Mehaber kidson, this is very good education for next ethiopia orthodox Christian ☦✝️ Mehaber kidson elllllllllll elllllllllll elllllllllll Amen amen amen 🙏
Sister Fiker your amazing God bless you 🙏 Western charity destroy ethiopia Those uneducated who follow western religious want to destroy orthodox from ethiopia
በእውነት ማሀበረ ቅዱሳን ለምታደርጉት ጥሩ ስራችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁ ይክፈላችሁ 🥰
በእውነት ደስስስስ ሲል እንኳን ደስስስስ አላችሁ ቀሪውን ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾
በእውነት እንዴት ደስስ ይላል በእውነት ማህበረ ቅዱሳን ለሀገራችን ኢትዮጲያ ትልቅ እድገት ነው የሚያረገው የቤተክርስቲያናችን መልካም ፍሬዎች ማህበረ ቅዱሳን አንደኛ ናችሁ👍👍👍
ለዚህ ክብር ያበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ቀሪዉን ዘመናችሁን ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይባርክላችሁ
እግዚአብሔርን የምታገለግሉበት ሀገርን እና ወገንን የምጠቅሙ ያድርግላችሁ እላለሁ
በስመ ስላሴ በጣም ድንቅ ነው ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅርተ ስላሴን ለብቻላ ጋብዙልን ማህበረ ቅዱሳን ለኛ ብዙ ትምህርት እንወስዳለን ብዙ በጣም ብዙ።
ማህበረ ቅዱሳን ያስፍልንንን
እግዚአብሔር ይመስገን!!!! በእውነት ልብ ይነካል ያሳዝነል ግን እህታችን እግዚአብሔር ሐይሉን ጥበብን ብርታቱን ያድልሽ
የኔ እናት ፅናትሽ ያስደንቃል ወገኖቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን ማህበራችንን ማህበረ ቅዱሳንን ከነ አገልጋዮቿ እመአምላክ ትጠብቅልን!
በጣም ልብ ይነካል አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብን ተመልከት
በመንፈሳዊነት በምግባርና በዓለማዊ ዕውቀት በልፅገው በመገኘታቸው ውጤታቸው ይህ ሆኖ በማየታችን እንደሰታለን ። እግዚአብሄርን ይመስገን ። በርቱ ።
አቤት ፅናትሽ እናቴ እግዚአብሔር እውነት ይርዳሽ ጀግና ሴት ነሽ ፍቅር አድስ
እኔ እንባ ብቻ ነው ያለኝ እያለቀስኩ ሰማውሽ
ያንችን ፅናት ትንሽ ለእኔም እንዲያድለኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው
እንደት ደስ ይላል በእውነት በተለይ ከእናታችን ብዙ ተማርኩኝ ጥንካሬሽ እምነትሽ
እኔ እራሴን በአንች ቦታ ሁኜ አየሁት ዝም ብየ በማያስጨንቀው ነገር ነው የምጨነቅ ታድያ አንች እንድህ ከበርታሽ እኔ ስለምን እጨነቃለው
እግዚሐብሄር አምላክ ይባርካችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በርቱ ማህበረ ቅድሳኖች እኛም በNorth American ለምኖረው ለላጆቻችን ትልቅ ትሩፉት ሆናችሁናል እግዚሐብሄር አምላክ ፅጋውን ያብዛላችሁ ብርታት ይሁናችሁ የድንግል ማርያም አማላጅነት ከእናንተ አይለያችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በ እውነት እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልን ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርቱልን እኛስ አልታደለም የ አርቦች ገርድ ሆነን ቀርን ትምህርታችንን ገደል ከተነው
ወንጌልን በተግባር መኖር እንዴት መታደል ነው!
እንኳን ደስ አላችሁ ለዚህ አበቃችሁ መታደል ነው ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን ከቤቱ አያርቅብን ማኅበራችን ማኅበረ ቅዱሳን የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት የሁላችን ማኅበር ነው በርቱልን
በእውነት ጀግና ነሽ እህታለም እግዚአብሔር የአንችንም የቤተሰቦችሽን ህይት ይቀይርልሽ
በእውነት ግሩም ጥንካሬ ነው ያለሽ እህቴ በርች!!!
እኔስ አልቅሸ ሞትኩ እኔ ምን አይነት ደካማ ነኝ😭😭😭😭
እንኳን ደሰ አላችሁ ወድ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችው ይቀድሳችው በህይወት አችወ። ሁሉ እግዚአብሔር ከፊታችው የቅደም ይባርካችው ይቀድሳችው ከእግዚአብሔር በረከት ይሁን ላችው። እንኳ አደረሳችሁ
መሃበር ቅዱሳን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀጋውን የሆነ ብዛላችሁ💒😍😍😍
እንኳን ደስ አላችሁ ወንድሞቻችን እህቶቻችን በርቱ አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይድረስላች ለቤተሰቦችሽ
Mehaber kidson, this is very good education for next ethiopia orthodox Christian ☦✝️
Mehaber kidson elllllllllll elllllllllll elllllllllll Amen amen amen 🙏
አቤት ፅናት እግዚአብሔር ያበረታሽ እህታችን
እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ያጽናሽ እኅት ዓለሜ የእኛ ወገንስ እግዚአብሔር ይሁነው
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችው አለን ማህበር ቅዱሳንን ያስፋልን ፍቅር አዲስ ዘውድ ሴት ነሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልን በተለይ መናፍቆች ሳያስናክሉሽ ማለፍሽ እጅግ ድንቅ ነው እንኳን የእግዚአብሔርን ስም እየጠሩ አህዛቦች እናንተ እኮ ስትወለዱ እስላም ናቸው በሏላ መስቀል እየለበሳችው ነው ሲሏቸው ነው እንዴ ይሉና ክራቸውን በጥሰው ይሰልማሉ ቀላል መልስ እያለ እናተንስ ለምን ልብስ ትለብሳላችው እርቃናቸውን ለምን አትሆኑም ሴቷስ ህጃብ ለምን ስታድግ ትለብሳለች ብሎ መመለስ አቅቷቸው ብዞዎቹ በዚህ ምክናየት ገደል ገብተዋል በጣም ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሆይ ቤተሰቦችሽን ይታደግልሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ወንድም እህቶቼ እንኳን ደስስስ አላችሁ ማህበረ ቅዱሳን ለሚያደርገዉ ሁሉ ምስጋናችን ከልብ ነዉ በጣም ደስስስስ ይላል ቸሩ አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።
የእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን ተባረኩ እመቤቴ ትርዳችሁ በጣም ብዙ ሠዉ ተለዉጣል
በመጀመርያ ለዚህ. ክብር. ያበቃችሁ አምላክ። አምላከ ቅዱሳን. ሁሌም የከበረ የተመሰገነ ይሁን ማኅበራችን. ማኅበረ ቅዱሳንን የቤተ ክርስቲያን አምላክ ይጠብቅልን ለብዙ ልጆች. በተለይም ምንም ለማያውቁ ለገጠር ልጆች ባለ ውለታችን ነው። እኅታችን. ፍቅር አዲስ በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይወድሻል ይኽን ያክል ችግር በቤተሰቦችሽ ላይ እያለ ብርታቱን የሰጠሽ.፣ ጥሩ ውጤት እንድታመጭ የረዳሽ. እርሱ ነው ።
ግን በጣም ያሳዝናል በእውነት አስለቀስሽኝ😭😭😭😭. እግዚአብሔር አምላክ የልቦናችን ሐሳብ ከኃጢአት በስተቀር ይፈጽምልሽ ዘንድ. ሁሌም ጸሎቴ ልመናየ ም ነው. ከቁም ነገር. ያድርስሽ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ።
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ በጣም ደስ ይላል
በእውነት በመጀመሪያ ማህበር ቅዱሳን እንዲመሰረት የፈቀደ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህታችን ፀናትሽ ይገርማል እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽንም ይጠብቅልሽ አቤት ፅናትሽ እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይፈፅምልሽ
ማህበሩ ሥራው ይሠራል ሠዎች ብዙ ያወራሉ በርቱ
የእግዚአብሔር ሀሳብ ይሁን እኔስ ስንት ከስሪ ወለል ብዬ ቀርሁ
Egziabher yimesgen, enkwan des alachihu!!!
ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን😭😭😭
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜችሁን ያሳምረው
በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው ይላል ቅዱስ ቃሉ እህቴ ፍቅር አዞሽ በርች ሁሉም ያልፋል ከእግዚአብሔር ጋር
እመብርሃን ፅናቱን ትስጣችሁ
አይዞሺ እህታችን ለበጎነዉ
እግዚአብሔር ይመሰግን
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
እንኳን ደስ አላችው አለን
አቤቱ አምላኬ በተማረ ሰው እደቀነው እዳልቀር 😭እኔንም አግዘኝ የድንግል ልጅ 🙏አደራህ አባቴ🙏😭
Amene kale hiwete yasmalne
ውይይይይይይይ እንደት ደስስስስስ ይላል
ፈተና በጣም ጠቃሚ ነው ያለ ፈተና ህይወት ዋጋ የለውም እኔም በሰው ሃገር አይደለም መናፍቃን ከአህዛብ ጋርም እየተዋጋሁ ነው😊
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስሰ ይላል መታደል ነው
እግዚአብሔር ይርዳሽ እኀቴ ውይይይይ ልብ ይሰብራል😭😭😭😭😭😭😭
Amena
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ውይይይይይይ የእኔ እናት
ኦ አምላኬ ፍቅርአዲስ አስለቀሽኝ ።
በጣም ደስ ይላል
በጣም ልብ ይነካል የእኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እንኳንም ደስ አላቸው
ፍቅራዲስ ያለፈችበት ውጣ ውረድ 😥😥😥
አይዞሽ ፅናትሽ ግሩም ነው ምን ላድር ማልቀስ ነው ስራዬ አይዞሽ ነገ ትቀይሪቸዋለሽ😭😭😭😭😭
Akorahun egziabhar ymesgen
ውይውይዉይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን
የልብሽን መሻት ይሙላልሽ። በርቺ እህታችን። ቤተሰቦችሽን ያትርፍልሽ
ወየው 😭😭😭😭😭አቤቱ የሆነብንን አስብ😭😭😭
ስታስቀኑ ።
ቀሪ ጊዜአችኹ ቤተ ክርስቲያንን የበለጠ የምታገለግሉበት በሕይወታችኹ ስኬትን የምትቀዳጁበት ያድርግላችኹ።
ፍቅርአዲስ በርች ጽናትሽ የሚደንቅ ነው እመብርሃን ትቅደምልሽ ።
Congratulations Miss Fikradis and your friends for this great success!
ይህን መልክት የምታነቡ የ high school እና ዩኒቨርስቲ ተማሪ የምታውቁ ካልልችሁ እባካችሁ ይህን መርሀ ግብር አካፍሎቸው። share አድርጉቸው።
የዚህ ፕሮግራም የፍቅራዲስ አነጋገር መስማት አቃተኝ አምላክ የዚህን ታሪክ ሁላችን ወደራሣችን አስገብተን ስናስብ ምን አይነት ጥንካሪ!!!?? አልቅሼ አልቅሼ አልበቃኝም??
እንዴው በእመብርሀን ይቺን ልጂ ስራ አስገቧት እስፓንሰር ሁኗት በእውነት እፎፎፎ.... በእውነት ያስነባል አታልቅሽም እማ ቸሩ መድኃኔዓለም ይርዳሻል
ፍቅር አዲስ እኔ ግን ህይወት አዲስ ብዪሻለው።
Love you
it is incredible! but it's possible with the help of GOD
ፍቅር አዲስ የኔ እህት አንቺ እየተናገርሽ እምባየን መቆጠጣር አቃተኝ እውነት እማምላክ አንቺንም ቤተሰቦችሽንም ትጠብቃችሁ።
በእዉነትለማህበረቅዱሳንቃላትየለኝምለምታድርጉትሁሉእግዚአብሔርይክፈላችሁየእህታችንእማምላክአሁንምአትለየሽቤተሰቦችሽእግዚአብሔርይጠብቅልሽበጣምልብይካል
Sister Fiker your amazing God bless you 🙏
Western charity destroy ethiopia
Those uneducated who follow western religious want to destroy orthodox from ethiopia
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪
ye fikraddis silk magegnet ketechale inbox yadrgulign. Amesegnalehu
Yamale ufffffffff yene konio ayizoshi enati emebirihan tilakilela tihunelachiwe yihine melekiti kayishiwe ebakihiii awereg yene enati weseten bilashiw
Egzaber ymsgen Enkan Lezi Abeqach
Embran kelija tamaldach
Ylfachhubet Ydkmachubet Fireafirto Endtayuu Egzaber yrdach
Abetu..yehonebnn..asb.abat..hoy