የ83 አመቱ የዕድሜ ባለፀጋ ያጋሩት ጠቃሚ ምክር |wise old man life lessons| tibeb silas | tibebsilas inspire ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июн 2023
  • የ83 አመቱ የዕድሜ ባለፀጋ ያጋሩኝ ጠቃሚ ምክር | wise old man life lessons | tibeb silas | tibebsilas inspire ethiopia

Комментарии • 34

  • @TesfayeTeawab-nk4ly
    @TesfayeTeawab-nk4ly Год назад +2

    የምታስተምራቸው ትምህርቶች ህልሜን እንድኖር አድጎኛል ቀጥሉበት አመሰግናለሁ።

  • @leltialemu
    @leltialemu Год назад +2

    እዚ ቤት ያለው ትምህርት አይጠገብም❤❤

  • @user-mq1km3jp3x
    @user-mq1km3jp3x 11 месяцев назад +1

    ታንኪው 🙏🙏🙏

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Год назад +3

    በጣም በጣም ምርጥ የምርጥ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤😘😘😘👏👏👏

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኢትዮጵያውዉ ወንድማችን ።

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад +3

    መጥፎ ቀን የለም:: ቀን የአህያ ጀርባ ነው የጫኑበትን ተሸክሞ የሚሔድ:: ስለዚ መጥፎም ሆነ ጥሩ ጭነቱ እንጂ ቀኑ አይደለም::ስለሆነም ለመጥፎውም ሆነ ለጥሩ ጭነት አህያዋን ደግና ክፉ ናት ብሎ መፈረጅ አይቻልም:: ስለዚ የምንጭነውን ነገር እንወቅ::ጥሩ እንስራ ጥሩ ቀን እንድናሳልፍ::

  • @MohammedSeid-ed8wd
    @MohammedSeid-ed8wd 11 месяцев назад +1

    ጎበዝ

  • @MohammedSeid-ed8wd
    @MohammedSeid-ed8wd 11 месяцев назад +1

    በርታ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +1

    It’s a great things!!!
    Thanks so much for sharing ❤❤😊

  • @rockfoxman1312
    @rockfoxman1312 Год назад

    ምርጥ መምህር ወድጀዋለሁ

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Год назад

    Well said thank you so much Good to know that is the truth

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 11 месяцев назад +1

    Important quotes. ❤️😍

  • @user-po4cz6yh7m
    @user-po4cz6yh7m Год назад

    እናመሰግናለን

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 Год назад

    Thank you ❤

  • @tarikukufa6506
    @tarikukufa6506 Год назад +2

    ዎው አስተሚኦኛል አባተ ተባረኪ ኪበሪልኝ

  • @user-pr7sj2sh3r
    @user-pr7sj2sh3r Год назад +1

  • @SolomonMikoro-wj7rl
    @SolomonMikoro-wj7rl Год назад

    Wow new libin yemiyareka timihirt

  • @AbirhamBaharu-bw9bv
    @AbirhamBaharu-bw9bv Год назад +1

    I like it

  • @hadiamohammad8093
    @hadiamohammad8093 Год назад +2

    Tnx bro ❤❤❤

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 11 месяцев назад

    አንድ ቀን አደርገዋለሁ አትበል ዛሬ እንጂ የሚለው አልተመቸኝም ዛሬ መደረግ የማይችሉ በሂደት ሊደረጉ የሚችሉ ነገሮች አሉ ዛሬ ካልሆኑ ብዬ መተው ያለብኝ አይመስለኝም ።

  • @user-pr7sj2sh3r
    @user-pr7sj2sh3r Год назад

    በጣም አስተማሪዬ ሲሆን ለመፈጸምይከብደኛል

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  Год назад +1

      ቀስ በቀስ ነው ለውጥ የሚመጣው። ዋናው ነገር ለመለወጥ ማሰቡ ነው።

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 11 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍Tbarki

  • @Abdsalm-yc4pm
    @Abdsalm-yc4pm Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Год назад +1

    ከጥቅሱ ታሪኮች እያመጣህ የሚያነቁ ቃል እየጨመርክ ብትመጣ

    • @Kaleab24tklehaymanot
      @Kaleab24tklehaymanot Год назад

      ለምሳሌ የ83 አመት ያሉትን ሳይሆን ያሳለፋት ፈተናና የተወጡበት መንገድ

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  Год назад

      👍🙏 እሺ ወንድሜ ለጥቆማህ አመሰግናለሁ

    • @Kaleab24tklehaymanot
      @Kaleab24tklehaymanot Год назад

      @@tibebsilas መልካም እኔ እነዛ ታሪኮችህ ህይወቴን ስለለወጡ ነው በተረፈ ተበረታታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @tesfahunbezabih
      @tesfahunbezabih Год назад

      xiru timirt

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven Год назад +1