እነዚህን 3 ነገሮች ማወቅ ነው የህልማችን መሳካት ሚስጥሩ - The law of assumption
HTML-код
- Опубликовано: 3 дек 2024
- የኔቭል ጋደርድ The law of assumption አስተምሮት በጥልቅ ሲብራራ
Follow me on my social media
TikTok: www.tiktok.com...
Instagram: / meliansoulcall
Only for business inquiries: Email: melian@meliammodest.com
Wow melian really you are different, i thank you so much in advance 🙏
እና አዚህ ይህንን የመሰለ ድግስ ላይ ተካፍሎ ምንም ሳይባል ስለማይወጣ ትንሽ ነገር ልበል የሚገርም ገለፃ እና ምንም ያልጎደለው በብዙ ያተረፍኩበት ነው ያነሳሻቸው ሶስቱም ነጥቦች በግልፅ ቀላል እና በገራሚ አገላለጽ ነው 👏👏👏
Thank You So So So Much dear God bless you i wish and sure this channel is helps more peoples and get soon in millions subscription💞🙏
Thank you so much, my dear. I'm glad the video helps. I'm truly grateful to have you all as pat of the family 🙏🏽
እውነት ነው እግዚአብሔር እግርሽ ላይ እሾክ አለ ልንቀልልሽ ሲልሽ እንቢ ይመመኝ እምንለው ነገር በቃ አሮጊውን ገለል ማረግ አለብኝ ተባረኪ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ❤❤❤🙏
The secret of feeling የ Neville መፅሐፍ review አርጊልን
እናመሰግናለን በጣም በአማርኛ የተተረጎሙ መጻሕፍት ጠቁሚን።
Okay, I’ll 🙏
የምታስረጆበት መንገድ በጣም ኣሪፍ ነው ❤❤❤😘😘😘🙏🙏🙏
Thanks. I’m glad you liked it 🙏
እናመሠግነለን ድንቅ ነሽ🙏❤❤❤👌👍
Amen
እንዴት ጣፋጭ የሆነ ሳይኮሎጅካዊ ትንተና ነዉ ዋዉ !
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተምሪን በርቺ በጣም በእርጋታ የምታስረጅበት መንገድ ደስ ይላል።ቪድዮዎችሽንም እከታተላቸዋለሁ የሚገርመው ብዙ ጊዜ የምትሰሪያቸው ቪድዮዎች ውስጤ በሚፈልገው ሰዓት የሚገጣጠሙ መሆናቸው ያስገርመኛል ይህ መልዕክትሽም በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ እንዲደርስና እንዲያዩት ምኞቴ ነው።ምክንያቱም ከተኛንበት መንቃት አለብን።በርቺ በዚሁ ቀጥይ እህቴ❤
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሄለን❤️🙏
Aye bakshe aysrame mejotte bezza tenkro mesrattnewe lemmlwette😮
Mert mamer
በጣም ደስ ይላል ተባረክ ነገር ግን ሜካፕና ድኮር እያበዛሽ ነው
😂 የሚጠቅምህን ውሰድ ሌላውን ተወው
TEGERMIBSHALU TBARKI!!!🙏🙏🙏
Thank you
Tnx 4 ur amazing lesson
ሚለንዬ በጠም ደስ ብሎኝ ሁል የማዳምጠቸው የምደጋግማቸው ቪድዮዎች .ትንሽ አስተያየት ልስጥ ከቻእሽ ክላሲካሎቹን አብዛኛዎቹ ቪድዮች ላይ ቀነስ ብታረጊያቸው ከድምፅሽ ጓላ ብለው እየወጡ ነው
Okay, thank so much. I really appreciate your comment!
አመሰግናለሁ
የምንፈልገውን ነገር እንደተደረገልን ቆጥረን መኖር ለኔም በጣም ያስቸገረኝ ጉዳይ ነበር ብዙ አስተምሮቶችን ተከታትያለሁ እስካሁን የጠራ መረዳት አላገኘሁም ነበር ዛሬ ግን ግልጽ ሆኖልኛል አመሰግንሻለሁ።።።።። "ዛሬ ላይ የምናየው እውነታ የትላንት እምነታችን እንጅ የዛሬ አፈርሜሽናችን አይደለም በ3D "
ስለ 3D, ወይም 4D አንድ ቪድዮ ብትሰሪልን
ቪዲዮው ጠቃሚ መሆኑን በማወቄ ደስ ብሎኛል.
I'll make a video about 3D and 4D in the feature
ሰው ያስባል፣ ይመኛል እግዚአብሔር ይፈጽማል
❤❤❤ thank you 🙏
ጥሩ ለመረዳት ቀላል የሆነ አገላለጽ ያለው ትምህርት ነው ወድጄዋለው አመሰግንሃለሁ ።
Thanks a lot 🙏
አመሰግናለሁ! ❤
You are welcome 🙏
Esey yene gobezye esey yene konjo amesegnalehu tenekakahueye neverl Godardye subconsciouswaye attraction positive high frequency amen bezaw ketiy
Great
100% she is right
የኔ ጀግና❤
Tnks alot melian or meli
Thanks 🙏🙏🙏
You are welcome Soliana
እንግሊዘኛ የማይሰሙ ሊኖሩ ይችላሉ ስታስረዱ በአማርኛቢሆን
ልክ ነሽ እህቴ❤🙏
Thank you!!!🙏
very Nice and sweet approach sweet presentation
Sweet voice
Sweet body Language
And amazing understanding!!!
God bless you and your beloved family, Friends!❤❤❤🙏
Sweet
Thank you so much! I really appreciate your kind support 🙏🏽
Keep it up konjit❤❤mashallah
Thank you so much 🙏🏽
is best best best😍😍😍😍😍😍😍😍
ሜላኒ ገለፃሽ በጣም ጥሩ ነው እኔም እስማማለሁ ❤
Thanks Emebet. I appreciate your support
Thank you for sharing insights on the concept of the Law of Assumption. It reminds us that our assumptions and beliefs play a significant role in shaping our reality. Neville Goddard’s teachings on this topic provide valuable guidance for understanding how our thoughts influence our experiences.
Thanks for the comment Lemirona. You perfectly grasp the point
❤❤❤
እምንመኘውን ነገር ደጋግመን መጠየቅ ነው ወይስ አንዴ ብቻ ጠይቆ እንደሆነልን ማመን ነው በተረፈ እጅግ አድርጌ አመሰግንሻለሁ ተባረኪ
የመምትፈልጊዉን ነገር በ ግልፅ ማወቅ እና ለፈጣሪ መተው። ደጋግሞ መጠየቅ አያስፈልግም። ፈጣሪ ዝግጁ ነሽ ባለበት ሳአት ያመጣዋል።
በ ዚህ እርእስ ላይ ቪዲዩ እሰራለሁ
😍🥰🥰 thank you 🙏
I really appreciate you God bless you 🎉keeping doing well..
Amen. Thanks a lot🙏
Thanks
Best! thank you!
You are welcome
How can i become a member?
Tnx milo
Yes thanks sis berchi❤❤
Thank you 🙏
Thank you dear❤
You are welcome
Blesssss❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥያቄ የዉስጥ ስብእናችንን እንዴት እገባ?
ጥያቄሽ አልገባኝም
@@meliansoulscall meliane bewust Mesmer endet new lagegneshi yemichelewu lawerashi efelgalehu
እኔ የተማራቹ ክርስቲያን ሰዎች እንድህ አይነት አእምሮ ይዛቹ ለፈጣሪ ያላቹ እሳቤ የወረደ መሆኑን ሳይ በጣም ታሳዝኑኛላቹ እንደት አታገናዝቡም ?ፈጣሪ እንደት ተወለደ 9ወር ከ 5 ቀን በክብርት ማሪያም ማሃፀን ውስጥ ቆይቶ ተወለደ ሞተ ተዋረደ ተሰቀለ በፈጠረው ፉጡራን ተደበደበ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ በዝህ mind የፈጣሪ እሳቤ ላይ አውጠንጥኒ እስቲ እህት ፈጣሪ በፍፁም ሰው አይደለም የሰው በህሪም የለውም በሰውም አይመሰልም አልተወለደም አልወለደም ለእርሱ አንድም አምሳያ የለውም ፈጣሪ ነው እንጂ ፅንስ አይደለም ፅንስ ማለት ፉጡር ማለት ነው ይህች መልክተ በጣም ስለምወድሽ እኔ የሚወደውን ነገር ሸር ላደርግልሽ ፈልጌ ነው በተረፈ በጣም ገራሚ ሰው ነሽ❤❤❤❤በርቺ
atisasachi ihite lanchi kalew tilik fikir yetenesa naw bagahanem indanikatel bilo naw baseranew haxiyat mikiniyat indahone iwaqi ye haxiyat damoz demo mot naw laza anchi ahun moteshal malet naw ina batakarani yalishun kalteqebelshe yaw siole yitabikishale iyesus yamaxaw dildiye lemehone naw mitishageri kahone tashageri kalihone yaw..
1#
Thank you somuch
Thanks
Thanks ❤
❤❤❤❤❤❤
Thanks❤
❤❤❤❤❤❤❤