ከ 1.2 ሚሊዬን ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ዘመናዊ ቤት የወዳጅነት ፓርክ እና ሸራተን እይታ ያለው/ Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 15

  • @KezeraYazhe
    @KezeraYazhe 8 месяцев назад +2

    አዲስ አበባ ከሁለት አመታት በሁዋላ ቤት ለመግዛት አይደለም አግር ለማቆም አንኮን ቦታ አይኖራትም ።
    ክፍያው ጥሩ ዋጋ ነው ነገር ግን አንድ ሚሊዮን ቅድሜ ክፋያ ካለው ለሰንት አመታት ነው
    የቤቱ ዋጋ ተከፍሎ የሚያልቀው ? በአንድ ግዜ ለሚከፍል ሰው ቅናሽ አላችሁ ?

  • @ቢሊዬነሩ
    @ቢሊዬነሩ 8 месяцев назад +1

    Good job my brother and proud of you, I would rather buy one of these apartments with so many futures than those unattractive interior and expensive houses in Addis thank you again, and I’ll definitely buy one of these apartments for sure 😊

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 8 месяцев назад +2

    ዋጋው አይቀመስም ወዳጄ።ለምን ትንንሽ ካሬ እንደማይሰራ አይገባኝም።መልካም እድል ለገዢወች

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq 8 месяцев назад +1

    What about 1 and 2 bedrooms all price please write the details

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  8 месяцев назад

    ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡ +251937314048 , +251920215266 ይደውሉ ።

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay 8 месяцев назад

    Yemwedshe lij endet neshe esti 1 flat 2nd floor lay gezelegn plz 🙏 yene konjo.kkk
    Betam new dess yemelew programmeshe berche eshi

  • @ReviewInAddis
    @ReviewInAddis 8 месяцев назад +1

    I'm interested on 3 Bed Rooms.
    Can you please arrange a site visit?

  • @Gut2-Cush
    @Gut2-Cush 8 месяцев назад

    Do a market review on condominiums built by Addis Ababa Housing Corporation, please. Recently they have been promoting to sell it as is basis.

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ 8 месяцев назад

    ዋና የወንድና የሴት የሚባል አለ እንዴ? ባልናሚስት ለየብቻ ሊዋኙ ነው?

    • @Real-Estate-consultancy
      @Real-Estate-consultancy 8 месяцев назад +1

      Privacy lemifelgu be emnet mknyat

    • @kala9090
      @kala9090 8 месяцев назад +1

      I think the swimming pool is a common area for all the residents so, it's good for your wife to swim with ladies!!

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 8 месяцев назад +1

    ለምን ዋጋውን ስትናገር ትደባብሳለህ ግልፅ መናገር ጥሩ ነው በካሬ 2500 ዶላር ማለትም 2500*60 =150,000በካሬ (በባንክ ምንዛረሪ) ትንሹን ካሬ 86ብንወስድ 150,000*86=12,900,000 ወደ 13ሚሊዮን ማለት ነው የዚህ 10ፐርሰንት 1,300,000ብር ይሆንና ቀሪው 11,700,00ብር በሁለት ዓመት ወይም በ24ወር ይከፈላል ያማለት በወር ወደ480,000ብር ገደማ ማለት ነው ይሄንን ነው ለዝቅተኛ ማህበረሰብም የሚሆነው የምትለን። ዝቅተኛ hahahhahah😂😂😂

  • @iloveessey
    @iloveessey 8 месяцев назад

    በጣም ውድ ነዉ , newyork city . washington dc ከእናንተ ከምትጠይቁት ዋጋ ይረክሳል እናንተ ዘረፋ ነው የያዛችሁት ማንም የሚገዛችሁ የለም ሌቦች ናችሁ ይህን ደሀ ህዝብ ትዘርፋላችሁ

    • @KezeraYazhe
      @KezeraYazhe 8 месяцев назад

      ያጣ ለማኝ ሀብት ያለውን ሰው አና ባለጌ ደግሞ መልካሙን ሰው ተሳድቦ ይሄዳል በቦታው አይገኝም ።