በስንት ልመና አግብቶኝ ህይወቴን አበላሸው - ከወለድኩ በኋላ ሌላ ሰው ሆነብኝ - | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @melhkmediaofficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅ / melhekcenter
    ✅t.me.com/Melhk...

Комментарии • 40

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial  День назад +8

    9ኛ ዙር ልዩ ስልጠና ጥቅምት 1 ይጀመራል አሁኑኑ ፈጥነው በ 0970704050 / 0988507070 ይመዝገቡ።ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    youtube.com/@MelhkMediaOfficial
    youtube.com/@GabchaTubeOfficial

  • @Abinetteju
    @Abinetteju День назад +7

    አንተን የማዳመጥ ሱሰኛ ሁኛለሁ ዘመንህ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤

  • @csi1023
    @csi1023 День назад +7

    ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ በሰው ግፍ ከመስራትም ከግፈኛም ሰው ይጠብቀን 😢❤❤❤

  • @መዲነኝየጃእፈርእናት

    ከኔ ተማሩ የሚለው ታሪክ በጣም ነው የሚጥመው አንደኛ

  • @mlieteweldegebreal2126
    @mlieteweldegebreal2126 День назад +6

    የኔስ ምን ይባላል 12 አመት ለምኖ አግኝቶኝ ውለጂልኝ ብሎ ተማፅኖ ልክ ስወልድ ነው ጥሎኝ የጠፋው የተወለደች ልጁን እንኳን አላያትም።9 ዓመት ጠፍቶ ቆይቶ አሁን ደሞ ተመልሶ ይቅርታ አርጊልኝ ተፀፀቻለሁ በድያለሁ እያለ ሰላሜን እየነሳኝ ያለው።ሰውን በምንም ተአምር ማወቅ አይቻልም።

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed День назад

      Ykrta argeLat LeLejesh setyi yaLjochen kefetat Le mamuuLaat

    • @kadrakadra3981
      @kadrakadra3981 15 часов назад +1

      12 ኣመት ኣድክመሽው ተበቀለሽ ኣሁን ዞሮ የመጣው ኣዝነሽበት ስላልተሳካለት ነው።እንዲህ ኣይነት ወንዶች ሂወት ያደፈርሳሉ።።

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 День назад +3

    ወንድማ ብዙጊዜ አዝኖ አያገባም ሴት ናት ብዙጊዜ አዝና አግብታ የምትሸወደዉ የሚመስለኝ። ለማንኛዉም ትዳር ዉስጥ እኔ እንደሚመስለኝ ሁለቱምም ባልም ሚስትም ስንፍናቸዉን በፊትለፊት ሲነገራቸዉ አይወዱም ለዛነዉ ጭቅጭቅ የሚመጣዉ። ባልም ማድረግ የነበረበትን ረነገር በተደጋጋሚ ሳያደርገዉ ሲቀር ሚስት ደሞ ማሬ ይሄነገር እስካሁን ለምን አልሆነም ቶሎ ተግብረነዉ ብንጨርስ አይሻልም ስትለዉ እሱ በስንፍናዉ ከሆነ ስራዉን ያንጓተተዉ ስንፍናዉ እንዳይታወቅበት እየጨኸ ይናገራል ወይም ሳያስበዉ ንግግራቸዉ ወደሚያስከፋ ንግግር ይቀየራል ሚስትም ታዝናለች እንደዚአይነት ጉዳዮች ሲደጋገምባት ነገር እየሻከረ ይመጣል። ሚስትም ብዙ የተለያዩ ስንፍና ድክመቶች ሊኖርባት ይችላል ባል ሚስቱ ይሀን እንድታስተካክልለት በየዋህነት በግልፅ ይሄ ነገር ለምን ይሆናል እንዲ ነዉ መሆን ያለበት ካላት እሷም ሰነፍ አለኝ በቃ አይወደኝም ወደማለቱ እና የራሷን ድክመት አይታ ወደማስተካከሉ አትሄድም ይሄ የሰዉ ልጆች ባህሪያቶች ናቸዉ። ትዳር ሲያዝ ደሞ ትዳሩን ደስተኛ የሚያደርጉት ሁለቱም ባልና ሚስቱ መሆን አለበት እንጂ አንደኛዉ አካል ብቻ ደስተኛ እንዲያደርግ አለመጠባበቅ

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 День назад +2

    አይ አይጣል አይፍረድ እያምጣው እንጂ በቶሎ ተጋብተው ብዙ አመት የኖሩ አሉ ደሞ ብዙ አመት ተጨናንተው የተለያዬም አሉ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ፈጣሪ የመቻል አቅም ዮስጥሽ ለልጅሽ ስትዬ ኑሪ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 День назад +2

    እግዚአብሔር ጥሩ መልካም ስው ላይ ይጣል ክፉ መጥፋ ስው ለስው ለእግዚአብሔር አይመችም

  • @helenbeyene1757
    @helenbeyene1757 15 часов назад

    ፀግች በጣም ነው የምከታተልህ ደ/ር ያንስብሀል በየቤታችን የለ ችግር ነው የምትናገረው

  • @AlemTadese-bk8zm
    @AlemTadese-bk8zm 23 часа назад +1

    ለማግባት አልደረስሁም አላለችም 21 ህፃን መሆንሽ ነው 😂😂ትዳር ፈጣሪ ባርኮ ሲስጥ ነው የሚባረከው እንጅ እኛ ስለፈለግን አይደለም እንጅ 21 ልጅነት አይደለም 18 አመት በኋላ ልጅነት የለም አሁንም አረፈደም በተሎ ትፋታ ሁለተኛ ልጅ ሳይመጣ በፊት😢

  • @kingdamekingdame8903
    @kingdamekingdame8903 День назад

    እውነት ነው የምልክ ብዙ የትዳር አማካሪዋችን ሰምቻለሁ እንዳንተ ምክር የቀየረኝ የለም አመሰግናለሁ።

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 День назад

    እናመሰግናለን አቶ ፀጋዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @wendosenteshome2512
    @wendosenteshome2512 23 часа назад +1

    ተምህርትህ በጣም ጠቅሞናል

  • @Tigist22
    @Tigist22 День назад +2

    ወደፊት ከሰው ጋር ለመኖር ፈራሁኝ 😭😭😭 ጌታ ሆይ አትተወኝ🤲😭🤲

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 12 часов назад

    እናመሰግናለን ብዙ ነገር ነው ምማረው ❤❤❤❤

  • @LovelyPeacock-ru1yd
    @LovelyPeacock-ru1yd День назад

    እናመሰግናለንን❤🙏
    የሰዉ ባህር ግን 😢

  • @MebratMesay
    @MebratMesay День назад

    ፀግሽ ምን አለ መሰለህ ሰዎች ወደ ውጭ ስወጡ የለበሱትን ወደ ቤት ስመለሱ ያወልቁታል ልክ እደዛው ፀባያቸውንም ስለዚህ መቻል የተመረጠ ነው ህይወት ተቃራኒ ናት አልጋ በአልጋ ምንም ነገር የለም ሀጣተኛ ነን እና ።

  • @ebiieb7129
    @ebiieb7129 23 часа назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @JamilaAlelege
    @JamilaAlelege День назад +1

    😢ወደፊትእፈራለሁ😢😢

  • @meskeremtamire7266
    @meskeremtamire7266 День назад

    በጣም ትክክል

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 День назад

    Thank u sir for sharing !

  • @ጊዜሚዛንነዉያነሳልይጥላል

    እናመሠግናለን

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 День назад

    አንችን ካገባሁ ህይወቴ በራ አንችን ካገባሁ ዱንያ አስር ሞላችልኝ ብሎኝ ነበር ዛሬ ግን😢😢

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid День назад

    እሽ ጥሩ ምክርነው

  • @abye-bl2oi8cg8s
    @abye-bl2oi8cg8s 6 часов назад

    ኤረ ላይክ ሼር ኣርጉለት ❤❤❤❤❤

  • @YisihakMathewos-w3c
    @YisihakMathewos-w3c День назад

    የኔ ፍቅራኘ ያለች እሩቅ ቦታ ነበር! ግን ላምን እንደሆነ ሁሌም ጭቅጭቅ ይባዛናል. 😢እባክ የሆና ማላ ባላኝ🙏🙏🙏

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  6 часов назад

      የመማከር አገልግሎት ከፈለጉ በ0970704050 ይደውሉ

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid День назад

    አረ እኔጋ ምንም የለም እህቴ

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid День назад

    እግዚአብሔር ይረዳው

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid День назад +1

    ስልጠና አያስፈልገኝም ተናቴ ተምራለሁ

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 День назад +2

      የዉድቀት መጀመሪያ ይኽ ነዉ አስተዋይና ብልህ ሁኚ

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 День назад +1

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged День назад

    Enmsgnallen❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 День назад

    ❤❤❤

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid День назад

    እሽ ጥሩ ምክርነው

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ❤❤❤❤❤

  • @mebratnigussie8438
    @mebratnigussie8438 День назад

    ❤❤❤❤❤❤