ቤተ መንግስትም ጭብጨባም ያልፋል የመምህር ዮናስ ዘውዴ አስገራሚ ንግግር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 149

  • @ሠላሜ-ዠ4ቀ
    @ሠላሜ-ዠ4ቀ 3 года назад +8

    አቤት አተልጂ ፈጣሪ አተን የወለደች እናት ትባረክ የኔ ውዲ ሀባሻ እዲሜህ ሺ ይሁን ክፉ ነገር ይጠብቅህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍አዋቄ ነህ ከምለው በላይ ፈጣሪ ምን አለ እዳተ አይነት በዛ ብሎ ቢፈጠርልን እዳብይ አይነት እደ ናተ አይነት ቢፈጠር ኑሮ አገራችን እደዝህ አኮንም ነበር

  • @Selamyibiza
    @Selamyibiza Год назад +10

    እኛ ያስቸገረን አፍና ልብ አለመገናኘታቸው ነው ይህ ሰው ንግግሩ በጣም መልካም ነው ነገር ግን የጠቅላዩ አማካሪ ነበር ጠቅላዩም እንደዚህ ነው የሸወደን

    • @me_212
      @me_212 3 месяца назад

      እሱ በዝህ እድሜው የጠቅላዩ አማካሪ ከሆነ... ከመተቸተዎ በፊት...እርሶው በድሜዎ ምን አድርገዋል.?

  • @JoshuaAdem-ed7vn
    @JoshuaAdem-ed7vn 5 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ

  • @Mulumulu-d7n
    @Mulumulu-d7n 11 месяцев назад +2

    ድንቅ አስተምሮ ነው የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 4 года назад +5

    እግዝአብሕር ይጠብቅህ ይህንን ትልቅ እውቀትህን ብቃትህን አብዝቶ ይሰጥህ

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 7 месяцев назад +1

    ዮናስ ዘውዴ፣ ፍልስፍናን በዘዴ። ከዚህ ከፍታ በላይ እድግ በልልኝ።

  • @kebedeabera6015
    @kebedeabera6015 11 месяцев назад +4

    እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም አስተማሪ ንግግር ነው ልብ ያለው ልብ ይበልል

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 11 месяцев назад +1

    ይህን ልጅ እንደባህል አባባል ከዓይን ያውጣህ አልኩኝ ፤ብዙብታ ንግግሩን ስምቻለሁ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️

  • @amenabiy232
    @amenabiy232 5 лет назад +11

    ምህር ዮናስ እግዚያብሔር እንዳንተ ያሉትን ብሩህ ወጣቶች ለ ኢትዮጵያ ስለምታስፈልጓት ያብዛቹ(ያብዛህ ተባረክ

  • @yamalyamal6691
    @yamalyamal6691 3 года назад +3

    የጠቢብ ባለቤት እውቀትን ያብዛልህ! የማትሰለች አዋቂ ነህ።
    "አንዳንድ ድንጋዮች ስላሉ ነው ወንዝ የሚጮኽው " ስትል የታየው ሰውዬ ግን በር ላይ አልጠበቀኽም/ 4:30-5:02 😄

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 11 месяцев назад

    WAW..Tbarekelegne. I am happy we still have someone thank God long live To Ethiopia.

  • @gracesibani8858
    @gracesibani8858 3 года назад +3

    I really love this speech God bless you yoni.

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 11 месяцев назад +5

    አይገባቸዉም እንጂ ትልቅ ትምህርት ነዉ ጌታ ይባርክህ

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 11 месяцев назад +3

    የምወደው የማከብረው ወጣት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew Год назад +4

    እውቀትህን ያስፋልህ እድሜ ጤና ይስጥል ስወድህ

  • @seyfedehine6388
    @seyfedehine6388 11 месяцев назад +1

    ድንቅ ትምህርት ነው

  • @dr.alemuferede9031
    @dr.alemuferede9031 11 месяцев назад +1

    What an amaziong speech u made & Truth u mentioned. U're Really an amazing & genuine,son of Mother ETHIOPIA,the bigger picture.Keep it up & God bless &protect u.It's inevitable that this too will pass away !!!

  • @mimisentayo3264
    @mimisentayo3264 3 года назад +4

    በጣም በትክክል እግዚአብሔር ይባረክክ

  • @mekuriaemiru4279
    @mekuriaemiru4279 3 года назад +2

    This man I really appreciate him.
    Geta yibarkih

  • @degenetsige6700
    @degenetsige6700 11 месяцев назад +4

    ቃለሕይወት ያሠማልን!

  • @DanielSolomon-ir3rg
    @DanielSolomon-ir3rg 11 месяцев назад

    መጨረሻ መቃብሩ ጋር የተፃፈው ግን “ ይሄ ግን አያልፍም” ቢሆንስ ። እኔ ግን አንተን ማረሜ ሳይሆን ፣ እሱን ጠብቄ ስለነበረ ነበረና የሳትሁት የት ጋር እንደሆነ ነበር።
    በጣም በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ።
    ተባረክ❤🎉

    • @rahelabebe4355
      @rahelabebe4355 11 месяцев назад

      የማያልፈው ዘለአለማዊው የነበረውም ያለውም የሚኖረውም ሀያሉ አምላክ እግዚአብሄር ብቻ ነው

  • @mlsuniej1274
    @mlsuniej1274 11 месяцев назад +1

    Thank you, for telling the truth so elequently,.

  • @ZerihunAbera-l4u
    @ZerihunAbera-l4u 10 месяцев назад +1

    be blessed,yony

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 года назад +4

    Made me smile. Thank you.
    Peace and prosperity to ETHIOPIA

  • @thehaytesfay9616
    @thehaytesfay9616 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @mekonenedesta1
    @mekonenedesta1 Год назад +2

    የገበረው አሪፍ ነው መድረኩን የሚመራው የረንጓዴ ብጫ ቀይ በንድራ ጠላት ነው ነጠላውን አስተካክል ዘቀዘከው

  • @eleninegash310
    @eleninegash310 5 лет назад +4

    God Bless you !!!!!!!!

  • @ZanabuKaze
    @ZanabuKaze 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነዉ አዎ ያልፋሉ

  • @WelCom-e4c
    @WelCom-e4c 11 месяцев назад

    እደነዚህ ያሉ የኤትዮጵያን ምሁሮች እያሉ ድጋወች ቤተመንግት ገብተዉ በድጋይ ጨረሱን

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 4 года назад +1

    በእውነት ነው እምለው እኔ ባዳምጠው ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ፈላሰፋ እባክህ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ለመሆን ለወደፊቱ መርጠንሀል
    የሚደንቅ ብቃት እውቀት ታድለሀል እርዴት ታዲያ ኢትዮጵያ ትልቅ አትሆንም እንዳንተ አይነት ትልቅ ፈላሰፋ ታቅፋ

    • @Selamyibiza
      @Selamyibiza Год назад +2

      አታሽቃብጥ ያወራ ሁሉ ይመራል ያለህ ማነው ተረቱንማ አሁንስ መችፍ አጣነው የያዘውን ስልጣን ተጠቅሞ ህዝብ ፍ
      የሚጠቅም ይስራ እና ያሳይ የጠቅላየ አማካሪ ነበር ምንአማከረው

  • @tirushbekele7931
    @tirushbekele7931 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አብዘቶ ይባርክህ 🙏

  • @gdgbdbs8718
    @gdgbdbs8718 5 лет назад +3

    ትክክል የኔ ጀግና

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 4 года назад

    Gerum new!!! Kedengaye mehal anten yemesele work/goldem yefetral 💚💛❤ you are brilliant!!!

  • @jesusineedyoueverymoment6491
    @jesusineedyoueverymoment6491 3 года назад

    Bewnet Le Egizabhrhim le Ethiopia mawirat malet endeza new👂👂👏👏

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 Год назад +6

    የማያልፍ ቃል ብቻ ነው ሁሉም ያልፋል። ሀዘናችንም ያልፋል።

  • @getachewasefa8500
    @getachewasefa8500 11 месяцев назад

    Wawwwww thank you 😮🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯

  • @FantahunAle
    @FantahunAle 11 месяцев назад

    ወይ አንደበቱ ርእቱ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 2 года назад +1

    ምርጥ ሰው መነጋገሪያው ላይ የለበሰው የበሐል ልብስ የኢትዬጵያን ባንዲራን ገልብጦታል አዘጋጆች ሌላ ግዜ ጥንቃቄ ይደረግ

    • @Selamyibiza
      @Selamyibiza Год назад

      እሱራሱ አፉ እና ተግባሩ ግልብጥ ነው

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 года назад +5

    አንተን አለማድናቅ አይችልም 🙏🙏😘

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 4 года назад +2

    Wow that is powerful

  • @gashehungirma5407
    @gashehungirma5407 4 года назад +1

    nice! Yone i really admire u.

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 11 месяцев назад +2

    አንዳንድ ተመልካቾች ተናደዉ የሚያዪህ ይመስላሉ ወይም አማርኛህ እንደ physics ከብዷቸዋል

  • @fikruabera9803
    @fikruabera9803 11 месяцев назад

    ዮኒ እድናቂህ ነኝ

  • @abrahamsintayehu2844
    @abrahamsintayehu2844 4 месяца назад

    በቅድሚያ መምህር ዮናስ ላቀረብከው ሃሳብ ክብር ይስጥልን። ቀጥሎ ግን 😭😭😭 አሁን ላይ በሃገራችን እየተደረገ ያለው ታሪክ ብቻውን ታሪክ ሆኖ የሚያልፍ ሳይሆን፣ ሁሉንም ባለታሪኮች ታሪክ አድርጎ የሚያሳልፍ ሁላችንም ከመኖር ወደ አለመኖር ቀይሮ የሚያሳልፍ ነው። የሰውዬውን ታሪክ እንደሰማነው ትክክለኛ ቅደም ተከተሉን የጠበቀ ህልፈት ያለው ነው። ያሁኑ ግን.....ትንሽ ትልቁ፣ ሙህራን መሃይሙ፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ሁሉም እርስ በእርሱ ተናክሶ ወደ መሬትነት ሲቀየር😭😭😭 "ሁሉም ያልፋል" የሚለው ርዕስ "ሁላችንም ተያይዘን እናልቃለን እናልፋለን" በሚል ነው መሻሻል ያለበት። ምክንያቱም ኢትዮጵያዊያንን የጫነችው ግዙፍ መርከብ ቤርሙዳ ውስጥ ልትሰጥም ትንሽ እርምጃዎች ብቻ ቀርተዋልና🙏🙏🙏

  • @MelakuSetegn
    @MelakuSetegn 10 месяцев назад

    መሪዎቻችንእባካችሁ ህዝብን በማስተዋል ምሩ የእዉነት አገልግሉ በእናንተና በዘራችሁ የመከራ መዓት እንዳይመጣባችሁ

  • @asterbelay3218
    @asterbelay3218 4 года назад +1

    Wowwwww getaa yabbarakiii

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 5 лет назад +1

    Blessed your heart

  • @etetulegesse1555
    @etetulegesse1555 Год назад +1

    Ewnet new hulum yalfal
    Eskiyalf gen yalefal

  • @mekubekele7144
    @mekubekele7144 4 года назад +1

    a philosopher to the mangers gangers right on✌️✌️✌️✌️

  • @ሙሉሸዋ
    @ሙሉሸዋ 11 месяцев назад +1

    አላዋቂዎች እውቀትን ሲሰብኩ
    ማነው ቤተ መንግስት የሚጨበጭበው

  • @MohamadIbrahim-yd2iv
    @MohamadIbrahim-yd2iv 11 месяцев назад

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء الخير يا قلبي انتي والله العظيم اني احبك في الله ثم عليك يا قلبي انتي والله العظيم اني احبك في الله ثم عليك يا

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 11 месяцев назад

    100% እውነት ነው ህዝቡን መከራውን ያበሉት ድጋዮች በዝተው ነው

  • @MuhammadAliyi-l1i
    @MuhammadAliyi-l1i 11 месяцев назад

    Hanbassaa❤❤❤❤❤

  • @tilahunerduno8740
    @tilahunerduno8740 Год назад +1

    ይህ ሁሉ ህዝብ እያየ ሰንደቅ ዓለማችን ተዘቅዝቆ እያዩ እንዴት ዝም ብሎ ይቀመጣል?

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 11 месяцев назад

    The poll. The fathers used to say,, " kehabtam teweldo , deha mehon yishalale, kedeha teweldo haptam kemehon " due to that they cannot understand and make the limit to it !!!, Unity the source of Strength!!!

  • @asiintelaashewaa8834
    @asiintelaashewaa8834 4 года назад

    Aboo betam arif filsifinaa nw des elal

  • @fitbrfilwha7171
    @fitbrfilwha7171 11 месяцев назад

    እነኝህ የአብይ አደንዛዘዦች ናቸው።

  • @tiruyetru
    @tiruyetru 11 месяцев назад +2

    አፌ ይቆረጥ ወንድሜ

  • @ermiking7535
    @ermiking7535 11 месяцев назад

    በጣም፡የማግረም፡ታረከ፡ግን ፡በወሰጡ፡ቡዘ፡ተምእረት፡አለው።

  • @tilahungeatachwu7494
    @tilahungeatachwu7494 3 года назад

    Amazing wawu

  • @mahletamdemariam682
    @mahletamdemariam682 10 месяцев назад

    👍

  • @زهراءزهراء-و8ن2ب
    @زهراءزهراء-و8ن2ب 5 лет назад +2

    ከጋላ ውጭ ያለ ኢትዮጲያውያን ተባብሮ ባንድላይ አመፅ በመንግሥት ላይ ልክ የወያኔን ካባ እሥኪለብሡ የሠው ልክ የማያውቁትን ልካችንን ለማሣየት ጊዜው አረፈዴም

    • @H2lovetube
      @H2lovetube 4 года назад +2

      አንዱ ድንጋይ አንተ ነህ ስለ ዘር የምታወራ

  • @ברוךברוך-ב8ג
    @ברוךברוך-ב8ג 11 месяцев назад

    v Good

  • @getekinde110
    @getekinde110 9 месяцев назад

    ድንጋይ

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉👍👍👍

  • @getekinde110
    @getekinde110 9 месяцев назад

    ገራሚ ቅኔ ነው።

  • @abyssinabroadcastingcorpor336
    @abyssinabroadcastingcorpor336 11 месяцев назад

    Aznalehu leka denkoro newu this chap

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ejigayehuberhanu1917
    @ejigayehuberhanu1917 11 месяцев назад +1

    ማድነቂያ ቃል አጣሁለት

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 4 года назад +3

    እርግጠኛ ያደጉ ሐገሮች አንተን በዩኑቨርሲቲ ውሰጥ ቢያገኙህ በደሰታ ነው የሚያዳምጡህ
    ምክርያቱም በአመለካከት ደረጃ የመግባባት ሁኔታ ሰለአለ

  • @YinebebTariku
    @YinebebTariku 10 месяцев назад

    ይህን አይነት ፋይዳ የሌለው ተረተረት ዲስኩር ለአብይና ዳንኤል ክስረት ንገራቸው

  • @FadxiyaBertkan
    @FadxiyaBertkan 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskemela3791
    @meskemela3791 11 месяцев назад

    ሕዝብ የሚንጫጫው ሳይበደል እና ሳይጨፈጨፍ ነው የተገፋ የታረደ ሕዝብ ደም ፈሶ ነው

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ

    ይሄን ታሪክ ተመስጨ ነው ያነበብኩት

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i 11 месяцев назад

    እባካቹሕ መነጋገረያው ላይ ያለው ባንድራችንን ምነው ገለበጣችሁት ለሌላ ጊዜ አሥቡበት አሺ

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 11 месяцев назад

    🎉😢🎉😢😢

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 11 месяцев назад

    Ethiopia denk lej alecsh!!!!

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 8 месяцев назад

    እመራለሁ ብሎ ላምታታው በአዲስ አበባ ከተማ የተዋጣለት ፓይለት ነው

  • @leba22
    @leba22 11 месяцев назад

    Yonks melektu mendenew sel abey new men yalfal yehew hezeb eyechefechef

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 4 месяца назад

    Memerate endihe newe yehonebet meri tebeyewoche medertegnoche

  • @YohannesTarekegn
    @YohannesTarekegn 11 месяцев назад

    Yihe wuha min hono new yemichohew bilut "bewustu yalew dingay eyemetaw" alew yemibal ababal eyeseman new yadeginew. Silezuh ante aydelehim yasebkew- you have yo credit where you quoted 😮😮😮

  • @kaffamedia1042
    @kaffamedia1042 4 года назад

    yhem yalifal

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 11 месяцев назад

    ይሄኛው እስኪያልፍ ድረስ ማለፍ የሌለባቸውስ እንዴት ይሁን????

  • @muluk974
    @muluk974 Год назад

    woo desi yelali

  • @tesfayemengestu4313
    @tesfayemengestu4313 11 месяцев назад

    የተባሉና የተሰላቹ የስዎችን ቀመር እንደእራሱ እያስመሰለ ተረት የሚተርክን ሰው እንደበሰለ አዋቂ ሰው ማቅረባችሁና በዚህ ሳቢያ ገንዘብ መሰብሰባችሁ አሳዛኝ ነው:: እሱ ባያፍርበትም እና ንተ ግን ማፈር አለባችሁ::
    "ኩኒስ ሂንዳርባ" የተባለው የአፈታሪክ እባባል ከኦሮሞ ህብረትሰብ የመጥ አፈታሪክ እይደለም

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 8 месяцев назад

    ሞቱን አስምሩልኝ ይህን የሰፈር አውደልዳይ ጨካኝ አረመኔ ሰው በላ

  • @getekinde110
    @getekinde110 9 месяцев назад

    ሁሉም ያልፋል

  • @mahariayenow4138
    @mahariayenow4138 11 месяцев назад

    Pp please lessen this young man educational speech

  • @ንግስተሳባ-ከ1ወ
    @ንግስተሳባ-ከ1ወ 5 лет назад

    Memher

  • @abebe7532
    @abebe7532 11 месяцев назад

    Gudeheeeeee ‼️🥹

  • @demsislemaa
    @demsislemaa 11 месяцев назад

    Dhugaadha kunis ni darba!

  • @tesfamichaeltesfazgie2552
    @tesfamichaeltesfazgie2552 Год назад

    ተረተረት ተረተረት ነው ነው / ታሪክና ተረተረት የሠውን ሕይወት ?

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 11 месяцев назад

    ዲጋዩም የአተ ጠቅላይ ሚኒስቴርሕ ነዉ

  • @EndaleAkenda-tc5wt
    @EndaleAkenda-tc5wt 11 месяцев назад +3

    ያንተን አይምሮ ልንጠቀም ግድ ይለናል

  • @samsonmengistu8858
    @samsonmengistu8858 10 месяцев назад

    Bandira zekizakiwochu

  • @tigisttesfaye8693
    @tigisttesfaye8693 11 месяцев назад

    Des sil.

  • @ShimelisWorku-l7u
    @ShimelisWorku-l7u 11 месяцев назад

    እነዚህ ያመሰገኑህ ሁሉ ያንተ ተከታዮች ናቸውአተን የማይከተሉ ደግሞ እንደሚከፋቸው አታውቅምን የምትወጣ የምትወርደውም ለምትደግፈው ባለስልጣን ነው እሱን የማይደግፋ ሌሎች እንዳሉ አታውቅምን ቀንስ እንደሚያልፍፍ አልተረዳህምን ሽማግሌ ጠፋ የምንለውና እርቁም ዳኝነቱም ለሚፈልገው አጣሞ ስሚወስን ነው አንተም አንዱን እንደውሃ ፈሳሽ አንዱን አጯጯሂ ድንጋይ ትላለህ ይህም ያልፋል

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 11 месяцев назад

    Yebse

  • @wududemsie1700
    @wududemsie1700 11 месяцев назад

    Kunis Niderba

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 11 месяцев назад

    🫴🎤🫵👍🫡