Anchor Media የድሮን ጭፍጨፋ በአማራ ክልል፥ ከተቀላቀሉ አንድ ላይ እንመታቸዋለን - ብርሃኑ ጁላ፥ የዶ/ር ዳኛቸው ነገር፥ የአዲስ አበባ ህዝብ - ተነስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 522

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 3 дня назад +18

    ለምን ተባብረን አየር መቃወሚያና ድሮን መመከቻ አይቀርብም ለፋኖ
    በዚህ ቢታገዙ ጥሩ ነበር የንፁሀንንን ሞት ለመቀነስ
    ድል ለአማራ ፋኖ
    አማራ ያሸንፋል❤❤❤❤❤

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 3 дня назад +62

    ፋኖ ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ዋስትና ነው

    • @4babyo
      @4babyo 2 дня назад

      Eshi lelas esu, enkowan Ethiopia amharan aywklem, del del eyalachu aydel eko asayunena

  • @Peak.570
    @Peak.570 3 дня назад +72

    ድል ለጀግኖቹ ፋኖዎች!!! አማሮች እንበርታ!! አይዞን አማራ እንደመሸ አይቀርም እግዚአብሔር አለ! አንድ ሁን እንጂ ድሉ የአንተ ነው!!!!

    • @mare7241
      @mare7241 3 дня назад +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢❤❤❤😂

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 3 дня назад

      የተመታው አማራ ሳይሆን የሰላምን ጥሪ የረገጠ ለእናንተ የግብፅ ትራፊ የሚያስገኝ ሙቱ ፋኖ ነው ። ወደሽ ከተደፋሽ ብረግጡሽ አይክፋሽ😂😂😂

    • @mimicherinet948
      @mimicherinet948 3 дня назад +3

      @@yegezukebedeበስንት ሚሊወን ገንዘብ ሂልናህን/ሽ ብትሸጠዉ ነዉ 100 አመት ላይኖር ?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад

      ቂቂቂ ብልግና ! እሱን ወላሂ ግብፅን አልጎዳም ብሎ ለማለው ባንዳው ጌታህ አብይ አህመድ ንገረው።

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 3 дня назад +25

    ፋኖ ከህልውና ትግል ባሻገር ኢትዮጵያን ከውድቀት ለማዳን ስለሆነ ሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ከፋኖ ጎን ሆነው ይህን ሰው በላ መንግሥት ማስወገድ ይኖርብናል ድል ለፋኖ።❤❤❤❤

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 3 дня назад

      በስመአብ ወወልድ ለመሆኑ ጭው የሚል ጆሮ እልህ? እናተ በርገር የሚሞላ ሽልቻ ነህ እኮ😂😂😂

    • @sufyanbatihaji3190
      @sufyanbatihaji3190 2 дня назад

      እኔ ኦሮሞ ነኝ ከፋኖ ጋር እቆሞለሁ ✌️💪😅

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 дня назад +28

    እውነት የንጹሀን ደም ይፍረድ

  • @selamAragie
    @selamAragie 3 дня назад +12

    ድል ለደጉ ህዝቤ ድል ለፋኖኖ ድል ለታረደዉ ለተገፋዉ ምስኪኑ ደጉ አማራ ሊነጋሲል ይጨልማል😢😢😢😢😢አይዞን ወገኔ❤❤❤❤

  • @MeKdi-w4s
    @MeKdi-w4s 3 дня назад +17

    ድል ለታላቁ አማራ ህዝብ ፋኖ❤❤💪❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 3 дня назад +7

    ሰላማችን ከራቀን ድፍን ስድስት አመት. አለፈን

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 3 дня назад +32

    ሰላም መሳይ ና መሰፍን ምርጥ አገርወዳዶች በርቱ♥️♥️♥️🥰🙏

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 3 дня назад +17

    መስፍን በጣም ገራሚ አንባቢ ተንታኝ ነው

  • @Azebebssa
    @Azebebssa 3 дня назад +6

    የድሮን መቃወሚያ መሳሪያ ፋኖ ያስፈልገዋል

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ

    ዲያስፖራ ያለው የአማራ ህዝብ ሆነ የአማራን ትግል የሚደግፍ
    ኢትዮጵያ እደሃገር እዲትቆይ
    የሚፍልግ ሁሉ ደስተኞ ነው
    ለፍኖ ፅር ድሮን መሳሪያ መግዛት ይፈልጋል ሰለሆነም
    ይህን የሚያስተባብሩ
    ምራቅ ዋጥ ያረጉ በሃብትም በእውቀትም ትልቅ ቦታ ባላቸው
    ስዎች ብቻ የሚምራ በየአግሩ
    በአስቸኳይ መቋቋም አለብት ስልፍ እደለም
    የሚጠቅመው ለአማራ ፍኖ
    በዚህ ላይ መረባረብ ያስፍልጋል መሳሪውን ለምግዛት
    ወዳጅ እገራትን መመርጥ
    ዲፕሎማሲ መስራት።

  • @EliasAweke
    @EliasAweke 3 дня назад +4

    እግዚአብሄር ያንሳልን ፋኖ ያሸንፋል ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 3 дня назад

    ድል ለፋኖ

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 3 дня назад +32

    ድል ለጀግናው ፋኖ!!! ሞት ለፋሽስቱ፣ ጨፍጫፊው የኦሮሙማ አፓርታይድ ስርዓት ።

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 3 дня назад +10

    አማራ ከማሸነፍ ውጪ ምንም አማራጪ የለም ደግሞም ኢንሻአላህ እናሸንፋለን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪

  • @Gyipp-n6x
    @Gyipp-n6x 3 дня назад +25

    😢😢😢😢የአላህ ምን አይነት ጊዜ አገኝ ን

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 2 дня назад

      አማራየሆክ ንቃ ጋላሊበላህ ሊውጥህ እየተከታተለ እክልልህ ገብቶ የምንመኖርነው የሚያምርህ ግባወደዘመቻህ ዘርህን ሊያጠፋ የመጣጋላ መክተህታገል

  • @getachew90
    @getachew90 3 дня назад +12

    የጎጃም ፋኖን እና የጎንደር ፋኖን የሚወጋዉ የጋላ ሠራዊት ከወልቃይት እየተነሣ ነዉ መክረናል ያለበለዚያ የትግሬ ዲቃላዉ ደመቀ ዘዉዱ አይጫወትብንም ይወገዳል 💯

    • @GetnetTarko-j9b
      @GetnetTarko-j9b 3 дня назад +4

      ኧረ እባክህ!የተበላበት ሙድ ነው!ከፋፋይ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 3 дня назад

      እራስህ ዲቃላ ውረዲወዲከሆክ

  • @GEfgg-h9j
    @GEfgg-h9j 3 дня назад +9

    ማሻ አላ ጠንክሩ የኛ ውዶች

  • @gobezneh3048
    @gobezneh3048 3 дня назад +4

    ፋኖ የየኢትዮጽያ ተስፋ ነው።

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 3 дня назад

      ኧረ የኢትዮጵያ ተስፋ እግዚአብሔር ነው

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 3 дня назад +26

    የእኔ አማራ ነኝ ነገር ግን የአማራ ችግሩ እውነቱን ሲናገሩት አይወድም። 1/ትግሉ ህዝባዊ ነው ካልን ስርአቱ ህዝቡን አይጨፈጨፍም ብሎ ይታሰብ ነበር ወይ? 2/ ሕዝቡ ቤቱ ቁጭ ብሎ ከሚጨፈጨፍ ወደትግሉ እንዲገባ መቀስቀስ ብቻ ሳይሆን በግድ እንዲዘምት መደረግ የለበትም ወይ? 3/ ጸረ ድሮን በየትኛውም መንገድ አስተባብረን ለፋኖ እንደመስጠት ስለድሮን አብዝቶ ማውራት ስርአቱ በድሮን እንዳይጨፈጭፍ ያደርገዋል ወይ?

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 дня назад

      ድሮን መከላከያ ፋኖችን እጅ ቢገኘም እኮ እሱ ፋኖ ላይ አይደለም የሚጥለው ድሮን ህዝብ ላይ በየአካባቢው ነው ይህንን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

    • @MengaMenga-j9s
      @MengaMenga-j9s День назад

      ​@@teninetwuletaw7228ሙግት ሳይሆን እስቲ ፀረ ድሮኑ ይግባ

  • @hkmetadem256
    @hkmetadem256 2 дня назад

    ድል ለፍኖ

  • @Asche-l5c
    @Asche-l5c 3 дня назад +3

    ድልለጀግናው ፋኖ መሳይ ንርልን እንወድሀለን

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 3 дня назад +7

    አንከር ሚዲያ አዘጋጅ መሳይ ተጋባዥ እንግዳ መስፍን እንኳን በሰላም መጣችሁ በአገራችን ጉዳይ ውይይት ለማድረግ ጊዜያችሁን ሰጥታችሁ በመምጣታችሁ እናመሰግናለን መልካም ጊዜ ይሁንልን❤❤

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju 3 дня назад +3

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 3 дня назад

      ከሞት በኋላ!😂😂😂

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 дня назад

    አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 3 дня назад +4

    ፈጣሪ እንዳንስት ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድለን።ጀግናው ጋዜጠኛው መሳይ መኮንን እና አንጋፋ ፓለቲከኛ እና ተንታኝ መስፍኔ ድንቅ ትንተና ነው ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ይጨምርላቹ።ዳሩ ግን ጥቁሩ ፋሺስት አብይ እና ቡድን ነፍሱ የወደደችውን የፈቀደችውን የሚፈፅመው ከሁሉም በላይ ጥቂት የማይባሉ አማራ ብልፅግናዎች አብረውት ስለቆሙ ነው።መሲ ሶማሌ ብትሔድ ብታይ ኦሮሚያ የሚል መታወቂያ ከያዝክ ይገድሉሐል በአብይ እና በቡድኑ ጥፋት የተነሳ።ነገ ይህ ነገር በሌሎች ቦታዎች በአገር ውስጥ ሆነ ከአገር ውጪ አለመከሰቱ እርግጠኛ መሆን አንችልም በኪኒያ፣በግብፅ፣ሱዳን ወዘተ...የጥላቻ ምልክቶች እየታዩ ነው።ነገር ግን መረረንም ጣፈጥንም ጠላንም ወደድንም በመላው ኢትዮጵያዊ ብሔር ብሔረሰብ ችግር ፈጣሪ ጥቁረ ፋሺስት አብይ እና ቡድኑ ብቻ ነው እንጂ ኦሮሚያ ብልፅግና አይደለም።ጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ቡድኑ ወንበሩን ለማስጠበቅ ሁሉንም ብሔር ብሔረሰቦች ከጎኑ ለማቆም ይልቁንም የፋኖንን ትግል ለመቀልበስ ከቻላ ABORTION ( ለማጨንገፍ ) አማራ ክልል ፋኖ ሐሳብ የለውም ፣ ፅንፈኛ ነው፣የታራካዊ ጠላታችን የሻቢያ እና ግብፅ ተላላኪ ባንዳ ነው፣የወያኔ ተላላኪ ነው ወዘተ...ይላል የአማራ ወጣት ለፋኖ ጥይት አስበልቶ ደም ለማፍሰሰ ኦሮሚያ ክልል ስትመጣ ኦሮሚያ ብልፅግና ደግሞ አዲስ አበባ የኦሮሞ ሳናደርግ የአማራ ትግል አናቆም ብለው የኦሮሞን ወጣት ለፋኖ ጥይት ወዘተ...እያስበሉ ለወንበራቸው ደሙን ያፈሱታል።የሶማሌ ብልፅግና ሆነ ሌሎችም የተለያየ ዘርፈ ብዚ በሬ ወለድ NARRATIVE ( ትርክት ) ይዘው ብዙዎችን ከጎናቸው ለማቆም ከበሮ ይደልቃሉ ፣ያስደልቃሉ ያደላልቃሉ።ስለዚህ ጀግናው ጋዜጠኛ መሲ አንተም ሆነ መሰላቹ የቃላት ጦርነት ስታደርጉ እንደ ቼዝ ጫወታ እዩት ጠጠሩ የተነሳው ቀጥሎ ምን ለመብላት ታስቦ ነው ብሎ ROOT CASE ( ዋናው ምክኒያት ) መሠረት ያደረገ ዘገባ መስራት ግድ ነሆነበት ወቅት ነው ምክኒያቱም ጠላት ቴክኒካል ስልቱ CONFUSION AND CONVINCE ሲሆን ታክቲኬል ስልቱ ASYMMETRY AND ANTAGONISTIC ነው ።የመጨረሻው ህልሙ የፋኖን ትግል ABORTION ( ማጨንገፍ ) ነው።ጭራሽ ሰሞኑን ደግሞ አፍጥጠው እና አግጥጠው ኤርትራ ጦርነት ብትጀምር የሚጎዳው አማራ ክልል ነው ብለው UNWORTHY ( እርባና ቢስ ) ፕሮፓጋንዳ (ውሸቱን እውነት እውነቱን ውሸት ) እየደለቀ፣እያስደለቀ እና እያደላለቀ ወዘተ....ይገኛል።ስለዚህ መሴ አንተም ሆንክ መሰሎችህ ፓለቲካል ጋዜጠኛ ሁኑ።ጠላት ጠንካራ ሆኖ ሳይሆን እስከዛሬ ድል ያልተደረገው በአማራ ባንዳ የተነሳ ብቻ ነው።ይህ ነው መሬት ላይ ያለው እውነት።በተረፈ ፈጣሪ ሁላላችንም በዚህ ዙራያ ላይ ብቻ FOCUS ( ትኩረት ) እንድናደርግ ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድለን።

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 3 дня назад

      ይኽ ነው አአ መግባት!!😅😅😅

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 дня назад

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @raswarrior3427
    @raswarrior3427 3 дня назад +7

    Yes I true true brother Messay.

  • @honeywine1
    @honeywine1 3 дня назад +7

    Absolutely true 👌👌👌👌👌👌

  • @Riverspet
    @Riverspet 3 дня назад +11

    እውነት ❤ነው ህብረት የለንም

    • @shewhat438
      @shewhat438 3 дня назад

      Ayzuachu Eza wich yalachu lemin new yematichohu besmeam

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 3 дня назад +8

    Mesay blessed and mesfena❤

  • @zenebecheshete7081
    @zenebecheshete7081 3 дня назад +3

    የገነት ዘውዴና የዳዊት የኋንስ ዘመድ አይደል ዘር ከልጓም ይስባል አድርባይነታቸው የዘር በሽታ ነው

  • @amsaleatraga1929
    @amsaleatraga1929 3 дня назад +9

    shalom and shalom Mesye and Mesfin Aman Great to see you.

  • @solteshe
    @solteshe 3 дня назад +10

    ዳኛቸው አትፈርዱቡት ጠጅ ከገዛህለት ይዘባርቃል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад

      ይህ ቆሻሻ ዶክተር ተብሎ አሜሪካ ፓርኪንግ እየሰራ ገንዘብ የሚሰርቅ ነበር።

  • @Biniyam-y5e
    @Biniyam-y5e 3 дня назад +9

    ሰለ ዳኛቸው ጊዜ ሰጥቱ ማውራት ተገቢ አይደለም እሱ በቁሞ ሞቱል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад +1

      ትክክል ! በየዘመኑ ደካማ ልክስክስ ህሊና ቢስ ባንዶች ይከሰታሉ። እነሱን ንቆ መተውና መፍትሔ ላይ ማተኮር ያስፈልጋል።

  • @ayelelegesse5474
    @ayelelegesse5474 3 дня назад +3

    ወገኖች ስለ ዳኛቸው አትገረሙ የቤተሰብ ነው ባንዳነት በተዋረድ ገና ወደ ልጆቹ ወደ ልጅ ልጆቹ ይወርዳል

  • @Mesirat
    @Mesirat 3 дня назад +2

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 3 дня назад +10

    ጀግኖቹን ማሸንፍ ሲያቅታቸው ንፁሀንን መጨፍጨፍ ከዚህ በላይ ምን ሽንፈት አለ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 дня назад +8

    ምርኮኛ ከተለቀቀ ተመልሶው በመንግስት እየተደራጀ ፋኖን እየወጋ ስለሆነ ከመልቀቅ ሌላ ዘደ ቢዘየድ ጥሩ ነው።በጎሮበት ሀገር በኩል ወደ ቀይ መስቀል እንዲገቡ ቢደረግ ጥሩ ነው።

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 дня назад +6

    የንጹሀን እልቂት በጣም ያማል አምላክ ለፋኖዎች ድሮንዋንም ጀትዋንም ከአየር ላይ የሚያስቀሩበትን ጥበብ ይስጣቸው ብዬ አጥብቄ እጸልያለሁ ማንም ይሀን ምን ንጹሀን ከአየር በሚመጣ ሰው ሰራሽ እሳት አይሙቱ

    • @KidistMuche-o1j
      @KidistMuche-o1j 3 дня назад

      እውነት ነው እመንጅ አትፍራ ብሏል

  • @sarahj1999
    @sarahj1999 2 дня назад

    ድል ለአማራ ህዝብ😊

  • @barackaboye516
    @barackaboye516 3 дня назад +3

    የአረመኔዎቹ ፍላጎት መቼመ አይሳካም። ፋኖ ነጻ አውጭ ነው። እንክዋን ለአማራ ለምስራቅ አፍሪቃ ይተርፋል። 100 ሚሊዮን አረብ እስራኤልን እንደማይችል ሁሉ ፋኖን ማንም አይችለውም። አዳሜ ማልቀስዋ አይቀርም፤ አማራም የህዝብ ወገን እንደሆነ ወደከፍታው ይመለሳል። ይሕ እውነት ነው።

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 3 дня назад

      ፍኖ በመጥፋት ላይ ያለው ብርቅዬ እንስሳ ነው እንታደገው😂😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад

      ጀግናው ፋኖ ብርሃኑ ጁላን የማረከውን ወያኔ ኮለኔል ያሬድን ማርኮታል።ክንደ ነበልባሉ🔥 የማራኪ ማራኪ !!

  • @shalomgomez2111
    @shalomgomez2111 3 дня назад +5

    አሁን፣ትግሉ መራራ፣መስዋእትነት እያሕከፈለ ያለበት ሰአት ላይ ነን።ስለዚህ፣ለምን አድርባይ ግለሰቦች እና፣ካድሬወች ይህን አሉ ብሎ፣በሚድያ መንጫጫቱ፣ለእኔ ሀይልን፣ ማባከን እና ትኩረትን መሳት ይመስለኛል።There will always be people who are allergic to truth.
    This is very true of Dr.Dangachew.
    Take for instance the past 45 years of Ethiopian politics,it will be seen never once he took a stand for truth. All his life he embraced & served whoever is in office,be it DURG,EPRDF1 or EPRDF2-or other wise known as PP.
    This is why I think,it will be wasting time trying to correct long established habit of Dr Danaghew's opportunism.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад

    Tikikil Messay. We will bring them the Gamos.

  • @getachew90
    @getachew90 3 дня назад +20

    ማንኛወም አዉሮፕላን ወደ ባህርዳር የሚያርፍ ከመራዊ ጀምሮ ዝቅ ሥለሚል በዲሽቃ ጥይት እንዲመታ ይነገር ትግል ትግል ነዉ መምረር አለብን ሠባዊነት ቅብጥሬሥ አይሠራም

    • @alemkidane7964
      @alemkidane7964 3 дня назад

      ተሳስተሀል እንዴት እንደዚህ ትላለህ የህብ መመላለሻ የሆነው የሲቭል አበቬሽን ይመታ ማለት ምን ማለት ነው ??
      ታጋዮቹ ይህንን ያደርጋሉ ብሎ ማሰቡ ራሱ የእብደት ንግግር ነው ስለዚህ እባካችሁ ከእንዲሁ አይነት ቋንቋና ንግግር እንቆጠብ።

    • @getachew90
      @getachew90 3 дня назад +5

      @@alemkidane7964 ድንቄም ሲቪል አብቬሽን Who cares about የህዝብ ማመላለሻ Ethiopian Airlines iis በአማራ ህዝብ ለሚደረገዉ የዘር ማጥፋት ዋነኛዉ ተባባሪ ነዉ ወታደር እና መሣሪያ በማመላለሥ

    • @Africa_Nexus
      @Africa_Nexus 3 дня назад

      😂

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b 3 дня назад

      ትክክል !!ባህርዳር አየር ማረፊያውን ከጥቅም ውጭ ማድረግ

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 3 дня назад

      ​@@Adi-p7bበምላስ😂😂😂

  • @kalkalo2973
    @kalkalo2973 3 дня назад +1

    ❤🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉በርታልን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад

    Messay we the diaspora must be organized now and voice for our country.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад

    Thank you Jegnoch. God bless you both.

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 3 дня назад +2

    አማራ ፍትህህህህህ ካጣ ቆነ እኮ ። ፋኖ❤❤❤❤

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 3 дня назад +6

    Keep it up Anker midia!The struggle in the horn of Africa is just starting! The power full in Ethiopia are they going to accomplish something? Go fano! Keep it up messy!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 дня назад

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 дня назад

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад

    Tikikil Messay.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад

    We will join let they come.

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 3 дня назад +3

    ደኛቸው እንደ እህቱ ገነት ዘውዴ ባንዳነትን ወርሶ የአማራን ህዝብ እያበሻቀጠ ነው የአማራ ህዝብ በጥቁር ታሪኩ ተመዝግቦ ተቀምጧል🙄

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад

      ወንድሙ ገነነ አሰፋ የተባለዉም የወያኔ አሽከር ነበር።

  • @ArmiShermuta
    @ArmiShermuta 3 дня назад +6

    መሳይ የፈጣሪ ጊዜ ይመጣል የዛኔ መንም የሚመልሰው የለም በለመሳርያም ባለው ባለዘረኞም በለው የሚመልሰውየለም ይህአይቀርም የዛኔመፈጠራቸውን ይጠላሉ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 дня назад +1

    Messy simply you are great always updating yourself to higher standard.

  • @MkyahSaada
    @MkyahSaada 3 дня назад +10

    ዘውዱ ልዩ ነህ በጥም ጀግና ነህ ጠንክሩ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад

      የህ ሰው ዘዉዱ አይደለም! መስፍን አማን ነው።

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 3 дня назад +6

    እውነት ነው ብልፅግና ከአእምሮው ይልቅ ለሆዱ የተገዛ ስብስብ ነው።

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 3 дня назад +1

    ትክክል መሳይ አማራ ለማንም ክፈአይደለም ነገርግን እጁ አመድ አፋሽ ነው
    ከት ግራይ እማይማሩ አክቲ ቢስቶች!!

  • @EskedarMelese-wh1lx
    @EskedarMelese-wh1lx 3 дня назад +3

    ፈጣሪ እንድናስተውል ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድለን።ፈጣሪ ከፈቀደ ከኖርን ወደ ፊት በጥልቀት እንወያያለን።ዳሩ ግን ጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ቡዱኑ አዲስ አበባ የኦሮሞ መሆናን ሳናረጋግጥ የአማራ ክልል ጦርነት አናቆምም የሚል NARRATIVE ( ተረክ ) ይዘው ብቅ ያሉት እንደተለመደው አንደኛ እኛ ለአንተ ብለን ነው እተዋጋን ያለነው ስለዚህ የኦሮሞ ሰፊው ብሔር ሕዝብ ለወንበራችን ሙትልን ብለው በተለይ ወጣቱን መማገድ አጀንዳ ነው።ሁለተኛ ደግሞ ሰፊውን የኦሮሞ ሕዝብ መደበቂያ ዋሻ ለማድረግ ነው እና ሌሎች መሰል ምክኒያቶች ናቸው።ዳሩ ግን ጀግኖች መሲ እኔ መስፍኔ ሁላችንም ማወቅ ያለብን ነገር ኦሮሞ ብልፅግና ነው ይህን ሚያደርገው ማለት ብዙ ዋሐ አይቋጦረም ምክኒያቱም መላው ብልፅግና እየተሳተፈ ባለበት ሁኔታ ይልቁንም አማራ ብልፅግና ፊት አክራሪ በሆነበት ሁኔታ ጭራሽ እነ ዳኛቸው ወዘተ_ብልፅግና ያልሆነ ሁሉ እየደለቀ፣እያስደለቀ እና እያደላሉቀ ወዘተ_ሁኔታ ኦሮማያ ብልፅግና ወዘተ_ብሎ ብቻ መፈረጅ ትክክል አይመሶለኝም ትክክል የሚሆነው በቁጥር ጥቂት የሆነው የበሽተኛው ብልፅግና

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 3 дня назад

      ፍኖተ ከሆንክ መሞትህ ጥርጥር የለውም

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 3 дня назад +5

    በህዝብ ቦታ የሚሰጣቸው የነበሩ ሰዎች ባሁን ሰአት ወርደው የካድሬነት ስራ ሲሰሩ ስናይ ለዝች መክረኛ ሀገር እጅጉን እናዝናለን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад

    Welcome Jegnochachin

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 3 дня назад +10

    ድል ለጀግኖቹ ፋኖዎች!!! አማሮች እንበርታ!! አይዞን አማራ እንደመሸ አይቀርም እግዚአብሔር አለ! አንድ ሁን እንጂ ድሉ የአንተ ነው!!!! God bless

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 3 дня назад

      አይ ፋኖ በሲዖል ነው አንድ የምትሆኑት? አልሰማ ያለች ጣት ...አሉ😮😮😮

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад

      ቂቂቂ ብልግና ሰራዊትህ እየተማረከ እንደበግ እየተነዳልህ ይገኛል😅🤣😂

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад

    We waken up late unfortunately. Thank you Messay.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад

    Tikikil Messay

  • @meloamhara8614
    @meloamhara8614 3 дня назад

    Thankyou Messaye you are doing An Amazing Job

  • @AbGa-h5v
    @AbGa-h5v 3 дня назад +3

    መሳይ ዳ/ር ዳኛቸዉ ዳንኤል ከቡት፡ዩናሰ ቡሩ እነዚህ ለአማራ ጥላቶቹ ናቸዉ። አማራ ንቃ። እመኘ ታሸንፋለህ። ድንግልን።

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 дня назад

      እራሱ መሳይን ጠልፈውታል አንኮር ሞዴሬተር እልም ያለው ሻብያ አማን ተክሌ ነው !! ኢሳያስ የከፍተው ሚድያ እስኪመስል !!! ይሀው አማን ተክሌ ሌላ ሚድያ ላይ ደርግ ና ሃትለስላሴ የፈጸሙት ግፍ በይፋ ይታወቅልን እያለ ሲቀደድ ነበር 🤷🏿‍♀️

  • @KidistMuche-o1j
    @KidistMuche-o1j 3 дня назад

    መሳይ እዳታ አይነት ጄግና ዘላለም ይኑርልን

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 2 дня назад

    መሳይ ትችላለ በርታ

  • @MEkONNENMEKONNEN-b9l
    @MEkONNENMEKONNEN-b9l 3 дня назад +5

    ዲን ለፋኖ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 дня назад

    ሰላም ወገኖች

  • @timharmon10
    @timharmon10 3 дня назад +3

    የ አማራ ህዝብ በዘመናት መካከል ያገኘው እድል እንዳያመልጠው፣፣ ጨፍጫፊውን የ ኢህዴድ ግብስብስ ለ አንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቅበር ሁሉም የ አማራ ወጣት መነሳት አከበት

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 3 дня назад +3

    Danke!

    • @nassermohammed9104
      @nassermohammed9104 2 дня назад

      በትግራይ ጦርነት ጊዜ የነበሩ ምርኮኞችን ለምን ማቅረብ ተፈለገ።

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 3 дня назад +4

    Abiye is making a big mistake killing amharas any Ethiopians to the fact as Eritrean grown-up in Ethiopia it sadness me to the core who are his advisers why not choose peaceful talk God be with you Ethiopia 🙏.

  • @AlemKebda
    @AlemKebda 3 дня назад +1

    ፋኖ የኦሮሞ ምርኮኛ እየቀልብ ነው የአማራ ህዝብ እየተጨፍጨፍ ነው

  • @AzmeraKahesay
    @AzmeraKahesay 3 дня назад +3

    መሳይ ህዝቡ ግራ ገብቶታል በየሰፈሩ ከፎተኛ ማዋከብ አለ

  • @bayugebreegziabher5192
    @bayugebreegziabher5192 3 дня назад

    Hi Mesay you are choosing best analysts

  • @ENSEMAABEBA
    @ENSEMAABEBA 3 дня назад +2

    10 ሺ የጋሞ ልጆች ከአዲስ አበባ ተሰደው መቅረታቸው ይቆጫል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад

      እነሱስ ነፍሳቸውን አትርፈዋል። ቡራዩ ላይ የተጨፈጨፉት ምስኪኖች ስ!😭😭😭

  • @GvuThj
    @GvuThj 2 дня назад

    ,ዲሉ.የአሟራ.ፍኖ.ነወ

  • @askealleggese2049
    @askealleggese2049 2 дня назад

    እባካችው እባካችው ፍጠኑ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 3 дня назад +4

    የህዝብን ብሶት ሰቆቃ ለመቀልበስ ቃል ገብቶ የነበረውና፣ አሁን አራጅ የሆነው አብይ አህመድ፣ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰው በደል በራሱ ሚስስትና ልጆች ላይ ቢደርስባቸው ምን ያስብ ይሆን?

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 дня назад

    የአማራ አመራሮች በአማራ ደም ቀልዳቹ በይቅርታ አናልፋቹሁም የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 2 дня назад

    የምንሰማው የኢትዮጵያ መከራ ጀሮን ያመግላል እሰከመቸ!?

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 3 дня назад +3

    ታሪክ እራሷን ደገመች። የአሁኑ የረመኔዎች ዘምቻ የደርግን የቀይ ኮከብ ዘመቻን ይመስላል።

    • @mehariabera2771
      @mehariabera2771 3 дня назад +2

      Ye ABYOTAWIW DERGE red terer was a riply for white terer !!!
      ETHIOPIA TIKIDEM !!!
      TELATUA YIWIDEM !!!

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 3 дня назад +1

    Well come mesaye ❤❤❤❤

  • @meloamhara8614
    @meloamhara8614 3 дня назад

    Victory For Fano Amhara ❤

  • @welkaitswill3073
    @welkaitswill3073 3 дня назад +4

    Ato Mesfin please stop comparing tigray diaspora with Amhara diaspora. It’s a known fact that tigray diaspora is controlled by TPLF. Amhara diaspora does not operate under any entities. Don’t forget Amhara is fighting not only Galla PP but also western powers and TPLF included. No one is coming to save Amhara people except Amhara. We need to learn to be self sufficient and self reliant.

    • @Terryf4l
      @Terryf4l 3 дня назад

      No need to be controlled! The barbaric crime is sufficient to bring all Amharas including all Ethiopians!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад

    We need to be organised they all will come.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад

    Tikikil.we have to voice for our wogenoch.

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 3 дня назад

    እውነት ለመናገር የሰራነው ሀጢያት ዐብይን ላከብን እንመለሰ ከእኔ ጀምሮ

  • @GrmyGrm
    @GrmyGrm 3 дня назад

    the international community has to be informed in every possible way

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 3 дня назад +10

    የአብይ ነፍሰ በላው 666ሰው በላው ሰርአት ከክርስቲያን ብቻዋን እንድትቀር ህዝብን እያፈናቀለ ይገኛል

  • @tewodrostegegne4397
    @tewodrostegegne4397 3 дня назад +1

    በትራፊክ አደጋ በላይ የሚአልቀው ንፁሃን ዜጎች የብለፅግና መንግሥት በድሮን የሚጨፈጭፋቸው ንፁሐን ወገኖች እልቂት ይበልጣል ። እረ ሼም ነው የገዛን ዜጎችን በድሮን መጨፍጨፍ ይቁም ባስቸኳይ። 🙊😢🙊😢😢😢😢😢😢🙊🙏

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 3 дня назад +9

    አቶ ዳኛቸው የተማር ባንዳ ለሆዱ ያደረ አህያ ነው

  • @solomon3431
    @solomon3431 3 дня назад

    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    _____
    “🙏ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት እግዚአብሔር፦ አሁን እነሣለሁ ይላል፤ መድኃኒትን አደርጋለሁ፥ በላዩም እገልጣለሁ።”🙏
    መዝሙር 12፥5
    ____€

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 3 дня назад +3

    የእስክንድር እና የዘመነ አቲካራ እየጎዳን ነው። በተጨማሪ የጎንደር እስኳድ የሚባል ስብስብም እየበጠበጠን ነው። ይሕ ስብስብ በብልፅግና እየታገዘ ነው የሚንቀሳቀሰው። ጎንደርን ክልል ለማርግ አዱ አላማው ነው።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 дня назад

    Its a fight for livelyhood.

  • @AlemKebda
    @AlemKebda 3 дня назад

    ፋኖ የኦሮሞ ምርኮኛ እየቀልብ ነው የአማራ ህዝብ እያልቅ ነው ያሳዝናል አይ ፋኖ ድራም