Ethiopia - 3 ሰበር መረጃዎች
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ቋንቋዉን እደግፋለሁ በግሌ ነገር ግን እኛን ሸዋንና ወሎን ወልቃይትን መነጠሉን ፍፁም ፍፁም አልደግፍም ቨጭራሽ ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ አለቀ
👍👍👍
በትክክል
ሆዴ ሸዋ ይበሉ ወሎ ወልቃይት እኛ አንድ አማራ ነን
Selam kefetere kililu bibezam amhara mehonachinin aylewutewum teregagu
ሳህ እውነት ነው መለያየት የለብንም አንድ አማራራራራራራ 💪💪💪💪
ሱሌማን አብዳ ምርጥ ወንድማችን በርታ ከባንዳ ጋር ድርድር የለም አማራና አፍር ጅንታን ተባብረን እናጠፍለን።
ብሔር የተከለለ ክልል መፍረስ አለበት ,,,የብሔር ባንዲራ የማያስፈልግ ሐገ ወጥነት ነው አንድ ባንዲራ በቂ ነው ,,, በብሔር መደራጀት በሕግ መታገድ አለበት ,,, ዘረኝነት እና ወያኔ ወደ ሲኦል ,,,,, ዘረኝነት ነቀርሳ ነው ,,,,, ኢትዮጵያዊነት ብቻ በቂ ነው ,,,,,
እድ ባድራ በቂ ነው ላድ አገር
@@seada.tube. በጭራሽ ስፈልጉ ተበዱ እሽ አማራ የሆክ ሁሉ በፋኖ ሰልጥነህ ራስህን አደራጅተህ ተቀመጥ አለቀ
በትክክል
ይሄን ታላረጉ ስልጣን አቸው አይቆይም አላህ ያጥፍቸው እና
@@اولسعيد-ل5ظ ጀዝባ። አማራ በታሪኩ ጠባብ ሆኖ አያውቅም። ጠባብ አትሁን
ጦርነት አልቋል ጌታቸው ደብረፅዮን ተያዙ የሚል ዜና ናፍቆናል አቦ 🙄😥
ቀልድ ይበቃችኃል ☹️ድል ለዚህ ምስኪን ሕዝብ ✊🏽️✊🏽️✊🏽️✊🏽️
በእርግጥሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚፈልገው ይህንን ነው # አበቃ የሚል ዕንቁ ዜና ይህ ብቻ ነው ።💚💛❤️🙏
👌👍👍👍👍👍
ሙታችውን ያስማን ውደ
ዲልልል ለኢትዮጲያ
ፍትህ ለሳውዲ እስር ቤት ላሉት
ትክክክል
ፋኖነት ይለምልም ፋኖ መከታችንንንን💚💛❤✊✊✊✊
ክብር ለጀግኖቻችን
ድል ለኢትዩጵያችን
ሺንፈት ለህዉሀቶች።።
ወላሂ አታናዱን እኛ ወሎየወች ለምን ከአማራ ተለየ አማራ ለብቻ ወሎ ለብቻ ክልል ለምን ተፈለገ የጎደር የጎጃም የሸዋ ወድሞቻችን አብረውን የሞቱት የተገደልነው ባማራነታችነው አማራነን።
ማን ይቀበለዋል የአማራ መነሻ ወሎ ቤተ አማራ መሆኑን አያቁም እንደ
እውነትሽን ነው እህቴ ሸዋንም ወሎንም ገንጥለው ለብቻ አድርገውታል ግን አይሆንም አንቀበልም እኛ አማራዎችች አንድ ሆነን ብድራችንን እንመልሳለን
🥺🥺🥺😥😥እኛ ሸዋወች ከወድሞቻችን አንገነጠልም ለምን ግን ወላሒ አስለቀሱኝ ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ደሞ አማራ ለምን ይገነጣጠላል😔🥺😥ሸዋና ወሎ ኦሮሞ አለ ቀስ ብለው ሊጨፈልቁን ነዋ 🤕🤕🤕
@@አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ 😥😥😥🤕🤕አቃጠሉኝ
I'm from somilia I like Ethiopia and ertira we are one blade ❤️❤️❤️
Thanks fore you!!!!
We all is one Africa one people ❤️
Tenaks fore you
Yes all we from Africa but us ........ Respect
Thanks 👍
ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛💖💪💪💪
ድል ለእምየ ኢትዮጵያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኛ የምንወልዳቸው ልጆች እድለኛ ናቸው ሁሉንም ቋንቋ ተምረው ያድጋሉ
ክብር እና ሞገስ ለኢትዬጵያችን በርታልን
የብሔር መከፋፈል አይሆንም አድ አማራ ሸዋና ወሎ ወዴት ነው እሚወጣው አድ አማራ አድ አማራ አድ ኢትዮጵያ አለቀ!
😥😥😥ሸዋና ወሎን ለኦሮሞ ለመስጠት ነው ፍላጎታቸው
@@ሠለምቴዋየሸዋልጅ አይሳካላቸውም አንድ አማራ ነን አቃጥለው ሊደፉኝ እኮነው ውይይ
አይዞን አድነት ብቻ ነው እሚያስፈልገን አይሳካላቸውም
ድል ለናት አገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ክብር ለጀግኖቻችን ድሮ ነበር እንጅ አልሞ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ምጣድ ጥዶ ማልቀስ ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹🇪🇹
ጀግነህ ነህ ፍጣርህ ይጣብቅ
ድል ለእትዮጵያ እውናት ያሻኒፋል
ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ጀግኖች 💪💪💪💪👈ነፃነታችን በክንዳችን
ayenachihu semanachihu fesamoch
@@africaunite3823 ተንደባለል 😂😂😂
@@brehanemeskelifa366 tigre aydelehum alindebalelim
@@africaunite3823 ሃሃሃሃሃ ለዛ ነዋ ምታለቃቅሰው። አዎ ትግሬ ሳትሆን ወያኔ ነህ
@@brehanemeskelifa366 ere wendime wedet new yemithedew ante were kawerah mech aneseh
እነዚህ ጁንታዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸዉ እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
ፈታየ አተ ምርጥ የኢትዮጲያ የቁርጥቀን ልጅነህ አላህ ይጠብቅህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጦርነቱ ገናነው ድርድርም ሆነ ልምጥምጥ አያስፈልግም እናት ሀገር ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ድል ለመከላከያ ድል ፋኖ ድል ለልዩ ሀይል
አብቹ ኑርልን👏👏👏👏 ድርድር አንፈልግም ።።።።።።።።።ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤💪💪💪💪 ክብር ለጀግኖቻችን💪💪💪
ሆ ብየ እመጣለሁ
ሆ ብየ በዱር
ጥንትም የአባቴ ነው
ጠላትን መግደል 💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ኢትዬጵያ በጀግኖች ልጆችዋ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች 💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ኢትዮጲያችን የከፍታሽን ማማ በተስፋ እንጠብቃለን
ፍትህ ፍትህ በሳኡዱ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
እኔ በበኩሌ የቋንቋ ችግር የለብኝም የሆነው ይሁን
ግን ክልሉን ማብዛት አያሥለፈልግም
አንድ ኢትዮጲያ ብቻ ነው የምንፈልገው
በትክክል እኔን እደዛ አስብ ነበር ደቡብ ሰሚን ምእራብ ምስራቅ ተብሎ ቢሰየም ብየ አስብ ነበር በ አብይ ዘመን ምክንያቱም እያባላን ያለው በክልል መከፋፈለችን ይመስለኛል
Bazii hasabbii Ethiopia hizzib ulu bissimanaa Yenemi hasabi naw miknnatumi ehh yee killili liyunatii Ethiopian bizuu iyyegodaaa yigagnali
ኢትዮጵያን ለዘላለምትኑር። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች
ዳውዲ ነበር ለእስረኞቹ ድምፅ የሚሆነው እሱም ዛሬ አስያዙት 😭😭😭😭😭😭
😳😳😳ተያዘ በአላህ እዉይ ዘንድሮ
@@Hayat-vs7ld አወ
አሜን ድል ለእናት ሐገራችን
እሽ አምባሰል
ከትግሬ ጋር የዘላለም ጠላት ነን አበቃ።
#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል#የተራበን አጉርሡ #የተቸገረን እርዱ#የየቴሞችን ንብረት ጠብቁ#ህፃናትን ሴቶችን የቴሞችን ተከባከቡ#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ
S. A. W.
ሸዋ እና ወሎን ከአማራ ነጥሎ ክልል ማድረግ በተዘዋዋሪ አማራን መነጣጠል ና ማዳከም ነው መቼም አንቀበለውም አማራ አማራ ነው።
እኮ ሲያናድዱ😥😥😥🤕🤕🤕
የሰማነው እውነት እንዲሆን እመኛለሁ ይሄ እንደሚባለው አዲሱ የኢትዮጵያ ካርታ አወቃቀር ሃገራችን አሁን ካለችበት ብሄር ተኮር ምስቅልቅል ነጻ የምትወጣበት ይመስለኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሃገሬ የከፍታሽ ዘመን ይታየኛል ኢትዮጵያዬ ከፍፍፍ ብለሽ ነፍፍፍ አመት ኑሪልኝ።
አማራ አንድ አማራ ነዉ ለምንድን ነዉ ሸዋ ወሎ ብለዉ የሚገነጣጥሉን የ9 ሲገርመን ጭራሽ 20 በፍፁም መሆን የለበትም ይልቅ ካክልል የሚበል ነገር ጠፍቶ ኢትዮጵያ እያልን ብዘምር ጥሩ ነዉ💚💛❤👍
እኔ ነኝ እንዴ እጄ ነው እንጂ የምትለዋ ቀልድ ለነ ጌች ወግ ሆነች
ክብር ለጀግኖቻችን ፋኖ ልዩ ሃይል ለነበልባሎች መከላከያ 🥰
አልሀምድሊላ እምየኢቶቢያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹አላህሰላምሽይመልስልን ያርብኒህንቅማላምችአጥፍልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወልዲያ ስልክ ሰርቶልኝ ቤተሰቦቸን ሁሉ በሰላም በህይወት አገኘሗቸዉ ደስ ብሎኛል💚💛❤
enkun des alshi ehita
እንኳን ደስ አለሽ
ድል ለኢትዮጵያውያን ጀግኖች
ድል ለመንግስት
ድል ለኢትዮጵያ
ክልል የሚባል ነገር ይፍረስ አንድ ባንድራ አንድ ህዝብ እንሁን ውዶች
ድል ለኢትዮጵያ💖🇪🇹💖🇪🇹
ፈታየ ክብር ምስጋና ይገባህ መረጃህ ልዩ ነው
ድል ለኢትዮጵያ። ሰላም ይስፈን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንንን
ድል ለኢትዮጵያችን በጣም ናፍቆኞል ጁንታው ወደእዛኞው ትክክለኞው ቦታቸው ሲኦል እስኪላኩ ።የንፁሐን ደምና ግፍ መች በዋዛ ...ጨካኞች አውሬዎች።
ጥናቱ ተመችቶኛል ፈታ ዴይሊ በጣም አድናቂ ነቅናቂ ነኝ
ይሄ ክልል የሚባል በሽታ መቼ ነው የሚለቀን??? ነገ ደሞ አንዱ ተነስቶ እንዲያምሰን ሌላ ደም መፋሰሻ ለኢትዮጵያ የሚበጀን ክፍለ ሀገር በቃ ከዚህ አዙሪት መቼ ነው የሚለቀን!!!
እኔም ናፍቆኛል ውሎ እና ሸዋ ከአማሀራ ለምን ተለየ
@@hawatube8825ጁንታው ኢትዮጵያን ለማፍረስ እናታቸው ይፍረስ ---
ፈርሰዋል በኢትዮጵያዊያን ድንቅ ልጆች !!
ሶለይማን አብደላ እጅግ በጣም እናመስግናለን ትክክክል ብሎአለ ሶለይማን አብደላ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነህ 🙏🙏🙏🙏👍👍
እናመሰግናለን ድሮን ዝም ብሎ ይዊጋል መሰለዉ እነትም ጆል ናቸው
ሁሉም አወዛጋቢ የድርድር ጉዳይ ሌላም ቢሆን የጁንታውን አመራራዎችን በቀናት ውስጥ ጋማ ተደርገው ገቢ ተደረጉ ተደመሰሱ መቀሌ ገቡ የሚሉ ወሳኝ ዜና ብቻ ማዳመጥ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጕጕት እንደሆነ እምነቴ ነው ። ደረሰ ገቡ ገቡ መቀሌ ከዚያም ሁሉም ተፈፀመ ።💚💛❤️🙏
እውነት ነው
እኔም የናፈቀኝ ይህ ቀን ነው
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
ሠላም ለኢትዮጵያ 🙏❤🇪🇹❤
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 💔😭💔
Hahaha you
የሕውሐት ያሑኑቅዠትየጨነቀለትነው
ሠላምለሀገራችን👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀሀሀ በጌቾና መሰሎቹ ንግግር አቅል ያለዉ ሰዉ አእምሮዉ የሚነካ ያለ አይመስለኝም እንኳን ጀግናዉ መከላከያ ሰራዊትና ፋኖ
አሁን ደስ ይላል ሰው በሰውነቱ ሚከበርበት በነፃነት ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሶ መስራት የሚችልበት በማንነቱ የማይገፋበት ሉኣላዊ ኢትዮጵያን ያሳየናል።
የኢትዮጵያ አምላክ ሕዝቤን ሊያሳርፍ ሲል ቀን አመጣ በካርታው ተስማምተናል እያንዳንዱ አይኑን ይክፈት ለኢትዮጵያውያን የሚመጥነን ካርታ ይሄ ነው🙏🙏🇧🇴 ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘለአለም ትኑር
በቃ ኢትዮጵያ ትከፍፈል? ታሳፍራለህ...
ክብር ለጀግናው መከላከያ
😳😳አማራን መከፋፈል አይቻልም ስት ክልል ይሰጠኝ እያለ የሚያለቅስ አለ ስጣቸው አንድ አማራ አማራ ፍትህ ይቀጥላል😡😡😡
የድምፅህአድናቂነኝ ፋታየ
ድል ለአማራው አፋሮች💚💛❤🇨🇬
ሞት ለትግራይ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያውያን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ያሸነፍከዉን በል ቢሉት ወደሚስቱ እረጠ አሉ??
አጁታ በላይነሽ አናትህን ብላህ ወይም በጀግኖቻችን እጅ ገብተህ የምናይበትን ቀን ቅርብ ያርግልንንንንን አሚን
ፈታ እናመሰግናለን የምር የአቀራረብ ሁኔታህ እጅግ በጣም ደስ ይላል በርታ ጀግና ነህ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💕💕💕💕 💕💕💕💕
ድል ለአማራ እና ለአፋር ህዝብ
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
ወያኒ ይውደም እኔምለው የትግሪ ቋንቋ የማይታሰብ ነው ወላሂ ወላሂ ሱምወላሂ በታላቁጌታ በአላህ እንኮንስ ቋንቋቸውን ልናገር ጎርቤት ትግሪ ቢኖር አቃጥላቸውአለሁ የማይታሰብነው ህዝቤ ወሎ አልቆ ደሙ ሳይመለስ የማይቻልነው ዘራቸውም ቋንቋቸውም መጥፋትነውያለበት እምላለሁ
ድል ለእምየ ውድ የሀገሬ ልጆች ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
ድል ለሀገሬ ለሀገራችን ፈታ ደሌወች በርቱልን
አላህ በቃ ይበለን ድል ለሀገራችን ኢትዩጵያ ሞትና ሽንፈት ለጡላት
ያንተንመረጃ በጉጉትነውየምጠብቀው እድሜ በርታ
ግን ትግራዮች መልሰው ኢትዮጲያዊ ነን ሊሉ ነው ወላሂ እንደ ትግራይ ኢትዮጲያን የገደለ የለም አሳልፈው ለጠላት ሰጡን ብቻ አላህ አለ
dirom kehadiy nachew bandawochi
አሳቡ ጥሩነው እዲያውም በዬ ትምህርት ቤቱ ልጆች የብሔር ብሔረሶቦች ቋንቋ መማር አለባቸው እውነት በጣም ደስ ይላል
ክልል የሚባል ነገር ከዘረኝነት አይፀዳም ጭራሽ 20 ኢትዮጵያ 🇪🇹 ከተባለ በቂ ነው
Hey, ERITREA IS NOT ETHIOPIA, so you have to be respect our beloved Eritrean map
ከህውሀት ጋ ድርድር የለም አበቃ !! 💪🇪🇹
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡዲይእስርቤትላሉ ወንድሞቻችን
ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
በህወሓት(ትህነግ)ዘመን መጅሊስ ውስጥ የተሰገሰጉ ብዙ ደጋፊዎች እስካሁን ድረስ አሉ፡፡
ለዛ ነዉ ተከፋፍለዉ ሁሌ የሚተራመሱት
Long Live Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
10ነኝ ዛሬ ሀገራችችን አላህ ሰላም ያድርግልን ላይክ አርጉኝ ልያችሁ
ፈታ በርታልን ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች
ድርድር የለም ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ ሰላም ለኢትዮጲያ
እግዚአብሔር ይጠብቀን ethiopia አንድ ሚያረግ ነገር hintala ነውን 💚💛❤💒☝
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን. ፍትህ ፍትህ በሳኡድ ለሚገኙ ወገኖቻችን አላህ. ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላችሁ ያረብ
ሰላም።ሀገራችን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍
ድል ለእትዮጵያችን ትቅደሚ እ ት ዮ
ይህ ጦርነት እንጂ የእግር ኳስ ጨዋታ አይደለም የተከለከለ ብሎን ታኬታ አድርጎ የገባ ተጨዋች ገብቷል ጨዋታው ይቁም ማለት ትችላለህ ይህ ጦርነት ለኛ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ቁስል ነው ምክንያት አታብዙ እጃችውን ስጡ ይብቃችው አጥያታቹ በጣም በዛ ኢትዮጵያን እና ልጆቿን አብዝቶ ይባርክ ይጠብቅ አሜን
ETHIOPIA 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 gin tashenifalech!!!
ፍትትትትትትትትትህህህህህህ ለሳኡድ አሰረኞችችችችችችችችችችችችችችችችችች
እባካችሁ በቅሎማነቂያ አካባቢንና ተኩለሽን ዘግቡልን ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ😭😭😭😭😭‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼💔💔💔💔💔💔
ከሚዲያ ሁሉ የንትን በጣም ነው ምድምጥ ደስ ይሚልኝ አላህ ብልህብተ ይጥብቅህ ውንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የካርታው መቀየር ሀሪፍም ነው ጉዳትም ያለው ይመስላል ያው የማይገባው ህዝብ ስለሚኖር አንዳንዶች ችግር ሊፈጥሩ ይችላሉ ብቻ ይህን ሁሉ ለማለፍ ጠንካራ መሆን አለብን
ድል ለኢትዮጵያችን
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች በቁማቸው እንድረስላቸው
አሚን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ክክክክ አብይ ሳይሆን ድሮኗ ናት ያሸነፈችው አለ አያልቅበትም ጁታ ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖች 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እነዚህ እኮወ ጨካኝ አርመኔየ ነቸዉ ለመሥማት ይጠገንነል የሠሩዉት ግፊ የምንእርቅ እደራደራለሑያ ለባለሥልጣን ያማራና ያፋራ ጥላትነዉ ልባቺን ቆሥሎዎ ያጂቸዉን ማግኘት አለባቸዉ መንግሥ የህዝቡዉ ሥሜት መርዲት አለበት ሠይጦን ያልሠራዉን ነዉ የሠሩዉብን መቀሌመግባትእነ መገደል አላባቸዉ ዉዉ
ከዝንብ ማር አንጠብቅም
ድል ለሀገራችን
Ethiopia Prevail 💪💪💪
ክብር ለመዳህንያለም
ውድ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆችአላህይጠብቃችሁ. ሃገራችንን አላህሰላምያድርግልን
ፈታየና ተመልካቾች በጣም ነው የምወዳጂሁ❤️❤️❤️❤️
አሏህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
ፍትህ ለስረኞቺ😭😭😭በላይ ነሺ አመዴም ስራሺን እዳተይ ቀጥይበት እምዬ 🇪🇹ሰላምሺን ይመልስልን 🙏
እሰይ ሱለይማን አብደላ የውስጤን ነው የተናገርከው ጀዛከአላህ የህዋሃት ሸኔ የስራው ግፍ ምኑ ተወርቶ ለማውራት እራሱ ይዘገንናል እንኳን ከቦታው ለነበር ለሰማው ያማል የህዋትን ወሬ ውሸት ባትናገሩ ባዘግቡ ባታቀርቡት ቅጥል ነው እምል የጨነቀው ብዙ ያውራል የነሱን ፍፃሜ በቅርቡ ያሳየን ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላሟን ያሰማን መከላከያ መቀሌ ገብቶ ያሳዩልን
ፈታዬ አቀራረብክ እኮ ልብ ያሞቃል በርታልን ብሮዋ !!
እግዚአብሔር ነው የኢትዮጵያን ውጊያ የተዋጋው የተጠቀመው መንግስትን በጥምር የወታደር ሀይሎችንና ድሮንዋ