የመጥፎ ሀሳቦች ምንጮች እና ማስወገጃው - How to avoid negative thoughts

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 58

  • @sofiyasultanahmedahmed9143
    @sofiyasultanahmedahmed9143 4 месяца назад +2

    በመጀመሪያ አመሰግናለሁ መሊያን በኔ በኩል ያለሁበት ነገር የሚያልፍ እስከማይመስለኝ ደረስ አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ ነኝ በአሁን ሰአት ይሔንን ሀሳብ ስላነሳሽ ደስ ነው ያለኝ

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 месяца назад +3

      አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሆንሽ በመስማቴ በጣም አዝናለሁ። ግን በርግጠኝነት የምነግርሽ ነገር ቢኖር ሁሉም ያልፋል

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 4 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @AliHussen-mf2is
      @AliHussen-mf2is 2 месяца назад

      እየሰጠሽ ያለው ትምህርት ለህይወታችን በጣም ወሳኝ የሆነ ነው ነገር ግን ይህ ሀሳብ ጥሩ እንዳልሆነ ባውቅም ከአእምሮየ ለማውጣት በጣም ነው የተቸገርኩት

  • @Ygyuujghh
    @Ygyuujghh 15 часов назад

    God bless you

  • @genetgenirock8631
    @genetgenirock8631 4 дня назад

    ስለ ህይወት በቀላል አገላለጽሽ ብዙ ሰው ይረዳል ብዬ አስባለሁ ለዚህም አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ በህይወቴ በጣም ደስተኛ እና አመስጋኝ ሆኛለሁ በህይወቴ የተቀየረ ነገር ሳይኖር እኔ ተቀይሬአለው ግን ደግሞ በዙሪያዬ ያሉ ሰዋች በሙሉ ማለት ይቻላል በጣም ጨለማና bad ነገሮች ላይ የተኮሩ ናቸው ይህን ነገር እንዴት ማረግ ይቻላል ማጣት የማልችላቸው ሰዋች ሆኑብኝ

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  3 дня назад

      I know my dear we all go through this. ከጨለማ ወጥተን ብርሀን ማየት ስንችል በዙሪያችን ያሉ ሰዎች ሁሉ አውቀው ቢጠቀሙ እንላለን ግን we don’t have control over that. መቀየር የምንችለው እራሳችንን ብቻ ነው

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 4 месяца назад

    በየግዜው የምታነሻቸው ሀሳቦች ትምህርት ሰጪ ናቸው❤ እንዳልሽው በተለያዩ ርዕሶች መወያየት ቢቻል ተጠቃሚ እንሆናለን ከምስጋና ጋር❤❤❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 месяца назад

      በጣም እናመሰግናለን እመቤት ❤️🙏🏽

  • @mihiremezgebu5651
    @mihiremezgebu5651 2 месяца назад

    ውዴ በርቺ Thanks.

  • @lemiroba6504
    @lemiroba6504 4 месяца назад

    እነዚህን ስልቶች ከእለት ተዕለት ህይወታችን ጋር በማዋሃድ የአሉታዊ አስተሳሰቦችን ተፅእኖ በእጅጉ መቀነስ እንችላለን። ለሁሉም ጥረቶች እና ምክሮች እናመሰግናለን።

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 месяца назад

      በጣም አመሰግናለሁ ለሚ🙏🏽

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 4 месяца назад +1

    በማንፈልገውን አሉታዊ ሃሳብ እና በሚሰማን ስሜት መጨነቅ፣ ማዘን እና መበሳጨት ማለት ያ የማንፈልገው አሉታዊ ሃሳብ እና ስሜት ከእኛ ህይወት ጋር የበለጠ እንዲቆራኝ ዋትና መስጠት ነው!

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 месяца назад

      በጣም ትክክል! Thanks Alebachew 🙏🏽

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 3 месяца назад

    Thank you 🙏 you really helped me 🙏

  • @DestaKahsay-pr9dg
    @DestaKahsay-pr9dg 4 месяца назад

    ደስ ሚል ሓሳብ

  • @hdlidet
    @hdlidet 2 месяца назад +1

    ሰላም ውዴ 😢 እኔ በጣም ዝምተኛ ነበርኩኝ ከዛ ግን ነገሮች እየተደራረቡ ሲመጡብኝ ለሰወች ማውራት 😢 ጀመርኩኝ ከዛ ግን እራሴን አላቅም ለፍላፊ ሆኜ አገኜሁት አሁን ላይ ሀዘን 😣 ላይነኝ ነገሮች ተደራረቡብኝ ዝም ማለት አልቻልኩም በሞት ያጣኋት እናቴ ስትናፍቀኝ ለሠወች ማብራራት ስለሷ ማዎራት ማቆም አሎቻልኩም እና መልሱ ደግሞ ያበሳጫል አይረዱኝም ይባስ ይጎዱኛል እንዴት ዝምተኛ መሆን እችላ ሁ ?. ዝምተኛስ መሆን ጥሩ ነወይ ? እናቴ የመጨረሻ ቃሏ ዝም በይ ነበር እንዴት ላድርገው እባክሽ እርጅኝ

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  2 месяца назад

      በጣም አዝናለሁ እሀቴ። ይሀን ጉዳይ በዚህ ቪዲዮ በደንብ አበራርቼዋለሁ። ብትመለከችው ይረዳሻል ብዩ አስባለሁ 👇
      ችግራችሁን ማውራት የሌለባቹ 2 ምክንያቶች እና መፍትሄው - Don't talk about your problems
      ruclips.net/video/rV_3Pp21uwI/видео.html

  • @MekdiGech
    @MekdiGech 4 месяца назад

    ለጥያቄዬ ዋጋ ሰተሽ ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ።በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው በርች።

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 4 месяца назад +1

    Where have you been???..በጣም ታስፈልጊናለሽ❤

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 4 месяца назад

    በጣም ነው የማመሰግ ነው የኔነን ጥያቄ ነው የመለሸልኝ አኔ ራሴ ለይ እየሰራው ነው 🙏እናመሠግናለን❤❤👌👍

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 месяца назад +1

      በጣም ድረስ ይላል በርቺ. Never give up working on yourself 😊

  • @MakdaTeklu-n8x
    @MakdaTeklu-n8x 4 месяца назад

    ደስ የሚል ምክር

  • @Marakielectronics
    @Marakielectronics 4 месяца назад

    Lenigigirish aticheneki hasabishin clear argiw

  • @visionhop
    @visionhop 4 месяца назад

    You are amazing thanks 🙏🏽

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 4 месяца назад

    Thanks so mach

  • @heleftybaraki3875
    @heleftybaraki3875 4 месяца назад

    Good job and amazing expression Melian It is clear.
    God bless you dear🙏

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 4 месяца назад

    ሃሳብ ወደ ቁስ ይለወጣል ይችን ጥያቄ መልሽልኝ

  • @Rah0012
    @Rah0012 4 месяца назад

    Thanks!

  • @jqjq9082
    @jqjq9082 4 месяца назад

    ሜሊና ስለ ቅን ልብሽ አመሠግናለሁ 🙏 የኔ ጥያቄ የስሜት መወጣት መውረድ አንዴ ደስተኛ አንዴ ሀዘንተኛ መሆን ምክንያቱን ሳላቀረበው

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 месяца назад +1

      I'm going to do a video on this topic soon. Other people also ask me this question

  • @mulumache7261
    @mulumache7261 2 месяца назад

    Betam nw miwedsh Ameseginalew eneye Tenkara ena successful mbal aynet nberkugn gn ke 3 amet befet talak ehite nberech be mekina adega nw yatuhuat betam bekeifu hazen libe tesebere ena tenkara enaa detegna maninete atahut berigit hazenun accept adrgeyewale gn enedet wederasyen enedemimeles kebdognal please

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  Месяц назад

      I understand you and I’m sorry for what you are going through. That’s why I prepare this video. I hope it helps

    • @mulumache7261
      @mulumache7261 13 дней назад

      @@meliansoulscall Ameseginalew

  • @TomiAtale
    @TomiAtale 4 месяца назад

    I sew fresh mind in y free from any tension waw .

  • @SaronBefekadu
    @SaronBefekadu 4 месяца назад

    Keep it up

  • @HelinaAmeha
    @HelinaAmeha 4 месяца назад

    Timhirtsh teru hono sale sew endayselech were satabezi keteta mn madereg endalebn wede gedelew bithebi teru new were sinzaza yiselechal pls ehete

  • @hayatali369
    @hayatali369 4 месяца назад

    amezing

  • @KidsHemenShow
    @KidsHemenShow 4 месяца назад

    እኔ በዚ ጉዳይ በ online ስልጠና እየወሰድኩኝ በጣም ድንቅ ለውጥ በህይወቴ ላይ እያየሁኝ ነው ተመስገን🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  4 месяца назад

      I'm happy to hear that 🙏🏽

    • @MekdiGech
      @MekdiGech 4 месяца назад +1

      ስልጠናውን እኔም ማግኝት እፈልጋለሁ የኦን ላይን አድራሻውን ላኪልኝ ወይም ላክልኝ።

    • @KidsHemenShow
      @KidsHemenShow 4 месяца назад

      ​@@MekdiGech ዜሮ ዘጠኝ ስልሳ ስምንት ሀያ ሁለት አርባ አምስት አርባ አምስት ደውይልኝ

    • @KidsHemenShow
      @KidsHemenShow 4 месяца назад

      @samrihema

  • @HdhhdyzygdYdyeu
    @HdhhdyzygdYdyeu 4 месяца назад

    Bearchi❤❤❤❤

  • @brkti_tube
    @brkti_tube 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayeKebede-o3v
    @TesfayeKebede-o3v 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd Месяц назад

    10q