ varicocele ሙረጃ ካለህ🙏

  • @hshsiwhwy8064
    @hshsiwhwy8064 6 месяцев назад

    ዶክተር የጨብጥ በሽታ በሽንት እና በደም ምርመራ ማወቅ ይቻላል ስሸና ያቃጥለኛል

  • @AdungHaile
    @AdungHaile 5 месяцев назад

    ስህተታችን እግዝአብሔር ይቅር ይበለን

  • @alemgslassie5396
    @alemgslassie5396 3 месяца назад

    ዶክተር የቀኝ ቆለጤ እያበጠ አስቸገረኝ እና መፍትሄው ምንድነው?

    • @Tenayemedia_tsegaw
      @Tenayemedia_tsegaw  3 месяца назад

      ከሰራነው ቪዲዮ ጋር ይመሳሰላል ወይስ መነሻ ይሆናል ብለው የሚገምቱት ምክንያት አለ? በቅርብ ወዳለ ጤና ተቋም ሂደው ይታዩት ውድ የሚዲያቸን ተከታይ ሌላ ማብራሪያ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ ጥያቄወን ያስቀምጡ

  • @GirumTefera
    @GirumTefera 5 месяцев назад

    ቆለጥ ላይ እንደ ላብ ነገር ኹኖ ውሀ መፍስስ ምንድነው

  • @GetahunGebre-di9sg
    @GetahunGebre-di9sg Год назад

    የቆለጥ የዘር ፍሬ መቀጨጭ መብቴ ካለ

  • @DawitGthewa
    @DawitGthewa 7 месяцев назад

    ገና 15አመቴነው ቀንበቀን እጨመረነው ምንላድርግ

  • @ObsaY-xf3ms
    @ObsaY-xf3ms 6 месяцев назад

    selm docotor enem andagnw yazere fire kolati andi ande eyabeta yamegnal lmndnw chanikognal

  • @usmanabdusemedkassim1724
    @usmanabdusemedkassim1724 Год назад

    ጤናሚዲያ ለተሰጠው ትምህርት እጅግ በጣም አመሠግናለው የበለጠ ጥያቄ ለመጠየቅና ምክር ለማግኘት የኢሜል ወይ የቴሌግራም አድራሻ ካላቹህና ኮንታክት ባደርጋቹ የበለጠ ደስተኛ ነኝ አመሠግናለው ።

  • @bayezeynu4116
    @bayezeynu4116 6 месяцев назад

    D/c ስልክ ቁጥርህን አሰቀምጥልኝ የማወራህ አለ❤

  • @dawitegetachew
    @dawitegetachew Год назад

    ለማክርእፈለጋለው ለመታከም አፈልጋለው ሰልክ በትልክልኝ እባከ

    • @Tenayemedia_tsegaw
      @Tenayemedia_tsegaw  Год назад

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ተከታየ በ0945536957 ደውለዉ ማማከር ይችላሉ!!

  • @kalbel1tenager
    @kalbel1tenager Год назад

    10 ዓመት አለፈ ከጀረኝ ክምናም ሞክሬ ነበረ ለውጥ ቢኖረውም መሉ በሙሉ አለቀቀኝም

    • @Tenayemedia_tsegaw
      @Tenayemedia_tsegaw  Год назад

      ወንድሜ ለዉጥ ማየትህ መልካም ነዉና ሳትሰለች አንድ ጤና ተቋም ክትትል እያደረክ ምክራቸዉንም እንድትተገብር እመክርሀለሁ!!

  • @mesfinsalile
    @mesfinsalile 11 месяцев назад

    ትቢ (m.tuberzulosis