የእማማ ቤት ክፍል 32 YeEmama Bet Ethiopian comedy 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 403

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 лет назад +49

    ባለ ሱቁ ልጅ ስወድህ በርታ ወንድሜ እና ድራማው ደግሞ አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ሐገረ ኢትዮጵያ በክፉ ያየሽ አይኑ ይትፋ

  • @samrihussen3769
    @samrihussen3769 5 лет назад +50

    ውይ ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ እንደኔ የእማማን ቤት የምቶዱ 😍😍😍😍😘😘😘😻😻😻 👍👍👍👍

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 лет назад +148

    ምርጥና ድንቅዬ ኮመንተሮች እንደዉ የረመዳን ስራ ያልበገረን እስኪ ሞራል ለራሳችን 👍👈💝

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +34

    ማነው እንደኔ የማማ ቤት ሲያይ የናቱ ጎዳ ትዝ የሚለው እንዲውም ቄውን ጎዳ ጎድጎዳውን 🤗👍❤💓አቤት እኔ ስዎዳቸው አብሶ ፊት አውራሪን ስዎዳቸው

  • @የበረሀዋአበባ
    @የበረሀዋአበባ 5 лет назад +59

    *ከ8 አመት የስደት ኑሮ በኋላ ውድ ሀገሬ ልገባ 1 ወር ከ15 ቀን ቀረኝ በሰላም ግቢ በሉኝ*
    በስደት ምትኖሩ ውዶቼ እናንተም ለእናት ሀገራቹ ያብቃቹ

    • @saradany5365
      @saradany5365 5 лет назад +1

      Amen amen amen enkuan geta eyesus beselam yasgebashi konjo

    • @MarMar-qf6tq
      @MarMar-qf6tq 5 лет назад +1

      Beselam gebe yene ehet

    • @seadiahussen3272
      @seadiahussen3272 5 лет назад +1

      በሰላምግቢ ውዴ እኔም እዳችው እገባለሁ ኢሻአላህ

    • @osamaomar2615
      @osamaomar2615 5 лет назад +1

      Ba salme gibi mar

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 5 лет назад +1

      #እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ።

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 5 лет назад +27

    እንደኔ ዘረኝነት እግር እግር ያለው ማነው አረብ አገር ያላቹ እህት ወንድሞቼ ጓዶኞቼ ሮሞዳን አይዟቹ ለኡል እግዚአብሄር ከናንተ ይሁን በርቱ ሸቅሉ #Never give up💪💪

    • @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
      @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 5 лет назад +2

      አሜን የሀገሬ ልጂ

    • @habeshalove4349
      @habeshalove4349 5 лет назад

      @@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ አሜን አሜን አሜን

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 5 лет назад +1

      Robel Nguse እሺ እንሸቅላለን ወንድማችን እናመሰግናለን

    • @habeshalove4349
      @habeshalove4349 5 лет назад +1

      @@adisshambel7510 ጀግና በርቺ

    • @عليعلي-ذ1ل7ص
      @عليعلي-ذ1ل7ص 5 лет назад

      ረመዳን 2ቀን ሲቀረው አገሬ ገብቸ ባአልን እናቴጋር ላሣልፍ ነው ኢሻአላህ ባላህ ፍቃድ በ7 አመቴ ያገሬንመሬት ልረግጥነው

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    እቃ ማጠብ የመረረው ሀገሩ የናፍቀው አለ በላይክ አጫውቱኝ
    የእማማ ቤት ውስጤ ነው

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 5 лет назад +4

    ይህች ናት ሃገሬ ምንም ያልተጋነነችዉ ኢትዮጵያን በሃብታም በድሃ ያለዉ ልዩነት የምታሳይ ምርጥ ሃቀኛ ድራማ የእማማ ቤት! እናመሰግናለን!

  • @samiso7596
    @samiso7596 5 лет назад +5

    😂😂😂😂 የእማማ ቤት ቅኔ መዝረፍ ጀመራቹ 🤣🤣🤣

  • @hayathayat8448
    @hayathayat8448 5 лет назад +93

    እደኔን ከድርን የምወድ ከለ ለይክ ግጩኝ በነተቹ

    • @Fahad-cn4gw
      @Fahad-cn4gw 5 лет назад +1

      ይሄው እሱ ብቻ ነው እሚያስቀኝ በጣምምምምም💜💜

    • @mart8073
      @mart8073 5 лет назад +1

      ከድር ደሰ ይለኛል አወራሩ

    • @khadijadadaye620
      @khadijadadaye620 5 лет назад +1

      አራ ☝አድራሻ ዬምታዉቁት ።

    • @mart8073
      @mart8073 5 лет назад +1

      @@khadijadadaye620 ጉራጌ ነው

    • @khadijadadaye620
      @khadijadadaye620 5 лет назад +1

      @@mart8073 አመሠግናለሁ እህቴ አሁን ፍለገ ሊውጣ

  • @አሐ
    @አሐ 5 лет назад

    እንዴት እንደምወዳችሁ የእማማ ቤትን ተከታታይ ድራማ ደራሲ ተዋንያኖች ሙዚቃው ሰፈሩ ምኑ ቀረ ልበል በጣም በጣም የተዋጣለት ደስስስስስ የሚያሰኝ የአብዛኛውን የኢትዮጵያ ህዝብ የኑሮን ሁኔታ እና ተግባሩን የሚያሳይ ለረሳው የሚያስታውስ በርቱቱቱቱ።

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 лет назад +27

    የእማማ ቤትን የምትወዱ ላይክ
    እማማን እዴኔ የምትወዱ 👍👍👍

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 5 лет назад +1

    Kkkk አሽሙሩ ገብቶናል እናመሰግናለን የማማ ቤቶች።

  • @emaewedshalew2397
    @emaewedshalew2397 5 лет назад +1

    Muslimu karakter betam newu dess yemtlewu ketlbet ❤

  • @henaman8690
    @henaman8690 5 лет назад +10

    አስኪ እደኔ እራሳቹን የመውዱ በላይክ አሳየኝ ትሉና የናት ፍቅር አንደኔ የለበት አስኪ እናት ለዘላለም ትኑር እማ

  • @fatatube636
    @fatatube636 5 лет назад +1

    ወላሂ በጣም አስተማሪ ነው ሁሉ ነገራችሁ ይመቸኛል ተከታታያችሁ ነኝ ይመቻችሁ ቀጥሉመት በዛውም አገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @ሀዩየመርሳዋ-ደ1ዀ
    @ሀዩየመርሳዋ-ደ1ዀ 5 лет назад +42

    በፈጠራቹህ ላገባ ነው ልታጭ ነው አገር ልገባ ነው ምናምንቴ እያላቹህ ላይክ ግጩኝ እያላቹህ አትኮምቱ ስለምታዩት ብቻ አስተያየት ስጡ ኡፍፍፍፍፍ ላይክ የገቢ ምንጭ አይሆናቹህም 😏😏😏👈

  • @tigyamryameljet8783
    @tigyamryameljet8783 5 лет назад +11

    ሻሸን ስወዳት እስኪ ሻሸን የሚወድ like ግጩኝ

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 5 лет назад +2

    ወይ ፖለትልካ እንደሹሮ ወጥ በየቤቱ ይጠቀስ ጀመር ግን መልዕክቱ ጥብቅ ነው አሪፍ ስራ ነው

  • @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ
    @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ 5 лет назад +11

    ባለሱቅ ልጅ ሲመች የድራማው ድምቀት ነው

  • @ጋልቅዱስሚካኤልእ
    @ጋልቅዱስሚካኤልእ 5 лет назад +3

    በጣም አስተማሪ ነው የዛሬው ልብ ላለው ሰው የእማማ ቤት ስወዳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ምቀኘዋን እግራ ስር ይጣለው

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 лет назад +1

    የምንወዳችሁ የማማ ቤተሰቦች ነፍሶች አገራችንን ታስታውሱናላችሁ ምናል አገራችን ገብተን እንዲህ ያለ ሰፈር ውስጥ አብረን ለትንሽ ግዜ እንኳን ብንስቅ ዋው የጥንቱ ትዝታ

  • @zaynab9511
    @zaynab9511 5 лет назад +63

    ላይክ ግጩኘ ያአገሬ ልጆች አተር ስሆን

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 лет назад +1

    እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ *ጌታቸው አሰፍ * ተያዘ ማነው! ሻሼ *ሜቴኳ* ተያዘች😜😃😂😁😂😁😂😁😂😁

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 лет назад +3

    የነ እማማ ቤት እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ አሁን ጥግረራ አድክሞኛል ነገ አያችሆለሁ

  • @ሀናንአብደላ
    @ሀናንአብደላ 5 лет назад +15

    አደኛ፡ነኝ ላይክ ግጩኝ በማማዬ፡ሞት

  • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
    @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 5 лет назад +2

    ዋው አንደኛ ነኝ የማማን ቤት ስወደው ሀገሬን ያስታውሰኛል

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የዛሬው የማማ ቤት ድራማ ስለ ኢትዮጵያ ነው። ሻሼ ለፍርድ ቀረበች😂 ሚቴክ መሆኗ ነው😃😃😃

  • @seadaabdullah5000
    @seadaabdullah5000 5 лет назад +3

    በአላህ እስቲ አሽሙር አትስሩ እኛ ድራማ ማየት ነዉ የምፈልገዉ ሰዉ እስካሁን በሚቻለዉ አቅም ሠርተዉ ኢትዮጵያ አስቀምጠዋል ለወደፊቱ አላህ ይጠብቀን

  • @hmccelltube758
    @hmccelltube758 5 лет назад +3

    Wey yekedr suk miyaqatlut meslogn 😧 ay kedr ymeche hulachum arif nachu😁😍

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 5 лет назад +15

    እንኳን ደህና መጣችሁ የእማማ ቤት እሚመስል ፍቅር ይስጠን ❤

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 лет назад +2

    የእማማ ቤት ውሥጤ ናቸው በርቱልን

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 5 лет назад +5

    ባለሱቁን ስትመታው በሳቅቅቅቅ አይ ሻሼ ይመችሽ

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 лет назад +5

    *አስተማሪ ነው ግን ለገባው እየገባቸው ደሞ ልባቸው በክፋት ጭንቅላታቸው በሰይጣን አደንዝዘውታል*

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 5 лет назад +1

    ስወዳቹሁ የማማ ቤት እምታስተላልፉት ያስተምራ ለኢቶዮጵያ ሰላም እና ፍቅር ይስጠን እግዛአብሔር በስደት እምንኖር ላገራችን ያብቃን

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад

    ከድርየ የኔ ውድ😊😁
    💚💛❤ ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር=❤

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 5 лет назад

    የኔነት መገለጫ የእማማ ቤት ድራማ ያልተበረዘ ያልተከለሰ ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ኑሮ የሚወክል ምርጥ ድራማ

  • @etagegnetagegn9267
    @etagegnetagegn9267 5 лет назад

    ውይይ ቶኩቾው 12 ቶች አባት ዛሬ ልጆችህን ይዘህ ብቅ ብለኸል አሳቃችሁኝ አባትና ልጆች ሽልጥ በል ቦረቦር እራስ ክክክክ

  • @hanankuruqeberarayagarolej2408
    @hanankuruqeberarayagarolej2408 5 лет назад +6

    ወይ ቅኔ እእእህ ወደ አክሽን ሲገባ እኔን አያርገኝ ይሄ ፖለቲካቹ ዋጋ ያስከፍላል

  • @kadejahasdf2494
    @kadejahasdf2494 5 лет назад +8

    ኤጭ አሁንስ አስጠላኝ ወሬው ሁሉ ፖለቲካ ሆነ እፍፍፍ የት ሄጄ ልተንፍስ ድራማውም ፊልሙም ወሬውም ጨዋታውም ፖለቲካ እረ ውይይይ ውዴት እየሄድን ነው

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ

    #ሻሩክ *ግን* *መጥፋት* *እያበዛ* *ነው*
    #ዘመን *ላይ* *ሲሰራ* #ማዙካ *ቤት* *ቀረ* *ወይኔ* #ሻሼ *ከድርን* #አጨወችበት 😂😂😂

  • @ethiolove1202
    @ethiolove1202 5 лет назад +20

    ፌስቡክ ላይ ፖለቲካ ጠልተን ዩ ቲዩብ ስንመጣ ብሶበታል 😏
    ፕሊስ በየድራማው ፖለቲካ አታውሩ ።

  • @mas8087
    @mas8087 5 лет назад

    በጣም ደስ ይላል እንደገባኝ ከውነ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያርጉትን ነገር ነው የስራቹት. ሻሼ ደግሞ. ጀዋርን መስልሽ. በግድ ስልጣን ካልተስጠኝ

  • @ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ

    የምርጥ ምርጥ ድራማ ስወዳቹ ጠክሩ ባፋኮሎ የት አለች አምጡልን ከድሬ እና ሻሼ ውስጤ ናቸው ሲቀጥል ሻሩኬ ዘመን ላይ ስራ በመጀመሩ ደስ ብሎኛል።

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 5 лет назад

    Gebtonal. Thank u.

  • @fasilzarayechlemwneglemnga4259
    @fasilzarayechlemwneglemnga4259 5 лет назад +1

    yemameye batoch enkuone dena metachu❤❤❤👈👈👈

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 5 лет назад

    ትልቅ ትምህርት ያለው ነው ለሚገባው በ20 ብር ዱለት ለሚገዛ ትውልድ ለወያኔ ሀገሩን ለማጥፋት ለሚሯሯጥ!!!! እምዬ ኢትዮጵያ ክፉሽን አልስማ እናቴ🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤ የእማማ ቤት ግን ያለው ጠላ እውነተኛ ነውን😏😏😏😏???? ከሆነ እኔንም አሳትፉኝ ጠላ ውስጤ ስለሆነ 😋😋😋😋😋

  • @ኢክሩወሎየዋየእናቴልጅ

    ሙሥሊም ሁናችሁ የምትሠሩት ተጠንቀቁ አትቀልዱ በእምነታችን እሥልምና መቀለጃአይደለም

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 5 лет назад +1

    ወይኔ ሀገሬ በነጭ ቅጥረኛ ባንዳና ጠባብ ታመሰች እኮ ኸረ ይሄ ህዝብ መቼ ነው የሚነቃው❓❗ 😭😭😭

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 лет назад

    ቶክቻው እና ጋሽ ባሻ እና ባለሱቁን ልጅ ሳያቸው እንዲው ነው የሚያስቁኝ የምር ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @haha-jm8ul
    @haha-jm8ul 5 лет назад +15

    ስባተኛ ነኝ የሮመዳን ስራ ይዞኝ እንጅ አንደኛ ነበርኩ

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 5 лет назад

    *እናመሠግናለን ጎበዞች*

  • @መልካምነትበኪሎአይለካም

    ክክክክክክክክ አይ ቶክቻው ከነ ፀጉርህ ጭምር ነው የምታስቀኝ ከልጆቹ ጋ ሆኖ ኧረ በሳቅ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 лет назад +12

    እደኔ የማማቤት ጠላ የናፈቀው ላይክ ግጩኚ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    የእማማ ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @wubeteneshimaryamwubetenes8379
    @wubeteneshimaryamwubetenes8379 5 лет назад

    Kedirye yene konjo wuste eko nehi.....betam adnakihi negn......selamachihu ybza abo

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 5 лет назад

    የእማማ ቤት እንኳን ደና መጣችሁ ሀገሬ ትዝ ይለኛል ይህን ድራማ ሳይ

  • @Tube-xl4uz
    @Tube-xl4uz 5 лет назад

    ቆንጆ ትምህርት ያዘለ አስቂኝ ድራማ ነው (poletica)

  • @bezuyalove7338
    @bezuyalove7338 5 лет назад

    በጠም ምርጥ ነው ወድጀለሁ እናማስግናለን ቀጥሉበት

  • @mesimak9170
    @mesimak9170 5 лет назад

    Betam betam temrit yaliw mert derama new yemr dersiwn betam betam adenakew negn gata hizebu begebaw kezi enkan memar yechelalu gin men yadergal ayesmume beyansi memrat beyakitn besrat enmera ere gin tewe semu

  • @ኡምሪሀናመሬምነኝ
    @ኡምሪሀናመሬምነኝ 4 года назад

    ሻሼ አሳዘነችኝ አገቷን ደፍታ ሄደች😂😂😂

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 5 лет назад +2

    ነውጠኛዋን ሻሼ ኦነግ አደረጋችኋት😂 ድራማው ሁሉ ቅኔ ዘራፊ ሆነ እኮ😂

  • @hiwetyakeriwalijhiwe3570
    @hiwetyakeriwalijhiwe3570 5 лет назад

    Enkuen badena metachuwe enamasagenaline betamm gin degmo batakoyati malikami nw ❤❤❤😍😍

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት

    ክክክክክክክ የዛሬው ጫን ያለ ነው ጆሮ ያለው ይስማ

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 5 лет назад

    ጥሩና አሰተማሪ ድራማ ነው ሰወዳችሁ እኮ

  • @SamsungPrime-cg1rk
    @SamsungPrime-cg1rk 5 лет назад

    የማማ ቤት እኮን በሰላም መጣችሁ ውስጤናችሁ

  • @aa6750
    @aa6750 5 лет назад

    የእማማ ቤት ስወዳችሁ ሚጡዬ ቆንጆነሽ እማምላክ ትጠብቅሽ

  • @tameryamer878
    @tameryamer878 5 лет назад

    Kkkkk አፄ በጉልበቱ አይ ከድር

  • @ሰናይትጎንደሪዋየእናቷናፋ

    እንደው ጓድኞቼ የሮመዳን ስራ የመረረው በተለይ እቃ ማጠብ እፍፍፍፍ የማማቤት እናመሠግናለን

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 5 лет назад +1

    ነገሩልን የሚሰማ የለም እንጂ የባለተራ ፖለቲከኞች ሀገራችንን ሰው አልባ ሊደርጎት ቆርጠው ተነስተዋል ቸሩ መድሀኒያለም አንተ በጥበብህ ጠብቅልን እንጂ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 5 лет назад +3

    ምንድን ነው ነገሩ? ካለ ፖለቲካ ጥበብ መገለጫ የላትም እንዴ? የእማማ ቤት ሳይሆን የፖለቲካ ቤት ለምን አትሉትም? የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ ደከመኝ። ኧረ ከፖለቲካ እንፋታ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 лет назад +1

    አቤት ስድብ *ማንኪያ*😜😁😂😁😂😁😂😁😃

  • @alemayhufulas7547
    @alemayhufulas7547 5 лет назад

    የሻሩክ አድናቂ ነኝ ይመቸዉ ፣፣፣

  • @wuletawgebaye1787
    @wuletawgebaye1787 5 лет назад

    ሚጡና ፊታዉራሪ ሰወዳችዉ፡፡ የሆነ ቀን ሚጡን መንገድ ላይ አግንቻት ሰላም ሳልላት ፈርቸ ተዉኳት

  • @amartiadane3181
    @amartiadane3181 5 лет назад +1

    Welcome imama bet ❤❤

  • @tube-lh2xw
    @tube-lh2xw 5 лет назад

    ይሄ ባለሱቁ ልጅ ግን ደስ ሲል

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 лет назад

    ተባረኩ መልካም ስራ ነው

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 5 лет назад

    ስወዳችሁ እኮ የኔ መዝናኛዎች ኑሩልን አቦ !!!!!!

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት

    ክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክ የቶኬ ልጂች ደስ ሲሉ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 5 лет назад

    ወይ ጉድ የኢትዬዸያ ኑሮ!!😂😂😂

  • @wennywenny8533
    @wennywenny8533 5 лет назад +1

    Emama mamiya wuddddd ❤❤❤❤

  • @dawitdawit1956
    @dawitdawit1956 5 лет назад

    ከሪም በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @mihretemekaal2764
    @mihretemekaal2764 5 лет назад

    ሚጣየ የኔ ቆንጆ ሥታምሪ

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 2 месяца назад

    ሻሩኬ ሀቢቢ❤❤

  • @hayah4727
    @hayah4727 5 лет назад

    ከድርዬ የኔ ኮልታፋ ስወድህ

  • @seadidubai5356
    @seadidubai5356 5 лет назад

    ከድሬ አወራርህ እደት ደስ እደሚለኝ

  • @montahaomaroamar1239
    @montahaomaroamar1239 5 лет назад

    ክክክክክክክክ አረ ቶክቾ ና ልጆቹ ክክክክክክ

  • @ዜድነኝየኮከብአበዋቀበጥ

    ቶኪቾ የመጬ ነው ምሞደኝ እማየን ስወድህ

  • @haymimariye4323
    @haymimariye4323 5 лет назад

    😄😄 ዘው ዘው እያልክ ዘው እያልክ ፖሊስ አስቸገርክ ዘፈንማ ድሮ ቀረ

  • @ፍቅርያአያቹፍቅርያአያቹ

    ሰላም ውድ የአገሬ ልጅች እንዴናቹልኝ የረመዳን ስራ እንዴት ይዛቹአል እኔማ ልሞትነው የማማቤት እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው እኔ አንደኝ ነኝ

  • @minasmusic9670
    @minasmusic9670 2 года назад

    ቶኪቻው በጣም ነው ምትመቸኝ

  • @fatmahal2656
    @fatmahal2656 5 лет назад

    የዛሬው መልእክት እጂግ በጣም ጥሩ ነው

  • @habimar7961
    @habimar7961 5 лет назад

    በሳቅ ሞትኩ ቶኬ😂😂😂😂

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 лет назад +1

    ሞረሞር ራስ😂😁😃😁😂😁😃

  • @ادوادو-ح6ت
    @ادوادو-ح6ت 5 лет назад

    Kkkk ሻሼ ከድሬ በምን ጥፋቱ ነዉ የጠፈርሺዉ

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 5 лет назад

    ክክክክክክክ የእውነት ዛሬ አሳቃችሁኝ

  • @konjotube9510
    @konjotube9510 5 лет назад

    ጢጢዬ ስወዳት ባርች

  • @yohighness6167
    @yohighness6167 5 лет назад

    Hulum politics mawerat jemere 😂😂😂🤦‍♂️🤷‍♂️

  • @عيشهعيشه-غ6ص
    @عيشهعيشه-غ6ص 5 лет назад +1

    ወይ ቶክቼ ሁሌ እዳሳቅህኝ አይ የልጅ አባት

  • @ethiopiaabysinya9682
    @ethiopiaabysinya9682 5 лет назад +2

    ሰላም ጤናና ፍቅር ከሁሉም በላይ ያድልልኝ ክቡራን የዚህ ቻናል ተከታታዮች!!!🙏የቻናሉ አዲስ ቤተሰባችሁ በመሆኔ ደስ ብሎኛል እኔንም ቤተሰባችሁ ታደርጉኝ ዘንድ እጠይቃችኋለሁ ተወዳጁኝ❤❤❤