ሮፍናን ፡ መሥራት ጌጥ ነው | Rophnan (ክፍል 2)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 242

  • @Simegn1216
    @Simegn1216 11 месяцев назад +10

    ይሄንን interview ከ 10 ግዜ በላይ ሰምቼዋለሁ በሰማሁት ቁጥር የሆነ ነገር ያስተምረኛል ❤

  • @girmagossay7127
    @girmagossay7127 11 месяцев назад +13

    አቤት መታደል ቀኑን ሙሉ አሳቡን ቢገልፅ የማይሰለች ሮፍናን ታድሎ
    ቃላቶቹሁ ሲጣፍጡ ወዳጄ ዘመን ይባረክ ❤❤❤❤

  • @do6009
    @do6009 Год назад +45

    እንደ ተከታታይ ድራማ ሁሌ ብታወራና ሁሌ በሰማሁህ ሮፊዬ ❤

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim Год назад +28

    እናመሰግናለን ወንድሞች 🙏 ዳዊት ጨዋታም ጥያቄም ትችልበታለህ ሮፊ ሀሳቦችህ ጥልቅ ናቸው እምነትህ ይገርማል this interview is a lesson for our generation ❤

  • @GIZE-PLC
    @GIZE-PLC 11 месяцев назад +6

    ሮፍናን ለኢትዮጵያ አንድነት ምልክት የሆንከው፣
    በአንደበትህ የስንቱን ቀልብ የገዛኽው፣
    በትህትና ፍሬን ያፈራኽው፣
    በጥበብህ ፍቅርን ያበራህው፣
    ከእኔነት ይልቅ በአብሮነት አብበህ እኔን በእኛ የተካኽው።

  • @RibkaTewolde
    @RibkaTewolde 7 месяцев назад +6

    ምን አይነት ማስተዋል ነው 😢😢😢♥️♥️♥️🙏 ጋዜጠኛው ጥያቄህ የምታዳምጥበት የሞትጠይቅበት መንገድ... የይቅርታን ሀይል ገለፀበት መንገድ😢😢😢 ለዚህ ሁሉ ነገር አንድ ይቅርታ በቂ ነው እዉነትም.. ሁሉም ነገር ያበቃል.. 🥰🥰🥰 ምንም ያለመታከት ነው ያደመጥኩት.. ደጃፍ እንደዚ አይነት ማስተዋልን የታደሉ ሰዎች ማቅረቡን ቀጥልበት😢😢😢🙏👏👍

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 Год назад +48

    ቤተሰቡን የሚወድ የሚያከብር ሀገሩን ያከብራል ይወዳል ሮፍናን ያካፈለን የህይወት ልምድ በጣም ጠቃሚ ነው👏🏾👏🏾👏🏾

  • @astergeresu9534
    @astergeresu9534 Год назад +12

    እናትና አባትህን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልህ በአንተ ውስጥ የእነሱን ጠንካራ መሠረት አይተናል።

  • @Kevin_Tv7
    @Kevin_Tv7 Год назад +42

    "የራስህን ፓርት መወጣት ነው, ሂወት ማለት ይሄ ነው" - ሮፍናን, Wow 👏👏🫡🥰👏🙏

  • @esseatababu6220
    @esseatababu6220 Год назад +19

    ኹላችንም ሀገራችን ያላትን ድንቅ ትውፊት እንድናውቅና እንድንኖርበት ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን፤ትኽትናውን እንደ ዶርዜ ሸማ ያላብሰን።
    ስክን ስላለው በጎ ጨዋታችኹ እናመሰግናለን።

  • @hanT1213
    @hanT1213 Год назад +88

    እናቶች ጨዋ ወልዶ ያሳደገው የሚሉት ልጅ ማለት ሮፍናን ነው።

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 2 месяца назад +1

    ደጃፍ አዘጋጅ በጣም ብስልክ ያልክ ሰው ነህ:: አጠያየቅህ እርጋታህ ማዳመጥህ አለማቁዋረጥህ ::አመሰግናለሁ በግሌ::ሮፊ ያንተን ኢንተርቪው ለልጆች አስተዳደግ ትምህርት ነው::ልጆች በደንብ ቢያዳምጡት አይሰለችም ::እንደዚህ ደጋግሜ የሰማሁት ትዝ የሚለኝ ዘፈን ብቻ ነው:::እንደሙዚቃ ነው የሰማሁት ገና እሰማዋለሁ::

  • @FitsumAmibara
    @FitsumAmibara Год назад +11

    ሮፍናን በጣም በሳል ወጣት ነው የዚህ ዘመን ወጤቶች ከእሱ ብዙ መማር ይኖርብናል።

  • @beruktaitejemanh9289
    @beruktaitejemanh9289 Год назад +18

    ፀጥ ረጭ ብዬ ስማሁት ሮፍናን መዝፈን ብቻ ሳይሆን የሄን የመስለ experience share ማድረግ አለብህ ብዬ አምናለው ትውልድህን አገርህንም ስለምትወድ የልብህን መሻት ይሙላልህ ዴቭ ደግሞ ተባረክ

    • @kalkidanMesfen
      @kalkidanMesfen Год назад

      Please listen his interview on sheger fm with meaza biru

  • @Ethiopiafirst21
    @Ethiopiafirst21 Год назад +85

    ሮፊ እርጎ እራሱ እንዳንተ አይረጋም።ትልቅ መውደድ አለኝ🙏🙏

  • @betukulubrhan
    @betukulubrhan Год назад +24

    ካንተ ቤተሰቦችህን መረቅኳቸው አመሰገንኳቸው ብዙ ሰው የማይረዳው ስልጣኔ መስሎት ችላ የሚለው የእናትና አባትን አስተዋፅኦ በህይወታችን ላይ .... መልካም ቤተሰብ=መልካም ሐገር ❤❤❤

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 8 месяцев назад +2

    እኔም ሰማው ብዙ ነገር እያስታወሰኝ ሁሌም እያለቀስኩ ነው እማዳምጠው
    እጅግ ነው የማከበርኩህ
    ይህን ውይይት እንድሰማ ስላንተ እንዳውቅ ፈለኩ እውነትም ሳውቅ አንተ ውስጥ እራሴን አየሁት ልጅነቴን አስተዳደጌን ክብር ይገባሀል አንተ ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ አንተ ውድ ነህ።
    መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው

  • @YosefAdmasu-i1c
    @YosefAdmasu-i1c Год назад +7

    እውነት ለመናገር በጣም ምርጥ ቃለመጠይቅ ነው የሮፍናን እድሜ እስኪያጠራጥረኝ እንደዚህ አይነት እርጋታ አገለለፅ ዴቭም አሪፍ ጠያቂ ነህ አመሰግናለሁ
    ምናልባት ቢስተካከል ከውጪ
    የሚገባ ድምፅ አለ

  • @danielzenebe4575
    @danielzenebe4575 Год назад +4

    በጣም ደስ የሚል ሁሉም ዘደ ራሱ እንዲመለከት የሚያደርግ ወግ ጨዋታ ዳዊት ደግ አደረክ እናመሠግናለን።
    👉 ብዙዎቻችን ከምንወዳት ምድር የተገፋን ያህል ብዙ ልብ የሚሠብሩ ነገሮችን አሳልፈናል ሮፍናን እንዳልከዉ በይቅርታ ለማለፍ ግን ፈፅም መፀፀት አላየሁም እንዴት እንደምንመለስ አላዉቅም ግን ሙሉ በሙሉ የምስማማዉ ይሄኛዉ መንገድ የትም ፈቀቅ አያደርገንም። የይቅርታ ልብ ይስጠን የምር

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Год назад +16

    ተሰጥተሀል ወይኔ መረዳትህ ልዩ ነዉ ንግግርህ ርጋታህ ስታስረዳ በረጋ አንደበት ፈትፍተህ ታጎርሳለህ ዋዉ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @albertshiferaw9997
    @albertshiferaw9997 Год назад +20

    This podcast, especially part 2 with Rophnan, was amazing! It should be an example for other podcasts. The questions raised were on point, and Rophi's answers were speechless and real educations for audiences of all ages. I was amazed by his personality and deep insights in life, as well as how he was raised by his parents and elders. His music works could also be a movie story, and I think the great movie writer and director also the host of this podcast, Dawit Tesfaye, could develop a great movie from this. I can't thank you enough, Dave, for having Rophi on the podcast and for providing such an amazing experience.

  • @nathantedla3596
    @nathantedla3596 Год назад +4

    ዴቭ በርታ እና ሮፍናን የ ወጣት ብርሃን ነው አስተሳሰብ፡ ሰብዕና በረከት ።

  • @eyobg3626
    @eyobg3626 Год назад +5

    ካንተ ብዙ ነው የተማርኩት 🙏🙏🙏 አምሰግናለሁ ሮፊ አከበርኩህ tanks deva respect 👌👌❤️❤️

  • @TiruneshWoldemariam
    @TiruneshWoldemariam Год назад +4

    A great Philosophie and wisdom.God be with you always.

  • @faimmamedia3057
    @faimmamedia3057 4 месяца назад +1

    OMG!!!! what a wisdom. your family always be proud of you.

  • @mesfinmelkamu1639
    @mesfinmelkamu1639 Год назад +4

    ጎበዝና ጨዋ ሙዚቀኛ ነው፤ ከተጽዕኖ ነጻ የሆነ ንጹህ፤ በእግዚአብሄር ላይ ያለው እምነት በጣም ይገርማል፡፡
    የደጃፍ የድምጽ ጥራት ግን የሞተ ነው፤ አስተካክለው ባክህ፡፡

  • @hiwottadesse3913
    @hiwottadesse3913 Год назад +6

    his strong insights,presence,theories, authenticity makes him a real artist

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 9 месяцев назад +1

    I can listen to this gentleman all day long and still think 🤔 it is too short.
    I am proud of him.

  • @e-dagupodcast7329
    @e-dagupodcast7329 Год назад +3

    I'm so happy to live in your generation.You are so matured and bright.Thank you for the host.This show made me subscribe to your channel.

  • @mekdessahle
    @mekdessahle Год назад +1

    wow ሮፊ ምን አይነት ስርአት ያለህ ሰው እንደሆንክ እርጋታ የተቆጠቡ ቃላት i always respect

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 Год назад +3

    Thus is the first time I came to this page I already love. Rophnan you so amazing

  • @besufkadbogale
    @besufkadbogale 9 месяцев назад +2

    🎉Rophiye Thank you so much my brother!🙏
    you have no idea how much inspired me..
    Hopefully ''ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምንገናኝ''🔥🙏🔥

  • @gunnerveira
    @gunnerveira Год назад +8

    ሮፍናን ማለት የቤተሰቡ ውጤት ነው የእናቱ የአባቱ የታላላቅ ወንደሞቹ በቃ የጥሩ ቤተሰብ አስተዳደግ ውጤት ነው ፤፤ዳዊት አንተ ስጠይቀው ለኔ ወረረኝ በየቀኑ የማዳምጠው ሙዚቃ ሶስት III ለማድነቅ በመጀመሪያ ሰው መሆን ያስፈልጋል። በቃ ሮፊ ትልቅ ሰው ክብረት ይስጥልን

  • @MelkamTeshome-x5x
    @MelkamTeshome-x5x 5 месяцев назад +1

    Endant aynaten yabzaln Rofi batam tgarmalk ataway 🙌👏🥰🇪🇹

  • @AbenezerBekele-p5k
    @AbenezerBekele-p5k Год назад +1

    ለዚህ ትውልድ የተላከ ድንቅ አስተማሪ❤️❤️❤️❤️❤️ አንተ ትልቅ ሰው ነህ

  • @Abrishthegreat1
    @Abrishthegreat1 Год назад +23

    even interview እራሱ ሙዚቃ በሉት look how quality he is...👏👏👏

  • @redietmesfin3915
    @redietmesfin3915 Год назад +6

    Thank you is the only thing I can say for both of you guys!

  • @KidsLifeTube
    @KidsLifeTube Год назад +11

    ምን አይነት የአስተሳሰብ ከፍታ ነው ግን ???
    እውነት ነው ይሄ ስክነት እና ስነምግባር ያለምንም እይመጣም ከንባብ ውጪ ❤
    ያያያያያያያያያ ዶርዜው ደግሞ እኔም ልጅነት ላይ ነበር!!!!"ቢረጋ" ይባላል !!!

  • @danielzenebe4575
    @danielzenebe4575 Год назад +5

    ዳዊት ጥያቄዎችህ በጣም ደስ የሚሉ እና ከልብ ናቸዉ በርታ

  • @tsionassefa3597
    @tsionassefa3597 Год назад +4

    Thank you so much Rophi🫶💫🤎 you are one of God gift for my generation 🙏

  • @frezersamuel2538
    @frezersamuel2538 Год назад +2

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ልል የምችለው ይህንን ብቻ ነው ❤❤❤

  • @tigistkebede3454
    @tigistkebede3454 Год назад +2

    በጣም ደስ ትላለህ ፈጣሪ ከነክብርህ ያኑርህ

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 Год назад +1

    መረጋጋትህ ደስ ይላል የዚህ ትውልድ ልጅ አትመስልም አስተዋይነትህ ይገርማል: እግዚአብሔር ወደቤቱ እንዲጠራህና: በዚህ በሰጠህ ጥበብ እግዚአብሔርን እንድታመሰግንበት እመኝልሀለሁኝ:

    • @Israelxox
      @Israelxox 11 месяцев назад

      Yeah, He is a proud Orthodox ❤

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 Год назад +15

    አፈር ለዛፍ ይቅር ባይ ነው
    እድሜውን ሙሉ ቆንጥጦ ይዞት😊 01:03

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Год назад +123

    ሮፊን የምትወዱት እስኪ በ❤ አሳዩን?

  • @funkyfunk9673
    @funkyfunk9673 Год назад +3

    His answers are mind blowing.. such a smart artist

  • @danifi6779
    @danifi6779 11 месяцев назад +5

    ግለ ታሪክ የሚተርክ መፅሐፍ ፅፈህ ለንባብ እንደምታበቃ ተስፋ አደርጋለው

  • @davetsegazeab1367
    @davetsegazeab1367 11 месяцев назад +1

    To be honest this guy is like a library .i have learned a lot of things from this interview .thank you rophi

  • @waxandgold7063
    @waxandgold7063 Год назад +3

    Dawit you are so amaizing
    You always keep the coherence of the interview👍👍👍

  • @musedegefe5906
    @musedegefe5906 2 месяца назад +1

    Monk, the singer, is incredibly talented! What a genius mentality!

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 6 месяцев назад +1

    ነብሳቸውን ይማር እውነት ግን አግብተህ ለወግ ማእረግ በቅተህ ፍሬህን አሳይተሀቸው ቢሆን ደስ ባለኝ ወላጆች በልጆቻቸው ሲደሰቱ ደስ ይላል መልካም ስው የእውነት የጨዋ ጨዋ

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu6272 Год назад +2

    ምን አይነት መታደል ነው በተለይ አባትህን ምነው ባወኳቸው እነዛ ሱቅ ሄደው አባባ ያስቀመጡልንን ብር ብለው ደሞዝ የሚወስዱትን የሰፈር ልጆች ብሆን ብዬ ተመኘሁ እውነት አባትህ ገነት ናቸው ከራሳቸው ስነምግባር ባሻገር ልጆቻቸው አንተ ለሀገር ሰላም የሆናችሁ የሆንክ ልጆችን ወልደው በማሳደጋቸው ለእግዚአብሔርም ሰውም የተመቹ ታላቅ ትልቅ ሰው❤❤❤ ውይይ ታድለሀል ታድላችኃል እኔ ስሰማህ እውነት እያለቀስኩ ነው የሰማሁክ

  • @rahelytesfaye
    @rahelytesfaye Год назад +1

    wish it has been english subtitle so others would get the full picture/the family wisdom and authentic learning he has shared!
    thank you, I learn a lot. 🙏
    Much respect for the level of articulation too!

  • @zeleeboy286
    @zeleeboy286 Год назад +1

    Real Yetemeramere bedenb eweket yalew edemewem yasetemarew Gazetega Thanks endezi ayenet teyaki nafek neber

  • @tesfabook
    @tesfabook Год назад +1

    ዳዊት በጣም አሪፍ ፖድካስት ነው በርታ...... እንደ ሃሳብ ሮፋናንን ልክ አሁን እንደጀመርከው የእያንዳንዱ የሙዚቃዉ ግጥሞች ጥልቅ ሃሳብ የያዙ ስለሆኑ እንድትወያዩበት ብታደርግ.....

  • @fortune8949
    @fortune8949 Год назад +1

    22:10 that is my dad too😢You explain them in a beautiful way. Our dad our Heroes ❤❤❤❤❤

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 Год назад +2

    What a matured person and a true philosopher ❤

  • @NetsanetHabtamu-j7l
    @NetsanetHabtamu-j7l 11 месяцев назад +1

    ትክክለኛ ስብእና ❤🙏🙏🙏

  • @passenger8683
    @passenger8683 Год назад +6

    ርፍናን፦ ወጣት ሆኖ ሳለ የባለ እድሜ ጠገብ እውቀትና አስተሳሰብ የሞላበት፥ እይታዎቹ የላቁና ጠጣር ፍልስፍናዊ እውነታዎችን የያዙ፥ ከሙዚቃዎቹ በበለጠ በአስተሳሰቡና በእውቀቱ ጎልቶ የታየ የሙዚቀኞች ፈርጥ!! ዛሬ ላይ ቆሞ ትናንትን በሚገባ ማየትየሚችል ለነገም የማዕዘን ድንጋይ ማስቀመጥ የሚችል ልዩ ልጅ ነው። በአንድ ነገሩ ግን አልስማማም "የኔ ትውልድ" በሚለው፦ ምክንያቱም ይህ ትውልድ ሮፍናንን አይመጥነውም በጣም ያንስበታል፤ ይህ ትውልድ የጨነገፈ ትውልድ ነው፤ ይህ ትውልድ በራስ ፍቅር ልክፍት የወደቀ ነው፤ ይህ ትውልድ ሃገርን ለማፍረስ ምሰሶዎቻን እያፈረሰ የሚገኝ ትውልድ ነው፥ ይህ ትውልድ ቴክኖሎጂ በአመጣሽ ጎርፍ እየተወሰደ ያለ ትውልድ ነው፦ ስለዚህ ሮፍናንን ከቶውንም አይመጥነውም። የሮፍናን ሙዚቃዎች እንደዘመኑ ተራ ሙዚቃዎች አይደሉም፦ ነፍስ አላቸው፤ ህያው ናቸው፤ በአመክኖያዊነት የተሰሩ ናቸው፤ ባህል ወግ እሴት በሚገባ የያዙ ናቸው፤ ከምንም በላይ ደግሞ ፍልስፍናዊ ይዘት አላቸው፤ በአጭሩ ጥበባዊ ናቸው። ሮፍናን በእውነት ትለያለህ በሉልኝ፤ ዴቭ በጣም አመሰግናለሁ ስለፕሮግራሞችህና ስለምታቀርባቸው አዋቂ ሰዎች። በከፍታህ ላይ ሁን!!!

    • @Avel1084
      @Avel1084 Год назад +1

      👌👌🐐

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Год назад +1

      ❤️❤️❤️🙏በትልቅ ሰው ትልቅ ሰው ሲገለፅ ክበርልኝ/ ሪልኝ 😊

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 Год назад +1

    Wow Amazing personality ,amazing conversation and a great lesson also on your conversation I went to childhood ❤

  • @mekdisgjjk3686
    @mekdisgjjk3686 Год назад +1

    አባቴ ያነበበ መሆኑ በደንብ ያስታውቃል ። እርጋታው የአረፍተ ነገር አደራደሩ የመጩ ደስ ይላል። እኔ በእሱ እድሜ ያለ እንኳን መጸሀፍ ጋዜጣ አይመስለኝም ነበር።

  • @Salemjourney
    @Salemjourney Год назад +19

    İ have exam tomorrow but I can't stop watching it❤❤❤❤❤

  • @Abdullah2019-v5i
    @Abdullah2019-v5i 11 месяцев назад +1

    ጣፋጭ አንደበት ብዙ ተምረናል

  • @zelalemfikre1203
    @zelalemfikre1203 Год назад +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 11 месяцев назад

    Amazing prsenilty thank you to share us thank you again!!!!!🙏🙏🙏

  • @GenetAbraha-jr5qf
    @GenetAbraha-jr5qf 11 месяцев назад

    what a gentleman.speechless l watch 3 rd time Thank you 🙏🏻

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 Год назад

    Omg Rofi beside ur music… ur mindset blow mine!!! God bless u and protect u!!!

  • @asnakechwondimu9381
    @asnakechwondimu9381 11 месяцев назад

    It is really a good lesson to a lot of people. God bless you !!!

  • @abrehamasrat3808
    @abrehamasrat3808 9 месяцев назад

    I love this word “lesew sera gethu new” really I love it!!!

  • @ibrahimmohammed1539
    @ibrahimmohammed1539 Год назад +2

    Ropi betam betam migerm amro balebat yewnet kergm geza bewala mesmate mefelegew aynet weg new betam amsegnalew davam betamnew mamesgenew regem edma yesteleg

  • @LillyAlemu
    @LillyAlemu 11 месяцев назад

    My God ! What a gentlemen , how he see things …. I was literally picturing his house when he was talking …. Such a story teller ….. no words u are just so ahead of ur time ! Big respect ✊🏾

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 8 месяцев назад

    After listening to Rofnan, I realized that my hope in Ethiopia and the younger generation is resuscitated. What an AMAZING guy! What a podcast! This talented and gifted kid is just mind-blowing!! In my lifetime, I want to see him perform with Teddy Afro.

  • @mastewal9519
    @mastewal9519 Год назад +1

    I've been a big fan Since he was a host of addis Zema on FM 97.1 He is way Over his age & Peers He Keeps amazes me with His music & Toughts.

  • @1muslim869
    @1muslim869 Год назад +2

    its friday waiting for part three and rophnan is social art ideology right now

  • @mesrakemelse2894
    @mesrakemelse2894 Год назад

    I am proud of to be rophy generation. you’re the one and only one Make our music international God bless you 🙏🏿

  • @abiyo
    @abiyo 9 месяцев назад +1

    ሮፊን ፍለጋ ከጊዮን እስከ ናዝሬት ተከትዬ ሄጃለሁ...ዛሬ እዛ ህይወት ውስጥ ባልሆንም...ዛሬም ከህይወቱና አስተሳሰቡ ብዙ እማራለሁ።

  • @meazamekonnen9924
    @meazamekonnen9924 Год назад

    Very interesting, well mannered and humble artist ….God bless you man…🙏🙏🙏

  • @mukeremmustefa5623
    @mukeremmustefa5623 11 месяцев назад +1

    አሪፍ ንቃተ ህሊና ነው ያለህ።በርታ እንዳትቆም

  • @robaabebe
    @robaabebe 11 месяцев назад

    The wise and calmest person I have ever seen❤❤❤

  • @Bilatube1995
    @Bilatube1995 Год назад +2

    ገራሚ ልጅ ነው big up rophi👌

  • @FrehiwotGetachew-fe3rb
    @FrehiwotGetachew-fe3rb 8 месяцев назад +1

    Degagme endetmhrt nw eyaywet yalwet Migerm sbena nw . Thanks

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 Год назад +13

    ደስ ሲል በፈጣሪ በሳል የሆነ ኢንተርቪው

  • @Gopo661
    @Gopo661 11 месяцев назад

    ቆንጆ ቆይታ ነበር።
    ድምፅ በጣም ወርዷል፤ ይስተካከል።

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 5 месяцев назад +1

    Amazing 👏👏

  • @MinaWube
    @MinaWube 11 месяцев назад

    ተባረክ ❤❤

  • @maregengda6699
    @maregengda6699 9 месяцев назад

    ሮቺ በጣም ልዩ ነህ እወድሀለሁu rz best men

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 11 месяцев назад

    ሰዉ እንደዚ ሲደማመጥ ደስ ይላል

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Год назад

    Wow ሮፍናን he is amazing person and matured.we love you and respect you keep going your good jobs ❤
    From Germany ❤

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 10 месяцев назад

    1:07 :30 Rophnan much respect every one have favorite topic 🙏🙏🙏

  • @SamuelAlemayheu
    @SamuelAlemayheu Год назад +4

    Every young man should look up to rophnan.

  • @dove8289
    @dove8289 Год назад

    በኔ ዘመን ስለሆንክ ደስ ይለኝል፡፡

  • @tirhasteferi6629
    @tirhasteferi6629 Год назад +3

    አንተ የኖርክበት ዘመን ላይ መኖሬ ያኮራኛል❤

  • @AlemBelay-ur5ym
    @AlemBelay-ur5ym Год назад +2

    Wow wow an never seen my life ropey

  • @abeyasmare6077
    @abeyasmare6077 11 месяцев назад

    great content #dejaf but if i give you one comment for the better... ylu should work on questions please. rather than that it is great

  • @yosefbalcha2158
    @yosefbalcha2158 Год назад

    Ene menemn malet .....alechelem Gn malet new masetewale sisexek ...bezu nger temaralek ke tenshe nger .... yewenet bezu temeriyalew I hope bezum emaralew ....amasegenalew 🙏 Rophi telek sew

  • @haileyesuseshetu8854
    @haileyesuseshetu8854 Месяц назад

    Incredible host

  • @werkaferahushumet4937
    @werkaferahushumet4937 Год назад +1

    I was waiting for this 🔥

  • @lucktube1262
    @lucktube1262 Год назад

    dj yemibalewn moya erasube ethiopia keber endinorew seladekelen enamesegenalen bro respect broo
    from dj tomi luck

  • @BesufikadAgonafir
    @BesufikadAgonafir Год назад +2

    ymr yante twld bmhona koraw❤❤❤

  • @AbelFaf
    @AbelFaf Год назад +3

    Best podcast