(ማዲህ) ሙሽራዉ ኢብራሂም አባስ ለሙሽሪት ኢክራም ዙላል ያወጣዉ አዲስ ዉብ የሰርግ መንዙማ//ያ ሀቢቢ//2016/2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 512

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 9 месяцев назад +22

    ግጥሙ በጣም ያምራል እስከ ድምፁ ማሻ አላህ መደባለቁ ባይኖር

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 Год назад +18

    ባረከላሁ ለኩማ ወባረከአለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ🎉🎉❤አላህ ያማረ የሰመረ ያርገው 🤲🥀አሚሮ ያተንም እጠብቃለን ታናሽዮው🥰🥰🥰

    • @FatimaFatima123-rq1dz
      @FatimaFatima123-rq1dz 11 месяцев назад +2

      ኢንሸአላህ ለቲኒሹ እኔ አለሁ በቅረቡ ከማዳም ቤት እወጣለሁ😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉

  • @اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح

    ባረከሏሁ ለኩማ ወባረክ ዐለይኩማ ወጀማዓ በይነኩማ ፊል ኽይር ማሻ አሏህ ሙባረክ ዉድ እህት ወንድሜ ያላገባ ሁሉ አሏህ ያዘዉጅ

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it Год назад +52

    የረብ ተመልከች ቢቸ አተርገን አላህ እኘንም ሹፈን😢😢😢መቢሩክ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yasminmudaa
      @Yasminmudaa Год назад +2

      ኤ ወለ ይፈቹ እኔ እካን የልጅ እናት ነኝ አ/ሊላህ

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it 9 месяцев назад

      @@Yasminmudaa መታደል ነዉ የልጅ እነት መሆን

    • @FetiyaAwono
      @FetiyaAwono 2 месяца назад

      አሚን❤❤❤

    • @OsmanMohammed-my8ff
      @OsmanMohammed-my8ff Месяц назад

      ኢንሻ አሏህ ሀያቲ

  • @AishaMom-x2d
    @AishaMom-x2d 4 месяца назад +12

    ያረብ እኛንደግሞ በቁሩአን

  • @sofii3558
    @sofii3558 Год назад +66

    ማሻ አሏህ አልፍ አልፍ ሙባረክ❤
    በስዴት ያላችሁ እህቶቼ ለሀገራችሁ አሏህ ያብቃችሁና ይሄን ቀን ለማየት ያብቃችሁ ያብቃን 😊

    • @ፍቅርህንተርቤ
      @ፍቅርህንተርቤ Год назад +2

      አሚን አሏሁመ አሚን እሄ ቀን ናፍቆኛል😢😢😢😢😢😊

    • @FziManu
      @FziManu Год назад

      amiiiiin ya Allah ❤❤❤

    • @fathimadina-kb5th
      @fathimadina-kb5th Год назад +3

      ምንነዉ አንድ ሰዉ በገባ ቁጡር አረብ አገር ሴቶች ምትሉ ለሱወም አለህ ያለ ይሆናል

    • @ፍቅርህንተርቤ
      @ፍቅርህንተርቤ Год назад

      @@fathimadina-kb5th በጣም ኩን ፈየኩን ለኛም አላህ ይዘውጀናል

    • @lubabaahmed5973
      @lubabaahmed5973 Год назад

      آمین یارب

  • @Ddd-kj3fl
    @Ddd-kj3fl 11 месяцев назад +6

    አልፍ ሙባረክ ማሻላህ❤❤❤❤❤ወላሂ ባየው ባየው አልጠግበው አልኩኝ❤❤❤❤በስዴት ያለችሁ እህቶቸ ሥነመለሥ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉አላህ ይወቀን❤ አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @FatimaFatima123-rq1dz
      @FatimaFatima123-rq1dz 11 месяцев назад

      አሚን 😢ወላሂ እኔስ ብትይ ስተየ አየሁት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @hayatabol-m6i
      @hayatabol-m6i Месяц назад

      ኢንሻ እላህ የሀቢቢቲ 🛫🇪🇹☝️☝️☝️🌹

  • @RahmetMohamed-i7w
    @RahmetMohamed-i7w 21 день назад +1

    ኢሺአላህ ልጁቸን ስድር ኢሺአላህ

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 4 месяца назад +2

    ማሻ አላህ አላህ መጨረሻችሁንም የሰምርላቹ ኢብረሂም እኔ አድነቂህ ነኝ ❤❤❤❤

  • @samiraabdohoussein6953
    @samiraabdohoussein6953 11 месяцев назад +4

    መሻ አላህ መብረኩ

  • @Allaisone-x7c
    @Allaisone-x7c Год назад +5

    Mashaallah
    Allah rejm edmi na Tina ystachu
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaariifiker6400
    @zaariifiker6400 Год назад +2

    Mashallah mabruk gn caf lay yalechiwa minze wudd aderekush rejimuwan allah yiwdedish

  • @KenaKena-lz2sx
    @KenaKena-lz2sx 11 месяцев назад +2

    Christian negn gn betam des blognal yataftlachu big respect 😊😊

  • @ዙዬ4df3td8y
    @ዙዬ4df3td8y Год назад +6

    ማሻአሏህ መብሩክ ታስቀናላቺሁ🎉 አሏህ ይጠብቃቺሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeydaEmail
    @ZeydaEmail 11 месяцев назад +4

    MASHA ALLAHH DES YEMITLU TINDOCHI

  • @MednaAwol-rq3hk
    @MednaAwol-rq3hk 10 месяцев назад +1

    ማሻ አላ ፍቅራችሁን እስከ ጀነተል ፊርዶስ አላህ ያድርገው ❤❤❤❤❤❤

  • @زيناتمحمد
    @زيناتمحمد 3 месяца назад +2

    ማሻአላህ ቃላት አጠረኝ ደስትላላችሁ

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 2 месяца назад +1

    ባዳምጠዉ ባዳምጠዉ እማልጠግበዉ ያረብ እኛንም ወፍቀን

  • @FaizaFaiza-gb6ou
    @FaizaFaiza-gb6ou 9 месяцев назад +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤ዋው ድምፁ ሲያምር

  • @LijHayu-k3z
    @LijHayu-k3z Год назад +134

    ማሻላህ መብሩክ የኔ መቅናት ምን ይሉታል 😂😂ያረብ ለኛም ወፍቀን😒😒🤲🤲🤲❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @AshenafiGirma-tn6um
    @AshenafiGirma-tn6um Год назад +1

    Masha allha ibroyee❤❤❤ allfa maberuk 🎉🎉 ahun damoo amiireee nw baa allha fikeda mnxebqaw amiiroo afxenw

  • @basitchefa1792
    @basitchefa1792 8 месяцев назад +1

    ገጣሚ ሳናነብ የዑስታዝ ሰዒድን ግጥም መለየት አይከብድም እንከን አልባ ብዕር🎉

  • @ነኝየናትዋናፋቅት
    @ነኝየናትዋናፋቅት Год назад +1

    ባረከሏሁ ላኩማ ወባረከለይኩሞ ወጀማአ በይነኩማ ማሻአሏህ ማሻአሏህ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፍቅርህንተርቤ
    @ፍቅርህንተርቤ Год назад +4

    አሏህዋየ እኛንም ወፍቀን አተ አይቸግርህም😢😢😢😢

  • @TheybaAhmed
    @TheybaAhmed Год назад

    ባረከሏህ ለኩማወባረከ አለይከ ወጀመአ በይነኩማፊኸይር

  • @ghffjhvhtfhj1541
    @ghffjhvhtfhj1541 Год назад +1

    መብርኩ

  • @SemiraMohamud-q5n
    @SemiraMohamud-q5n 11 месяцев назад +1

    ማሻላህ መብሩክ

  • @99-pt9bt
    @99-pt9bt 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ዘዋጅ መብሩክ ውዴታ እስከ ጀነት 😘😘😍😍😍😍😘😘😘😘😘😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️

  • @mominaahmed4344
    @mominaahmed4344 Год назад +1

    Masha allah muhabachewn eske jenetel firdews allah yazlklachew ❤❤

  • @ShemisyaAfnan
    @ShemisyaAfnan 11 месяцев назад

    ባረከላሁለኩማ ወባሪክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር

  • @jemalshefike6657
    @jemalshefike6657 7 месяцев назад +2

    Masha Allah wellahi yeha nw ye serg nsheda getmu wellahi allah yechemrelh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AminaAwol-b4g
    @AminaAwol-b4g 11 месяцев назад +1

    ያ ረቢ ለኛም ወፈቀን😢❤

  • @EkramAbdulkadir-j5f
    @EkramAbdulkadir-j5f 11 месяцев назад

    ማሻአላህ መብሩክ በጣም ነው የምታምሩት

  • @Hananyezid
    @Hananyezid Год назад +3

    Mabruk masha Allah abet webet❤❤

  • @MisayeSeid
    @MisayeSeid 4 месяца назад +3

    ላኢላሀ ኢለላህ እስልምናችንን አታሰድቡ ወንድ እና ሴት ተደባልቆ አይጨፈርም። ኢተቂላህ😢😢😢

  • @FetiyaAwono
    @FetiyaAwono 11 месяцев назад +1

    አምንንንን የረብ እንሸ አለህ

  • @AbMb-kh3js
    @AbMb-kh3js Год назад +1

    ያጀመዓ መብሩክ አይባልም ሙባረኩን ነው ሚባለው

  • @hayathayat-gg9pn
    @hayathayat-gg9pn 7 месяцев назад +5

    በአሏህ አሏህን ፋሩ ሀራም ነው ወላሂ አጨብጫቢ ሁላ ለቁሩአን ይህን ያክል ላይክ የለም ለምነው ግን ተመለሡ ያጀማአ ቆናቻውን መንገድ ይወፍቀን ያረብብ❤❤❤❤

  • @zebo-gz3tf
    @zebo-gz3tf 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ ታስቀናላችሁ ቀኑብሽ ቀኑብሽ ሰርግሽን እያዩ
    እንደሷ ባረገን ብለው ተወያዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdwdxb7621
    @hdwdxb7621 Год назад +1

    ❤❤❤❤ማሻ አሏህህህህህ አልፍ መብሩክ ❤❤❤😍ያሰላምምምምምምምምምምምም ሀዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gbffg-l1p
    @Gbffg-l1p Месяц назад

    ደስትላላቹ ያማረየሰመርያርግላቹ። የኔመቅናት ምንይሉታል።

  • @zaferaseidhassen
    @zaferaseidhassen 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህመብሩክ ❤❤❤❤❤አሰቀናቹሁንያረብለኛምወፍቀን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @ummuimman5022
    @ummuimman5022 Год назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @KalbaUae-vh8lz
    @KalbaUae-vh8lz 10 месяцев назад

    ማሻአሏህህህህህ ተባረካሏህ ለኛም ይወፍቀንንንንን

  • @kemilayesuf1777
    @kemilayesuf1777 Год назад +1

    ማሻአሏህአልፍአልፍመባረክ❤❤

  • @ራኒያወሎየዋ
    @ራኒያወሎየዋ Год назад

    ማሻአላህ አልፍ መብሮክ🎉🎉🎉🎉 ሞሸርዋ ፈገግተዋ ይበቃል ያሠላም❤❤❤❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Год назад

      እኔእየደጋጋሙነውየማያትአይቼአላቅይቱብላይፈግግታናበስስትየምታየውነገር የረመርያድርግላችሁ

  • @AhlamAhli
    @AhlamAhli Год назад +1

    Mashallh khisd khasid allah tdarachun fekrachun ysheshglachu❤

  • @HasnaAllo-r3t
    @HasnaAllo-r3t 11 месяцев назад

    ማሻ አላህ ካይን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @MahmedEbrahim-p3x
    @MahmedEbrahim-p3x 5 месяцев назад

    ❤❤❤☪☪☪🌴🌴🌴🐫🐫🐫✅ማሻኦላህ ምንግዜም በሁሉም ቦታ ኡመው በሱና ቢያደርጉ ጥሩ ነው አላህ ያግዛቹህ

  • @seada6206
    @seada6206 Год назад +12

    መብሩክ ሙሺራይቱ ሰታምር❤❤❤

  • @መሳቅነውአሞሌአይጨነቁኝም

    ማሻ አላህ አልፍ መባረክ❤❤❤
    በሰድት ያላችሁ እህት ዎች ለሀገራችን አላህ ያብቃችሁና ይሄን ቀን ለማየት ይብቃችሁ ይብቃን😍😍😍😍😍😄

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ

    መብሩክ

  • @alahh.ytbkehisilo3459
    @alahh.ytbkehisilo3459 Год назад +1

    Maahii w🌹🌹🌹🌹🌹ohe alfe mbrok🌹❤

  • @Husem_Awwal
    @Husem_Awwal 4 месяца назад +1

    Aleehssalaatu wssalaam❤❤❤❤❤

  • @ZolaKing-m3e
    @ZolaKing-m3e Год назад +1

    🎉Habii mabruk ejiga yamra webe tidra yargilchu 🎉

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Год назад +1

    አላሁ ሰላም

  • @redaeghilazghi7420
    @redaeghilazghi7420 Год назад +1

    ማሻ አላህ መብሩክ ወንድሜ

  • @danielalemayehu7119
    @danielalemayehu7119 11 месяцев назад +1

    ማሻ ሙሀመድ

  • @Badria-z6s
    @Badria-z6s 5 месяцев назад +2

    Mashaallah❤❤❤❤❤

  • @nisriyamuhammad4734
    @nisriyamuhammad4734 Год назад +2

    ማሻአሏህ❤❤❤

  • @Sofi-i8v
    @Sofi-i8v 5 месяцев назад

    ማሻአላህ ሲምር ድምፁ ለሰርጌ ምከፍተው ይሄ ነው❤❤

  • @HayatTiljani
    @HayatTiljani Год назад +1

    Aamiin

  • @2bx2gm1
    @2bx2gm1 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ

  • @RozyRozy-mf5jx
    @RozyRozy-mf5jx Год назад +1

    ማሻ አሏህ አልፍ ሙባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @HikmaSultan-cm6nz
    @HikmaSultan-cm6nz 10 месяцев назад +1

    Mashallah congratulations ❤❤❤

  • @FayziKedir-
    @FayziKedir- Год назад

    Maşallah lensu Nishedaw gn bezum dis Alalgnm begle ante lwendemk yenshedkun yahil mnm yserg nisheda dis ayelm

  • @Sim-p4s
    @Sim-p4s 4 месяца назад +1

    Mashaalah-❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinetawal534
    @zinetawal534 Год назад +1

    አልፈ መብሩክ

  • @NooN12111
    @NooN12111 Год назад +1

    Mebruk habibi

  • @EMAMEdeo
    @EMAMEdeo 10 месяцев назад +1

    MAASHA ALLAH ❤❤❤❤

  • @hmmmm8229
    @hmmmm8229 4 месяца назад +1

    🎉❤macheno lane yarabi ❤maburuk alafa maburuk are rip shigil ❤❤

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z Год назад +1

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @MuniraKhalifa-d6v
    @MuniraKhalifa-d6v Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ mashahallh mabruk sitamru ❤❤❤❤

  • @rhmah7297
    @rhmah7297 Год назад +1

    ባረከላለክ❤❤❤❤

  • @Hayatabdu-v4w
    @Hayatabdu-v4w Год назад

    ማሻአላህ አልፍ መብሩክ 🎉ያንተስ መቸ ነው አሚር ሁሴን

  • @YasminahmedYasmu
    @YasminahmedYasmu Год назад +2

    Mebruk Habibty ekuye 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawahawa1492
    @hawahawa1492 15 дней назад

    መሸአላ አለይክ ይለያል ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semirayimam-z4s
    @semirayimam-z4s Год назад +1

    Mabruk

  • @hayatsied5066
    @hayatsied5066 Год назад

    ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃች

  • @ahmedseid3111
    @ahmedseid3111 Год назад +1

    masha"allah ye Amir Hussennm yemnay yadrgen enwodachihuwalen ke DDU

  • @ميداميدا-ي4ي
    @ميداميدا-ي4ي 11 месяцев назад

    ማሻአለህ መብሩክ

  • @Fatiha-e7o
    @Fatiha-e7o Год назад

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ የሰመረ ትዳር ያርግላችሁሰደተኛዋ እህትህ ፈ

  • @Yuti300
    @Yuti300 Год назад +1

    Mashiallah mebruk wedimacvin

  • @NurhusenAbo
    @NurhusenAbo 2 месяца назад +1

    Mebruk habibtii❤

  • @Aminat-q1z
    @Aminat-q1z Месяц назад

    Mashallah mabruk❤❤❤❤❤

  • @samshaQ-wy6jf
    @samshaQ-wy6jf 2 месяца назад

    መብሩክ መሸ አለህ

  • @Nafisa-yl7xu
    @Nafisa-yl7xu 3 месяца назад

    ማሻአላህ እኛንም ወፍቀን ያረብ

  • @NiemaN-r7d
    @NiemaN-r7d 21 день назад

    መሸአላህ🕌❤️❤️🕌

  • @ኢክራምሀበሽይረሱሉንናፋቂ

    ማሻ አሏህ አልፍ መብሩክ ኢብራሂም አባስ/ኢክራም

  • @LovelyBreakfast-ck8th
    @LovelyBreakfast-ck8th Год назад +1

    ዳይ ላጤ ወደትዳር ቅናት ያዘኝኮ ማሻአሏህ መብሩክ

  • @AberaAbebe-w8f
    @AberaAbebe-w8f 15 дней назад

    Mashaa Alaa

  • @AmarEndris-s6p
    @AmarEndris-s6p 2 месяца назад

    ማሻላህ አላህ ያቆያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RaniyaAli-eo2xd
    @RaniyaAli-eo2xd 11 месяцев назад

    Masha allah. Mebruk

  • @NjmuYunus
    @NjmuYunus 11 месяцев назад

    አነበብኩት ምን ለኔ የሚሆን አጣው ብል ምን ይሰማቹዋል ❤️❤️ ማሻአላህ መብሩክ 🥰🥰

  • @emotionalintelligence20
    @emotionalintelligence20 Год назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @hayatureshid5431
    @hayatureshid5431 4 месяца назад +2

    እወዳቸዋለሁ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HubuResul-b1z
    @HubuResul-b1z Год назад +1

    🎉🎉🎉 mashallah congratulations 😊😊

  • @zakeya123zakeya6
    @zakeya123zakeya6 Год назад +4

    Mashaallah🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekinAhmed-t2t
    @MekinAhmed-t2t Год назад

    Mebruk blenal habibi❤

  • @አለሰሀምዱሊላህ
    @አለሰሀምዱሊላህ 11 месяцев назад

    ስታምሩ መሻአሏህ❤❤❤❤