|| የዮሐንስ ራእይ || የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ለካው ክፍል 2|| በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan New sibket

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview

Комментарии • 271

  • @ቡርቴቡርቴ-ገ6ኀ
    @ቡርቴቡርቴ-ገ6ኀ 2 года назад +66

    በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አባት ማግኘት መታደል ነው እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ሰቶት ከስደት ተመልሼ እግሮት ስር ቁጭ ብዬ የማይጠገበውን ቃለ እግዚአብሔር መመገብ ተመኘሁ እድሜ ይስጦት አባታችን 👏👏👏👏

    • @samsungsam4681
      @samsungsam4681 2 года назад +7

      አሜን 🤲🤲🤲

    • @meronfekadu5013
      @meronfekadu5013 2 года назад +2

      Amn yaderglshe

    • @dermoloblcha6747
      @dermoloblcha6747 2 года назад

      አሜን

    • @Amen2216
      @Amen2216 2 года назад +1

      Amen!!

    • @sebletefera3196
      @sebletefera3196 2 года назад

      Jjjuuuoujjjhuuojujjjhoouuhuuuoujjouujuojjujjouojjjouujjouujjuujjjujujojiuuokuujjouujjuoojojoojuoojuujujoojiuuuojouoooujjojjuuujjjuoojojjjuuuuuuujjojojoujojuuojujjujjjuuujujoojoojjjujjjjjuojojuojjooojoioujouooojjuouoiujuoujjjojijoooojjoouo6ioojuojojojoujo

  • @Birahanee21
    @Birahanee21 2 года назад +1

    Waqayoo goftaa sagalee jirenyaa siynnii yaa ebbisuu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒📚📚📚📚📚📚📚📚📚🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚✝️✝️✝️

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 года назад

    Amen amen amen

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 2 года назад +31

    የዘላለም አባት የአለም ፈጣሪ የሆንክ እግዚያብሔር አምላክ ሆይ በዚህ በመከራ ዘመን በቀን በቀነ የወገኖቻችንን ሞት አየሰማል ሳግ አየተናነቀን እየቆዘምን ግዚያችንን በምናሳልፈበት ወቅት እንደዚህ ተስፋን የሚያለመልሙ አባት ስለሰጠኸን እናመሰግንሀለን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @almazbelachew8964
      @almazbelachew8964 2 года назад

      እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን እድሜ ጤናን ያድልልን ቃለሕይወት ያሳማልን

    • @janetkassay2555
      @janetkassay2555 2 года назад

      አሜን!

  • @ዲንኣትናቴዎስ
    @ዲንኣትናቴዎስ 7 месяцев назад +1

    ኣረ ደጉ ኣባታችን ረጅም እድሜ ይስጦዎት እንዲሁም ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 2 года назад

    Amen amen amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @LovelyElectricity-zx3kl
    @LovelyElectricity-zx3kl 7 месяцев назад +1

    አባታችን በእወት ቃለሂወት ያሠማልን❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 3 месяца назад

    አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 года назад +2

    ኣሜንንንን ኣባታቺነይ ቃል ሂወት ያሰማልን ኣጽምት የሚያለመልም ስብከት ነው ኣምላክ ይጠብቃቹ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lozasolomon6564
    @lozasolomon6564 10 месяцев назад

    አቤቱ እንደቸርነትህ አድነኝ !ይፍቱኝ አባታችን

  • @Efrata210
    @Efrata210 2 года назад +24

    እንዲያው እኒህ ኣባት ሲያስተምሩ ከኣፋቸው ማር የሚፈስ ይመስለኛል ግን ለኔ ብቻ ነው እንደዛ የሚሰማኝ ወይስ ለሁሉ ነው ? እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክዎት ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

    • @almazbelachew8964
      @almazbelachew8964 2 года назад +1

      አሜን እግዚአብሔር ሰለወደደን እኮነዉ እኒሕን አባት የሰጠን

    • @SelamKebede-zi1nr
      @SelamKebede-zi1nr Год назад

      Ere lenem new

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 10 месяцев назад

      አረ እኔም ነኝ እህቴ ረጅም እድሜ ለአባታችን ይስጥልን

    • @meticar4025
      @meticar4025 10 месяцев назад

      እውነት ነው የኔ እህት ❤

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @kenubishdemem1920
    @kenubishdemem1920 2 года назад +12

    አቤት የተዋሕዶ ጥልቅነት,,,ተመስገን!!!ቃለሕይዎት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አባታችን

  • @alewiyaalo1955
    @alewiyaalo1955 3 месяца назад

    Amen 🙏 bereketachew yitbiken kalehiwot yasemalin

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 года назад

    Kidus ena kibur memhr hoy:
    Egziabher yistln
    Kalehiwet yasemaln
    Mengstesemayat yawurzln
    Mulu tenawen yistln
    Yagelglot zemenwen yarzmln
    Ftsamewen yasamrln
    Amen Amen Amen
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 2 года назад

    እሜን እሜን እሜን

  • @habtshtube4263
    @habtshtube4263 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @haneae
    @haneae Год назад +1

    ፈጣሪ ላአባታችን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MusmanMeo
    @MusmanMeo 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

  • @zeritugabera9264
    @zeritugabera9264 Год назад

    Kalewet yasemalen Abatachen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fk3365
    @fk3365 2 года назад +2

    አባታችን ዕድሜ ከጤና ይሥጥልን ። ይህንን ሥርዓተ ክርሥትናን እና የአለባበሥና በተለይም ወንዶች ፀጉራቸውን አንጨባረው ተው ተሥተካከሉ ብሎ የሚገሥፅ አባትም ይሁን መምህረ ንሥሀ ጠፍቶ የሚቀፍ ሥርዓት በወጣቶቻችን ላይ እያየን ከዓለማውያን ልዩነታችን ተፈልጎ እሥኪታጣ ድረሥ ወርደን ነበር ያለነው በአለባበሥም ቱታ ለብሶ ወደ ቤተ እግዚአብሔር መምጣት ለወንዶችም ለሴቶችም የሌሊት እና የቀኑን እሥካለመለየት ድረሥ ቸልተኝነትና ግዴለሽነት ለሥርዓታችን ቀናኢ ባለመሆን ከአህዛብ ወደ ማነሥ በክርስቲያን ነን ተብዬዎች ብዙ ፀያፍ ያለባበሥ ሥርዓት ይታያል ይህም መምሰል እንጂ ያለመሆን በሽታችንን በትክክል ይገልፀዋልና ሥሙ አያድነንም ። መሥቀል በአንገታቸው አሥረው ሲጋራ ሲያጥኑት ለሚውሉ መዳኛ እንጂ ለጌጥነት ያልተሠራ መሆኑን ላልገባቸው ማሥረዳትም ከወጣቶች ይጠበቅ ነበር ቅድሚያ ግን እራሥን ለምሣሌነት ማበጃጀት ይገባል ።

  • @beshadub2339
    @beshadub2339 2 года назад +2

    🤲🤲🤲⛪🙏🙏🙏

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

  • @teshagerrworkenehe3551
    @teshagerrworkenehe3551 Год назад

    ቃለ ህ ይወት ያሰማል አባታችን ፀጋውን ያብዛልን በውነት በርሰወ ትምህርት ብዙ ነፍሳት እንደሚድኑ ተስፋ አረጋለሁ እሰወን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 2 года назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤️❤️አባ ሺ እመት ኑርሉን🙏

  • @ራኬብ
    @ራኬብ 6 месяцев назад

    Abayaaaaa❤❤❤❤❤❤kale hywetn yasemaln

  • @merrygirma8638
    @merrygirma8638 2 года назад

    Melkam neh mirtinesh betam ewedewalew Eziabher ymesgen amen kalehiwethn yasemaln memirachin

  • @HagosAklom
    @HagosAklom 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር በ እርሶ አድሮ ስለሚያስተምረን ምስጋና ይድረሰው ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 года назад

    ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @amentube1086
    @amentube1086 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 2 года назад

    Kaleheywet yasemalen memeherachin

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 2 года назад

    አባታችን ጸጋውን ያብዛልን ቃለ ሕይወት የሰማልን

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጸሎት አስቡን

  • @meseretabebe7203
    @meseretabebe7203 2 года назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @merhawidaniel4287
    @merhawidaniel4287 2 года назад

    Bereketachu yderbin abatachin yetewahdo unqe

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 года назад

    Egzabehar yekoyelin qelhyewtin yesmalin 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tesfayeadugna-topic5183
    @tesfayeadugna-topic5183 2 года назад

    እግዚአብሔር ያደለን እዉነተኛ አባት

  • @ወይንየማርያምዩቱብ
    @ወይንየማርያምዩቱብ 2 года назад

    አባየ ረዥም እድሜን ያድልልን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +10

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የዘመናችን ሐዋርያ ቃል ህይውት ያሰማልን እንኩዋን 7 ሳምንት ዐቢይ ጾም ኒቆዲሞስ አደረሰን🙏🏻⛪️✝️❤️

    • @meklitnigusu2945
      @meklitnigusu2945 2 года назад

      አሜን🙏እንኳን አብሮአደረሰን

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 года назад +3

    አይተወንም ጌታ በዚግዜ እንደዚህ አይነት አባት ሰጠን 🤲🙏

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 2 года назад

    አሜን

  • @habtimtekle7761
    @habtimtekle7761 2 года назад

    ቃለ ህወት የስምኣና

  • @alamoalamo1020
    @alamoalamo1020 2 года назад

    Kale hywete yasemalen abatachin egziabher ragim edime ketsega gar yanurillin

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 5 месяцев назад

    Kale hiyiweti yasemalin abatachin

  • @girmayedesalegn6608
    @girmayedesalegn6608 2 года назад

    Amen

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 года назад +1

    Kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen amen 🙏🙏🙏💖

  • @sabotuoromouae3871
    @sabotuoromouae3871 2 года назад

    Abatachen Ezgaber kelheyot yesemaln Edeme en tena yesxelen

  • @محمداحمد-س7و9ش
    @محمداحمد-س7و9ش 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +3

    አሜን አሜን ኣሜን አባ እኔም እጅን አውጥች ቃል ገብቻለሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ቃል አክባሪ ያድርግልን በእውነት በተለይ እኔ ችግሪ አለባበስ ላይ በጣም ስነ ስርዓት የለኝም ቅዱስ እግዚአብሔር ንጹህ ልቡና ይስጠኝ 😭

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

  • @tiringoamare2864
    @tiringoamare2864 2 года назад

    kalhiwote yasmalen megestesemayate yawreselen abatachin

  • @historyclass-or1ez
    @historyclass-or1ez Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 2 года назад

    ቃለሕይወትን ያሠማልን

  • @felekehabtamu7093
    @felekehabtamu7093 2 года назад +2

    መምህራንን ያዘጋጀ እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @memegabera4594
    @memegabera4594 2 года назад +1

    🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟥🟥🟥🤲🤲🤲🙏🙏🙏
    Batkkel nawe Abatachen. Amen Amen Amen.

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 2 года назад +1

    amennn kale hywoitn yasmalne

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

  • @Beki6D
    @Beki6D 2 года назад +7

    እግዛብሔር ይመስገን ስለቅዱስ ቃሉ አቤት ጥሙ አቃል በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏አሜን

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 года назад +1

      የኔ አባት ስወዶት እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @erkihunalemayehu4209
    @erkihunalemayehu4209 2 года назад +1

    god bless you

  • @zinamandefro2902
    @zinamandefro2902 2 года назад +1

    አሜን አባታችን ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤናን ይስጥልን።

  • @solomonalemneh1785
    @solomonalemneh1785 2 года назад +2

    አሜን ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያድርሰን

    • @goodlive1573
      @goodlive1573 2 года назад

      Psalms--- 67 (68) : 31 :--- Ethiopia shall soon stretch out her hands unto God.

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባዬ♥

  • @zerthuntemtime4737
    @zerthuntemtime4737 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን

  • @mariamhayatt50
    @mariamhayatt50 2 года назад

    Amne went naw aba

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад +1

    EgiziAbiher yimesigen

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 года назад +2

    የሚያስተምር የሚገስፅ ቅን አባት ስለስጠህን ክብር ምስግና ለድግልማርያም ልጅ ለአንድ አምላክ ይሁን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

    • @ayaleerta3248
      @ayaleerta3248 2 года назад

      Amen

  • @merryzewdie8194
    @merryzewdie8194 2 года назад +1

    Medhanyalem edemena tena yadelot abatachen enantenem ayasatan amen ye kirstos seraw denk new ena egan lejochekin kene hatyatachen atewen leneseha mot yabkan wegenoche amen amen amen

  • @meronfekadu5013
    @meronfekadu5013 2 года назад

    Abt abt wengell edet des yelale kale hewet yasemaln

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 года назад

    🙏🙏🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🍃🍃🍃🍃🍃

  • @tewodrosmanaye9560
    @tewodrosmanaye9560 2 года назад

    የጥበብ ጥግ ነወት።

  • @ሰመይተዋህዶውሽጠይባ-ቸ6በ

    በዚህ ዘመን እንዲህ ኣይነት ኣባት መግኘታች መታደል ናው።🤲🤲🤲
    ቃለ ህወት ያስማልኝ ክቡር ኣባታችን🤲🤲❤️
    በፀላታቹ ኣስብኝ ክብር ኣባቴ 🤲ለደካማ ልጀው😥😥😥

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 2 года назад

    የምር እንዴት እንደምወዶት እኮ አምላካችን ሆይ ተመስገንልን እርሳቸውን ስለሰጠኸን ፀጋውን ጨምሮሮሮሮሮሮሮ ያብዛልን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 2 года назад

    Egzabhr yemasgn amen amen amen enkan abro adrsn amen egzabhr yestln kalhywtn yasmaln bedma basga yetbkln yaglglot zamenen yarzmln amen yesmnwn balbonhn yasdrbn ledhnt yadrgln amen

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +1

    አሜን።

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
    ቸሩ መድኃኒአለም ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን!

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

    • @meklitnigusu2945
      @meklitnigusu2945 2 года назад

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @rahejean4212
      @rahejean4212 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቃሉ ባለቤት ልዕል እግዜአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏🌾🌾🌾

    • @bertukan7335
      @bertukan7335 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 2 года назад +1

    Long live aba .

  • @tsigeredahaylemeskel3151
    @tsigeredahaylemeskel3151 2 года назад

    Tebrklign. Aba. Edme. Ena. Tena. Yedliline

  • @endaleyadete9916
    @endaleyadete9916 2 года назад +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን አሜን

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

  • @aregashdesta9420
    @aregashdesta9420 2 года назад +1

    በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም መስተዋሉ ይስጠን

  • @mahitotkokeb431
    @mahitotkokeb431 2 года назад +1

    የማየው ሕጻናትን ነው ለምን ነው አባቶች እናቶች አይማሩም ይሔ ትምሕርት በእውነት መድሐኒት ነው አባየ ረዥም ዕድሜ ጤና ተመኘሁ

    • @meseretasafe3095
      @meseretasafe3095 2 года назад

      ቃለ እግዚአብሔር የሚስፈልገው ወጣቱ ነው

    • @aishyoman7316
      @aishyoman7316 2 года назад +1

      🤲🤲✝️✝️🕯🕯🕊🕊💐💐💐💐
      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Asnake0970
    @Asnake0970 2 года назад

    kibrystln abatachin

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በዝች ንፅህት ቅድስት ሀይማኖት ላደረገን ጌታ ስሙ እስከ አርያም ይመስገንልን

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 года назад +8

    እንኳን በደህና መጡ እንቁ ሚድያ እንኳን ለታላቀ ቅዱስ ሊቆዲሞስ ሰባተኛ ሳምንት መታሰብያ

  • @samargcity8743
    @samargcity8743 2 года назад

    Am enAmenAmen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ዘመናችሁን ይባርክልን የኛእንቁእስወዳችሁ

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 2 года назад +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎን ይድረሰን እንኳን ለኔቀዴሞስ በዓል ኣደረሰን ኣጥንት የሚያለመልም ትምህርት እናንተን የሰጠን ቸሩ መድሃኔኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

  • @alemayehubitew7356
    @alemayehubitew7356 2 месяца назад

  • @zemenayaddis8677
    @zemenayaddis8677 2 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን(3) ቸሩ አምላካችን መካሪ አባት አያሳጣን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን፣ ቡራኬዎት ይድረሰን።

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 года назад

    💚💛❤

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155
    @maskarmasafamaskarmasafa2155 2 года назад

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN QALEYOWTIN YASMEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN QALEYOWTIN YASMEN Admena xena yesxlien 📖 🙇 ⛪ 💚 💛 ❤ ✅📚📚

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 2 года назад

    Amen Amen Amen kalhiwet yasemalign abatachen erjem edma katan nager yestote 💕🙏💕

  • @user-mg5fb4cf6p
    @user-mg5fb4cf6p 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
    @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 2 года назад +21

    This preaching is what I have been waiting since the first part released .... it is really revealed to me an amazing secret of life in this short Bible verses. May God gives to all of you His eternal life(who shared this preaching and who gave this preaching).

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 года назад

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!

    • @Sinday-kt9ft
      @Sinday-kt9ft 9 месяцев назад

      @@Allkebulan please stop this is for preaching nobody cares about your channel

  • @አናንኤልቲዩብ
    @አናንኤልቲዩብ Год назад

    በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የተማርነውን ቅዱስ ቃሉን በልባችን ጽላት ይፃፍልን አሜን

  • @birhanedegefa5700
    @birhanedegefa5700 2 года назад +1

    ቃላ ህይወትን ያሳማልን🤲

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @መሲፍቅር-ጰ7ጐ
    @መሲፍቅር-ጰ7ጐ 2 года назад +2

    በውነት ላባታችን ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይቆይልንአሜን አሜን አሜን በቤቱ ማስተዋልን አድለኝ 😢😢😢😢😢👏

  • @AsfawAbera-b1d
    @AsfawAbera-b1d 4 дня назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏