"አቤቱ አምላኬ ባንተ ታምኛለሁና አትጣለኝ" የብሉይ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ ክፍል 32 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ / share & subscribe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 368

  • @KiyaTigest
    @KiyaTigest 8 месяцев назад +4

    አባቴ,የርሶን,ድምፅ,ስትሰማ,ጆሮይ,ክልብ,ይከፈታል,ጆሮይ,ቃለውን,በልቤያሳድርልኝ,አምላኬ,አሜንአሜን

  • @ራያራዩማ-ሐ2ገ
    @ራያራዩማ-ሐ2ገ 9 месяцев назад +2

    ቃለሂወት ያስማልን አባታችን እድሜ ከፀጋጋ ይጨምርለወት ተስፉ መግስተ ስማያትን ያውርስልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያኑርልንንን

  • @Rgebray
    @Rgebray 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ✝️ ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ድንግል 💖🙏ማርያም ትመስገን ይገባታል እናታችን አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏✝️ ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት 💖🙏ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ✝️ አሜን አሜን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል የቅዱስ ጊዮርጊስ ልጁ ነኝ💖 አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌟✝️✝️✝️✝️✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 3 года назад +3

    አሜን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖወትን ያርዝምልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 года назад +1

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @susufikir2253
    @susufikir2253 3 года назад +21

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ በመንግሰትህ በመጣህ ጊዜ አሰበኝ!ይፍቱኝ አባቴ የተዋህዶ ልጆች በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተሰላሴ ብላችሁ ሰለምታሰቡኝ እግዚአብሔር ያሰባችሁ አመሰግናለሁ

  • @umpuae3155
    @umpuae3155 3 года назад +2

    እዴት ብዬ ላመሥግን ቃላት ያሠኝል እውነት ፈቅር ና ፀጋ ያብዛልን ያብዛላቺሁ
    ክብር ለመምህሮቻቺን ፈጣሪ ጤናና ክብር የሥጣቸው ኣሚንንን
    ክብር ለናትና ልልጂ ኣሚንን

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 3 года назад +9

    እዉነት ቅዱስ ቁርባን አለመዉሰዳችን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @shaduganda8929
    @shaduganda8929 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንደ ኃጢአታችን ሳይሆን እንደ ምሕረቱ ቸርነህቱ ብዛት ቅዱስ ቃሉን እንድንሰማ የረዳን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን በረከትዎት ይደረን እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን አስተውለን መልካሙን ፍሬ 30/60/100ያማረ ፍሬን እንድናፈራ የቃሉ ባለ ቤት ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን በእውነት ለንስሐ ህይወት ያሰማልን

  • @kidistmogesie3702
    @kidistmogesie3702 3 года назад +4

    አባ በጣም ነው ምወድወት የኛ አባት ኑሩልን !!!!

  • @mahaletassefa8002
    @mahaletassefa8002 3 года назад +4

    ''አቤቱ የሚያድን በሌለበት እንዳይነጥቁኝ''
    አባ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @phonecase34
    @phonecase34 3 года назад +7

    አባየ ፃሎቶዎ አይለየን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥዎት እኛንም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እደ በደላችን ሳይሆን እደ ምህረትህ ይቅር በለን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 3 года назад +2

    አባታችን ነብስን የምያለመልም ትምህርት ነው ቃሌ ህይወት ያሰመልን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ፀጋውንም ያብዛልን ለአባታችንንን አሜን አሜን አሜን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን

  • @የማርያምፍሬዎችቲዩብ
    @የማርያምፍሬዎችቲዩብ 3 года назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅል

  • @እግዚአብሔርይመሥገን-አ8ሠ

    አቤቱ እግዚአብሔር ከሜስጨንቀኝ ሁሉ አርቅልኝ ከቤተሠቦቸ ላይ የተካረጠዉን መከረ አርቅልኝ አምላኬ አንተ ታዉቃለህ )አባታችን በረከታቸዉ አይለየን ከኔ የበረታቹህ በፀሎታቸው አሥቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ😭

  • @lemlemfsahaye456
    @lemlemfsahaye456 3 года назад +2

    አቤቱ እግዚአብሔር ከማሰጨንቀኝ ሁሉ አርቅልኝ ጌታ ሆይ አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @yeshiwaltengus1888
    @yeshiwaltengus1888 3 года назад +80

    አባቴዋ ነፍሴ ለመለመች አጥንቴም ጭምር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ከሁላችንም ቀንሶ ይስጥልኝ

  • @bayushbayush7472
    @bayushbayush7472 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 3 года назад +4

    በኃይለ መስቀሉ ይጣልልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸሎተዎ ትድረሰኝ

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 3 года назад +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ብራኬዎ ይድረሰን ከማእሰረ ሓጢያት ይፍቱኝ

  • @tigistdubai2253
    @tigistdubai2253 3 года назад

    ቃለሒወት የሠማልን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክ ተሥፋ መንግሥተሠማያት ያውርስልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን በእውነት የሒወት ምግብ ነው ሚመግቡን። 🙏🙏🙏🇪🇹🤲

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህዉት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን የዋርስልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @habibah8140
    @habibah8140 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኒህን አባት ስለሰጠን

  • @zelalemyalew6053
    @zelalemyalew6053 3 года назад +3

    በዚህዘመን መነኩሴ የለም ካህንየለምየሚለውንቢሂልይጀተስፋ ቆርጨ ነበር የእግዚአብሒር ቸርነትብዙነው ቃለህይወትያሰማልን

    • @yemarljimekonn4532
      @yemarljimekonn4532 3 года назад

      Sijemer endezih aybalm eko kenesu mn aleshi enesum eko sewechi nachewu kalun semteshi metekem enji Egziabhern mesmat enji yalebshi lerashi medan kefelegshi siketl endezih aybalm hatyat newu newur newu enzyme merto endiyamesegnut yaskemetachewun andm ken wudase yemandegmewu egna enesun snkonn newur newu

    • @yemarljimekonn4532
      @yemarljimekonn4532 3 года назад

      Degmo kalu lemesmat Egziabhern lemetazez bleshi enji sebakiwun bleshi mehed yalebshi aymeslegninm

  • @zufanabebaw8008
    @zufanabebaw8008 3 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ በረከቶ ይደርብን አሜን 🙏

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 2 года назад

    ቃለ ህወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን።

  • @hasnak9030
    @hasnak9030 2 года назад

    አንጀት የሚያረስርሥ ቃለ እግዚአብሔር ከመጣፈጡ የተነሳ የማይጠገብ አስተምሮ በእድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን ስመተን እንተገብር ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን (3)

  • @dinkneshnega351
    @dinkneshnega351 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @haregeseyoum7570
    @haregeseyoum7570 2 года назад

    ይህ አባት ትምህርታቸው በሚገባ መልኩ በልተው ነው የሚያስተምሩት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደእርሶ አይነት መምህር አብዝቶ ይባርክልን ያብዛልን።

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 3 года назад +5

    ተወከፍ ጸሎተነ ዘተወከፍከ ነስሓሁ ለሜጥሮስ ከማሁ ተወከፍ ነስሓ ዚአየ ለኃጥእ

  • @emubekl46
    @emubekl46 3 года назад

    አሜን. ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ን. ቃለ ህይወትን. ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @kifletesfaye1278
    @kifletesfaye1278 3 года назад +1

    አሜን

  • @ቤቲቱዩብ
    @ቤቲቱዩብ Год назад

    የቃሉ ባለቤት አልፋና ኦሜጋ እግዛብሄር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን የሰሜነውን ያሳድርብን

  • @ሂዊየድንግልማርያምል-ዘ9ጀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @nunuwolela6100
    @nunuwolela6100 3 года назад +3

    አባቴዋ ቃለህይዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад

    አቤቱ አምላኬ፣ በአንተ ታምኛለሁና አትጣለኝ🤲🤲🤲

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 года назад

    አባቶቻችን በእውነት ክብር ምስጋና ለቸሩ መዳህኒአለም ይሁን
    እናንተን ለሰጠን አምላክ

  • @julpay9898
    @julpay9898 2 года назад

    አሜንአሜንቃለሕይወትያሰማልንአባታችንእድሜጤናይስጥልን

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤በድሜ በጤና ያቆይልን😘

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹሁን ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን አቤቱ ማሃራን ይቅር ብልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 3 года назад +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እራጅም እድሜ ይሥጥልን እግዚአብሔር ለእኛም ልቦና ይሥጥን አቤቱ ማሃራን ይቅር ያብልን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 10 месяцев назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነው በእዝነ ልቦናችንን ያሳድርብን አሜን ❤🎉😊

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Год назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን አትጠገብም እፅብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @gjns1580
    @gjns1580 Год назад

    ቃልህይወትቃልበረከትያስማልንኣባታችን🙏🙏🙏

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመለገን
    አሜን አባታችን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በረጂም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልን

  • @meseretayele1348
    @meseretayele1348 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሒወት ይሰማልኝ ፀጋዉን ይብዛልኝ በፆሎት አስቡኝ

  • @dagemyimenuteferadagemyime822
    @dagemyimenuteferadagemyime822 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @DistaEshete
    @DistaEshete 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +1

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን፫ ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን 😢❤ አሜን፫

  • @ይህምያልፋልይህምያልፋል

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰመያትን ያውርስልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @sarabirhane6357
    @sarabirhane6357 2 года назад

    ኦ እግዚአብሔር ብቸኝነት እየተሰማኝ ነው ከዚሕ ሰይጣናዊ ስሜት አርቅልኝ እህት ሚካኤል ብላቹ አስቡኝ አሜን

  • @birhanedegefa2907
    @birhanedegefa2907 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🙏🙏🙏

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለአባታችን

  • @zufanabebaw8008
    @zufanabebaw8008 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ አባቴ

  • @meselechmekuriya33
    @meselechmekuriya33 3 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብኝ።

  • @lemlemhaile3387
    @lemlemhaile3387 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህህይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @zenamariamyarid4956
    @zenamariamyarid4956 3 года назад

    ቃልህይወት ያሰማልን አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @Kwyw-u6l
    @Kwyw-u6l 5 месяцев назад

    የኔ አባት ሺ አመት ኑርልን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taditesfaye398
    @taditesfaye398 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @tizta6325
    @tizta6325 3 года назад +1

    አሜን ፫ ይፍቱን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም ነዉ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @anoali8112
    @anoali8112 3 года назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት ኣጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ኣምላካችን👏👏👏⛪

  • @TigistChane-fx8qc
    @TigistChane-fx8qc 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @ዮዳሄ-አ8አ
    @ዮዳሄ-አ8አ 3 года назад +1

    አሜን በእድሜና በጤና ያቆይልና ምመህሬ

  • @አፀደየድንግልማርያምልጅ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው

    እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የመሰለ አባት በማግኘታችን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 3 года назад +1

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  3 года назад +1

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @mekdes3943
    @mekdes3943 3 года назад +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንአባታችን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 3 года назад

    አባታችን ቃለሒወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልወት ለኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርልን ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ያበዛልን

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 года назад +5

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ በዕድሜ በጤና ያቆይልን👏❤👏❤👏❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 года назад +3

    ✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን🙏
    ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

    • @BelaineshAbera
      @BelaineshAbera Год назад

      እባታችን እኛ እርስዎን የመስሉ ቅዱሳን (በሳል) መምህራን ፈጣሪ ስለስጠን እያመስገንኩ ለእርስዎ ረጅም ዕድሜና ጤና ይብዛልዎ።(ከመቀሌ)

  • @ተመስገን-የ9በ
    @ተመስገን-የ9በ 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ

    አሜን አሜን አሜን። ቃልህይወት ያስማልን የስማነውን በልባችን ያሳድሪልን

  • @mantemekonen6766
    @mantemekonen6766 3 года назад +2

    ቃለሒወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ይጨምርልወት።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад

    "አብዝቸ ብጠራቸዉ፣ አብዝተዉ እሪቁኝ" አለ እግዚአብሔር 😔😥😭🤔

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад

    እግዚአብሔር ልብና ኩላሊትን ይመረምራል ያዉቃል።

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 3 года назад +1

    ውነት ነው አሜን አሜን አሜን::

  • @ገነትሙለታ
    @ገነትሙለታ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @leadyuh1133
    @leadyuh1133 3 года назад +6

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን! ተስፋ መንግስተሰማያትን ያድልልን!

  • @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
    @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 3 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶዎት አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያልብስልን አሜን ፫

  • @leykunmekonen6663
    @leykunmekonen6663 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእውነት አባት

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meseytbarek692
    @meseytbarek692 2 года назад

    Amen Amen Amen kalhiywot yasemalin Aebatacini

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 года назад +8

    በእውነቱ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏 ሌላ ምን ይባላል እንደ ንጉሱ ዳዊትዬ ያለ ልብን አምላክ በቸርነቱ ያድለን አሜን🙏

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee2560 3 года назад

    Kale heywot yasemalen mamerachen tsagahun yabizalachu tebareku AMEEN AMEEN AMEEN 💒✝️✝️✝️

  • @abebaabeba157
    @abebaabeba157 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ድንቅ ስብከት እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን

  • @እሪታእሪታ
    @እሪታእሪታ 3 года назад

    እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ

  • @sayedahmada8196
    @sayedahmada8196 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልን አባታችን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 года назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኖ

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማል በድሜ በጤናይጠብቅልን አባታችን

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በተከትዎ ይድረስን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን

  • @yiftusiraadem
    @yiftusiraadem Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት
    ይሰማልንን 💚💚💛💛❤❤