ራስህን የመግዛት 7ቱ ጥበቦች | self control 7 tips | stoics | tibeb silas | tibebsilas inspire ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ራስህን የመግዛት 7ቱ ጥበቦች | self control 7 tips | stoics | tibeb silas | tibebsilas inspire ethiopia
    ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
    ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
    ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
    " ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
    ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
    tibebsilas official RUclips channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
    Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.

Комментарии • 22

  • @leltialemu
    @leltialemu 5 месяцев назад +8

    ራሱን የሚገዛ ሃገር ከሚገዛ ይበልጣል❤

    • @amhagetahun2729
      @amhagetahun2729 5 месяцев назад +1

      Wow በጣም ምርጥ አገላለጽ

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t 5 месяцев назад +3

    🎉 Yes 💃ሁሉንም ጀምሬዋለሁ ለዉጥ አለዉ 💪
    አመሰግናለሁ Habb ❤

  • @user-dy2dc7xb7e
    @user-dy2dc7xb7e 5 месяцев назад +2

    ድንቅ ትምህርት ነው💯💯👌👌🙏🙏

  • @Aklilu1456
    @Aklilu1456 5 месяцев назад +2

    በትክክል አይዞህ ወንድሜ በጣም አስተማሪ ነው

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd 3 месяца назад +1

    መልእክቱን ወደደድኩት!!!!😘

  • @atkiu
    @atkiu 4 месяца назад

    ድምጹን ስሰመው በጣም ነው ደስ ያልኝ

  • @atkiu
    @atkiu 4 месяца назад

    Very nice

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 5 месяцев назад +1

    Thanks so much for your time ❤

  • @Ajuuraan352
    @Ajuuraan352 3 месяца назад

    Thanks ✅ ❤

  • @yasirmisganaw6833
    @yasirmisganaw6833 5 месяцев назад

    አመሰግናለሁ አንዳንዴ ማንበብ ያሉብንን መፅሀፍት ብትጠቁመን

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 5 месяцев назад

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 YEHUNELEN AMEN 🙏

  • @SahaiSoso
    @SahaiSoso 27 дней назад

    ❤❤❤

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa 5 месяцев назад

    ስታነብ ቀሰ እያልክ ቢሆን ኖሮ ....👍

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 5 месяцев назад

    👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @hadeya-fh6jo
    @hadeya-fh6jo 5 месяцев назад

    አላማየንስ ጠቅቄ አውቀው ነበር የኔ ችግር የሆነው ምንመሰለህ. መወሰን ያስፈራኛል. ብዙ የሚያደፋፍሩትምርቶችን ተከታተልኩ ግን አሁንም. ያውነኝ ፍርሀቴ ወደኋላ ይጎትተኛል ሁሌም. የውሳኔ እና የፍርሀት ችግርን እስከመጨረሻው እደት አባቴ ሁኘ ላስወግድ???

  • @Mercy-xg2jw
    @Mercy-xg2jw 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤