ወደ ኢትዮጵያ ላሌም በፈለጋችሁት ሀገር በነፃ መደወል ትችላላችሁ አልሰራም ላላችሁኝ መልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 199

  • @hikmet-i1l
    @hikmet-i1l Год назад +33

    ማነው እዴኔ ኮመት አይቶ ሰወችን የሚያምን

    • @susubinthusen
      @susubinthusen 7 месяцев назад +1

      እኔ😂

    • @Aነኝየናቴናፋቂ-b2g
      @Aነኝየናቴናፋቂ-b2g 7 месяцев назад

      ክክክክ የኔ ቢጤ ከፊዶወዉ በፊት ኮሜንት አብቤ የማምነው ነገርስ

    • @MekiyaMekiya-de4ti
      @MekiyaMekiya-de4ti 5 месяцев назад

      እኔ😅😅

    • @jesusislord2203
      @jesusislord2203 3 месяца назад +2

      እኔም ኮሜንት ከየሁ ጨርሼም አልሰማም ትቼ ነዉ ምወጠዉ😂😂

    • @HailyMeto
      @HailyMeto 2 месяца назад +1

      እኔ😂

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 2 года назад +3

    ሰላም ሰርክየ የኔ መልካም እናመሰግናለን በቃ እያጫወትን መደወለ ነዉ ጎበዝ😘😘

  • @tilahunalamirew5533
    @tilahunalamirew5533 2 года назад +1

    Camerash ጥራት የለውም ሲቀጥል አንች የምትይው app ፕላይ ስቶር ላይ የለም ከቻልሽ discribtion ላይ ማስቀመጥ ትችይ ነበር

  • @mekonnengashe721
    @mekonnengashe721 Год назад

    ሰርክዬ የኔ ለመረጃሽ በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን እቢ አለኝ ምን ይሻላል

  • @salamasrat6735
    @salamasrat6735 2 года назад +5

    ሰርክዬ ተባርክ ዬኔ ቆንጆ😍😍ጢሩ መረጃ ነዉ በርችልን ገላገልሽን ከወጪ🙏ሼር ሼር

  • @Selamenesh
    @Selamenesh Год назад

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ውድ በርቺ።
    ግን ውዴ ስልክ ቁጥራችሁን ስትዪ አልገባኝም ማለት
    የራሳችንን ስልክ ነው?የፑን ሊንክ ብታስቀምጪልን?ፈልጌ አጣሁት ያለው ሌላ አይነት ነው

  • @sasedsaeed6368
    @sasedsaeed6368 7 месяцев назад

    እኔም ወርዱልኛል ግን በመሀል ማጫወቱን የቆምብኛል አጫውቸ አዴየ ዴውየ ወዴ ሀገር ጠርታል ብዙ ሥላላጫወኩ አላሥወራኝም ይሠራል

  • @DhCj-c9r
    @DhCj-c9r Месяц назад

    እረ ሰሊኪየ በstore ገብቸ app ኣጣህት

  • @fasikaadugna4673
    @fasikaadugna4673 2 года назад +2

    እህቴ አብዛኛዉ ጎንሽን እደግፋለሁ እንደዛዉ ቅር ያስባልሽኝን ደሞ ከመናገር ወደሁዋላ አልልም እድገትሽን ስለምመኝ ማለት ነዉ ስልኩ ላይ ሴት ፎን ነምበር ሲል አንቺ ያነበብሽዉ ደሞ ሴት ፒን ነምበር ብለሽ ነዉ ተመልካች ላይ ግርታ ስለሚፈጥር እንደዚህ አይነት ነገር ጥንቃቄ አድርጊ ።

  • @sultandatemo8925
    @sultandatemo8925 Месяц назад

    ሀይ ውዴ እነመሰግነለን በርቺ ጠንክሪ እኔ ምልሽ አፕልኬሽኑን መግያት አልቸልኩም ሰርች አርጌ ነበራ ግን ሌለ ነው ያሚመጠልኝ እነ ለሊበራ ሸርሃ ይሆነል ወይም ይሰራል እ ውድ

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад

    እናመሰግናለን ሰርክዬ ምርጥ አፐረ ነው አውርጄዋለሁ ተጠቅሜበት ደግምዎ ካዋጣኝ እመሰክርልሻለሁ የኔ ውድ ኮድ ግን የሚልከው በምላንበት ስልክ ቁጥር ነወይ

    • @zelekemasebo5077
      @zelekemasebo5077 2 года назад

      Code አልሰጣም ስለማርጃሁ እጂግ አርጌ አማሰግናሎ ውዴ

  • @ainalmgabre3074
    @ainalmgabre3074 Год назад

    የኔ ውድ ዋትሳፔን ማስቆም አልቻልኩም ያልሽው ሁሉ ሆኖልኛል ዋትሳፕ ግን አልቻልኩም በቴሌቪዥን ነው የተጠለፍኩት

  • @awol3837
    @awol3837 2 года назад +1

    እናመሰግናልን እህት በርች እኔ ግን ጊዜየለኝም ወዳወድህ የማረግበት

  • @Aminatali-t7y
    @Aminatali-t7y 10 месяцев назад

    እባክሽን እህቴ ለሌላ ሀገር የተገዛን ደቂቃ ወደ ሌላ ሀገር መቀየር ትችይደሁ ስሪልኝ

  • @hanan3867
    @hanan3867 9 месяцев назад

    እህት አፑ ተቀየረ እንዴ ?whats call ብየ ብፅፍ አላገኘሁትም

  • @yazanalamad6861
    @yazanalamad6861 2 года назад +7

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ግን
    ከላይ 999 ያለው ስገለበጥ 666 ነው ምናልባት የራሳቸው አባል እያደረጉን እንዳይሆን እንጠነቀቅ

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 2 года назад

    የቆየነዉከረድትአጠርቅማችሑይሰራልአገርእቢብሎኛልስደትላይይሰራልእየተጠቀምኩትነዉ

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ

    በሰዋ ነው ወይስ አብራሪልን ቁጥርሽን አስቀምጭልን

  • @ainalmgabre3074
    @ainalmgabre3074 Год назад +2

    ግን ምንም አይነት ከእዳ ነፃ ነው በኋላ ወደ አገር ልንሄድ ስንል ሲም ካርዱ ባለ እዳ ብንሆንስ ምንም ከሲሙ ጋር ግንኙነት የለውም

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰርኬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ
    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @mesitube5561
    @mesitube5561 2 года назад +1

    ሰርክየ ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እያልሁ አሪፍ መረጃ ነው ያሳየሽን በተለይ ስደት ላለነው ግልፅ የሆነ መረጃ ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው

    • @serkadistube
      @serkadistube  2 года назад

      መሲዬ የኔ ውድ ተናፍቀሻል 😘

    • @ekramekram8523
      @ekramekram8523 2 года назад

      ሰርክየ። ሰላምሺ። ይብዛ። ግን አልሰሪልኝ። ሰልክሹን። አሰቀምጢልኝ። ወደ

    • @arsemasolomon9246
      @arsemasolomon9246 2 года назад

      We

  • @hiwott
    @hiwott 2 года назад +1

    እንኳን ደና መጣሽ ሰርኩ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ ውዴ 😘😘😘

    • @AAa-uq6wk
      @AAa-uq6wk 2 года назад

      ያኔ ብር ይቆርጣልወይስምንድነው አልገባኝም

    • @JerjEijrr
      @JerjEijrr 9 месяцев назад

      የዘይን በሰዋ ንገሪኝማ ቶለ

  • @sasedsaeed6368
    @sasedsaeed6368 7 месяцев назад

    እህት የዋሣብ ቁጥርሽን በውሥጥ ላክልኝ ሠርቶልኝ ነበር ግን ለማጫወት እያገዴኝ ነው

  • @betelhemtube1655
    @betelhemtube1655 11 месяцев назад

    እኔ መደወል የምችል እነሡ ይህንንን አፖ ተጠቃሚ ሲሆኑ ነው። ወይስ ችግር የለውም

  • @Aነኝየናቴናፋቂ-b2g
    @Aነኝየናቴናፋቂ-b2g 7 месяцев назад

    ውዴ ሠላም ላች ይሁን ነገር ግን ክረዲት ማለት ብድር አይደል መልሺልኝ

  • @مبمكقخ
    @مبمكقخ 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ይሰራል

  • @ሀሊማወሎዪቱቢ
    @ሀሊማወሎዪቱቢ 2 года назад +6

    አሰላሙአለይኩምእነደትናችሁበያላችሁበትአላህየጠበቃችሁ

    • @ABUMERYEMAMAN
      @ABUMERYEMAMAN Год назад

      ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @NardosNardos-rt9ov
    @NardosNardos-rt9ov 4 месяца назад +1

    ዉዴ እኔ app አጠዉት በናትሽ ስልክሽን

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 года назад

    ሰላምእንኮንደህናመጣሽ ሀያቲእናመስግናለንክልብ

  • @shiwebettameru8927
    @shiwebettameru8927 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ወድ

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 года назад +1

    ሰላም ለሁላችሁም ሰላም ላገራችን ሰላም ለአለም
    ሰርክዬ ከምር ከሰራ ፅደቂብኝ የወር ደመወዜን በስልክ ጨረስሁት ለዛውም ፍሬ ያለው ነገር ሳይወራበት መቸም ታውቁታላችሁ ክክክ

  • @zeynabtube1963
    @zeynabtube1963 2 года назад

    በርቺ እህት ለቤትሽ አድስ ነኝ በቅንነት ቤተሰብና አድርጉልኝ ውድ የሀገሮቸ ልጆች

  • @aminaseid8023
    @aminaseid8023 Год назад

    ሠላም እህት መጣልኝ ግን አይቆጢሪም እጫወታለሁ ዚሮ ብቻነው

  • @DharsGddch
    @DharsGddch 6 месяцев назад

    ስልክቁጥየትነውየሚሞላየራሴንአሳይኝእህተ

  • @ら尺ŁF尺
    @ら尺ŁF尺 2 года назад

    ሰላም እንዴት ነሽ
    እኔ ምልሽ የኔ ግን credit 2000 ብሎ መጥተዋል እና ይሰራል ወይ.........

  • @zelekemasebo5077
    @zelekemasebo5077 2 года назад

    whats call ጡሩ ነበረ ግን ስልክ ቁጡርን ስያስገበ ኮዱን አያማጣም ለምዲኖ ግን ምታዎቁ ሰውች ንጋሩኝ።?

  • @ሙየመድአሕመድ
    @ሙየመድአሕመድ Месяц назад

    ኮሚቶች አትድከሙ ዝብለውነውየሚለፈልፉት እነሡ ታልከፈቱ አይሠራም ሑለየወሸት በነፃታለማ አለምምላችነበር😅😅😅😅 በነፃይላሉ

  • @ትእማርዩቱብ
    @ትእማርዩቱብ 2 года назад

    እናመሠግናለን እህታችን ይሠራል ደዉዬ ነበር ዛሬ ዉይ ግን ያሠለቻል ኮይን መሠብሠቡ

  • @fatimayosif578
    @fatimayosif578 9 месяцев назад

    ክክክል

  • @fasikaadugna4673
    @fasikaadugna4673 2 года назад

    እህቴ በድጋሚ ኮድ ያስገባሽው የአሜሪካ አይደለም የኢንዶኔዥያ ነዉ ።ለማንኛዉም የትርጉም አፕሊኬሽን ተጠቀሚ።

  • @MulukenAbebe-ci2ks
    @MulukenAbebe-ci2ks 5 месяцев назад

    imon indet naw yimixalifahu yehona miyaxara nagar silale naw lalela kifat ayidelem

  • @SefiyaGetachew
    @SefiyaGetachew 2 месяца назад

    እናመሠግናለን እህት ግን በጎዳ ባገኝሽ ደሥይለኛል

  • @sadaamohamed2519
    @sadaamohamed2519 Год назад

    ሰላም እህት እኔም ሞክር የኔ ወብ በረቺ

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 5 месяцев назад

    እሥኪ እሕቴ እንግሊዘኛ ለማንችለው። እሥቤልጉን። ጽፍሽ። አሣይን

  • @A-900.
    @A-900. Год назад

    200 ሺ እስከሚሞላ ማን ይጫወታል ሆሆሆ እኔ ትግስት የለኝም እንጂ አውርጀው ነበር ያው ካርዴ ይሻላል በ5 ድርሃም 10 ደቂቃ ነው የምጠቀመው

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ 10 месяцев назад

      እህት እደትነው በ5 ድርሀም 10 ደቂቃ እሚያናግሸ

  • @Ethioffffcccc
    @Ethioffffcccc 10 месяцев назад

    ከኢትዮጺያ ወደ ኢትዮጲያ ይቻላል ወይ
    እህቴ ሰርካልም

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 2 года назад +1

    እናመሰግናለን በርቺልን

  • @sofaassfa4822
    @sofaassfa4822 2 года назад +1

    እሚል ፓሶርድ እያለ 3ነገር ደረደረብኝ አስረዱኝማ የገባችሁ ውዶች

  • @Eli-jy8sj
    @Eli-jy8sj 2 года назад

    በመጀመርያ የቲ ውስጥ ገብተን ነው ሴርቸ የምናደርገው??

  • @Tube-zk1oq
    @Tube-zk1oq 2 года назад

    ሰላም ሰርክሻ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ውድድድድ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የኔ መልካም እናመሰግናለን

  • @خديجهمحمد-ذ1ت
    @خديجهمحمد-ذ1ت 2 года назад +3

    ቀጥይበት 👏👏

  • @BetiHabtye
    @BetiHabtye 10 месяцев назад

    ኢትዮጵያ እየኖሩ ለኢትዮጵያ መደወልይቻላል?

  • @bekabilkebede8476
    @bekabilkebede8476 Месяц назад

    በርች

  • @genettube8943
    @genettube8943 2 года назад

    ሰርክዬ የኔ መልካም

  • @tubefa1049
    @tubefa1049 2 года назад

    አህለን ሰርክዩ እሺ እናመሰግናል በድጋሜ እሞክራለሁ ውዴ

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ

    እኔ አልሰራ አለኝ በፈጠረችሁ አስረድኝ❤❤

  • @ababeyame8902
    @ababeyame8902 2 года назад

    እናመሰግናለን እህት በጣም ደሲላል እንሞክራለን

  • @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
    @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ Год назад

    አብሺረ እሞክረዋለሁ

  • @Meaza-zg8ww
    @Meaza-zg8ww 4 месяца назад

    እዳ እዳታስገቢን ሀገር መግባት እፈልጋለሁ

  • @TigistMelese-yc5xn
    @TigistMelese-yc5xn 3 месяца назад

    ስልክሽ የታለ

  • @Demozbelhu
    @Demozbelhu 4 месяца назад

    ምንም ብር አይቆርጥብንም

  • @mediwollootube6297
    @mediwollootube6297 2 года назад

    የቴሌግራም ግሩፕ ሊኩ አይከፍትም ላገኝሽ ፈልጌ ነበር

  • @mivhu6377
    @mivhu6377 2 года назад

    እኔ አልከፍትልኝ አለእህትመጀመሪያ የኢቶቢያን ቁጥር ነው እማስገባው ወይስ የሳውድን ቁጥር

  • @semahagnshiferaw3142
    @semahagnshiferaw3142 Год назад

    Appk play store ላይ የለም

  • @hbs7079
    @hbs7079 Год назад

    ሊባራ ለሊባራ መደዋውያ እዴት ነው መመጀኛው

  • @ክርስትናሀይሌቤትአማራራያ

    እኔ መደውል አልፍልህም ብር አይክፍለኝም.?

  • @የቢኒእናት
    @የቢኒእናት 2 года назад

    ኮድ እይልክልኝም እናት

  • @debritubirhanu4788
    @debritubirhanu4788 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ በርቺልን100% ይሰራል

  • @hayatyasin-qy1pd
    @hayatyasin-qy1pd Год назад

    አፑ አልመጣልኝ አለ እባክሺ ላኪልኝ ሊኩን

  • @MmM-d1y7h
    @MmM-d1y7h 9 месяцев назад

    እህቴአብልከሽኑወረደግንኮድአልመጣልኝም

  • @hatadubai8892
    @hatadubai8892 7 месяцев назад

    ዋዉነዉ

  • @fiftube.waliolo
    @fiftube.waliolo 2 года назад

    አሰላም አለይከውም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድእና የተከበራችሁ እደምን አላችሁ ባላችሁበትብሰላማችሁ ብዝት ይበል ነጻሸበከ ለምፈልጉ ጎራበሉ

    • @zamzam-e5w
      @zamzam-e5w Год назад

      የትአለ ነፆሸበካ

    • @HayatAssefa-t5y
      @HayatAssefa-t5y 6 месяцев назад

      የት አለ ነፃ ሸበካ ንገሪን እህቴ

  • @mmmsss5273
    @mmmsss5273 2 года назад

    በማርያም አሳያኝ እኔ አላውኩበትም በናታሽ ውድ

  • @SassFsdd-ko4xu
    @SassFsdd-ko4xu 10 месяцев назад

    የመቸ ነው

  • @maryamdxb5088
    @maryamdxb5088 2 года назад

    ሠላምሽ ይባልንባለሽበት እና እኔከፍየዋለሁ ግንገናስላላጫወተሁደዉየአልሞከረሁትም ሞክሬሀቅከሆነበደብአመሠግንሻለሁ

  • @EbrahimWello
    @EbrahimWello 7 месяцев назад

    ስልክሽን በፈጣሪ አልገባኝም

  • @unify9481
    @unify9481 Год назад

    ሰርካለም ፡ 777 ፡ ላይክ ፡ ነበረሽ ፡ እኔ ፡ ስነካው ፡ 778 ፡ ሆነ ፡ ላይክሽ። ፡ 777 ፡ ግን ፡ ፍፁም ፡ ቁጥር ፡ ነበረ ፡ ፡ ተባረኪ።

  • @HfYu-j2k
    @HfYu-j2k 2 месяца назад

    አይሰራም

  • @gashawasemu
    @gashawasemu Год назад

    በረች እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @ሑለገብነኝ
    @ሑለገብነኝ 2 года назад

    እናመሠግናለን የኔ ቆጆ አበርታችኝ ሳራነኝ በዋናው እመጣለሑ

  • @ሠላምጌጡ
    @ሠላምጌጡ Год назад

    ኢኔየ ሲም የለኝም መደወል እችላለሁ

  • @getnetdessis679
    @getnetdessis679 Год назад

    ሰላም እህት በርችልን

  • @Aminah-rd3fi
    @Aminah-rd3fi 9 месяцев назад

    ሰላምነውእህትአፓንላኩልኚ

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 7 месяцев назад

    ሲጀመር የምትይው አፕ ፕሊሥቶር ላይ የለም

  • @betiamare1862
    @betiamare1862 2 года назад

    ስልክሽን የታ ??? አስቀምጪልን

  • @drphone9773
    @drphone9773 9 месяцев назад

    የአፑን ሊንክ አስቀምጭው ውደ

  • @habibarega5898
    @habibarega5898 Год назад

    አብልኬሽኑ አልመጣም አለ ሊኩን ላኪልኝ

  • @mamusheshetu8740
    @mamusheshetu8740 Год назад

    Silk endet metelef enchilaleni

  • @SakenaBasher-qt2hx
    @SakenaBasher-qt2hx 4 месяца назад

  • @ጀማልወሎየው-ቨ4ረ
    @ጀማልወሎየው-ቨ4ረ 2 года назад +2

    ሌላው አዘጋጂቸው ነበር ግን በጭራሽ ኮዱ አይመጣም

    • @serkadistube
      @serkadistube  2 года назад

      በስልክሽ ያለውን ቁጥር ካስገባሽ ይመጣል ውዴ

    • @samirabetasabi5140
      @samirabetasabi5140 2 года назад

      🤲👍👍👍👍👍👌

  • @fariskamal1481
    @fariskamal1481 2 года назад

    ያጫዉኩት 25 ሺህ ካልሞላ መደዉል አልችልም መልሽልኝ እሽ እህቴ

  • @almazitesfay
    @almazitesfay 2 года назад

    የኔ እህት ከከዉይ መጥቼ ተደመርኩሽ የኔ ልዩ በርች

    • @serkadistube
      @serkadistube  2 года назад +1

      የኔ ውድ አመሠግናለሁ ካልሰራልሽ ነይ በውስጥ አስረዳሻለሁ 🥰

    • @serkalm8434
      @serkalm8434 2 года назад +1

      አናመሰግናለን ዉድ

    • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
      @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል 2 года назад +1

      ገና አየሁት እስኪ ልሞክረው አሁን ይሰራ ይሆን

    • @HayatWargi-rl3ho
      @HayatWargi-rl3ho Год назад

      አልሰራልኝ አለ እሰኪ ነገርኝ እማ

  • @fatimawendwesen6112
    @fatimawendwesen6112 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን በርችልን❤❤❤

  • @beejabeeja4468
    @beejabeeja4468 2 года назад

    Wawa tebareki

  • @FetihaFafi-bk8xi
    @FetihaFafi-bk8xi 5 месяцев назад

    አይሰራም እረ

  • @የኛቲዮብ
    @የኛቲዮብ Год назад +1

    appኡ አይሰራም

  • @Wነኝየደገሯ
    @Wነኝየደገሯ Год назад

    አይሰራ ም ማስታወቂያአያመጣም

  • @seadaassega5737
    @seadaassega5737 2 года назад

    ጎበዝ በርች😍😍

  • @halimaadam8771
    @halimaadam8771 2 года назад

    የቆየነዉአሑላይአይሰሪምእኔእጠቀምነበርአሑንእቢአለኝ

  • @Madina-j4y
    @Madina-j4y 10 месяцев назад

    አልመጣልኝ አለ አብልኬሽኑ😢😢😢😢