ፅንስ እና የደም አይነት|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 8

  • @رابعاندريس
    @رابعاندريس 4 месяца назад +1

    በርቱ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 7 месяцев назад

    ሾተላይ ምንድን ነው ?

  • @yeabsratesfaye1040
    @yeabsratesfaye1040 Год назад

    አብሳላትዬ እኔ የ12 አመት ልጅ አለኝ ግን ሌላ መውለድ ግን አልቻልኩም ፔሬድ የቆመው በ37 አመቴ ነዉ አሁን የ43አመት ሆነኝ ምን ላድርግ መውለድ እፈልጋለሁ

  • @antukeya1086
    @antukeya1086 2 года назад

    የደም አይነት ደሞ ከመቼ ጀምሮ ነው ሚስጥር የሆነው እንደው አላውቅም ማንን ገደለ ወይስ እድሜ መስሏት ነው?

  • @yemehari
    @yemehari 8 месяцев назад

    የደም አይነቴ ቢ ነገቲቭ ነበረ አርግዤ ስመረመር ቢ ነገቲቭ ተባለ ባሌ ቢ ፓዘቲቭ ነው ምን ትመክሩኛላቹህ።አመሰግናለው

  • @አባ
    @አባ 9 месяцев назад +1

    ተባርኩልኝ እኔ አጋጣሚ የደም አይነቴን ለማወቅ ገብቸየ ዶክተሩ ወደፊት ሰታርግጀ ይሄን ቀድመሸ ለዶክተር አሳውቂ ለልጁ ጤንነት ሲባል የደም ግሩፓ የሚባል ኔጌቲፍ ነሸ የባልሸ ታውቆ የሚሰጥሸ መዳኒት አለ ሲለኝ ኤች አቢ መሰሎኝ ሰደነግጥ በጎጎል አሰርዳኝ 😂እደዛም አድርጎ እኔ ግን😢 ልቤ ይመታ ነበር በሀገሬ ሰርች ሳደርግ እናተን ሳይ ገባኝ😢 ተባርኩልኝ ወገኖቸየ 😢😢