Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጥሩ እንደዚህ ነው መስራት የማህብረሰባችንን ንቃት ይጨምራል 🙌
እናመሰግናለን ሁሉም የራሱን ብሶት መግለፅ ይፈልግ ነበር
Thanks Dr ur teaching and explanations are very helpful for our society
እናመሰግናለን ደክተር
Thanks dear Dr !!!
ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን እሷ ካልወለደች በቀድሞ ፍቅረኛዋ ብልት መተለቅ ተፅኖ ኘያደርግም የእሱ የብልት መጠን ከተጠበቀዉ ያነሰ ሆኖ ነዉ
10Q ዶክተር🙏
ስልክህን አሳውቀን
አንድ ጥያቄ አለኝ ሴትልጅ ቀጭን ከሆነች ብልቷ ሰፊ ነው ይባላል ወፍራም ከሆነች ደሞም ብልቷ ጠባብ ነው ይባላል በተፈጥሮ እንደት ነው
Please the audience don't insult them it tells how backward are our people DR THANKS AGAIN AND AGAIN
እባካቹ ስልካቹኽን ፃፋልን ብዬ ደ ጋግሜ ብጠይቅ ምላሽ ነፈጋቹኝ ህክምና ስለፈለኩ አሁንም ስልካቹን ፃፋልኝ ።
እንዴት ነው ምታወሩት ስልካቸውን በጣም እፈልገዋለሁ
መልካም እንቀበላለን
እናመሰግናለን ዶክተር ስለ መረጃዎችህ። ለመሆኑ ጠያቂው ግንኙነት ማድረግ አልቻልኩም ወይንም አልችልም ላለማለት በጓደኛው ብልት ያሳብቃል😂😂
Yetim asikedidesh megsrejashin sid
የእሱ ስህተት ሌላ አለማወቁ ነው ሌላ ሴት ቢያውቅ ኑሮ እሄን አይጠይቅም ነበር ምክኒያቱም ስንት አይነት የሴት ብልት አለ ግማሹ ሰፊ አግብተህበት ደንበሩ አይታወቅ አንዳንዱ ከበረዶ የቀወቀዘ አረ ስንቱ
@@binyameshete1129😂😂
አውነታን ለማውራት የማውራት የፈራ ይመስላል
በትክክል በእስልምና በተለይ ድንግልና ክብር ነው❤
አንች መቸለባልሽ ሰጠሽዉ እንደማላሽ ትኮምቻለሽ 😂😂😂እስልምና አወ ግን የአሁኑ ወጣት 7ኛ ክፍል ሲደርስ ፍቅር ፍቅር ነው የሚያጫዉታቸዉ😂😂😂😂
ግን ሁሉም ማለት አደለም አብዛሀኛው እንስቶች ጥብቅናቸው ሀይማኖቴየማይፈቅደውን ላረገውአልችልም ፍቅር ካለኒካህ ገደልይግባ በራሴአመለካከት ይህነው ሲቀጥል ከልቡ የሚወድሽሰው ወደሀላልነውየሚጋብዘው በራሴ የደረሰውነው አልሀምዱሊላህ አላህበፈቀደሰአት ምኞቴተሳክቶልኛል እናማ ሁሉንምአትበሉለማለትነው ይሄንንልልየቻልኩት
❤❤❤@@yimerShumu
ቦአ ወይም የሴት ልጅ የማህፀን ውርጃ ህመም ወይም በሸታ መነሻው ምንድነው በሽታው ከስንት ቀን ቡሀላ ነው በአንድ ሴት ልጅ ላይ የምታቀው ህመሙን ወይም ስሜት የምትረዳው
😢😢😢😢😢
ይህ ሰው የእውነት ዶክተር ነው ወይ ?እምታውቁት በቅንነት መልሱልኝ
በህክምና መጥበብ ይችላል
ግን ሴቶች ድንግልናቸው በስፖርት በሌላ ነገር ከሄደባቸው ደም ያያሉ ማለት ነው?
የዘመኑ ሴቶች ከትዳር በፊት ከማንም ጋር ይጋደማሉ የተለያዩ አርቴፊሻል ነገሮች ወደ ብልታቸው እየከተቱ ያስፉታል ከዛ ትዳር ሲዙ ነው ጉዳቸው
ወይ ጉድ ግንኙነት በተደረገ ቁጥር የሚሰፋ ከሆነማ የኔ እናት 6 ልጆች ከወለደች ቦኋላ ከአባቴ ጋ ተለያይታ ነበራ አ? ወይ ዘንድሮ የማያሳየንና የማያሰማን የለም።ብቻ ይሁን እስቲ
ለምን አድት ሤት ሥትወልድ ለምን ትሠፋለች አብራሩልኝ
እሄም አለ 😁😁
አይካድም እኮ የአብዛኛው የሀበሻ ሴት ጠባብ ነው በቁመት አጠርም ስለሚሉ የአጭር እና ከስር ዳሌ ያላቸው ሴቶች ጠባብ ነው ጥልቀትም አጭር ነው የእረጅም ሴት ግን የመጥለቅም የመስፋትም ነገር አለው በተረፈ ግን የሁሉም ሴቶች አንድ ነው ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው አጣብቆ የሚይዝ እንዳለ ሁላ ሰፉ አለ ይሄ ሀቅ ነው የወንድ ትንሽ መሀከለኛ ትልቅ አንዳለ ሁላ የሴትም ሰፉ ጠባብ አለ
በትክክል ኧረ ሰንት አይነት አለ
ምኑ ብልት ፊት ነው እባካችሁ ሀገር ተጨንቃ ስለብልት ያወራልደ ዶክተር መሳይ ብልቷ ሰፋ ያለው ወደኛ ይላካት አንድ ሴንቲ እቃ ይዞ ይጃጃላልደ ፍየል ያግባ
ሀገር ተጨንቃ ስለሆነ ፖለቲካ ይተንትን ነው የምትለው?ከአንድ የከፍተኛ ት/ት ተቋም በ Sexual Health ተመርቆ የወጣ ሰው ያለሙያው ምን ያድርግ ነው?የግለሰቦች ችግር የማህበረሰብ ችግር አይደለምን? የማህበረሰብ ችግር የሀገር ችግር አይደለምን?በሀገራችን በዚህ ችግር ዙሪያ በሚፈጠሩ አለመግባባቶች የሚፈርስ ትዳር አለ፣የጥንዶች አለመግባባት አለ ተብሎ ነው በከፍተኛ የት/ት ተቋማቱ እንደ አንድ ኮርስ እየተሰጠ ያለው።ስለዚህ እየሰጠ ያለው ማብራሪያ ስለ ፕሮፌሽናል ሙያው እንጂ ስለማያውቀው ነገር አይደለም።የዚህ ችግር ሰለባዎች ደግሞ ግንዛቤ ይወስዱበታል ማለት ነው።
@@Solmohammed-rw3fr እረ ሰለብልት ስፋት የሚያስተምርና በድግሪ የሚያስመርቅ ትምህርት ቤት አልሰማንም ብልት ከሰፋባችሁ በልኩ ፈልጊ ብላችሁ ልቀቁ ምን ይደረግ የግመል ብልት ይዛችሁ ስፋልን ነው ሁለት በአንድ ይግባ ነው?ወይ የብልት ዶክተር አርሶ አደሩ እርሻውን ትቶ እየተዋደቀ ያንተ ዶክተር ሙያየ አደለም ብሎ ዝም ካለ ብልት በልቶ ያድር ከሆነ እናየዋል ስለሀገር ሰላም ማሰብ ሙያ ከጠየቀ አንተና እሱ ገና ከብልት ውስጥ ናችሁ ማለት ነው ገና አልወጣችሁም በሰላም ውጡ የሴት ብልት ሱሰኛ ነህ ጥፋኝ ግማግም
እውነት ነው ከሞያው ውጭ ምን ይንገረን
@@Abdu-kd3cc ክክክ ሰፊ ብልት ያላት ሴት እንዳኮንባችሁ ከማግባታችሁ በፊት በዶክትር አማካኝነት ማስታወቂያ አሰሩ "" ትዳር ፈላጊ ነኝ ቁመቷ፣መልኳ፣ውፍረቷ የብልቷ ስፋት ብላችሁ ስፋቱን ዶክተር እየለካ ይንገራችሁ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው እባካችሁ ብልታም ሁሉ
😂😂😂😂😂
ጥሩ እንደዚህ ነው መስራት የማህብረሰባችንን ንቃት ይጨምራል 🙌
እናመሰግናለን ሁሉም የራሱን ብሶት መግለፅ ይፈልግ ነበር
Thanks Dr ur teaching and explanations are very helpful for our society
እናመሰግናለን ደክተር
Thanks dear Dr !!!
ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን እሷ ካልወለደች በቀድሞ ፍቅረኛዋ ብልት መተለቅ ተፅኖ ኘያደርግም የእሱ የብልት መጠን ከተጠበቀዉ ያነሰ ሆኖ ነዉ
10Q ዶክተር🙏
ስልክህን አሳውቀን
አንድ ጥያቄ አለኝ ሴትልጅ ቀጭን ከሆነች ብልቷ ሰፊ ነው ይባላል ወፍራም ከሆነች ደሞም ብልቷ ጠባብ ነው ይባላል በተፈጥሮ እንደት ነው
Please the audience don't insult them it tells how backward are our people DR THANKS AGAIN AND AGAIN
እባካቹ ስልካቹኽን ፃፋልን ብዬ ደ ጋግሜ ብጠይቅ ምላሽ ነፈጋቹኝ ህክምና ስለፈለኩ አሁንም ስልካቹን ፃፋልኝ ።
እንዴት ነው ምታወሩት ስልካቸውን በጣም እፈልገዋለሁ
መልካም እንቀበላለን
እናመሰግናለን ዶክተር ስለ መረጃዎችህ። ለመሆኑ ጠያቂው ግንኙነት ማድረግ አልቻልኩም ወይንም አልችልም ላለማለት በጓደኛው ብልት ያሳብቃል😂😂
Yetim asikedidesh megsrejashin sid
የእሱ ስህተት ሌላ አለማወቁ ነው ሌላ ሴት ቢያውቅ ኑሮ እሄን አይጠይቅም ነበር ምክኒያቱም ስንት አይነት የሴት ብልት አለ ግማሹ ሰፊ አግብተህበት ደንበሩ አይታወቅ አንዳንዱ ከበረዶ የቀወቀዘ አረ ስንቱ
@@binyameshete1129😂😂
አውነታን ለማውራት የማውራት የፈራ ይመስላል
በትክክል በእስልምና በተለይ ድንግልና ክብር ነው❤
አንች መቸለባልሽ ሰጠሽዉ እንደማላሽ ትኮምቻለሽ 😂😂😂እስልምና አወ ግን የአሁኑ ወጣት 7ኛ ክፍል ሲደርስ ፍቅር ፍቅር ነው የሚያጫዉታቸዉ😂😂😂😂
ግን ሁሉም ማለት አደለም አብዛሀኛው እንስቶች ጥብቅናቸው ሀይማኖቴየማይፈቅደውን ላረገውአልችልም ፍቅር ካለኒካህ ገደልይግባ በራሴአመለካከት ይህነው
ሲቀጥል ከልቡ የሚወድሽሰው ወደሀላልነውየሚጋብዘው በራሴ የደረሰውነው አልሀምዱሊላህ አላህበፈቀደሰአት ምኞቴተሳክቶልኛል
እናማ ሁሉንምአትበሉለማለትነው ይሄንንልልየቻልኩት
❤❤❤@@yimerShumu
ቦአ ወይም የሴት ልጅ የማህፀን ውርጃ ህመም ወይም በሸታ መነሻው ምንድነው በሽታው ከስንት ቀን ቡሀላ ነው በአንድ ሴት ልጅ ላይ የምታቀው ህመሙን ወይም ስሜት የምትረዳው
😢😢😢😢😢
ይህ ሰው የእውነት ዶክተር ነው ወይ ?
እምታውቁት በቅንነት መልሱልኝ
በህክምና መጥበብ ይችላል
ግን ሴቶች ድንግልናቸው በስፖርት በሌላ ነገር ከሄደባቸው ደም ያያሉ ማለት ነው?
የዘመኑ ሴቶች ከትዳር በፊት ከማንም ጋር ይጋደማሉ የተለያዩ አርቴፊሻል ነገሮች ወደ ብልታቸው እየከተቱ ያስፉታል ከዛ ትዳር ሲዙ ነው ጉዳቸው
ወይ ጉድ ግንኙነት በተደረገ ቁጥር የሚሰፋ ከሆነማ የኔ እናት 6 ልጆች ከወለደች ቦኋላ ከአባቴ ጋ ተለያይታ ነበራ አ? ወይ ዘንድሮ የማያሳየንና የማያሰማን የለም።ብቻ ይሁን እስቲ
ለምን አድት ሤት ሥትወልድ ለምን ትሠፋለች አብራሩልኝ
እሄም አለ 😁😁
አይካድም እኮ የአብዛኛው የሀበሻ ሴት ጠባብ ነው በቁመት አጠርም ስለሚሉ የአጭር እና ከስር ዳሌ ያላቸው ሴቶች ጠባብ ነው ጥልቀትም አጭር ነው የእረጅም ሴት ግን የመጥለቅም የመስፋትም ነገር አለው በተረፈ ግን የሁሉም ሴቶች አንድ ነው ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው አጣብቆ የሚይዝ እንዳለ ሁላ ሰፉ አለ ይሄ ሀቅ ነው የወንድ ትንሽ መሀከለኛ ትልቅ አንዳለ ሁላ የሴትም ሰፉ ጠባብ አለ
በትክክል ኧረ ሰንት አይነት አለ
ምኑ ብልት ፊት ነው እባካችሁ ሀገር ተጨንቃ ስለብልት ያወራልደ ዶክተር መሳይ ብልቷ ሰፋ ያለው ወደኛ ይላካት አንድ ሴንቲ እቃ ይዞ ይጃጃላልደ ፍየል ያግባ
ሀገር ተጨንቃ ስለሆነ ፖለቲካ ይተንትን ነው የምትለው?
ከአንድ የከፍተኛ ት/ት ተቋም በ Sexual Health ተመርቆ የወጣ ሰው ያለሙያው ምን ያድርግ ነው?
የግለሰቦች ችግር የማህበረሰብ ችግር አይደለምን? የማህበረሰብ ችግር የሀገር ችግር አይደለምን?
በሀገራችን በዚህ ችግር ዙሪያ በሚፈጠሩ አለመግባባቶች የሚፈርስ ትዳር አለ፣የጥንዶች አለመግባባት አለ ተብሎ ነው በከፍተኛ የት/ት ተቋማቱ እንደ አንድ ኮርስ እየተሰጠ ያለው።
ስለዚህ እየሰጠ ያለው ማብራሪያ ስለ ፕሮፌሽናል ሙያው እንጂ ስለማያውቀው ነገር አይደለም።
የዚህ ችግር ሰለባዎች ደግሞ ግንዛቤ ይወስዱበታል ማለት ነው።