አርምሞ ምንድን ነው? _ ከረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ ጋር | ተስፋ ኢትዮጵያ - Hope Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 15 окт 2024
- 🔸 አርምሞ
በዚህ ሳምንት በ Hope Podcast የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ ሳሙኤል ተክሉ እና ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ 'አርምሞ' በተሰኘው የዶ/ር ኤልያስ መፅሀፍ ላይ ተመርኩዘው ጠለቅ ያለ ወይይት አድርገዋል።
በቆይታቸው ፦
👉 አርምሞ ማለት ምን ማለት ነው?
👉 እራስን ለመመርመር አርምሞ ያለው ፋይዳ?
👉 አርምሞን እንዴት ህይወታችን ውስጥ እንጠቀምበት?
በሚሉ እና ሌሎች ተያያዥ ሀሳቦች ዙሪያ ድንቅ ውይይት አድርገዋል።
ተስፋ ኢትዮጵያ ለወጣቶች በልዩነት!
Hope Ethiopia For young people with Excellence!
SUBSCRIBE for more Videos 👉 bit.ly/3djx1n1
ተወዳጅ 💚 | ተመራጭ 🎯 | ተደማጭ 🔊
Stay connected with us!
🤳 Facebook - / hopeethiopiaa
📸 Instagram - / hope_ethiopia
🦜 Twitter - / hope_ethiopiaa
💬 Telegram - t.me/Hope_Ethi...
🎞 TikTok - / hope_ethiopia
📺 RUclips - bit.ly/3djx1n1
Copyright © 2023 | ተስፋ ኢትዮጵያ - Hope Ethiopia
Thank you
❤❤
Thank you so much ❤
በአርምሞ ላይ ያለንን ምልከታ በደንብ ያጠራ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
በረታ
በጣም የተመቸኝ ሰው ነው ያቀረብከው ሳሚ 🙏ምንም አይቆረቁርም አቀራረቡ ❤አድራሻውን ብታስቀምጥልን
Haya hulet, golagul building fitlefit yalew hintsa lay, Google map lay lemayet; maps.app.goo.gl/a79C45wumwYEFtXz8
22 towen squre mole
በጣም አስተማሪ ነው
Iam happy we have good further
generation .
Good
Please Dr Elisa gebru meditation you tube link !
Hi selam nw des mil timrt nw amesegimalew gn benatik ye Dr kuxir bitsexegn wendime bexam chigir wist nw ina laweraw feligalew benatik kuxirun koment lay tsafilgn pls pls🙏
Adirashawin mitaku kesir kalachu ibakachu benatachu
dr eliyasn yet magegnet yechaal
22 Town Square mall 8th floor
አድረሻ አትገልጥም
አድራሻ ብታሳውቁን
አንተንም ፎከሰ አድርግ ሰትመልሰ እዛና እዚህ አታውራ
Thanks
Thanks
Thank you
Thank you
Thank you