ለ-ኢትዮጵያ መጃን አድስ ሜሴጅ መጣ | A new message came for Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 373

  • @khalidApp1
    @khalidApp1  Месяц назад +12

    ሰላም ውድ እና የተከበራቹህ የቻናሌ ተከታታዮች በያላቹሁበት ሰላማቹህ ብዝዝት ይበል ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃቹህ ይህን ቪዲዮ ላይክ እያረጋቹህ ሀሳባ አስተያየታቹህን ኮሜት አስቀምጡልኝ ለቻናሌ አድስ የሆናቹህ ሰብስክራይብ በማረግ የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ ይህን ቪዲዮ ላይክ ሸር እያረጋቹህ ለሎች ተደራሽ እንድኖረው አድርጉት መልካምነት ለራስ ነው አይከፈልበትም

    • @Rabe152
      @Rabe152 Месяц назад

      ዎድሜ ሠቶኛልግን አያዎርድም😢😢?መላበለኝአረ

    • @የማራምልጅስደተኘዋ
      @የማራምልጅስደተኘዋ Месяц назад

      @@Rabe152 ለእኔም ሶቶኛል ግን አይመጅንም

    • @SaadaALebac
      @SaadaALebac Месяц назад

      አወ አይመጣም አይዞን​@@Rabe152

    • @sssssdsccf
      @sssssdsccf Месяц назад

      ሰላም እኔ ምልክ 120 ተቃርጣል የ100 ይስራል እኝዴ ልሞላ ነበር

    • @madina-vv7lo
      @madina-vv7lo Месяц назад

      እርግጠኛ ነህ ወንድም

  • @እሙጀሚል
    @እሙጀሚል 4 дня назад

    እናመስግናለን

  • @AykelAliassen
    @AykelAliassen Месяц назад +9

    እናመሰግናለን በረካሁን ሀሪፍነው እደዝህ አዲስ ነገር ሲገኚ ማሳወቅህ ቆጆነው

  • @ZeryeAli
    @ZeryeAli 14 дней назад

    ጀዛህክላህይር
    በጣምእናመሰግናለንወዲማችን

  • @አልሀምዱሊላ-ወ8ፈ
    @አልሀምዱሊላ-ወ8ፈ 3 дня назад

    እኔ6ብሩና10ብሩእባለኝእስከዛሬእጠቀምነበርበሚሴጂአሁግንአልሰጠኝአለበመዴዋወያጭራሽአያስገባኝምየ9ብሩብቻነውየሚሰጠኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  День назад

      ይሱ በራሱ ጊዜ ነው እሚመጣው

  • @Sara-mc3ce
    @Sara-mc3ce Месяц назад +3

    ወድማችን በጣም ጎበዝ ነህ ጠክር እናመሰግናለን በጣም ነው የማከብርህ ወድሜ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад +1

      አመሰግናለሁ እህትዋ

    • @በፀሎትተገኘ-ረ2ቘ
      @በፀሎትተገኘ-ረ2ቘ 26 дней назад

      ረ ውድም ከይቅርታ ጋ ሰዋ የኢትዮ 10ሬድ አልተቆረጠደሁ ንገረኝ እደት ነው ቲክቶክ ላይ ለቀህው ነው አመጃጀኑ የለም ለ2ሰአት ይላል አድስ መሰለኝ እዳታልፈኘ

  • @helenkebede4056
    @helenkebede4056 Месяц назад +4

    አንድ መቶ ሃያ እቢ አለ ለኢትዮጵያ

  • @አቅሌስያእህተማርያም

    እናመሠግናለን❤

  • @እሙወግድዋ
    @እሙወግድዋ Месяц назад +1

    በጣም እና መሰግናለን ወንድሜ

  • @HayatHayat-mx9vl
    @HayatHayat-mx9vl 27 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @Zinet-z9i
    @Zinet-z9i Месяц назад

    ጀዛከላህ ወንድም ኢትዪጵያ አለው ወላሂ በጣም አመሰግናለሁ

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf Месяц назад

    እና መስግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt Месяц назад

    እናመሰግናለን ካልዶ🙏💙

  • @tube-zn6yd
    @tube-zn6yd Месяц назад +1

    🎉ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኽየር

  • @MeseretWaslhun
    @MeseretWaslhun Месяц назад

    እናመሰግናለን❤❤🎉🎉

  • @FuHi-q7h
    @FuHi-q7h Месяц назад +1

    እንዳው ምናባቴ ላድርግህ ምችት የምትለኝ ዮቱበር በጣም መልካም ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ Месяц назад

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @TirngoAli
    @TirngoAli Месяц назад

    ጀዛኪላህ ኸይረን ውንድም♥♥♥

  • @hawaindris7028
    @hawaindris7028 Месяц назад

    እኔ አለማየቴ ኢትዮጲያተበላሁ ወድማችን እናመሰግናለን

  • @syoutube7416
    @syoutube7416 Месяц назад +1

    መልካምስሬህን አላህ ይቀበልህ ወድማችን ሀቀኛሰዉ ነህ🎉🎉

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад

      አሚንንን ያረብ

  • @halimetwollotube513
    @halimetwollotube513 22 дня назад

    ወድም የሰባ ብሩ ለሶስት ሳምት የሚቆይው መደዋወይው ብቻ ነው ወይስ ዳታውንም ጨምሮ ነው ታወክ ቶሎ መልስልኝ ዳታው ለወር መቆይት እና አለመቆይተን

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  21 день назад

      ዘግተውታን

    • @halimetwollotube513
      @halimetwollotube513 21 день назад

      @@khalidApp1 ሁሉንም ነው እዴ የዘጉት አረ ሳልከስር መልስልኝ የመቶብሩም አይሰራም እዴ

    • @امينهامام-د8ل
      @امينهامام-د8ل 18 дней назад

      ​​@@halimetwollotube513አይሰራም እህት ተዘግቷል

  • @habsha2529
    @habsha2529 Месяц назад +2

    ግን ለኢቶ/🇪🇹መስጠቱን መጠየቂያ ንገረን እኔ ሌሎች ሀገሮችን ነው ያሳየኝ

  • @HawaHawa-n3x
    @HawaHawa-n3x Месяц назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amenhmm
    @amenhmm Месяц назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @Amena-wz6bh
    @Amena-wz6bh Месяц назад

    ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም

  • @user-nr3tk3jj5r
    @user-nr3tk3jj5r Месяц назад

    ሽኩረን ጀዛከላህ ወድማሽን❤❤❤❤

  • @سميره-خ4خ
    @سميره-خ4خ Месяц назад

    አሰላማላይኩም ወድማችን ለሰ ው ጠቃሚ እደሆክ አላህ አተም ኸይር ነገር ይሰብልህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад

      አሚንንን ያረብ

  • @TimAmio
    @TimAmio Месяц назад

    እነመስግነልን

  • @AmaniAlfdii
    @AmaniAlfdii Месяц назад

    😮ማሻአላህ

  • @Kasimmohammed-g7w
    @Kasimmohammed-g7w Месяц назад +1

    የአረበኛዉን ሜሴጅ ወደ እንግሊዘኛ እንዴት ነዉ የምንቀይረዉ የሰዋ ሸሪሀ ብራዘር መልስልኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc Месяц назад

    ማሻአላህ🎉

  • @Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ
    @Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ Месяц назад

    ኻሊድ እንኳን አገኘሁህ በፌስ ነበር የማውቅህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад

      እንኳን ደህና መጣሽ

  • @halimetwollotube513
    @halimetwollotube513 Месяц назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድም የሰባ ብሩ ዳታም ይሰራን እዴ ወይስ ለመደዋወይ ብቻ ነው መልስልኝ እስኪ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q Месяц назад

    ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ArebuAhmed-nq6ki
    @ArebuAhmed-nq6ki Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    ጥያቄ *888# ላይ ስንደውል አረብኛውን ወደ እንግሊዝኛ ለመቀየር ንገረኝ እንዳታልፈኝ 🙏

    • @rehmamehamed3804
      @rehmamehamed3804 Месяц назад +1

      1390

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ ይሱን አይተሽ ቀይሪው

  • @hayatzeynu1096
    @hayatzeynu1096 Месяц назад

    Shkuren

  • @Amena-wz6bh
    @Amena-wz6bh Месяц назад

    ትክክል ነው ይሰራልወይ የሞከረዉ አለ

  • @مدينةمحمد-ض3م
    @مدينةمحمد-ض3م 13 дней назад

    በአላህ ለኢትዮጵያ የ100ብር ያሰራል ወይ አሁን የሙከረው ይንገረኝ አማነ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  12 дней назад +1

      አይሰራም

    • @DgTy-hd8dy
      @DgTy-hd8dy 5 дней назад

      ወድም በአላህ መልስልኝ ይሄ የለቀቅከው ቢድወ የ100 ብሩ ለ5 ሰአት ያልከው ይሰራል ወይ አሁን ፈልጌው ነው​@@khalidApp1

  • @HfGd-tc9nj
    @HfGd-tc9nj Месяц назад

    ሠላምና ጤናህን እደምድ አሸዋ እደ ሠማይ ክዋክብት ይብዛልኝ ወድሜ ❤

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад

      አሚንንንን ያረብ

  • @bssjsh1792
    @bssjsh1792 Месяц назад +1

    ካሊድ መልስልኝ ዘይን እረስድ አለሁ ግን ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል አልቻልሁም ምን ሁንነው መልስልኝ እባክ ባስቸኮይ ፈልግሁነው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад +1

      ተቆርጦ እንዳይሆን ሸሪሀው

    • @bssjsh1792
      @bssjsh1792 Месяц назад

      @@khalidApp1 አረ አልተቆረጠም ካሊድ እዚህ ሀገር ይደዉላል አሁን ግን ስጠይቅ የሁላምነው አሉኝ ሰለመለስህልኝ አመሰግናለሁ መፍትሄ ታገንህ ስራልን

  • @زهرةالباب-و7و
    @زهرةالباب-و7و 14 дней назад

    እኔ ስመጅን ካርድ እያለው እደሌለው ነው እሚያሳየኝ እዴት ላርገው ጠቆርጦ ነው አልል ካርድን ስጠይቅ ያሳየኛል 😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  14 дней назад

      እያሰሩት ነው ሊቆርጡት ሲፈልጉ

  • @amaamm-vs2zj
    @amaamm-vs2zj Месяц назад +1

    ሰላም እኔአድስ ሸሪካ ነበርያወጣሁት ግን 120ብር አልሰጥአለኝ ተቋርጧል❤😢😢😢

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 5 дней назад

    እንዴት ነዉ ካርድ መሙላት እሚቻለዉ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  День назад

      ከካርዱ ላይ አለ ኮዱ

  • @AhhshdhSggshsg-xu7xq
    @AhhshdhSggshsg-xu7xq Месяц назад

    አመሰግናልሁ ወድምየ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አልሀምዱሊላህ ሠላም ነን ጅዛከአሏህ ኸይር እስኪ እሞክረዋለሁ

  • @امينهامام-د8ل
    @امينهامام-د8ل 18 дней назад

    አሁን ይሰራል ይህ ??እስኪ የሰዋ ነፃ ሸበካ አዲስ ካለ ልቀቅልን

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  16 дней назад

      አሁን ነፃ የለም ዘጉት

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    አንዱም አይሰራ ወንድሜ ዘግተዉት ነዉ????

  • @سميهعلي-ج1ي
    @سميهعلي-ج1ي Месяц назад +1

    ወንድም ኻለድ ባአሏህ ቴሌግራም ግሩብ ቴሌግራም ቻናል ላይ እዳያስገቡን ማድረጊያ ነገር ንገረኝ ዝም ብለዉ እያስገቡኝ ወሏሂ ስልኬ ሙልት ብሏል

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад +1

      እሽ መርሀባ ቪዲዮ እሰራለሁ

  • @ስደተኛሚስኪንነኝ
    @ስደተኛሚስኪንነኝ 22 дня назад

    ወንድሜ በአላህ ካየከው መልስልኝ ይህ ቢዬዬ ያየሁት አሁን ነው ከሠራካው ወር ሆኖታል ዛሬ ብሞላ ይወስደው ይሆን?

  • @AgerdeWendemken
    @AgerdeWendemken Месяц назад

    ❤❤❤

  • @hanan-pz3yc
    @hanan-pz3yc Месяц назад

    በጣም ነው የምናመሰግነዉ ካሊዶ🙏🙏🙏ግራ ገብቶኝ ነበር በምን ልደዉ እያልኩ

    • @የማራምልጅስደተኘዋ
      @የማራምልጅስደተኘዋ Месяц назад

      @@hanan-pz3yc እና ሰራልሽ ለኔ እምቢ አለኝ

    • @የማራምልጅስደተኘዋ
      @የማራምልጅስደተኘዋ Месяц назад

      @@hanan-pz3yc እንድት እደ ሰራ እስኪ ንገሪኝ ከሰራልሽ

    • @hanan-pz3yc
      @hanan-pz3yc Месяц назад

      @@የማራምልጅስደተኘዋ ሚሲጅ ልኮልኝ ነበር ግን ካርድ ሞልች ስምክረዉ እቢ አለኝ ብሩን አይወስድም ለዘጠኝ መቶ 8208 ብይ ስልክ 9ብር ወስዶ 20ደቂቃ ሰጠኝ ለ24 ስአት ሞክሪዉ

    • @AgerdeWendemken
      @AgerdeWendemken 25 дней назад

      ንገረኘማ

  • @janaadesbaba7938
    @janaadesbaba7938 Месяц назад

    ማሻ አሏህ የ100 ሀሪፍ ነው ብሮ ሽኩራን

    • @ZuhraMohemmd
      @ZuhraMohemmd Месяц назад

      እንደትነው የሚመጀነው በአሏህ

  • @ZeybaSultan
    @ZeybaSultan Месяц назад

    Shkuerne🙏🙏🙏🙏

  • @MeremSeid-vp7ol
    @MeremSeid-vp7ol Месяц назад

    ሽኩረን ❤❤❤ወድሜ

  • @elroitube27
    @elroitube27 Месяц назад +3

    ኤጭ ስልችት ያለ ነገር ቆይ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸው ችግር ምድነው 120 ሞልቼ እንደ ባለፈው አቆመ ዛሬ 4 ቀኑ ከሞላሁ አይሰራም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад +1

      አወ ዘግተውታን ይሱን ይሄን ደሞ አድስ ሜሴጅ ለከዋን ጨፈጨፉን ብራችንን

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru Месяц назад

      አቆመ እንደ 120 ሁለትጊዜ ሞልቸ ሰርቶልኝነበር

    • @habsha2529
      @habsha2529 Месяц назад

      አይሰራምሳ ባለ 100 120 ⁉️ ​@@khalidApp1

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal 12 дней назад

    በጣም ያናዳል ብር ሞልቼ እንዴት ላድርገው የሀያናየአስር ብሮቹ የሉምዴ እረ መፍትሄ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  11 дней назад

      አለ ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

    • @MekdesTakele-w1b
      @MekdesTakele-w1b 5 дней назад

      ካርድ ለመሙላት ኮዱን ንገሪኝ

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim6145 Месяц назад

    እኔ አሁን ልሞላ ነበር የበለስት ነው የሚሰራው አዳ ንገሩኝ በሁን ሰአት የሚሞላውን

  • @ZahraA-b6w
    @ZahraA-b6w Месяц назад

    🎉❤🎉🎉❤

  • @ዜድነኝስደትመምህሬ
    @ዜድነኝስደትመምህሬ 23 дня назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸሪሀየ ብር ስሞላ ይቀበላል ሪሳላ አላመጣ አለ ለምን ይሆ መፍትሄ ካለህ ደሞ አድስ ኘዉ ገና ወሩ ሸበካ አዉርጀበት አላዉቅም ሸበካ ሙይበት ይሰራል ይሉኛን የሰዋ ሸበካ የሚገዛ አለ እንደ መልስልኝ ካርዱን ብቻ ሞልቸ ስለማያወርድልኝ ነዉ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  21 день назад +1

      ሪሳላ በራሱ ጊዜ ነው እሚመጣው

  • @SofiaHusen-fh5gm
    @SofiaHusen-fh5gm 13 дней назад

    አሁን እየሰራያለውን የምታውቁ ንገሩን በአላህ🎉

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  12 дней назад

      ተዘግቷል አሁን

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. 11 дней назад

    አሁን ስሞክረው እንቢ አለኝ😢

  • @VipVip-le1ry
    @VipVip-le1ry Месяц назад

    ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @madina-vv7lo
    @madina-vv7lo Месяц назад

    ይገርማል እዚህም እድላችን ለመጃንም ደሞ እንሸገር

  • @Sadsadx-w9b
    @Sadsadx-w9b 16 дней назад

    የኢቶመጃንንገርኝ ሽበካ አልፍልግም የመቶውን መጃንብቻ😢😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  16 дней назад

      አሁን ዘግተውታን

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Месяц назад

    kberlen melkamnt yetkmal❤❤

  • @Ruki-k6k
    @Ruki-k6k 18 дней назад

    መጃን ስመችን ፓኬጅ ብቻ ነው የሚሰጠኝ አያስደውለኝም እንዴ ታሪኬ ልሙላ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  16 дней назад

      አሁን ላይ ዘግተውታን

  • @PilpifsgTyrfgh
    @PilpifsgTyrfgh Месяц назад +1

    አኔ አልሞላም አለኝ የመቶብር

    • @Rabe152
      @Rabe152 Месяц назад

      የኔም😢😢😢?ምንይሻለኛል

    • @PilpifsgTyrfgh
      @PilpifsgTyrfgh Месяц назад

      ወላሂ የመቶ ብር ካርድ ሞልቸ አልቆርጥ አለኝ ውሸት ነው

    • @የማራምልጅስደተኘዋ
      @የማራምልጅስደተኘዋ Месяц назад +1

      ​@@PilpifsgTyrfghእኔም እምቢ አለኝ ብላፋ ብላፋ ካርድ ሞልቸ የመቶ ብር

    • @PilpifsgTyrfgh
      @PilpifsgTyrfgh Месяц назад

      ውሸት ነው በቃ

    • @SaadaALebac
      @SaadaALebac Месяц назад

      ​@user-zb6pb8gj8h አወ እኔም

  • @TgisitMengeshaM
    @TgisitMengeshaM Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቴኪዉወድሜ

  • @SayedAhmada-t8r
    @SayedAhmada-t8r 15 дней назад

    እረየኔበሜሴጅአይሰራምውድሜመፍትህካለህጻፍልኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  14 дней назад

      በሜሴጅ አመጃጀን ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @SobrinaEbrahim
    @SobrinaEbrahim 23 дня назад

    ሹክረን ብሮ እሰኪ በአላህ እንዳታልፈኝ stc ply በሚለው ነው ካርድ ሞባይሊ እገዛለው ቴክስት ይደርሰኛል ብረም ይቆርጣሉ ሰደውል ግን ሂሳብ አንስተኛ ነው ይለኛል ምን ላድርግ ብሬ ጨረስኩት ኡፍ እናቴም በጣም ናፈቀችኝ እባክህ መላ በለኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  21 день назад

      ነይ በፌስቡክ Khalid app ብለሽ

  • @madina-vv7lo
    @madina-vv7lo Месяц назад

    በረካሁን

  • @Tube-pw5sw
    @Tube-pw5sw Месяц назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱሁ እደት ነህ ወንድሜ በርታ

  • @zd8699
    @zd8699 16 дней назад

    የሞከረዉ ንገሩኝማ ዉዶቸ የሰቱ እሪያል ለኢትዮጵያ እደሚሰራ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  16 дней назад

      አሁን ዝግ ነው

  • @AsSa-xp7bl
    @AsSa-xp7bl Месяц назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደትነህ ወንድማችን 5ሰአትእና3ሰአት እሚለው አልገባኝ በቀን ከዛበላይ ማውራት አይቻልም ነው ምንድነው ገደቡ

    • @ኢማንሠይድሙሀመድ
      @ኢማንሠይድሙሀመድ Месяц назад

      አምስት ሰአት የሚለዉ ሶስት መቶ ደቂቃ ለኢቶ ማዉሪያ ሶስት ሰአት የሚለዉ በቶ ሰማኒያ ደቂቃ ማለትነዉ

    • @AsSa-xp7bl
      @AsSa-xp7bl Месяц назад

      @@ኢማንሠይድሙሀመድ እሽ ወንድሜ ጀዛከላህ ኽይር

  • @ZeynebMuh
    @ZeynebMuh 28 дней назад

    ዋአለይኩም ውሠላም አህለን ወድም ለቤትህ አድስ ነኝ የዘይን 60 ብሩን ለማቆም ምንድን ነው የምንጠቀመው አሣስቸ ሞልቸ በየ ወሩ በራሡ ይቆርጥብኛል እና ካወክ ፃፍልኝ ወድም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  28 дней назад

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ እህትዋ

    • @ZeynebMuh
      @ZeynebMuh 28 дней назад

      @@khalidApp1 እሺ ልየው

  • @SeadaSeatyhej
    @SeadaSeatyhej Месяц назад

    ወድሜ ስልኬ ኢትዮጵያ ሲደወልልኝ እየመለስብኝነው እያሉኝነው እምታቀው ካለንገርኝ አመስግናለሁ ግን ለሳውድ ብቻነውየሚሰራው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад

      ቦልከሻቸው ካልሆነ ይሰራል ቸክ አርጊው

  • @genetgenet7182
    @genetgenet7182 Месяц назад

    ወድማችን በርታልን እኔ ግን እቢ አለኝ ሰሞኑን ይሰራ ነበር አሁን በሪሳላ ቤት አላመጣ አለኝ መመጀኛውን Sro ነው የሚለኝ መላ ካለህ ንገረኝ 😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад

      ሲፈልጉ ይዘጉታን ሲፈልጉ ይከፍቱታል

  • @ኢማንሠይድሙሀመድ
    @ኢማንሠይድሙሀመድ Месяц назад

    አመሠግናለሁ ወንድሜ

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 Месяц назад

    የሰራላችሁ ልጆች እስቲ ንገሩኝ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Месяц назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሚሴጅ ባይመጣም ብንሞላ ይሰራል ወይ ኻሊድ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад

      ሜሴጁ ከመጣ ብቻ ነው እሚሰራው

  • @seada.tube.
    @seada.tube. Месяц назад

    ግን ሸበካው ለሁሉም ሶሻል ይሰራ እዴ

  • @fozifozi-v8g
    @fozifozi-v8g 13 дней назад

    ግን ይሰራሉ ባሁኑ ሰአት

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  12 дней назад

      ሲፈልጉ ይከፍታሉ ሰፈልጉ ይዘጉታል አክስር ናቸው

  • @ኡመርማሜ
    @ኡመርማሜ 18 дней назад

    አልሞላ አለኝ ሞክሬው ነበር

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  16 дней назад

      አወ መልሰው ዘጉት

  • @habsha2529
    @habsha2529 Месяц назад

    እስኪ ባለ 80 በሜስጂ አሞላሉን ንገረን 400 ደቂቃ የሚሰጠውን
    ባለ 6700 ልከን የሚያመጣው አይሰራም አሉ

  • @tadeTade-c3n
    @tadeTade-c3n Месяц назад

    ከርድ ሥሞላ እየቆረጠብኝ ማሥቆሚያ ንገረኝ❤❤❤❤😢😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад +1

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @YsdYdf
    @YsdYdf Месяц назад

    በአረብኛ የመጣንስ እንዴት ወደ እንግልዝኛ እንዘይረው እባክህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
    @እማናፍቆቴ-በ1ቐ Месяц назад

    👍👍😘😘😘

  • @YasinMohammed-j4e
    @YasinMohammed-j4e 6 дней назад

    ከኢትዮፕያ ሳዉዲ ስደዉል ብሬን ጨረሰ ለዚህ መፍትሄ ካለህ ወንድሜ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  День назад

      መጃን የለም ከኢትዮጵያ ለሳውድ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Месяц назад +2

    ግን 120እሪያ 900 ደቂቃ ለእቶጵያ 35 ጅቡ እና 25 ጀቢ አለ አደል ፠ 80 እሪያል 400 ደቂቃ ነው ለይቶጵያ ጀቡም አለው አስር መሰለኘ ይህ ግን እደኘ ላለ ሸበካ ለለለው አይሆንም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад +1

      ይሄንም እኮ ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ የፈለገ ሰው የፈለገውን መመጀን ይችላን

    • @ZuhraMohemmd
      @ZuhraMohemmd Месяц назад

      አመጃጀኑን ንገረኝ በሪሳላ እንደትነውየመጣልሽ

    • @ZuhraMohemmd
      @ZuhraMohemmd Месяц назад

      ​@@khalidApp1120 ው በሪሣላ ስንት ነው የሚላከው 900ደቂቃው

    • @ZuhraMohemmd
      @ZuhraMohemmd Месяц назад

      አሞላሉን ንገረኝ በአሏህ በሪሳላ በመሥመር አይመጣም የእኔ

    • @rahmaymam1107
      @rahmaymam1107 Месяц назад

      ተቆርጣል

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf Месяц назад

    አይሰራም ሜክሬው 😢😢😢😢

  • @tuba6802
    @tuba6802 Месяц назад

    እኔ አልቆርጥ አለኝ ሸሪሀየ ብሩን

  • @hawaindris7028
    @hawaindris7028 Месяц назад

    ወድማችን የሳኡዲ ብር አላላክ አሳየኝ ሴትዬሴ በራሴ አካወት አውጥታልኝ አላላኩን አላወኩትም ካወክ አሳውቀኝ በጂ ብር አንሰጥም ባካወት ነው አሉኝ ልክ እዴ ሞባይል ባኪክ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад +1

      እረ ልኬ አላቅም በባክ እህትዋ

    • @hawaindris7028
      @hawaindris7028 Месяц назад

      @@khalidApp1 እሺ

  • @hfghfgkgfgfb9316
    @hfghfgkgfgfb9316 Месяц назад

    እስቲ በቴሌግራም የሚቀቅው ወደ ጋራሪ እዳይውርድ የሚደርግ ታቅ ደሁ ስራልኝ ጀዋሌ ቶሎ ፍል እያለ እርበሸኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад

      እሽ መርሀባ ቪዲዮ እለቃለሁ ቀጣይ

    • @hfghfgkgfgfb9316
      @hfghfgkgfgfb9316 Месяц назад

      ኢሸአላህ እጠብቃለን

  • @HiwotAkalu-w7d
    @HiwotAkalu-w7d Месяц назад

    የእኔ እንቢ አለ የ100

    • @ggvj1398
      @ggvj1398 Месяц назад

      አረ እኔም ልሞላ ነበር😊

  • @عبداللهالقحطاني-ه2ه5ت

    የመቸነውአሁንይሰራል

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 дней назад

      አንድ ወር ሆነው

  • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ

    አትዋሽ የ120 ለወር 900ደቂቃ ነው ለወር ሸበካ ደግሞ 25ሶሻል 25ኢንተርኔት በድምሩ 50ነው እኛ ሰሞኑን ምልተናል

    • @elroitube27
      @elroitube27 Месяц назад

      እሱ አቆመ እንደ ባለፈው ግማሽ እንክዋ ሳንጠቀም

    • @ቤተ-ገዮሪጊሰ
      @ቤተ-ገዮሪጊሰ Месяц назад

      አይሰራም እኮ

    • @ezs530
      @ezs530 Месяц назад

      እሡንማ ዘጉት

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo Месяц назад

    ጀዊ የምታቁ የወር ንገሩኝ

  • @nory22-54
    @nory22-54 Месяц назад

    ካልዶ ኑቁጥ ስሞላ ስሞላ ይቆጥራል ከዛ ይቀንሳል በራሱ ወደብ አልቀይርም አለ ንገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Месяц назад

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ ይሱን ህይ እስኪ

    • @nory22-54
      @nory22-54 Месяц назад

      አላገኘውት ሊኩን አስቀምጥልኝ 😢 ​@@khalidApp1

  • @HAyatSeid-xf9qp
    @HAyatSeid-xf9qp 22 дня назад

    አይሰመራም ወድሜ😢

  • @عليعريشي-ه1ه
    @عليعريشي-ه1ه 4 дня назад

    እኔ ሰልክ ዒሊ ሓሳብ ኣልገባም መን ነወ ሸግር ወንዴሜ ብእናትህ ነገርኛ