#ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 65

  • @azeibkiros6614
    @azeibkiros6614 2 года назад +2

    great start discussion! about the ethiopian constitution!

  • @gamochogamango9585
    @gamochogamango9585 Год назад

    ወንድማችን የምታቀርበው ፕሮግራም አስተማሪ ስለሆነ እናመሠግናለን በርታ።

  • @MrYooEth
    @MrYooEth 2 года назад +3

    The topic is great and relevant. The Show is balanced and Ethical. Add one more live show on week-ends if capacity allows. Keep up the good work. My suggestion is if you Focus on peace stability and reconcilation. Bring différent opinion together. Let ordinary ppl be your guest. Wish your success!

  • @OmegaDocumentary
    @OmegaDocumentary 2 года назад

    Ato Solomon...keep up with this good work you've started. It's individuals with bright and golden ideas that can bring about positive changes in this country.

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 года назад

    አገርንና ሕዝብን የግል ንብረቱ የሚያደርግ ሥርዓት ባለበት ሁኔታ የኢትዮጵያን መከራ በእገመንግሥቱ ማሻሻል
    ማስቆም አንችልም ሕገ መንግሥቱ የፈቀደልንን በመጣሥ እኮ ነው ብዙ ችግር እየደረሠብን ያለው መሬት ላይ ያለውና እናጽዳ አገር የሕዝብ ናት በመጀመሪያ ሕዝብ አገሩን ከጠላት እጅ ይረከብ ወንጀለኛ በወንጀሉ ይጠየቅ
    በመጀመሪያ በሠላም የ መኖር መብታችን ይከበር በቀጣይ ሕዝቡ የሚስማማውን ሕግ ያረቃል የአገሩ ባለቤት ይሁን

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 года назад

    ሰለሞን ሹምዬ ለህዝብ መድረክ ሰለ አዘጋጀህ በጣም ኦናመሰግናለን :: ዋናው የሕዝብ ሠላም አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው በረሐብ በበሽታ ሰቆቃ የሚገኘው ሕዝባችን በመላው ኢትዮጵያ ሠላም ሊሠጠው ይገባል በመጀመሪያ የኢትዮጳያ ሠላሟ ያለምንም ቅድሚያ ሁኔታ ሎረጋገ ጥላት ይገባል : የኢትዮ ጵያ ሕዝብ አንድ ነ ው ባለስልጣኖች ለሥልጣናቸው በቀረፁት ገለመሌ ሁለተኛ ነው ሕዝቧን በመከፋፈል ፖለቲካ ማለ ት ምን እንደሆነ የማናውቀውን ሕዝብ የነሡን ሥልጣን ለማቆየ ት ሲባል ለፍቶ ጥሮ ግሮ በአገሩ የመኖር መብቱን አንንፈገው .በቃ የንፁሀንን ደም ማፍሰሥ ብልጽግና የስንት ደም ፈሶ የመጣውን ለውጥ አገር የማፍረስ አላማ ይዞ የተነሣ የማይወዳትን አገር የማፍረስ የማይወደውን ሕዝብ የመጨፍጨፍ አገር የመሸጥና ዜጋ በአገሩ በስጋት እንዲኖር እየተደረገ ባለበት ሁኔታ ለኢትዮጳያ ሠላም ያመጣል ተብሎ የሚታመን ነገር ሁሉ ሕዝብን ያማከለ ችግር ፈቺ ሆኖ ወንጀለኛው ተጠያቂነት ያለበት መሆን አለበት ሠላም መሬት ወርዶ ማየት እንፈልጋለን ወደ ሠላም የመጣን አገር ወደምስቅልቅ ያስገባትን አገር አፍራሽ በቅድሚያ መላሊበጅለት ተጠያቂነት መኖር አለበት ብዙ ማለት ይቻላል::

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 2 года назад

    ህገመንግስቱ ፅንፈኛና ገንጣዮችን ነው የሚያበረታታው

  • @lulahenriksson5083
    @lulahenriksson5083 2 года назад

    Thanks 🙏

  • @teferih6268
    @teferih6268 2 года назад

    ሰላም ሰለሞን
    የህግ መንግስቱ የአማርኛው የሚያሳየው አስተዳደራዊ ክልል ለመፍጠር የተስማሙ ሐሳብ ያለው መሰለኝ።
    በእንጊሊዘኛው ለብቻ ብታየው ክልሎቹ አንድ ሙሉ ሉላዊ አገሮች እንዳሉንና ወደፊትም ለብቻቸው መኖር እንደሚፈልጉ ያመቻቸ ይመስለኛል።
    ይህ ደግሞ በተባበሩት መንግስታት እንደ ተለያዩ አገሮች ለማየት የሚያስችለው ዋንኛ ማስረጃ ነው።
    እንግሊዘኛውን ስል አፃፃፋን ወይም ቃላቱን ማለቴ አይደለም።

  • @ayelekebret6900
    @ayelekebret6900 2 года назад

    Would you summarize the phone message please. Hard to listen sometimes.

  • @CHERKE_JEMA5575
    @CHERKE_JEMA5575 3 месяца назад

    Yehe hege mengest kalferese, egnam selam anagegnem, wetatum mesededu aykomem, musegnaw yemechewal.....sw be aemero sayhon bemetabet akababi nw milekaw

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 2 года назад

    *PERFECT👌Now u got the Foundation.This should be the priority for the country.If we fix the constitution especially Art.39 there won't be confusion.Other than that,in Abye's time 🇪🇹 unity is Crumbed*

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 2 года назад

    ብልፅግና የሚፈራህ በዚህች ሀሳብህ ነው አነጣጥረህ በምክር ቤት አባላት ላይ መተኮስ በመቻልህ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад

    ህገመንግስቱ ስንት ህዝብ ጨረሰ😢😢

  • @Bwondema
    @Bwondema 2 года назад

    I was waiting for this kind of debate with the ruling party leaders current or former. He probably is a private individual. We have to exercise civil debates like this. Hopefully we will hear a debate with one of their prominent supporters.

  • @HMary-hn9iz
    @HMary-hn9iz 2 года назад

    ሰላም 🙏

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Год назад

    በጥይት የተፃፈ ህገመንግስት በጥይት ብቻ ነው የሚቀየረው

  • @azeibkiros6614
    @azeibkiros6614 2 года назад

    The question should be to all Biher Bihereseb!

  • @eliyassrew6313
    @eliyassrew6313 2 года назад

    Abesa 💪

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 2 года назад

    እኔን የሚገርመኝ ከ 80 ብሄር ውስጥ አማራ የሚባሉት ብቻ ለምን ህገ መንግስቱን እንደምቃወሙ ነው። መልሱ ቀላል ነው። ገዢ ነፍጠኞች፣ ወራሪዎች ስለነበሩ ወደ አሀዳዊው የበላይነታቸው ሊመልሱን ይፈልጋሉ። እሱ አይቻልም። የብሄሮች መብት እስከ መገንጠል ድረስ መከበር አለበት ተወደደም ተጠላም!

  • @Weasdfghh
    @Weasdfghh 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ነፃ ተቋማት ሳይኖረን ሌላ ህግ መንግሰት መፈለግ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም። ያለውን ህገመንግስት ማጥላላትም ምንም እዚህ ገባ የሚባል እንከን አታገኝለትም። የዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ ህገመንግሥቱ በትክክል ስራ ላይ አለመዋል እንጂ የህገመንግሥቱ ስህተት ሆኖ አይደለም። የውክልና ጉዳይ ገና ከመሰረቱ አልነበረውም ለማለትም ምንም ማስረጃ የለህም። በወቅቱ ማድረግ የሚቻቻለውን ሁሉ አድርገዋል። እንዲህ መሆን አለበት የለበትም ተብሎ ወይይት ተደርጎበታል። ህዝብ ደግሞ ቀጥታ በሆነ መንገድ ክርክር ለማድረግም አይቻልም የትም አገር ደግሞ በህዝብ ተሳትፎ ሳይሆን በተመረጡ ኤሊት ተሳትፎ ነው። ደግሞ ሁሉም ዜጋ በህገመንግሥቱ መግባባትም ግዴታ አይደለም። አንዳንዴ ባልሆነ ነገር እኝኝ ማለት አግባብ አይደለም። ችግራችን ኢትዮጵያ ውስጥ የአንደኝነት ዜግነት ከመፈለግ የመጣ ችግር ነው።

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 2 года назад

    መቸም common ground ያስፈልጋል፣ መነሻም ያስፈልጋል። ህገ መንግስት መሻሻል ካስፈለግ ማሻሻል ይቻላል። መነጋገር ያስፈልጋል።

  • @nuredinnegash5603
    @nuredinnegash5603 2 года назад

    ህዋት ብሎ ሀገር ሲበድል ከነበረ ምንም ጥሩነገር አይታሰብም

  • @MrYooEth
    @MrYooEth 2 года назад

    Area needs to improve "Hasaben lecheres" yemel sew yesew hasab mascheres yetebeqebetal.

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 2 года назад

    "It's Ethnic Federalism .... Suptid!!" said one learned man!! A constitution that denies its people citizenship is no constitution!!

  • @wesenyel
    @wesenyel 2 года назад

    ወንድሜ ተሳስተካል እላለው ለምን ብትለኝ ሕገ መንግስታዊ ስራአቱን እሆን ለማድረግ የተኤደበት ኢደት ሕጋዊነትና በወቅቱ በተጨባጭ የነበረ የማእበረሰብ ተሳትፎና ሕጋዊነት መሠረት ባደረገ የተዋቀረ መዋቅርና አደረጃጀት ከጅምሩም እስካሁን በዚሁ ሕገመንግስት መሠረት ባደረገ ስራአት ውስጥ የኢትዬጲያ እዝብ ታቅፎ ባለበት ከመሬት በመነሳት ዋጋቢስና ተራ አድርጎ በማሰብ መላምት ማስቀመጥ የኢትዬጲያን እዝብ ያለማክበርና አላፊነት ያለመሰማት ነው። በተጨባጭ በወቅቱ የነበረውን ኢደትና የተሳትፎ ሆኔታ ከእግ መሠረት መፈተሽና ቸተጨበጥ ነገር ማቅረብ ። በዚህ አጋጣሚ ሕገ መንግስቱ ባለቤት ያለውና የኔነው የሚል እዝብ እንዳለ ማወቅ ያስፈልጋል ። በጥቂቱ ይህን ለማወቅ የኢትዬጲያዊ ሱማሌ ክልል እዝብ ምን እንደሚሉ መጠየቅ ነው።

  • @almnlnf6699
    @almnlnf6699 Год назад

    እርዱኝ

  • @nuredinnegash5603
    @nuredinnegash5603 2 года назад

    ግሪሳን የሚያበረታታ ህገመንግስት ጊዜው የዜግነት ህገመንግስት ሰው ሰው የሚሸት ህገመንግስት ያስፈልገናል

  • @azeibkiros6614
    @azeibkiros6614 2 года назад

    First, it has to be implemented then if it doesn't work then amend it.

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад

    ቀይ እና አረንጓዴ ጨፍጫፉ ነው ለምን ታሳያለ

  • @alitita4349
    @alitita4349 2 года назад +2

    hige mengstu abzagnaw bhere seb yifelgewal ke andand ye amara elit ena degafiwochachew besteker

  • @wesenyel
    @wesenyel 2 года назад

    በምን ቸገረኝ ነው እየተናገርክ ያለከው በመጀመርያ በወቅቱ የተመሠረተው የሽግግር መንግስት እና የሽግግሩ ቻርተር የፀደቀው እና በዛም መሠረት የተወሰኑት የሽግግር መንግስቱ ውሳኔወች እገወጥ ነበሩ ማለት ነው እንዲሆም ከጉዳና ላይ የተሰባሰቡ ስላገራቸው ስለእዝባቸው ቸተሻለ ነገር ለማምጣት የተለያየ አሳብ ባለቤት የሆኑ አካላት ሳይሆኑ አላፊየት የጉደላቸው ስብስብ ናቸው ማለት ከሆን ግልፅ ይቀመጥ ። ዛሬ ላይ ባለን ቅዠተ ሳይሆን ትናንትና በወቅቱ እና በጊዜው ከነበረ ተጨባጭ ሆኔታ አንፃር እና ከእገ መንግስቱ መፅደቅ በፊት ይህን ሕገ መንግስት ለማዘጋቸትና በታሪክ ለማፅደቅ የተኤደበት ኢደት እጋዊ ነበር ወይስ እገወጥ ወይም ከሞራልም ከፖሎቲካዊ መፍቴነቱም አንፃር እውነታውን ማሳየት ይገባል ።

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 2 года назад

    Hasabu lemin ataschersewm OMG please temelseh smawna ygermhal

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 года назад

    ሁለታችሁም ንቅት አረጋችሁናል ክበሩልን።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aregaitedella7917
    @aregaitedella7917 2 года назад +1

    ምን ዓይነት አእምሮ ነው ያላችሁ። ህገ- መንግስትን ከማሳበብ፣ እንደ ሰው ብታስቡ ምናለበት። ህገ መንግስቱን በማሳበብ የአሃዳዊ ህገ መንግስት እናቋቁማለን ብላችሁ ከሆነ ተስፋ ብትቆርጡ ይሻላል።
    ለናንተ አገር ማለት ህዝብ ሳይሆን ባንዴራ ተራራ ወንዝ ወዘተ እንደሆነ ማንም ያውቃል፣ ይህም ህዝቡ እንደማይቀበለው ይታወቃል።

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 2 года назад

    አባታችሁ ሚኒልክ ከአውሮፓ ባገኘው ጠመንጃ ነው ጨፍልቆ የአማራን ባህል፣ ቋንቋና የበላይነት ለ 150 አመት የጫነብን። ዛሬ ግን እኛም ታጥቀናል። ገና በዕጥፍ እንታጠቃለን።

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 2 года назад

    Mr. SOLOMON SHUMIYE ; I disagree with your opinion . Yes the current constitution is made EPDRF . But you are saying the large portion of Ethiopia is not participated . Your information is not true . Ethiopian people democratic movement ( EPDM ) was represented Amhara State . Which is State number 3 . Amharas never said ( EPDM ) * will not represent me * . To me it looks like false allegation.

    • @CHERKE_JEMA5575
      @CHERKE_JEMA5575 3 месяца назад

      You are ignoring the heartbeat of this nation, we don't want tribal governance in a 21st century. We need Change, OLD TRIBAL THINKING TO THE TRASH

  • @makeabay226
    @makeabay226 2 года назад

    ይህ ህገ መንግስት በኢትዬጲያ ብሄር ብሄረሰቦች የወጣ ነው ህገ መንግስቱ አፍርሰክ የትግራይ ህዝብና የኦሮሞ ህዝብ ሙሉ በሙሉ መጥፋት አለበት የትግራይ መሬት ለኤርትራ መሸጥ የኦሮሞ መሬት ለፋኖ ይሰጥ የሚል ህገመንግስት ብታወጣ ማናባክ ይቀበልሃል

    • @FaithWordsHubESPAÑOL
      @FaithWordsHubESPAÑOL 2 года назад

      Your idea is the root cause of the failurity of the current constituition. To be clear no one is the owner of the tigray land, no one is the owner of the amhara or oromias land. Everyland in ethiopia is belongs to every ethiopians if fano is an ethiopian the they should have the right to live in oromia every people live in south should have an equal right as the oromos to live in Nekemt... Every ethiopians should have the same right to live everywhere should have the right to be representant of the town, the country... I think you will have simmilar idea. I hope you understand what I mean...

  • @hailemelekothailemichael3623
    @hailemelekothailemichael3623 2 года назад

    @የቶልቻ ልጅ ተው እንደ ሰው አስብ

    • @lammiimuddiin3770
      @lammiimuddiin3770 2 года назад

      Ende yetegnaw sew enaseb eshi ende amhara (ethiopiyawi) weyes ende sew lij fixur

  • @meleseetefa4629
    @meleseetefa4629 2 года назад

    ለምንድነው የ አማራ ብሄር የሆኑት ብቻ ህገመንግስቱ ኢንድቀየር(ኢንድሻሻል) የምፈልጉት?።

    • @CHERKE_JEMA5575
      @CHERKE_JEMA5575 3 месяца назад

      Enesu becha aydelum Aermro yalew sw hula...addis negr lewt yefelegal, OLD TRIBAL THINKING IN THE 21st CENTURY

  • @solomontolcha7792
    @solomontolcha7792 2 года назад

    ህገ መንግስቱን ለማሻሻል ያንተን የጨፍላቂ አመለካከት ማሻሻል ያስፈልጋል !!!

  • @solomontolcha7792
    @solomontolcha7792 2 года назад

    ህገ መንግስቱን ለማሻሻል ያንተን የጨፍላቂ አመለካከት ማሻሻል ያስፈልጋል !!!

  • @solomontolcha7792
    @solomontolcha7792 2 года назад

    ህገ መንግስቱን ለማሻሻል ያንተን የጨፍላቂ አመለካከት ማሻሻል ያስፈልጋል !!!

    • @iliadmulugeta4524
      @iliadmulugeta4524 2 года назад +5

      ከ መዘላበድ ይልቅ የሱን ሃሳብ ውይም የሌላ ውን በሀሳብ ሞግት

  • @solomontolcha7792
    @solomontolcha7792 2 года назад

    ህገ መንግስቱን ለማሻሻል ያንተን የጨፍላቂ አመለካከት ማሻሻል ያስፈልጋል !!!

  • @solomontolcha7792
    @solomontolcha7792 2 года назад

    ህገ መንግስቱን ለማሻሻል ያንተን የጨፍላቂ አመለካከት ማሻሻል ያስፈልጋል !!!

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube 2 года назад

      ከባዶ ቅጭላት ከዚህ የተሻለ አይገኝምከርድብ ውጭ

    • @solomontolcha7792
      @solomontolcha7792 2 года назад

      @@እጅግነሸyouTube መንጋ

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube 2 года назад

      @@solomontolcha7792 መንጋ ማለት ምን ማለት ነው?እርግጠኛ ነኝ ሲሉ,ሰምተህ አልኸው እንጂ አታቀውም😜

  • @solomontolcha7792
    @solomontolcha7792 2 года назад

    ህገ መንግስቱን ለማሻሻል ያንተን የጨፍላቂ አመለካከት ማሻሻል ያስፈልጋል !!!

    • @bezatamirat1161
      @bezatamirat1161 2 года назад

      እንዳንተ አይነቱ ጠባብ እኮ ነው ሀገሪቱን የሚያምስ

    • @solomontolcha7792
      @solomontolcha7792 2 года назад

      @@bezatamirat1161 እንትንሽን በማረሻ ያምሱት

    • @mintesinotmekonnen1715
      @mintesinotmekonnen1715 2 года назад

      Kemesadeb idea betsete yanten ide besema dese yelegnal..
      sew atesadeb teru atedelm

  • @solomontolcha7792
    @solomontolcha7792 2 года назад +1

    ህገ መንግስቱን ለማሻሻል ያንተን የጨፍላቂ አመለካከት ማሻሻል ያስፈልጋል !!!