Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
I am from West Africa, but I am just always mesmerized by the Ethiopian culture!
As we are by your music and dance :-)
So we are dear
luv u too
ምን አለ በእናንተ ዘመን በተወለድኩ ያሰኘኛል ሁሌም የድሮ ዘፋኞች ውስጤ ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ. ወይኔ. ወይኔ. መወለድ. የነበረብን. ሁላችንም. ያኔ. ነበር. ተመልከት. እርጋታ. እራቁትነት. የለ. መበለቃቀጥ. የለ እድሜያቹ. ይርዘም. ነዊ. እና. ፀሀዬ
Beza seat betewold nuro orormo sathon ethiopiawi neber yemtelewu
@@ituneethiopia8427 ውዴ. ያኔም. ቤተሰቦቼ. ኦሮሞ. ኢትዮጵያዊ. ነበሩ. አንቺ/ተ ም. እኮ. የሆነ. ማንነት. ነበረክ. 👈
@@oromiyabirthoromo1916 maneneta sewu new
@@ituneethiopia8427 ሰው. እማ. ሰው. ነኝ. ሰው. ብቻ. በቂ. ከሆነ. ኢትዮጵያዊ. ነኝ. ለምን. እላለው
እምታወሩት አንድ ግን አልተገባባችሁም ። እውነት ስርአተቸው አሁን ላሉት አርቲስቶች ትልቅ ትምህርት ነው
እይይይይይይይይይ ዘፍን ድሮ ቀር የአሁኑ ዘፍኞች ምንቅር ምንቅር ብቻ ነው የማያውቁት የንዋይ እና የፅሃየ አድናቂዎቹ የት እላቹ
አለን
Alen
Alene Hoda
ወይኔ የዚህ ዘመን ናፋቂ ነኝ በናንተ ዘመን ተወልጄ በሆነ አቤት ስነ ስርአት ግርማ ሞገሳችሁ እንዴት ያምራል
የናንተ ዘመን አይገኝም ልዩነት የለም ...
ከሁሉም ስርአታቸው ደስ ሲል የፍቅር ጊዜ።
ንዋይ አድናቂህ ነኝ ምርጥ ድምፃዊነህ እንዲሁም ፀሀይ
እንዲ መርዋ ድምፀ ነበር ዛሬ የማንም ኩተት ዘፋኝ ከነዚህ ተማሩ
ክብር ስነስርአት በናተ ግዜ ቀር ያኔ በተወለድኩ ነበር
እኔ የማስታዉሰዉ ከከተማ ገጠር ከጓደኞቻችን ቤት በዓመት ባዓል ጊዜ አንደሙሽራ በሽፍንፍን የሚደረግለን መስተንግዶ ነዉ። ሴቱም ወንዱም ባንድ ልዩ ስፍራ በፍቅር ተቃቅፈን ዉለን እናድር የነበረዉ የፍቅር ዘመን ነበር።
Old is gold አለ ፈረንጅ በጣም ደሥ ይላሉ ምነው በነሡ ዘመን በነበርኩ ያሠኛል
Enam temeghu
አይ የድሮ ሙዚቃ ለዛ እንዴት ደሥ ይላል አሁንማ ዝም ብለው ፊጥ ፊጥ ነው ሚሉ እንደፊጣ እሥኪ ከነዚህ ተማሩ ያሁኖች ሙዚቀኛ ነኝ ባዮች ደግነቱ እኔ ሙዚቃ ከተውኩኝ ቆይቻለሁ
Kkkkk
ውስጥን የሚኮረኩር እጅግ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ።
ዉይይይ ስታምሩ አይ ግዜ አሁን ጆሮአችን የማንም መጫወቻ ሲሆን የጆሮ አምላክ ይይላችሁ ነዋይ and ፀሀዬ እድሜና ጤና ያብዛላችሁ 💚💛💓💕💖💗💙💞💞💝💝💜💜💜💜
I like Ethiopian music from Botswana
ወይኔ ንዋይ ደበበ ጽሀይ ዮሀንስ ስታምሩ ድሮም አሁንም ሺ አመትኑሩ
ምነው በናተ ዘመን በነበርኩ እደው ሙዚቃው ያምራል አይገልፀውም ብቻ ይመቻችሁ
ይህ ነበረ ትውልድ ሁሉም ነገራቸው ኢትዬ
ከው የድሮ ዘመን ናፋቂ ነኝ 😭😭😭😭😭የፍቅር ዘመን ብቻ ያሁኑን ዘመን ሳስብ እምባ ቀጀመኝ
Oldies are bests!!
Tsehayiye! You are always best of the best
Weyra Betre it is wrong Ethiopian map :
@@selamzelalm5614 ኖ ትክክለኛው ይሄ ነው ።
ohh ለካ ፀሃዬ ነው የተጫወተው ይሄን ዜማ
እንደት ያምራሉ የዛሬወቹን ማን ያደምጣል ደግም ❤
አቤት ስታምሩ ውነትም ምነው በዛንዘመን በተወለድን ምናለ ያሁኑ ዘመናዊንን ተብየወች ከነሱ ቢማሩ ።
I was remember when I was a child every Friday national music collection listen at 4 o’clock to night.
ye mayiselech music keber lenante
ንዋይ ከልብ አደንቅአለው ሁለቱም ጎበዝ ናቸው
Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia hagera hagera hagera hagera hagera hagera hagera Sewdsh selamnew Selamnew selamnew selamsh yebzalgn
አይ ኢትዮጵያ ሃገሬ ኑርልኝ እናቴ
Oh God, endet des ymile Sera new wow 💚💛❤️👌
Two icons great musician
ሁኔታቸዉ እንቅስቃሴዉ ገራሚ ነዉ ዛሬ ተሰልጥኖ ተሙቶ አበላሹትጅ እነገሌ
ወይኔ በናተ ዘመን ቀረ ግጥምና ዜማ
ፀሀይዬን እንዴት እንደምወደው
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይደል
ጸሀዬ ፍቅር የሆነ ልጅ ጌታ ይጠብቅህ እውነተኛ ኢትዮጵያ ነህ
ዋው ድሮ ቀር በናተ ጊዜ ለዘላለም ኑሩ
Every thing was genuine, look at their facial expression
really,very interesting music.i like it very much.
omgg this is so beatiful
THE BEST SONG FOREVER
አይይይይይ የኔ ቀጫጫወች ስታምሩ እደገና ወደሃላ መለሳችሁኝ እዲሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ ።
ልጅነት ተመልሶ አይመጣ :: ሕብረ ትርኤት I remember I was early teen.
ብዙነገር መማር ይቻላል ከነኝህ ድምፃዊየያን በተለይ ላንዳንድ ባህል አልባ ዘፋኞች ....
Old is gold
Ayezemn ufffff yenante zemen lij beun des yelig neber
ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ እሚል ትዝ ይላል
so cool and nice
Ye dro zefen ebakachu betham thiru demtsi 👍💖👌
it is amazing, I wish to long life for you
ወይኔ ደስ ሲሉሉሉሉሉሉ
Egezabher yemasge Hulachem be Tena be selam Alen 1 sew gen Be mote talyetlche RIP Abebche Derara
Thank you for telling me the info that I was looking for, dear.
I love old song
ይህ ነበር የደስታ ግዜ ግን ሳይታወቀን አለፈ ግዜ አሁን ስንስማው ያስለቅሳል የት ነበርክ ብለህ ራድክን ትጠይቃለህ የልብ ደስታ የሚሰጥ ዝ OlD Music አባቴን ነው የሚያስታውስን (የልብ ደስታ ሳላውቀው ያለፈ ግዜ ያስታውሰኛል እኔ። olds English.የማይገባኝ ሙዚቃ ስስማ አባቴ ደሞ ጀመረህ ደግሞ ይህን ይሴጣን ሙዚቃ። ምስማት ነበር ። ሁለታችን ትክክል ነበርን እሱም በጊዜው እኔም በግዜ ልክ ነበርን ማን ይንገረን ታድያ። Thank you .
እኔ ደሞ እናቴ አባቴ የድሮ ዘፈን ስሰማ አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል
የዱሩ ሙዚቃ ውጤነው
በጣም ይመቻቻል
Be 2024 indane manale ezih😂
Best best artists wz beautiful music
Wow leka sehay new yezefenew segerem ay ene sezefenew betayegn sehay betam des yelehi nebr
tehitena molla hhhhhhhhhhh
i love it
ድምጽ ብቻ አይደለም ስርአታቸውስ ሆድ ባሰኝ
በ2016 የምትሰሙ የት ናቹ
So beautiful song
Min ale bez gez bewelde nuro
እይ የዶሮ ግጥም በጣም ያስቃል
golden age
ሊጂ ሚካኢል እና ቲድዮ እኒነኚ ኣንደኛ እያሉ ሃሃሃሃ
አበበች ደራራ ነብስ ይማር
Wesido wereweregn wedizyagnaw madooo behasabbb chilett enat hagreee nifekkkk😩😩😩
ፍቅር😍😍😘😘
who is watching on 13/12/2012
🙋🏻♂️
የድሮ ዘፈን ለዛ አለው ያሁኑ .......😥
ይህ የባላገር ቤት ደሳሳ ደሳሳ ዉይ ገጠር ንፍቅ አለኝ ደጉ ሰዉ
አቤት ጎፈሬ
የጥንታዋ ኢትዮጵያ ያስለቅሳል። ነዋይ ደበበ ምን ይመስል ነበር፡ ልጀነት ተመልሶ አይመጣም። ዛሬ ደግሞ እነ ታማኝ ነዋይን ለመለስ ዘፍነሀልና ወንጀል እንደሠራ ተደርጎ በአደባባይ ሲፈርጀው ታዝበናል። ይህ የአጭበርባሪዎች ዘመን።።
እስት የድሮውን በአርትስቶች አለባበስ በሴቱም በወንዱም እዩት እስት ድሮ ፍቅሩን ሁሉን ነገሩ ያማሬ እንደነበር ነው ምንረዳው አሁን አለባበሳችን መላቅጡ ጠፍቶ ወንድ ሴት ሆኖ ሴቱ ወንድ ሆኖ እንደዛ የነበረ ፍቅር ዛሬ ላይ የዘር ክፍፍል መቶ እነሰዶማዊያን ኢትዮጵያን አርክሰዋት ኤሬ ውይ እናቴ ፈጣር የድሮ ፍቅርሽን ይመልስልሽ ባህልሽን
ኩረጃ ሲበዛ ማንነትን ይሰርቃል። የሆነዉ ያ ነዉ። ግድያዉም ኩረጃ የመጣ ነዉ። ግን አይዞን።
Dem brothers look like the ChiLites up there 👆👍🏾👍🏾❤️
Weeeeye both of i like.
ትዝታ እረበሸኝ
Ewente qalat atawe men lebelacuu Fetarii edemaacuhun yarezemewe
Wawwwwwwwwwww yenanetn semch yahunochu qawak yelugnal gen men yedrgal lelaw alem yehwalawen eysadg sehed yegna degmo yerasachen telen yesw senktel yegnawen atanw🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ድሮ ቀረ ሙዚቃ እንዴት እንደሚያምሩ
Stamru ayleyachu ayi dro endet des yilal
hulem semiche yemaltegibew music
What is the name of this scale
በስምአም እረጋ ያሉ ሰዎች ወጣት ሴቶች ነበሯት ለካ ኢትዬጱያ ።
ጊዜና ህይውት
Waww
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Abet webet abet serat des selu getan
Abet alebabes
ምን አለ ወደ በፊቱ በተመለስን
I love you old music
O my ganss
እስቲ እንዲ የማይሞት ስራ ስሩ
ኡፉፉፉ ብቻ ዝም !!!!!
አቦ ስመቹ ውይይይይ ይህ የወንድ ሴት gay መንፈስ የሰፈረቤት ትውልድ መሃል መፈጠሬ በእጅጉ አዝናለሁ ጆሮላይ ሎቲ የምያንጠለጥል የፈረንጅ ጂንሥ ስልጣኔ መስሎት ታፋው ላይ ቀዶ የክልል ጨርቅ አንግቦ አስፋልት ላይ ለምጮህ አሣፋሪ ትውልድ 😂😂😂😂😂😂😂
Degu Zemen
Infujion(pawer) musc
ያለው ለዛ ሁሉም ድሮ ቀረቶ እጭ
ወረቃማ ጊዜ
ለኦዚ ማስታወሻ።
weeeddd new yemargcu
I am from West Africa, but I am just always mesmerized by the Ethiopian culture!
As we are by your music and dance :-)
So we are dear
luv u too
ምን አለ በእናንተ ዘመን በተወለድኩ ያሰኘኛል ሁሌም የድሮ ዘፋኞች ውስጤ ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ. ወይኔ. ወይኔ. መወለድ. የነበረብን. ሁላችንም. ያኔ. ነበር.
ተመልከት. እርጋታ. እራቁትነት. የለ. መበለቃቀጥ. የለ
እድሜያቹ. ይርዘም. ነዊ. እና. ፀሀዬ
Beza seat betewold nuro orormo sathon ethiopiawi neber yemtelewu
@@ituneethiopia8427
ውዴ. ያኔም. ቤተሰቦቼ. ኦሮሞ. ኢትዮጵያዊ. ነበሩ.
አንቺ/ተ ም. እኮ. የሆነ. ማንነት. ነበረክ. 👈
@@oromiyabirthoromo1916 maneneta sewu new
@@ituneethiopia8427
ሰው. እማ. ሰው. ነኝ.
ሰው. ብቻ. በቂ. ከሆነ. ኢትዮጵያዊ. ነኝ. ለምን. እላለው