02. Endihu ( እንዲሁ) - Betelhem Wolde | ቤተልሔም ወልዴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 40

  • @liediyafikrehiwot9012
    @liediyafikrehiwot9012 6 месяцев назад +9

    እንዲሁ አይደለም የምጠራህ
    በከንቱ አይጠራም ሰምህ (2)
    ለምሰጋና ለክብረ እጠራዋለሁ ሰምህን
    ላመልጥበት ልድንበት እጠራዋለሁ ሰምህን
    እጅግ ደሰ ይለኛል የአንተ መሆኔ
    ዓለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ
    ሃሴት አደርጋለሁ ያንተ መሆኔ
    አለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ
    አልፋና ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ
    ድንቅ መካር ኃያል የሰላም አለቃ
    እግዚአብሔር ያለልክ ከፍ ከፍ ያረገህ
    ከሥም ሁሉ በላይ ታላቅ ሥም ሰጠህ
    እጅግ ደሰ ይለኛል የአንተ መሆኔ
    ዓለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ
    ሃሴት አደርጋለሁ ያንተ መሆኔ
    አለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ
    ሥምህ መድኃኒት ነውሁሉን ይፈውሳል
    ታምነው ለሚጠሩት ከሞት ያሰመልጣል
    ሰይጣን ይፈራዋል ጌታ ሆይ ሰምህ
    ለኔሰ መዳኛ ነው ዘውትር ሰጠራህ
    እጅግ ደሰ ይለኛል የአንተ መሆኔ
    ዓለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ
    ሃሴት አደርጋለሁ ያንተ መሆኔ
    አለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ
    እንዲሁ አይደለም የምጠራህ
    በከንቱ አይጠራም ሰምህ (2)
    ለምሰጋና ለክብረ እጠራዋለሁ ሰምህን
    ላመልጥበት ልድንበት እጠራዋለሁ ሰምህን
    እየሱሰ(8)
    አዳኜ (8)

  • @adnewabicho298
    @adnewabicho298 Год назад +10

    ቤትዬ በፍጥረታት ሁሉ መካከል እንደናንተ የታደለ ይኖር ይሆን? በተለይ ከጌታ ተቀብላችሁ መልካሙ ነገር ከልባችሁ እየፈለቀ እንደምታረሰርሱን።❤

  • @mekonnenbelgu1382
    @mekonnenbelgu1382 8 месяцев назад +1

    ቤትዬ ከጌታ የተሰጠሸን በረከታችን ነሽ!! ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው ተባረኪ!!

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 10 месяцев назад +1

    You are blessed Betye❤ i love to listen your songs always again and again🙏 you are our blessing
    በተለይ በ lock down ግዜ ለኔ ከባድ ግዜ ነገር በአንቺ ዝማሬዎች እና በፖስተር እንዳለ ቃል በብዙ ጌታ አፀናንቶኛል ዘመናችሁ ይለምልም ትውልዶቻችሁም እንደ እናንተሁ ለብዙዎቾ በሬከት ማረፊያ መፀናኛ ይሁኑ አሜን🙏

  • @biba-n8j
    @biba-n8j 3 месяца назад

    ይህን ዝማሬ ስሰማ ራሴን መቆጣጠር አልችልም😢😢😢❤❤❤ ቤቲዬ አንቺን የሰጠን ጌታ ይባረክ።አንቺ በረከታችን ነሽ💖💖🙏🙏🙏

  • @adedeso7900
    @adedeso7900 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር የቀረዉ ዘመንሽን ይባርከው

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 2 месяца назад

    አምልኮ ላይ ሰምቼው ከመሀል አንዱን ቃል ይዤ ሰፈልግ ስጠይቅ ዛሬ አምልኮ ላይ አልተደገመም ገና ሰርች ቤቲ ወልዴ በጣም ተገረምኩ የሰልኬ ሪንግ ቶን የቤቲ የድሮ መዝሙር ነው እህቴዋ ተባረኪ

  • @bethelehemtadesse4078
    @bethelehemtadesse4078 10 месяцев назад

    ለምስጋና ለክብር እጠራዋለሁ ስምህን
    ላመልጥበት ለክብር እጠራዋለሁ ስምህን
    ቤቲዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @amharicmezmurcollections3796
    @amharicmezmurcollections3796 Год назад +1

    የምንወድሽ እህታችን ቤተልሔም 😍
    የልጅነታችን ትውስታ የሆነው ድምጽሽ አሁንም እንዳለ ነው😍
    በአዲስ መዝሙር ስለመጣሽ እጅግ እናመሰግናለን 🙏
    ስላንቺ ጌታን እናመሰግናለን በጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልሽ 🙏

  • @myflavor228
    @myflavor228 Год назад +3

    Amen! ቤቲ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ!🙏

  • @leburiktarsa2518
    @leburiktarsa2518 Год назад +1

    tebareki beti, kebzu tibeka bohala bihonm bemecheresha wetual. geta yibareksh anchi ye geta sitota nesh legna

  • @mulugetayimam1993
    @mulugetayimam1993 3 месяца назад

    Thanks Jesus

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Год назад +1

    Amen 🙏 🙌 amen 🙏 God bless you 🙏

  • @samuelzewde971
    @samuelzewde971 Год назад +2

    Amen ... Betty, thanks for the outpour of these Holy Spirit-filled worship songs....stay blessed with all your lovely family

    • @TadeleMulat-b8v
      @TadeleMulat-b8v Год назад +2

      Bettyeeee my childhood favorite ❤❤❤much respect #this album is also amazing ❤❤❤❤❤tebareki ❤❤❤❤❤❤

  • @MihirtBejiga
    @MihirtBejiga Год назад

    I am catholic but yegezebhare yebarkesh leze mezemur

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Год назад

    Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,,,beateye you are blessed 4ever👏👏👏❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @HundeKidane
    @HundeKidane Год назад +1

    Amen!!!!! Tebareki

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Год назад

    "Amen".
    "Betty...Egiziabher.Abizto.Yibarkish."
    "Tebaraki."!!❤❤❤

  • @hiwotsamuel674
    @hiwotsamuel674 8 месяцев назад

    Hallelujah 😭🙌🏾❤️

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 Год назад

    Eyesus ybarksh zemensh hulu ybarek

  • @Jehovaha
    @Jehovaha Год назад

    Amen Betiye Tebarekilgn

  • @BetelhemArja
    @BetelhemArja 7 месяцев назад

    Bettye tebarkelg

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 Год назад

    Amen 🙏 ❤❤tebarkilgn 👏 🙏 🙌 ❤

  • @berekettilahun4615
    @berekettilahun4615 Год назад

    God bless u and much grace

  • @keriseasnakech
    @keriseasnakech 11 месяцев назад

    God bless you bettiye❤

  • @GTA-du5nc
    @GTA-du5nc Год назад

    Loveeeeeeeeee it! Eterawalhu semehen…..,,..

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 Год назад

    ተባረኪ ቤቲዬ🙏❤ አሜን አሜን🙏

  • @Berukeblessed
    @Berukeblessed 4 месяца назад

    ቤቲዬ ብርክ በይልኝ

  • @selamawittakele
    @selamawittakele Год назад

    tebareki betiyeeeee❤

  • @ZufanYosef-b3f
    @ZufanYosef-b3f Год назад

    😭😭😭😭😭አሜንንንንንንንንን ❤❤

  • @tihutmesret7392
    @tihutmesret7392 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 8 месяцев назад

    Elilililililili Eyesus❤️❤️💕💕

  • @TsegaAbush
    @TsegaAbush 17 дней назад

    እንዴት ሴቭ እናርገው ፍቀድ

  • @Grace-tj7dw
    @Grace-tj7dw Год назад +1

    Amen... 🙏❤️

  • @FikerteAndu-wm8cd
    @FikerteAndu-wm8cd 10 месяцев назад

    😇🤲🤲🤲

  • @mulukenmathewos6598
    @mulukenmathewos6598 Год назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @samuelterefe3376
    @samuelterefe3376 Год назад

    አማን ሰሙ ሀሉ በሁሉ ነው