Zefenu 1gna nw malet yikebdal, I mean rank linsetew anchilm it's beyond that. Gin more enante lyricsu lay bitatekuru des yilegn neber, yaw wanaw targetu more of melkt mastelalef lay slehon. Esun gin amesgnuln kezi belay tilik bota lay entebkewalen malet kezefenu belay balew amelekaket. WE LOVE YOU ROPHNAN!!!
the dude with the cap talks a lot, come on man you ain't got to react and comment about the whole stuff. you really is missing the music. i appreciate the dude in the middle ,he really listens to the music and knows when to comment. anyway keep it up ... much love
Just listen the lyrics. I appreciate the one who sit in the middle. He is so matured.
yeah Im loosing my brain cell watching this
ጌታ ምስክሬ ነው ስንት ግዜ እንደሰማሁት ቃል የለኝም ይችላል 👏👏👏
ዛሬ 10 ጊዜ ነው የሰማሁት በናንተ እየጠበቅኩት ነበር
ምነው?
እኔ አርባ ስምንት ሰአት ነው ያዳመጥኩት❤🙏🙏🙏🙏እኔ የዘፈን ሰው አይደለውም ታሪክ ግን ይስበኛል:: ምክንያቱን የአባቶቼን ታሪክ ካልሰማው ውለታቸውን የበላው፤ የአገር ፍቅራቸውንም ካላስቀጠልኩ የምሞት ያህል ነው ውስጤን የሚንጠኝ:: ስለዚህ በዘፈንም ይሁን በማንኛውም መድረክ ታሪክ ካለው ዘፈኑን ዜማውን ትቼ ግጥሙን አዳምጣለው:: ያው ተባረክ አሊያ አስመሳይ ለማለት:: ዘፈን ያለ ዜማ መስማት ይቻላል ካላችው አዎ ነው መልሴ:: ዜማውን ሰምቼ ካልተውረገረጉበትና በእኔ ውስጥ እስካልቀረ ግጥሙን ብቻ የማደምጥ ከሆነ ያን ነው:: ግጥሙንም መስማት ደግሞ የሚያስደስተኝ የአገር አሊያ የታሪክ ነክ ሲሆን ነው::
ለዚህም የቴዲ አፍሮና የጂጂ እጅግ ወዳጅ ነኝ:: በዘመኔም የኔን የኃጥያተኛውን ጸሎት ከሰማኝ ተወዳጅ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ከዘፈኑ ዓለም ወደ ዝማሬ አምጥቶ ሕይወታቸውን በብርሃን ሽልማት እንዲዘጋልኝ ጸሎቴ የዘወትር ምኞቴ ነው::
ልጅ ሚካኤል ለመወደድ ሲል አሊያ ራሱ በጥላቻ ሰክሮ ወይ ደግሞ እንደስሙ ልጅ ሆኖ ‹‹አገር›› የሚል ሥያሜ በሠጠው ሙዚቃው.... ዓፄ ዮሐንስን፣ ዓፄ ቴወድሮስን፣ ገብርዬን፣ ገበየሁን፣ አባ ጅፋርን፣ ኮዋ ጦናን፣ ሀብተ ጊዮርጊስን፣ ራስ ሚካኤልን፣ ራስ መንገሻን፣ ራስ አበበ አረጋይን፣ ዓፄ ሃይለ ሥላሴን፣ ሲያነሳ ዓፄ ምኒልክንና እቴጌ ጣይቱን ይዘላቸዋል፡፡ ይሄንንም ትልቅ ጉድለት ስታዘብ ‹‹ባያውቃቸው ነው›› ወይም ደግሞ "ልጅ ስለሆነ ነው" በማለት አልፌው ነበር፡፡
ዓባይን ብከተል- ሰጠኝ ለፈርዖን
መጨረሻው ሕመም- ሂያጅ አፍቃሪ መሆን
ሁሉንም በጊዜው ውብ አርጎ እንደሠራው
ዓባይ ሲደፈርስ ነው ጣና የሚጠራው".......
በሚል የምናውቀው ሮፍናን ግን ዛሬ በለቀቀውና ለአጤው በሚመጥን ሙዚቃው ምኒልክን ከማወደስ ባለፈም "ዛሬም ንጉሥ ነው" ይለናል።
ብዙዎች ለመወደድ አሊያ ራሳቸው ከታሪኩ ባለቤት ጋር በጥላቻ ሲተበተቡ ወይ ደግሞ ግማሽ ታሪክ ብቻ ሲያቁ አሊያ ያን የታሪኩን ባለቤት ሲጠሩ ለሕይወታቸው ከፈሩ ይዘሉታል:: ከሚዘለሉት የታሪክ ባለቤት ደግሞ አንዱ ጥቁር ሰው በታሪክ አሻራ ላይ በቀዳሚ የሚከተቡትን እምዬን ዓፄውን ምኒልክን ነው:: ባድር ባይነት ከመኖር መሞት እረፍት ነው:: ሰዎች በሚያኮራ ታሪካቸው በሐሰት ትርክት በጥላቻ ቢጎድሉ በጥበብ የተጣመመ ታሪክን በማቅናት ፋንታ ለእውነትና ለጥበብ የቆምኩኝ ሰው ነኝ የሚል ሰው በታሪክ ጉልህ አበርክቶ ላይ በሐሳብ ሲጎል ያስጠላል::
ጥበብ እውነት ነው በሚለው ከታመንን እንዲህ እንደ ቴዲ አፍሮና ሮፍናን ለጥበብ በእውነት እንቁም አሊያ ጥበብን እንተወው:: ዘንድሮ ጥበብ የሌላቸው ጥበበኞች በዝተው አደናበሩን እኮ:: ለማንኛውም እናመሰግናለን ሮፍናን!
ይኸ ችግር ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ አለ ቤተ-ክርስቲያን ሲያሰሩ አገር አቆይተው ተዋህዶን ባስከበሩ እሳቸው ባሰሩት ቤተ-መቅደስ ቆመው እምዬ ምኒልክን ለመጥራት አፋቸው ሲታሰርና የቤተ-ክርስቲያንን ታሪክ ሲያስተምሩ እሳቸውን ዘለው ሲያልፍ በጣም ይገርመኛል:: የውሸት ዓለም!
እስኪ ዝም ብላችሂ አዳምጡ 👊👊👊አናደዳችሁኝ😁❤❤❤❤❤
በተለይ እዩ ዝም ብሎ ያወራል ሽሜ ደሞ ግጥሙን መስማት ፈልጓል
🥺😂😂
Thank you, mesrakye !!!
Don't forget it's a reaction
እኮ ሲያቃጥሉ
ሽሜ መጀመሪያ ላይ የጠየካቸው ጥያቄ ተመቸኝ ምን ተረዳችሁ ? አንዳንዴ ቁም ነገር ያዘሉ ሙዚቃዎች ሲለቀቁ መጀመሪያ ሀሳቡን ለመረዳት ማዳመጥ አለብን ለመተቸት ብቻ መሆን የለበትም በሮፍናን ዘፈን እናንተን ስገነዘባችሁ ሽሜ ለግጥሙ ትኩረት ሰጥቶ አዳምጦታል መሆንም ያለበት ይሄ ነው 👍👍👍
በጣም ነው ደስ ያለኝ እሮፍናንን በጣም ነው የምወደው ይመቻችሁ አቦ 🥰🥰🥰👍👍👍
መሀለኛው ጎበዝ ሁለቱን እንኩቶ ትተህ ብቻህንስራ
nice gn
mawrat stfelgu lmn pause eyaregachu atawerum betebetachut eko
በጣም ደስ ይላል
ሌላው ቀርቶ ፍርሽን እኮ እስወዘወዘው👍👍👍👌👌👌🐄🐄🐄
I feel like I learned a whole history class in just 16 min 😍
🤣🤣🤣
i am still trying to understand...it has alot of things packed......respect ropphanne
የመሃለኛው ልጅ ቀጥልበት ታስተውላለህ
መሀል ያለው ልጅ ጎበዝ ነው ሊያርክስ የያዘውን ትርጉም የሚረዳ ትውልድ መጣ🤗
አውራዎች እንዴት ከረማቹ
ሮፍናን ገራሚ ባለ ቅኔ ሆኖዋል የሚገርም ዜማ የሚነዝር ግጥም ፖፖፖፖፖ
ማርያምን አንደኛ ነው እኔ ሲጀመር {ልንገርሸ እማ} ሙዚቃውን ይነዝራል ሰለ እናት የገለፀበት ጥበብ ጥልቅነው በጣም ነወ ምወድለት አሁን ደሞ አግሎ መቷል ተባረክ ብያለው
ሮፍናን ይለያል መልክቱ ጥልቅ ነው በጣም ሚስጥራዊ እና ረቂቅ ነው ጣና ላይ ነው የሰራው ቀረፃው ።
ቆማችሁ ማጨብጨብ ነበረባችሁ 👏👏👏ይመቻችሁ🥰
ዛሬ አውራዎች በጣም አናደዳቹኝ ይሄን የመሰለ ዘፈን ወሬ እያወራቹ ስትበጠረቁ ግጥሙን መቼ ሰማቹት
አሪፎቹ.🥰.ስላም ሰላም👏 ሮፍ ምርጥ ዘፋኝ በእንተ ዘመን ያገኝ ነው..ረሳችሁኝ ሀይ በሉኝ ...
keykrta gar zare gena yawerachihut temechegn👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Awrawoch ymechachehu maryamn betam nw emewdachehu sidrbrghe enanten nw emayew ena tnx ...you help me laughe a lot tnx and love you😍😍😍😍
guys this video is not about cinematography rather it is about lyrics.
ዋልኩበት በዙ ዛሬም መቼም አልፈታውም
😘👏👏👏
Yimechachehu ye arada lejoch... Rophnan is Numero Uno!!!
እዩ መልእክቱን ስማ ዝምብለህ አትቀባጥር😂ቫዮሊን ጡሩምባ ምናምን 😂😂ገጠመኝ ሚገኝ ስራ ነው።
The middle guy is sharp 👌
Beyekenu feta yaregatchugn new!!! Bertulign👏🏾
I clicked this faster than your WiFi connection
Seriously underrated comment 😂😂😂😂😂😂😂😂
shime yemr keldk eyeteneza hede yelele.....................
I love you guys
emperor tewodros in the 1800's was the second "dagmawi tewodros" . the first was "emperor zereyakob's" older brother tewodros the first .
Really Brad's I do not know about that
ሮፍናን ይመቸኛል ይመቻቹ አውራዎች ኢትዮጵያ 💚💛❤
አራ አዩ እንስመበት ኡስስስ
Ye migerm newu
Lk ede abay mado zefen newu ssemaw.. Lk ede taytu... Weneye ymetal ❤ fetari hagerachnn selam yargln...
Hager malet sew newu 🇪🇹❤
masterpiece 💯💯💯😍😘
ድቅ ሙዚቃ ነው
👌👌
𝙬𝙝𝙖𝙩 𝙖 𝙙𝙚𝙚𝙥 𝙡𝙮𝙧𝙞𝙘𝙨 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዛሬ ስጠብቃችሁ ነበር ይኸን እንድትሠሩ
ብዙ ጌዜ ነው የሠማሁት እና ይኸን ሙዚቃ ነው ማለት ይከብዳል በለው ያበደ ነው 👌❤
Lyrics...heavy!!
See u soon
ዋዉ አዉራወች አደኛ ናችሁ እሄን ስላቀረባችሁት
ሮፍናን ❤❤❤❤
የምር የናንተን react ለማየት ቸኩዬ ነበር ግን እንደጠበኩት አላገኘሁአችሁም ጭራሽ
እንደውም አናዳችሁኛል ROPHNAN ከማንም በላይ ሊደነቅ የሚገባ musician
Artist ነው K.A.S.S.M.A.S.S.E ሌላ ROPHNAN ሌላ የሆነ ጥበብን በራሳቸው
መንገድ ሚገልፁ የተለያዩ Artist ናቸው እና please አታነፃፅሩአቸው በጭራሽ 🙏
እኔስ ልቤ እውነት አየ
ማን እንደሆንኩኝ ለየ
ነህ የተባልኩት እንዲገባኝ ኋላዬን ዞር ብዬ ብቃኝ
ስሜ ተፅፎ አየሁት በክብር ቃል
ሰው ነህ ይላል
የኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት አጎንብሶ ሄደ ከአንገትና ጀርባው ዘር ጭነውበት
አይቼ እንዳላየሁ ሆድ ከሃገር ይሰፋል ብዬ እያለፍኩት ማነህ? ብለው እነ ሆድ ከሃገር ይበልጣል ልቤን አስጨነቁት
#ሦሥት #]]] #ሮፍናን #rophnan #እሯ!
ምን አይነት ሰው ነው አምብቤ እንኳ ሚስጥር ሲሆንብኝ ❤❤❤
Hey guys endet nachu my hilarious people😊😂😂😂
I subscribe because of the guy in the middle you got it!!!
ሰው ነህ ይላል❤ሰከላ አባይን ወለደች እናቴም እኔን❤ OMG አሯ
Weyine.....yihen music mesmat makom alichalkum....._👏👏👏
Zefenu 1gna nw malet yikebdal, I mean rank linsetew anchilm it's beyond that. Gin more enante lyricsu lay bitatekuru des yilegn neber, yaw wanaw targetu more of melkt mastelalef lay slehon. Esun gin amesgnuln kezi belay tilik bota lay entebkewalen malet kezefenu belay balew amelekaket. WE LOVE YOU ROPHNAN!!!
AWRA rophy tedrose yedegmal yalew salsawi tedrosenen new ye ETHIOPIA tensae besu zemen yemihonebet ena 40 amet yegezal beselam ke tefekedelen ye hagerachenen kefeta enayalen betam bekerbu
❤ it 🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Ethiopiawi music 😘😘😘 menem aywetaletem
Yhen zefen chrash alsemachutm specially eyu lela tarik new mtaweraw ,
Bengerachen laye bedenbe yemadamete chger alebachuuu mehale yalwe leje becha nw miyadametw
Pleas ke muzikawe belaye getemochu hasabu betame yamale ewnte adametu mjemeriyaaaaa pleassssssssssssssssssssss
Betame selmewdachu nw
ende sefer arogit dedmascha li new yesemachhut ?
Ende eyelefelefachu endet eniy/ensima yezefenun ta'em asatachihugn
I watched your videos literally the whole day
Betam newu yemtmechug 3 of you
አርማውን ከ post.malone ወስዶ ነው G.Chrome ላይ ፈልጉት አለ አርማው ሶስቷን አርማ ታገኙታላቹ።
Shime gin i swear be gon sitay rofnanin yimeslal.
Yha zefen becha aydelm rophi lela level respect
eyu kumeneger laye kumeneger asetelalef ebake atelefalef
Endazih dedbe atemaselugnm nber ....lyrics adametu eji menem eyasamachehut EKO ayedalem
Awrawoch ehen vedio 2017 lay ayehutna deberachgn
እስከዛሬ ከሰራችሁት ሪያክት ለኔ የወረደብኝ ነው ለሮፍናን የማይመጥን በተለይ የዘፈኑን ጥልቅ መልዕክት ችላ ብላችሁታል በጥሞና ይደመጥ በሰማውት ቁጥር እንባዬ ይወርዳል የተሠማኝን ነው ካተሳሳትኩ አርሙኝ በርቱ።
ዋውውውው ሁል ጊዜ በኢትዮጲያዊነቴ ስኮራኮ
ere eyuel zm beleh sema beyesus sm
እረ ጎበዝ ቴድሮስ 1 ነው
እዩ ዝም አትልም እንዴ ምንድን ነው የአስተያየት ብዛት አዛ አረግሽን።
Selalm 👏 selam 👏 selam 👏 how are we awra family ❤️❤️❤️
Rophnan is the best!
abet shime ena agelalets yetm yelem confidenceh yibekal yimechachu ,,,,,
the dude with the cap talks a lot, come on man you ain't got to react and comment about the whole stuff. you really is missing the music. i appreciate the dude in the middle ,he really listens to the music and knows when to comment. anyway keep it up ... much love
You guys are funny 😂😄 keep it up
Wow 👏
Rophnan is one man army
Maryamin yetbekachiew neber betam yemgerm Sera new sew ne yelal
እስኪ ዝም ብላችሁ አዳምጡ ጫጩት ይመስል አትጫጩ😜😂😂🤣🤣
ምርጦችዬ እንኳን ደና መጣችሁ ሰወዳችሁ😍😍😍
Eyou ebakih lemetechet atchekul, ENA dem zmm bleh adamt
You in the right with the military camouflage...you know music! And rophnan is a KING!!!
ብቻውን concert 👌👌
3 also means perfect love u guys
Betam new mitasekugn (:
Yimechachihu
Eyu today.. You talk a lot 😉
eyuel benatk zemblek atleflef , endee yhone seat shimee musicawn mesmat yelele felgual asre destruct taregewalk
Eyu is talking because of copyrght issues...otherwise the video will get blocked
Eyu እየረበሽከን ነው ዛሬ
ኮፍያ ያረከው ልጅ ማርያምን ስትል እዴት ልብ ስጥቅ እደምታረገ እመብረሀን ትጠብቅልን ስንቴ ማርያምን እዳልክ እውይ የኔ ጌታ😍😍😍😍💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤
Welcome back awra....eyu please use speaker or sound recorder... love u guys
ካልኮመትኩ እኮ እንደ እርጉዝ ያጥወለውለኛል 😞
Migerem sera wowwwww 👏👏👏👏
YESSSSS and yesss
ደስ ይላል
Muziqaw adg tlalachhu gn btkkl ankuan aysmachhut aydlm mainly dar ana dar ytkmxachhut lijoch
ለጠቅላላ እውቀት አጼ ቴዎድሮስ ዳግማዊ ነው። ለምን ብትሉ እንዳላችሁት ሁለተኛ ንጉሥ ይመጣል እየተባለ ሲጠበቅ የቋራው ካሳ በነገሰበት ጊዜ እኔ ነኝ የተተነበየልኝ ንጉሥ ብሎ ደረስጌ ማርያም ላይ ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ በሚለው ነው የተቀባው።
እኛ ግን የተተነበየለት ቴዎድሮስ እሱ አደለም ገና ይመጣል ብለን እየጠበቅን ነው!
if you backward and listen from 12 to 15 second he said "Rofnan tesfaw egziaber new"
እንኳን ደና መጣችሁ ወዳችኋለሁ
ምርጦችየ😘😘😘😘
Setebekachu🙏🙏
#rophnan ❤
dar ley yalew lej ere eski getmun lemesmat mokr eg nam enesmabet
first
Well come betsb + ❤❤❤