Tienaye media (ጤናየ ሚዲያ)
Tienaye media (ጤናየ ሚዲያ)
  • Видео 31
  • Просмотров 121 691

Видео

How to construct Grouped frequency table in Statistics
Просмотров 1714 часов назад
This is an educational video tutorial to health science students for the support of classroom education other wise it may not replace the class room education
HOw to prepare simple frequency distribution in biostatistics
Просмотров 1514 дней назад
This is an educational video to help health science students how to prepare simple frequency distribution to present data as a support of the classroom education in Amharic explanation
Four Scales of Measurements in Statistics
Просмотров 2514 дней назад
This is an educational tutorial video to support health science students to have more understanding of the topic as a supplement of classroom learning
Biostatistics Comprehensive exam questions part 2
Просмотров 17114 дней назад
This is an educational video to help health science students as a support of their classroom education
Biostatistics Comprehensive exam questions part 1
Просмотров 29214 дней назад
This is an educational video and it helps health science students to prepare for biostatistics exam
Biostatistics Statistical Estimation tutorial in Amharic በአማርኛ
Просмотров 13921 день назад
This video is a supportive tutorial video to assist health science students for their classroom education of biostatistics course
ኢፒዳታ ተጠቅመን እንዴት qes file, rec file,CHK file create እናደርጋለን እንዴት ዳታ እናስገባለን እንዲሁም ኤክስፖርት እናደርጋለን ሙሉ
Просмотров 116Год назад
This video aims to help graduate students how to download epiዳታ3.1. softwarwe and ኢፒዳታ ተጠቅመን እንዴት qes file, rec file,CHK file create እናደርጋለን? እንዴት ዳታ እናስገባለን እንዲሁም ኤክስፖርት እናደርጋለን ሙሉ ቪዲዮ how to creat qes file,rec file,CHK file ,how to enter data using epi data and export data to analysis soft ware ይህ ቪዲዮ ለድህረ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች እንዲሁም ለጀማሪ ሪሰርቸሮች አፒዴታን እንዴት መጠቀም እንደምንችል ለማሳየት ቀለል ባለ መልኩ በአማርኛ የተሰራ ሙሉ...
ሪትም ካሊንደር ተፈጥሮዋዊ የቤተሰብ ምጣኔን እንዴት በቀላሉ እናሰላለን
Просмотров 79Год назад
ይህ ቪዲዮ በወሊድ እድሜ ዉስጥ ያሉ ሴት እህቶቻችን አላስፈላጊ እርግዝናን ለመከላከል ከሚረዱ የቤተሰብ እቅድ ዘዴዎች ላይ አንዱ ስለሆነዉ ሪትም ዘዴ በቀላሉ እንዴት ማስላት እንደሚችሉ ግንዛቤ ለመስጠት ያግዛል በማለት ታሳቢ የተሰራ ነዉ
የማህፀን በር ካንሰር ምንነት ፣አሳሳቢነት፣መተላለፊያ ምነገድና መከላከያ ዘዴዎች
Просмотров 414Год назад
ይህ ቪዲዮ ሴት እህቶቻችን ከሚገጥማቸዉ አንዱ ስለሆነዉ የማህፀን በር ካንሰር ግንዛቤ ለመስጠትና ቀድመዉ ወደ ጤና ተቁዋም በሜሄድ አገልግሎት እንዲያገኙ ያግዛል በማለት ታሳቢ የተሰራ ነዉ
How to insatal Epi info and how to calculate sample size using epi info Statcalc ኢፒ ኢንፎን እንዴት ዳዉን ሎ
Просмотров 6 тыс.Год назад
This video aims to help graduate students how to download epi info softwarwe and how to calculate their sample size using epi info statcalc ይህ ቪዲዮ ለተመራቂ ተማሪዎች እንዲሁም ለጀማሪ ሪሰርቸሮች ሳምፕል ሳይዝ እንዴት ማስላት እንደምንችል ለማሳየት ነዉHow to insatal Epi info and how to calculate sample size using epi info Statcalc ? ኢፒ ኢንፎን እንዴት ዳዉን ሎድ አድርገን ሳምፕል ሲዝ ካልኩሌት እናደራጋለን አማርኛ ቪዲዮ
ምርጥ 14 የሰገራ ድርቀትን በቤት ዉስጥ ማስወገጃ ምግቦች ## best 14 methods to relieve constipation at home
Просмотров 126Год назад
ይህ ቪዲዮ የሰገራ ድርቀትን በቤት ዉስጥ በአመጋገብና በአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል ግንዛቤ ለመስጠት የተዘጋጀ ሲሆን መደበኛ የሰገራ ድርቀት ህክምናን አይተካም ነገር ግን እነኝህን ምክረሀሳቦች ቢከተሉ ለመደበኛ ጤናም ጥሩ ስለሆኑ አዘዉትረዉ ቢጠቀሙ ቢያተርፉ እንጂ ጉዳት የላቸዉም
የብልት ቁስለት ሲንድረም
Просмотров 385Год назад
ይህ ቪዲዮ ብዙ ጊዜ በወንዶችም በሴቶችም ዘንድ ከሚገጥመን አንዱ ስለሆነዉ የሴክሽዋል አካላችን የብልት ቁስለት ሲንድረም በሽታ ግንዛቤ ለመስጠትና ቀድመዉ ወደ ጤና ተቁዋም በመሄድ አገልግሎት እንዲያገኙ ያግዛል በማለት ታሳቢ የተሰራ ነዉ፡፡
ሰባት አይነት የማህጸን በር ፈሳሾችን በግልፅ የሚያሳይ ቪዲዮ ቲቶሪያል
Просмотров 1,9 тыс.Год назад
ይህ ትምህርታዊ ቪዲዮ ሰባት አይነት የማህጸን በር ፈሳሾችን በግልፅ የሚያሳይ ቪዲዮ ቲቶሪያል ሲሆን ዋና አላማዉም ሴት እህቶቻችን ብዙ ጊዜ የጤና መቃወስ እንደገጠማቸዉ በማሰብ አላስፈላጊ መጨናነቅ ሲታይባቸዉ ስለማይ ለግንዛቤ ይረዳል በሚል ያዘጋጀሁት ሲሆን መደበኛ የህክምና የጤና ክትትልና ምክር የሚያስፈልጋቸዉን የፈሳሽ አይነቶች አይጨምርም
Introduction to Epidemiology ; Definition History ,Key uses and core function of epidemiology
Просмотров 563Год назад
This is an educational video including introduction to epidemiology, a definition of epidemiology, history of epidemiology, uses of epidemiology and core function of epidemiology
How to download and install RStudio in window 10 RStudio ስታቲስቲካል ሶፍት ዌር እንዴት ማዉረድና ወደኮምፒዉተራችን ዊንዶ 10
Просмотров 93Год назад
How to download and install RStudio in window 10 RStudio ስታቲስቲካል ሶፍት ዌር እንዴት ማዉረድና ወደኮምፒዉተራችን ዊንዶ 10
How to work with R console and R script Part1 እንዴት R console እና script ተጠቅመን መስራት እንችላለን ክፍል1ቲቶሪያል
Просмотров 119Год назад
How to work with R console and R script Part1 እንዴት R console እና script ተጠቅመን መስራት እንችላለን ክፍል1ቲቶሪያል
How to download and install R in window 10 R ስታቲስቲካል ሶፍት ዌር እንዴት ማዉረድና ወደኮምፒዉተራችን ዊንዶ 10 መጫን እንችላለን
Просмотров 62Год назад
How to download and install R in window 10 R ስታቲስቲካል ሶፍት ዌር እንዴት ማዉረድና ወደኮምፒዉተራችን ዊንዶ 10 መጫን እንችላለን
የቆለጥ እብጠት ሲንድረም
Просмотров 9 тыс.Год назад
የቆለጥ እብጠት ሲንድረም
የወንድ ብልት ፈሳሽ ሲንድረም
Просмотров 4 тыс.Год назад
የወንድ ብልት ፈሳሽ ሲንድረም
የሴት ልጅ ብልት ፈሳሽ ሲንድረም
Просмотров 97 тыс.Год назад
የሴት ልጅ ብልት ፈሳሽ ሲንድረም
Minor Disorders of Pregnancy Part3 የእርግዝና መዛበት ክፍል 3
Просмотров 361Год назад
Minor Disorders of Pregnancy Part3 የእርግዝና መዛበት ክፍል 3
Minor Disorders of Pregnancy Part2 የእርግዝና መዛበት ክፍል 2
Просмотров 164Год назад
Minor Disorders of Pregnancy Part2 የእርግዝና መዛበት ክፍል 2
Minor Disorders of Pregnancy Part1 የእርግዝና መዛበት ክፍል 1
Просмотров 180Год назад
Minor Disorders of Pregnancy Part1 የእርግዝና መዛበት ክፍል 1
የወር አበባ መዛበት (Disorders of menstrual cycle, types, cause, Sign & Symptoms, diagnosis and treatment)
Просмотров 432Год назад
የወር አበባ መዛበት (Disorders of menstrual cycle, types, cause, Sign & Symptoms, diagnosis and treatment)
Sign and symptoms of Diabetes Mellitus, difference between type 1 and type 2 DM & Managment of DM
Просмотров 154Год назад
Sign and symptoms of Diabetes Mellitus, difference between type 1 and type 2 DM & Managment of DM
Diabetes Mellitus, Population at risk for DM, Diagnosis method of DM,complication of DM : Part 1
Просмотров 333Год назад
Diabetes Mellitus, Population at risk for DM, Diagnosis method of DM,complication of DM : Part 1
Appendicitis definition,Causes,sign&symptoms,Diagnosis and treatment
Просмотров 248Год назад
Appendicitis definition,Causes,sign&symptoms,Diagnosis and treatment
Definition of Hypertention,Stages of Hypertention,Types of Hypertention,Sign,syptoms&managment
Просмотров 316Год назад
Definition of Hypertention,Stages of Hypertention,Types of Hypertention,Sign,syptoms&managment
Epistaxis definition,types,causes and treatmentነስር ምንድን ነዉ፣የነስር አይነቶች፣መንስዔዎችና ህክምናዎች
Просмотров 188Год назад
Epistaxis definition,types,causes and treatmentነስር ምንድን ነዉ፣የነስር አይነቶች፣መንስዔዎችና ህክምናዎች

Комментарии

  • @fiiiddiiej5745
    @fiiiddiiej5745 21 час назад

    ፈጣሪን አፈራም ምስሉን ስታስቀምጥ አዑዙቢላህ

  • @Biri-ny4ft
    @Biri-ny4ft 3 дня назад

    በጣም ቆሻሻ ነህ በምስል አሳፍሪ የሀን ባታወራ ዮሻላል

    • @Tenayemedia_tsegaw
      @Tenayemedia_tsegaw 3 дня назад

      ቁምነገሩን ብቻ መውሰድ ጠቃሚ ነው ችግሩ ለገጠማቸዉ መልካም ጉኑ ነው የሚታይ

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 5 дней назад

    ዶክተርዬ በመጀመሪያ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏ዶክተርዬ የኔ ለየት ያለ ነው በወር አበባ ጊዜ ሲመጣ አያመኝም ሊሄድ ሲል ግን እጅግ በጣም ነው ሚያመኝ ምክንያት አለው?😭

    • @Tenayemedia_tsegaw
      @Tenayemedia_tsegaw 5 дней назад

      Telegram @Tsegaw_Necho ማማከር ይቻላል ከዚህ ላይ የግል ጉዳዮችን ለመመካከር ምቾት ላይሰጥ ስለሚችል !!!

    • @amenamen3356
      @amenamen3356 5 дней назад

      @@Tenayemedia_tsegaw ዶክተር እኔ whats app ብቻ ነው ምጠቀመው በምን ላግኖት

    • @Tenayemedia_tsegaw
      @Tenayemedia_tsegaw 5 дней назад

      0945536957

  • @FerahiwotAdugna
    @FerahiwotAdugna 12 дней назад

    ሰላም ዶክትር ቀጭን ቢጫ ፈሰሽ አና በጣም የሳክከኛል ምን ላድርግ

    • @Tenayemedia_tsegaw
      @Tenayemedia_tsegaw 10 дней назад

      ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በ 0945536957 ቴሌግራም ላይ መነጋገር እንችላለን

  • @user-qz1fs7xi2o
    @user-qz1fs7xi2o 18 дней назад

    great job Bro!!

  • @ethiopiansinuae173
    @ethiopiansinuae173 25 дней назад

    ጥያቄ አለኝ DR በግንኝነት ጊዜ ምንም ፈሳሽ አይፈሰኝም እና ምንድነው ችግር አለው እስኪ ምታውቁ መልሱልኝ???

    • @Tenayemedia_tsegaw
      @Tenayemedia_tsegaw 24 дня назад

      እህቴ ለጥያቄሽ ትልቅ ክብር አለኝ በባክቴሪያ የሚመጣ የብልት ኢንፌክሽን፣ የፈንገስ ህመምና የአባላዘር ህመሞች እንደምክንያት ሊጠቀሱ የሚችሉ ሲሆን ለበለጠ መፍትሔ ወደ አቅራቢያ ጤና ተቋም ሂደሽ እንድትመረመሪ እመክርሻለሁ!!

  • @alemgslassie5396
    @alemgslassie5396 26 дней назад

    ዶክተር የቀኝ ቆለጤ እያበጠ አስቸገረኝ እና መፍትሄው ምንድነው?

    • @Tenayemedia_tsegaw
      @Tenayemedia_tsegaw 24 дня назад

      ከሰራነው ቪዲዮ ጋር ይመሳሰላል ወይስ መነሻ ይሆናል ብለው የሚገምቱት ምክንያት አለ? በቅርብ ወዳለ ጤና ተቋም ሂደው ይታዩት ውድ የሚዲያቸን ተከታይ ሌላ ማብራሪያ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ ጥያቄወን ያስቀምጡ

  • @LastaWorke
    @LastaWorke Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 2 месяца назад

    ዶክተረ ባሌ ዛሬ ደገተኛነገረ ነገረኝ ማለትም ሸቴ መቶ መቋጠረ አልችልም ለትንሸም ቢሆን አለኝ ከዛደግሞ ዝምብዬ እሄደኩም ሆነ ቁጭብዬ ይፈሠኛል አለኝ ምዲነወ ምክንያቱፐሊሥነገረኝ😢

    • @Tenayemedia_tsegaw
      @Tenayemedia_tsegaw 23 дня назад

      ወደ ቅርብ ጤና ተቋም ሄዶ ይታየው እህቴ ዘግይቸ በመመለሴ ከታላቅ ይቅርታ ጋር

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq 20 дней назад

      @@Tenayemedia_tsegaw እሸ አመሠግናለሁ

  • @user-fy4vk6df6v
    @user-fy4vk6df6v 2 месяца назад

    ሱባሀን አላህ አተ ሰይጣን

  • @Eman-wo8cl
    @Eman-wo8cl 2 месяца назад

    ሠላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ግንኙነት ሳደርግ ምንም አይነት ደም አልፈሠሠኝም ግን በጣም ህመም አለዉ 1 አመት ሁነኝ ትዳር ላይ ግን ምንም አይነት ደስታ የለንም ሁለታችንም በጣም ህመም ይሠማኛል እና በመስመር ብናወራ ደስ ይለኛል እኔ ከባለቤቴ ጋ እራሡ መለያየት እያሠብኩ ነው ምክንያቱም ለሡ ደስታ ልሠጠዉ አልቻልኩም

    • @Tenayemedia_tsegaw
      @Tenayemedia_tsegaw 2 месяца назад

      ይቻላል መለያየት መፍትሄ አይደለም ይህ አይነት ገጠመኝ ይኖራል በውስጥ ማውራት እንችላለን!!

    • @Eman-wo8cl
      @Eman-wo8cl 2 месяца назад

      @@Tenayemedia_tsegaw መፍትሄ አይሆንም ግን ምን ማድረግ አለብኝok መስመርህን እደት ነው ማገኘት የምችለዉ ዶክተር

    • @Eman-wo8cl
      @Eman-wo8cl 2 месяца назад

      @@Tenayemedia_tsegaw መስመርህ ተባበረኝ ዶክተር

  • @naima8338
    @naima8338 2 месяца назад

    ዶክተር እኔ ተቸግሪያለሁ ግንኙነት ላይ ህመምነው እሚሠማኝ ደሥታ አደለም ፈሳሽ እሚባል የለኝም ድርቅ ያልኩ ነኝ የወር አበባ ብቻ ፈሳሽ ከዛ ውጭ ምንም መፍትሔ ካለ😢😢

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏 ዶክተር

  • @GirumTefera
    @GirumTefera 2 месяца назад

    ቆለጥ ላይ እንደ ላብ ነገር ኹኖ ውሀ መፍስስ ምንድነው

  • @DebebeTamrate
    @DebebeTamrate 3 месяца назад

    መላ በለኝ እኔም እየፈሰሰኝ ነዉ

  • @user-jb9vp5xk5r
    @user-jb9vp5xk5r 3 месяца назад

    ስህተታችን እግዝአብሔር ይቅር ይበለን

  • @tarikuadosegnaw5027
    @tarikuadosegnaw5027 3 месяца назад

    Thank you so much !!!

  • @gnatatheobi2734
    @gnatatheobi2734 3 месяца назад

    ኤኔ ፈሳሽ የለኝም በግኑኝነት አባክህ ንገረኝ ሽግሩ

  • @Astela-bh1ei
    @Astela-bh1ei 3 месяца назад

    እናመስናለን ዶክተር ክበርልን❤❤

  • @user-dg1df7cp6d
    @user-dg1df7cp6d 3 месяца назад

    ያሳትር ምነዉ ድክተር ኧረ ሸምነዉ 😂😂😂😂 ፎቶ ከምታመጣ ስሙእደሁ አይጠፋን አጥተህ ገጨጭ 📵

  • @user-fh5tl3qy1q
    @user-fh5tl3qy1q 4 месяца назад

    ዳክተር የዛሬ 30 አመት ይዞኝ ነበር አሁን ያለው ችግር ሴክስ ሳደርግ ፈሳሽ አይመጣም ስሜቴን አረካለሁ ግን በብልቴ ወደውጪ አይወጣም የዚያን ግዜ የያዘኝ ጨብጥ ተፅኖ ያመጣልወይ አሁን ለዝህ መፍቴው ምንድነው ዶክተር

  • @ObsaY-xf3ms
    @ObsaY-xf3ms 4 месяца назад

    selm docotor enem andagnw yazere fire kolati andi ande eyabeta yamegnal lmndnw chanikognal

  • @bayezeynu4116
    @bayezeynu4116 4 месяца назад

    D/c ስልክ ቁጥርህን አሰቀምጥልኝ የማወራህ አለ❤

  • @hshsiwhwy8064
    @hshsiwhwy8064 4 месяца назад

    ዶክተር የጨብጥ በሽታ በሽንት እና በደም ምርመራ ማወቅ ይቻላል ስሸና ያቃጥለኛል

  • @Henokhenok-sc2qc
    @Henokhenok-sc2qc 5 месяцев назад

    please show us how to calculate for retrospective cohort

  • @hayatAli-cl9lt
    @hayatAli-cl9lt 5 месяцев назад

    ፔረድ ከጨረሰኩ ቡሀላ ቀጭን ፈሳሺ ጋር ደም አየሁ ምንድን ነው ደክተር

  • @HaregewoinGetnet-vo4se
    @HaregewoinGetnet-vo4se 5 месяцев назад

    ስለ varicocele ሙረጃ ካለህ🙏

  • @DawitGthewa
    @DawitGthewa 5 месяцев назад

    ገና 15አመቴነው ቀንበቀን እጨመረነው ምንላድርግ

  • @user-gy9yl5cm9c
    @user-gy9yl5cm9c 5 месяцев назад

    ከነገከኝ ምልክቶች በእኔ ላይ አለ ግን የት ነው ማግናቹህ? እባክህ

  • @user-km3vo9zj9h
    @user-km3vo9zj9h 6 месяцев назад

    What we consider to get power or prevalence from related research when one example developing and developed country done research

  • @user-km3vo9zj9h
    @user-km3vo9zj9h 6 месяцев назад

    thanks

  • @user-gc2hz5fn4o
    @user-gc2hz5fn4o 6 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር ኣሞኝ ነበር የቆለጥ ፍሬ ኣንዱ ፍሬ እንደ መወፈረ ብሎ የሺንት ትቦዬጋ ይጠቀጥቀኛል

  • @user-xe6mt8cz6t
    @user-xe6mt8cz6t 7 месяцев назад

    ባልከው ነገረ. ክኒን ወይም መዳኒቱን በፎቶአሣየኝ እኔመውጣትአልችልም ያለሁበት ለማስገዛትነው በአላህ ተባበረኝ

  • @mesimesi-ih5gt
    @mesimesi-ih5gt 7 месяцев назад

    ወንድሜ በብልት ላይ የሚወጡ ነጠብጣብ መግል ያላቸው በምን መንገድ ሊድን ይችላል

    • @mesiadma8037
      @mesiadma8037 7 месяцев назад

      please i need the answer for this question

  • @user-tk2ey9iu3r
    @user-tk2ey9iu3r 7 месяцев назад

    ያረገዘች ሴት ፈሳሽ ይንራታል?

  • @JohnAmina
    @JohnAmina 7 месяцев назад

    Salam.dr.digil.setochi.layi.hikasatali.woye.

  • @zinetmohammed-mf8fq
    @zinetmohammed-mf8fq 7 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ብዙ ጊዜ ይሄ በሽታ ይከሰታል ብዙም እህቶቻችን ግራ አጋብቷቸው ነበር መፍትሄውን ዛሬ ላይ መፍትሄ አግኝተዋል ቀጥሉበት

    • @zinetmohammed-mf8fq
      @zinetmohammed-mf8fq 7 месяцев назад

      በግል ማግኘች እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን እንወዳለን

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q 7 месяцев назад

    selam Dr ena ahun yefekshin medhenit setugni keziya nechi wefram fesashi ena shita alewu beziya lay betam new mibelagni lefekshin yetesetewut medehenit newu yihen gud yametabgni hekim bet enqn lemehed frahut setyoyen lemenger yalehut besdet ebakih Docter meftehewun nigergni

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q 7 месяцев назад

    selam Dr ena ahun yefekshin medhenit setugni keziya nechi wefram fesashi ena shita alewu beziya lay betam new mibelagni lefekshin yetesetewut medehenit newu yihen gud yametabgni hekim bet enqn lemehed frahut setyoyen lemenger yalehut besdet ebakih Docter meftehewun nigergni

  • @Beingagoodnurse-rp6sj
    @Beingagoodnurse-rp6sj 8 месяцев назад

    okay its good concept go head can you show with un matched case control study .

  • @ersetelove4473
    @ersetelove4473 8 месяцев назад

    Kigenignwenit bihwala yemimeta shita yalew fesash medihanitw mindenw,pleas can you help me

  • @fjfuf5189
    @fjfuf5189 8 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እባክህ መልስልኝ ከማህፀኔ ነጭ ፈሳሽ ይወጣል አንዳንዴ ቀጭን ይሆናል አንዳዴ ደግሞ ወፍራም አይብ መሳይ ይወጣል ሽታም አለ ምንድነው መፍተሄው😢

    • @fjfuf5189
      @fjfuf5189 8 месяцев назад

      በግንኙነት ጊዜም መጥፎ ሽታ አለው ዶክተር ፕሊስ መልስልኝ😢

  • @user-ux9eb7iy2u
    @user-ux9eb7iy2u 8 месяцев назад

    ኧረ ተዉ እንዲህ አይነት ኢትዮጵያ የለም ምሥሉ ይደብራል የተማረክ አይደለህ

  • @YedlFre-bf8se
    @YedlFre-bf8se 8 месяцев назад

    Ebakih lagegnih felgalew slkhn Weymouth adrashahn

  • @user-kf4ov1jg9o
    @user-kf4ov1jg9o 9 месяцев назад

  • @mesfinsalile
    @mesfinsalile 9 месяцев назад

    ትቢ (m.tuberzulosis

  • @user-iw2tt3nu9g
    @user-iw2tt3nu9g 9 месяцев назад

    thank you so much

  • @GetahunGebre-di9sg
    @GetahunGebre-di9sg 9 месяцев назад

    የቆለጥ የዘር ፍሬ መቀጨጭ መብቴ ካለ

  • @ethiopiaethiopia7686
    @ethiopiaethiopia7686 9 месяцев назад

    ጥያቄ አለኝ ዶክተር

  • @user-vj6gd6pl9g
    @user-vj6gd6pl9g 10 месяцев назад

    Ina.madaniti.mindaw