"የወንበዴዎች ዋና" አስገራሚ የህይወት ምስክርነት /ዉብሸት ቢተዉ/ PART TWO Amazing Ethiopian Protestant testimonies

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 608

  • @Encounter_
    @Encounter_  Год назад +24

    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    ለተጨማሪ መረጃ
    Ethiopian +251978808055
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288

  • @SabaTesfuna-vk4bs
    @SabaTesfuna-vk4bs 9 месяцев назад +6

    አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው በዚህ ምስክርነት የጌታን ማዳን አየን ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት

  • @JerryJesus-o9u
    @JerryJesus-o9u 26 дней назад +3

    ያሻገረኝ በድል ያወጣኝ
    ሰባራውን ድልድይ ገጥሞ ያሳለፈኝ
    የረዳኝ እግዚአብሔር ነው
    ከማንም ቀድሞ ለኔ የደረሰው❤❤❤

  • @asterabreha5991
    @asterabreha5991 Год назад +20

    እንዴት ደስ ይላል ትረካ ነው የሚመስለው ፊልም ቢሰራ ወይም መጽሃፍ ቢጻፍ ብዙ ሰው ይጠቀምበታል ተባረኩ

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 11 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ ያለፉት አመታት ይቆጨኛል ኢየሱስ መሐሪዬዬዬ

  • @Newaccountbunnimeow
    @Newaccountbunnimeow 9 месяцев назад +6

    Wow, this is amazing I cannot stop. Jesus Is Lord. God bless you.

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane3342 10 месяцев назад +9

    ታማኝ ምስክርነትህ ታማኙን እየሱስ ክርስቶስን ያሳያል ስሙ ለዘላለም ይባረክ የ25 አመቱን ክሶ በቅርቡ ቤተሰብ መስርተህ ከልጆችህ ጋር እናያሃለን አብዝቶ ይባርክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 месяцев назад

      Thank you 🙏

    • @wbitew
      @wbitew 10 месяцев назад

      Amen. Amesegnalehu

    • @hanademelash6673
      @hanademelash6673 9 месяцев назад

      አገባ እኮ ውዴ 😂😂😂

    • @ferwiniberhane3342
      @ferwiniberhane3342 9 месяцев назад

      @@hanademelash6673 እሰይ በልጆች ይባርከው

  • @bezawitmesele2989
    @bezawitmesele2989 9 месяцев назад +4

    እንዴት ደስ የሚል ሒወት ያለው
    ምስክርነት እየጋጋህ የምትሰማው
    ወሪውስጥ እራሱ የእግዚአብሔር ህልውና
    ይሰማል 🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      ክብር ለጌታ ይሁን 🙏

    • @wbitew
      @wbitew 8 месяцев назад

      ክብሩ የእግዚአብሔር ነው።

  • @revivalistmeklitamare1562
    @revivalistmeklitamare1562 Год назад +19

    በጣም ትርፋማ ነህ በ25 አመት ዘላለማዊ ህይወትን አትርፈህ ወጣህ።ለሰው 25 አመት ከባድ ነው የአንድ ሰው እድሜ ነው ግን ከዘላለም አንፃር ትርፋማ ነህ።ስንቱ እድሜ ልኩን በምድር ነፃነት ሆኖ ለሲዖል እየተዘጋጀ ነው።አንተ እጅግ እድለኛ ነህ።❤❤❤❤❤እንኳን ጌታ ረዳህ

    • @ZewduGezu
      @ZewduGezu Год назад

      Mirt agalaleste sis no more life with out Jesus

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ፍቅር ነው።

    • @revivalistmeklitamare1562
      @revivalistmeklitamare1562 Год назад

      @@wbitew ነገር ግን እስከፍፃሜ የሚፀና እርሱ ይድናል።ያው አንተ እንደምታውቀው መዳናችንን ዕለት ዕለት እየፈፀምን እስከመጨረሻው መሄድ አለብን አይደል?ብዙዎች መንገድ ጀምረው አቋርጠው ወጥተዋል ከግማሽ።እኛን ጌታ ይርዳን።ተባርከሃል።2ኛ ጢሞቴዎስ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹¹ ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው፦ ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤
      ¹² ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤
      ¹³ ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።2ኛ ጢሞቴዎስ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹¹ ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው፦ ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤
      ¹² ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤
      ¹³ ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።

    • @revivalistmeklitamare1562
      @revivalistmeklitamare1562 Год назад

      2ኛ ጢሞቴዎስ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹¹ ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው፦ ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤
      ¹² ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤
      ¹³ ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 Год назад +30

    ውይ እንዴት እንደወደድኳችሁ ማቆም አቃተኝ ልጅነትን አስታወሳችሁኝ ያኔ በልጅነቴ የወደድኝ ጌታ ከተውኩት እረጅም ዓመት የሆነኝ ጌታ እየጠራን እንደሆን እዲሰማኝ እደረገኝ። በጣም በጣም ነው የወደድኳችሁ

    • @wbitew
      @wbitew Год назад +1

      እረፍት ወደሆነው ወደ አባትህ እቅፍ (ቤት) ተመለስ፣ ወንድማለም።

    • @fikreharkota
      @fikreharkota 11 месяцев назад +1

      አሁንም እጅግ በጣም ጌታ በጣም ይውድሃል እባክህ ተመለሰ ወደ እርሱ አትጎዳ artificial በሆነ ፍቅር እርሱ ስዎድ የምር ነው እየሱስ ፍቅር ነው

    • @TsegeredaAdem
      @TsegeredaAdem 6 месяцев назад

      /

  • @nestanetfreedom
    @nestanetfreedom Год назад +11

    ክብር ለጌታ ይሁን አባትዬ አንተኮ መልካም አምላክ ነህ እኮ ምነው ፍጥረት ሁሉ ቀምሶህ ባረፈ
    ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ጌታን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እወደዋለሁ ስትል ነብስ አልቀረልኝም ተባረክልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @YewobdarAdera
    @YewobdarAdera Год назад +24

    በመጀመሪያ አምላካችን ይባረክ ምስክርነቱ ባላለቀ አልኩኝ ይሄ ቻናል አዘጋጆች ተባረኩ የእውነተኛ ወንጌል ሰባኪ በመሆናችሁ ሰለእናንተ አመሰግናለሁ ወደድኳችሁ ደግሜ ልበል ተባረኩ

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      ጌታ ይባረከ።

  • @awettesfay6900
    @awettesfay6900 27 дней назад +2

    ተባረክ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  27 дней назад

      አሜን 🙏🙏

    • @wbitew
      @wbitew 25 дней назад

      አሜን።

  • @emmy1365
    @emmy1365 11 месяцев назад +15

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አንተ ድንቅቅቅቅቅ አምላክ ነህ!!!🙏❤ የዚህን ወንድሜ ምስክርነት 2ቱንም part አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት የጌታ እየሱስ ስም ይባረክ!!! ሁሉ ለበጎ ነው ማለት ይህ ነው!! እግዚአብሔር ዘመንህንን ያለምልምርው!!!🙏😍

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 месяцев назад

      Amen 🙏

    • @wbitew
      @wbitew 10 месяцев назад

      Amen.

    • @mihretseifu4138
      @mihretseifu4138 7 месяцев назад

      Wowwww how wonderful our Lord

    • @YeshiGebre
      @YeshiGebre 3 месяца назад

      ጌታ እየሱን ልክ ዛሬ ገና ያወቁት እመሰለኝ ነው ያዳመጥኩት። የጌታ ስም ለዘላለም ይባረክ። ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ። አሜን።

  • @michaelalem771
    @michaelalem771 11 месяцев назад +4

    ትረካ ነው የሚመስለው❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 месяцев назад

      Thank You for watching

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 9 месяцев назад +3

    ወንድማችን አገላለፅህ እጅግ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
    አዘጋጅና አቅራቢዎቹንም እጅግ አደንቃለሁ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 9 месяцев назад +3

    የተወደድክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ተባረክ

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 3 месяца назад +1

    ልብ የሚያሞቅ የእግዚያቤር ድንቅ ስራ የታየበት ህይወት አስገራሚ ነው በወጀቡ በእሳቱ በሸለቆ መንገድ ያለው የኛ እየሱስ ተደንቂያለው ተነክቻለው🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @wbitew
      @wbitew Месяц назад

      God bless you.

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 9 месяцев назад +3

    አሜን የሚያሻግር እግዚአብሔር ነው wow

  • @emebetmegersa7867
    @emebetmegersa7867 Год назад +11

    በድንቅ አጠራርህ የጠራኸኝ በእረፉት ውሀ ዘንድ የመራኸኝ በለመለመ መስክ ያሳደርከኝ በአለት ንቃቃት የሰወርከኝ ተግተህ የጠበከኝ እንዳልጠፋ መድሀኒአለም ክብርህ ይስፋ። ደጋግሜ እንደ አዲስ አዳምጠዋለሁ በእግዚአብሄር ስራ እደነቃለሁ የረዳህ ጌታ ይባረክ። አኔ አልፌበት ለመግለፅ ቃላት ባጣሁበት የህይወት መንገድ ወንድሜ ጥሩ አድርገህ ገልፀህዋልና አመሰግናለሁ። ሳሚም ጌታ ይባርክህ።

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      Amen. Tebarekilgn

  • @AbrahamAbera-mx5lz
    @AbrahamAbera-mx5lz 3 месяца назад +2

    በጣም ድስ የሚል የህይወት ምስክርነት ነዉ ። እኔም በማረማያቤት እየተመላለስኩ የማገልገል እድል አግኝቼ ነበር ።እዚያ ስገኝ በጣም ደስ የሚል አገልግሎት ነዉ አገልግለን ተገልግለን የምንወጣዉ ። ነገርግን የወንድሜ ምስክርነት በጣም የሚያሳዝን እንደዚያዉ ሀሴት የሚያደርግ ነዉ ።ስለወንድሜ ጌታይባረክ ። ጌታ ሁሉ ነገራችን ነዉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 месяца назад

      እግዚአብሔር ይባርካቹ ስለምታገለግሉት አገልግሎት። thank you for watching

    • @wbitew
      @wbitew Месяц назад

      Amen.

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 Год назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን የነብስ የስጋ ነፃነት የሰጠህ በምስክርነትህ ተባርኬለው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም እግዚአብሔር አይቀደምም !!

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      አሜን። ክብሩን ጌታ ይውሰድ።

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 9 месяцев назад +3

    WOW ጌታ ኢየሱስ ያገኘው ሰው ምንኛ እድለኛ ነው
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @DiboraGirma
    @DiboraGirma Год назад +41

    በእውነት ለምስክርነት ያበቃው ጌታ ይባረክ እየሱስ ድንቅ አምላክ ነው ምህረቱ ፣ጥበቃው ፣ቸርነቱ በቃ እየሱስ ጌታ ነው።

  • @mihretseifu4138
    @mihretseifu4138 7 месяцев назад +2

    Wowwww how wonderful our Lord ❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 месяцев назад

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @ephramejerry3526
    @ephramejerry3526 Год назад +6

    ዘመንህ ይካስልህ ወንድሜ እንኳን ለክብሩ ተጠቀመብህ ያስጨነከኝ ለመልካም ሆነልኝ ።

  • @sabaantewan9975
    @sabaantewan9975 7 месяцев назад +2

    ውይይይ ደስ ሲል ሕወትን የሚያንፅ ጌታን ብቻ የሚያሳይ ምስክርነት ክብር ለጌታ ይሁን❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 месяцев назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

    • @wbitew
      @wbitew 6 месяцев назад

      Amen.

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 10 месяцев назад +2

    ግሩም ምስክርነት። እሠይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ። የነብስ እርካታ እረፍት ከ ክርስቶስ ነው

  • @kasechwirtu7932
    @kasechwirtu7932 7 месяцев назад +3

    ጌታ ይባረክ!!!!

  • @yonhir1
    @yonhir1 11 месяцев назад +5

    እጅግ በጣም አስገራሚ ምስክርነት ከሚገርም የአገላለፅ ልቀት ጋር:: እግዚአብሄርን እጅግ አመስግኛለሁ:: ውድ ወንድሜ ውብሸት: መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ::

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 месяцев назад

      Thank You 🙏

    • @wbitew
      @wbitew 10 месяцев назад

      አመሰግናለሁ።

  • @kidistTeshomee
    @kidistTeshomee 10 месяцев назад +3

    በጣም በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ሁልጊዜ በሁሉ ቦታ በስራ ላይ ነው ሊያድነው የወደደውን ያድናል፣ ሊያኖረው የፈለገውን ያኖረዋል፣ በእንደዚህ መንገድም እያኖረ ራሱን ይገልጣል ልዩ እግዚአብሔር እንዲህ ነው እንደዛ ነው ተብሎ የማይታወቅ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ፣ መስካሪውንም ያዘጋጁትንም ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ እላለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 месяцев назад

      Amen 🙏

    • @wbitew
      @wbitew 10 месяцев назад

      Amen. God bless you.

  • @selamawitwossene6490
    @selamawitwossene6490 10 месяцев назад +3

    ወንድሜ በጊዜው በራሱ ሰዐት ገልጦህ አሁን በቤተክርስትያን ውስጥ ያለውን እድፍ እንደሚያጠራብሕ አምናለሁ። በአንተ ፍቅሩን ቸርነቱን ምሕረቱን ገልጦ በእርሱ ላይ ያለን መታመን እንዲጨምር የረዳን እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @addedyalew
    @addedyalew Год назад +12

    አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ምንስ ቃል ይገልጽሃል ''ዳኛ ያቆመው ጠበቃ ይረታል '' አልህ አደል እንዴት ያለ መገለጥ ነው?! ተባረክ✅🤔 ኢየሱስ ጠበቃችን !

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад +2

      ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @addedyalew
      @addedyalew Год назад

      በልጅነት እድሜ እያለሁ ምንም ክርስቲያን በሌለበት ምድር አባቴን ያገኝው በፍቅሩ ብርቱ የሆነው ጌታ ያሳለፈንን ያንን የመከራና የስደት ጊዜ አስታወሰኝና የልጅነቴን አምላክ አሰብሁት አይኖቼ በእንባ ተሞሉ ሃሌሉያ !

    • @wbitew
      @wbitew Год назад +2

      “ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” 1ዮሃ. 2:1
      - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +17

    ህይወት ያለው ህያው ምስክርነት ነው በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ከአየልህ ምንም ሳይቀር ኖረህ ሰርተህም አገልግለህም ነው የምታልፈዉ ብሩክ ነህ የባረከህ ይባረክልን

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      Amen 🙏

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      አሜን። አምናለሁ እንደተናገረኝ እንዲሁ ያደርጋል።❤

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Год назад

      ​@@wbitew አሜን ይሁንልህ ወንድማችን ጌታ ታማኝ ነው

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 11 месяцев назад

      ​@@wbitewbeautiful mind stay humble ጨምሮ ይባርክህ ❤

  • @alexst5201
    @alexst5201 11 месяцев назад +4

    😢😢😢😢
    What an amazing testimony

  • @aynalemabrham1790
    @aynalemabrham1790 7 месяцев назад +2

    Waw blessed mor my brother ❤❤

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 8 месяцев назад +3

    አጠራሩ ይገርማል እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ በህይወት መኖር በራሱ በረከት ነው በህይወት አኑሮ የመጨረሻውን እውነተኛ ህይወት እንድታገኝ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 месяцев назад

      አሜን 🙌🙌

    • @wbitew
      @wbitew 8 месяцев назад

      አሜን።

  • @lunashiferaw3923
    @lunashiferaw3923 Год назад +13

    Oh my sweet Jesus @Wubeshet Bitew Phrases and words aren’t adequate enough to describe what you made me feel. I was feeling the presence and warmth of the Holy Ghost like a cloak. I could listen to you for days. I am jealous of those you lead in your church. I could only hope for the day I get to see you in person. You’re a living walking and talking testimony of God’s unlimited and eternal love. Praise be unto His glorious name. Keep on shining brother.

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад +2

      Glory To God

    • @wbitew
      @wbitew Год назад +1

      I thankyou and praise the Lord.
      Blessed are you.

  • @tsehaygebremariam7966
    @tsehaygebremariam7966 7 месяцев назад +2

    When I listened your testimony this song comes to my mind "Indet yigermal Amlake yaa deeji tekefet lane lane " please sing this song. God bless you 🙏. 🙏. 🙏.
    I listen to your testimony and shared. You are also priching. ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 месяцев назад

      Praise God …

    • @wbitew
      @wbitew 6 месяцев назад

      Amen And thank you, dear.

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 11 месяцев назад +4

    የገባው ሰው እንዲህ ይናገር አሜን።

  • @heleneshetu2545
    @heleneshetu2545 Год назад +6

    በጣም የሚገርም ህይወትን የሚለውጥ መንፈስ የሚያድስ ምስክርነት ነው።
    የረዳህ ያገዘህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ❤❤❤

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Год назад +31

    መዳኔን አቅልዬ ስላየሁት ጌታ ምህረት አድርግልኝ😢

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад +2

      Egzaber melkam new

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 Год назад

      @@Encounter_ አሜን ! በዘመናችን ህያው ምስክሮችን ስለምታሳዩን ተባረኩ:ለምልሙ!!!

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      አሜን።

    • @fikreharkota
      @fikreharkota 11 месяцев назад

      አሜን 🙏🏿

  • @aynalemkidane
    @aynalemkidane 11 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የሚያንጽ ምስክርነት

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 месяцев назад

      Amen 🙏

    • @wbitew
      @wbitew 10 месяцев назад

      አሜን።

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 11 месяцев назад +2

    wow tebarek tsegah yibza

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 месяцев назад

      Amen 🙏

    • @wbitew
      @wbitew 10 месяцев назад

      Amen.

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 11 месяцев назад +3

    ፍፁም ሠላም አገኘነዉ ያ አለሞ የማይሠጠዉ ሠላሙ አቤት ጌታሆይ ለቅመህ አተምከን አቤት ድንቄ ህያዉ አምላክ ሁላችን ብንጠየቅ ከየት እንዳመጣን ተባረክ አባባ ጌታ እየሱስ wow

  • @thepoweroftheresurrection_7
    @thepoweroftheresurrection_7 Год назад +25

    How miraculous is the holy one of Israel, how merciful is our God

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад +2

      Praise God

    • @wbitew
      @wbitew Год назад +2

      Indeed.
      Our God is the God of love, mercy, peace, rdemption for everlasting life.

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Год назад +8

    በጣም አይኔ እንባ እያቀረረ እንደ ፊልም በምናብ ታሪኮቹን እየሳልኩ ነው ሁለቱንም ክፍል የተከታተልኩት wow ጌታ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ! እኔ ብዙ አትረፌአለው በዚህ የጌታ ሰው ምስክርነት ደግሞ ጌታ እረድቶህ ነገ ትልቅ አገልጋይ ሆነህ በሌላ ምስክርነት እንደምትመጣ አልጠራጠርም ጌታ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው እንዴት እንደሚያድን እሱ ያውቃል አሜን ❤❤❤❤

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      አሜን፣ ኢየሱስ ያድናል። ይታደግማል።

  • @meskeremKebede-bj1el
    @meskeremKebede-bj1el Год назад +13

    ኦኦኦ ኢየሱስ ክብር ይሁንለት ጌታ ዘመንህ ህይወትህን ይባርክ ተባረኩ!!!

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 11 месяцев назад +2

    የኔም ጥያቄ
    እኔ እየኖርኩለት አይደለም የኔም ህይወት ነው !! 😢😢🙁ጌታ ያግዝህ ያግዘኝ ድንቅ ምስክርነት ድንቅ ህይወት አቤት ኢየሱስ !! 😓😓

  • @NardosASAMNEW-p9p
    @NardosASAMNEW-p9p 10 месяцев назад +2

    Egziyaber yimesgen yihen yemiyasarf menfes bewistk yanore geta yibarek ,dink miskrnet new tebarek.

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 месяцев назад

      Praise God

    • @wbitew
      @wbitew 10 месяцев назад

      Amen.

  • @MimiWeber-d6v
    @MimiWeber-d6v 11 месяцев назад +2

    Glory to God it is an amazjng witness❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 месяцев назад

      Amen 🙏

    • @wbitew
      @wbitew 10 месяцев назад

      Amen❤

  • @netsanetl8529
    @netsanetl8529 Год назад +17

    ዋው ውንድሜ ውብሽት: ጌታ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ: ድንቅ ድንቅ ምስክርነት: አንድ ነገር ምልህ: ጌታ መንፈስ ቅዱስ ክቃልህ ጋር አብሮ አለ::

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @wbitew
      @wbitew Год назад +1

      ስራውም ክብሩም የእርሱ ነው ❤

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 8 месяцев назад +3

    አቤት መዳን የኛ ጌታ ኢየሱስ ይሄ ነው። ድንቅ ምስክርነት ተማርኩበት

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 месяцев назад

      አሜን

    • @wbitew
      @wbitew 8 месяцев назад

      ተባረክ።

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 7 месяцев назад +3

    እባክህ መፀሀፍ ፃፍ ጌታ ላንተ ብቻ የገለፀውን የህይወት ሚስጥር አካፍል

    • @wbitew
      @wbitew 7 месяцев назад

      ጌታ ይረዳኛል፣ እጽፈዋለሁ። ጌታ ይባርክህ።

  • @olyadkenate6077
    @olyadkenate6077 7 месяцев назад +1

    Wowo what an amazing testimony 😥may God bless you man of god🙏🏿🙏🏿

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 месяцев назад

      Thanks for listening

  • @זמטומאהרי
    @זמטומאהרי Год назад +3

    ዊወ የሚገርም ሚይዲየ የምታመጠቸ ምክር የሚባርክ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 9 месяцев назад +2

    Praise lord He is Good God .The best Gift is Good will .Thank
    You lord you are amazing .

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 месяцев назад

      Amen 🙏

    • @wbitew
      @wbitew 8 месяцев назад

      God bless you.

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 11 месяцев назад +1

    more Bless Semay Tube🙏🙏🙏🙏🙏 and Wubeshet Bitew❤❤❤ for this marvelous testimony !!!ገባኝ
    እያዳነ ደግሞ የተዘራውን እያሳጨደ !! ዋው !!! እና የአቃቢ ህጉ ዶሴ ላይ አንድ የክርስቶስን ደም ጠብታ ሲያደርግበት ያበቃለታል እንደማለት ነው!! የክርስቶስ ጥብቅና ትክክል !! 👌👌👌👌👌👌👌🦻🦻🦻🦻🦻

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 месяцев назад

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад +5

    ጌታ ጠብቆ ያፈረ የለም. እግዚአብሔር እጅግ መሃሪ ፍቅር እና ታጋሽ ነው ስሙ ይባረክ. ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ የቀረው ዘመንህ ይለምልም ተከናወን.🙏🏽🙌🏾

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      Thank you for watching

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      Amen. And thank you.

  • @AtseAtse-i8u
    @AtseAtse-i8u 11 месяцев назад +2

    Geta yibarek, be ewnet miskrnethn zegyche bihonm yesemahut bante miskrnet wust getan ayichewalew simu yibarek

  • @teferiregassa7720
    @teferiregassa7720 10 месяцев назад +1

    ጌታ እንኳን ረዳህ
    ምሕረቱም ይድዛልህ ወንድሜ
    እግዚአብሔር ወደዚያ ባይወስድህ በሕይወት አትኖሪም ነበር ።
    ዛሬ ሳስብ እንድህ ምንጭ ከህይወት ህ ኣይፈልቅም በነበር።
    ተባረክ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 месяцев назад

      አሜን

    • @wbitew
      @wbitew 10 месяцев назад

      አመሰግናለሁ።

  • @SintayehuBoku
    @SintayehuBoku 8 месяцев назад +2

    ወንድሜ ጌታ በደንብ ተገልጦልሃል ይብዛል

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 месяцев назад

      Amen 🙏

    • @wbitew
      @wbitew 8 месяцев назад

      አሜን።

  • @fordownload7120
    @fordownload7120 16 дней назад +1

    I can't stop crying it's a sprit of God speaking through you.I know from the first time I saw you that you are a special person.Blessed be the lord who held you for all these years.🙏🙏🙏🙏
    Your class mate lidia

  • @asterdegu9426
    @asterdegu9426 Год назад +4

    ተባረኩበት ጌታ እንድዚህም ያኖራል ጌታትገልጥም ልጅ የመጣበት ምስክርንት መፈስ ቅድስን እኔንም ነክቶኝ እልፎል ጌታ ዘመንህ ሃባርክ በደሙ ሽፍንህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      አሜን ። ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን ።

  • @sam-yk8vd
    @sam-yk8vd Год назад +3

    Wow! What a testimony!! Praise the Lord for his Mercy and grace. God bless you brother

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 11 месяцев назад +2

    አቤት የሰው ልጅ ህይወት አየህ ቢተው በወቅቱ በልጅነትህ ጌታ እድል ሰጥቶህ ነበር ግን ሰይጣን ደግሞ ብዙ ዋጋ አስከፈለህ ግን ጌታ ሁሉን ለበጎ ለወጠው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Год назад +6

    የሚገርም አስደማሚ የህይወት ታሪክ!!! ጌታ በቃ በሱ በኩል ምንም ነገር አለቀ አይባልም የእንደገና አምላክ ዘመን ጨምሮልህ እንዲህ እየሱስን ስትባርክ መስማት መታደል ነው ክብር ለስሙ ይሁን፡ 25 ዐመት እንደቀላል 😢በጣም ገርሞኛል የጥቁር መብት ታጋዩ ማንዴላ 27 ቀሪው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ❤

    • @wbitew
      @wbitew Год назад +1

      ❤Amen. Thank you❤

  • @solaneayyano5744
    @solaneayyano5744 11 месяцев назад +1

    Wow! I couldn't stop listening to this amazing testimony, I enjoyed it, and may God bless you with many more ❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 месяцев назад

      Thank you so much!

    • @wbitew
      @wbitew 10 месяцев назад

      Thank you.

  • @የተኖረሰውነት
    @የተኖረሰውነት 11 месяцев назад +3

    ሁፍ የኔን እየሱስ እኔ የገባኝን እግዚያብሄርን ነዉ ያገኘሁት እና ጭራሽ አንዳንድ ቦታማ ጭራሴን የራሴን ቃል ከአፌ ላይ የወሰደ እስኪመስለኝ ድረስ እየሳኩ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት እሰይ ጌታ ይክበር🙏🙏🙏🙌🙌🙌🫂🫂🫂🫂

  • @SaraSara-fq1em
    @SaraSara-fq1em 11 месяцев назад +2

    Wenet bexam dek mesekerenet new tebarek yexebekeh Geta yikeber❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 месяцев назад

      Amen 🙏

    • @wbitew
      @wbitew 10 месяцев назад

      Amen.

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 7 дней назад

    እሚገርም ፅናት ነው ተባረክ ይህን ድንቅ ምስክርነት ስላካፈልከን 💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @godislove6010
    @godislove6010 7 месяцев назад +2

    ይህ የእግዚኣብሄር ፍቅር ነው, እየሱስ ጌታ ነው 🙏🏻🇪🇷

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Год назад +7

    እንዴት አይነት የፍቅር አምላክ ነህ አባዬ😊😊

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад +1

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው።

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Год назад +1

      አሜን ድንቅ ስለሆነዉ አባታችን

  • @fordownload7120
    @fordownload7120 16 дней назад +1

    I can't stop crying.what an amazing testimony.you are a living witness of God's mercy.I had known that you are a special person the first time i saw you you . bless be the lord who held you in all those years 🙏
    Your classmate lidya

  • @bisratfeshay9533
    @bisratfeshay9533 11 месяцев назад +1

    እሂን ምስክርነት የጌታን ስራ የሰማሁበት ህግና ፀጋን ያስተዋልኩበት መዳናችን ምንያህል ዋጋ እንደተከፈለበት የተረዳሁበት ነው ተባረክ

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j Год назад +3

    Egzbhier Fiqr newu Simu yibarek !

  • @meronaklilu4539
    @meronaklilu4539 7 месяцев назад +1

    የ እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ስሙ ይባረክ!!እንዴት እንዲያድን እሚያዉቅ አሰራሩ የማይመረመር ድንቅ አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን!

    • @wbitew
      @wbitew 6 месяцев назад

      Amen.

  • @meklit151
    @meklit151 11 месяцев назад +1

    Saniwedew yewededen sanimertew yemereten geta simu yibarek. Yeregetkibetn sifira hulu geta asalfo yisteh.💝💛🧡💚💙💜🤎🖤

  • @fikreharkota
    @fikreharkota 11 месяцев назад +2

    እየሱስ ❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 месяцев назад

      Geta new 🙌🙌🙌

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 Год назад +7

    My brother, you narrated a prison life in very descriptive & detailed way. So we can value our freedom very much serious. I love the way you related the life beyond & in the prison fence with the eternal life. It touched me to the core of my heart. The overall testimony was so amazing! God gave you the gift of expression. Can’t wait to read your book 📕 May God use you for His glory!🙏🏼

  • @konimamo1332
    @konimamo1332 11 месяцев назад +2

    The experience of life he passes through All those years, its deep life experience, it will touch many souls. I thank God for your life more blessings

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 месяцев назад

      Amen 🙏

    • @wbitew
      @wbitew 10 месяцев назад

      God bless you. And thank you.

  • @kassayenegga-yu9kg
    @kassayenegga-yu9kg 7 месяцев назад +1

    Your testimony is unbelievable genuine And i can see Jesus through your testimony that is light! And 0so what you have strength, cougrage passion for Jesus is extraordinary!!
    And I listen your testimony until the end you are so lucky and keep it up!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 месяцев назад

      Wow, thank you!🙏

    • @wbitew
      @wbitew 7 месяцев назад

      God help me. Thank you.

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 Год назад +4

    ውይ ሊያልቅ ይሆን እያልኩ ድጋሚ እየመለስኩ ሁሉ ነው የሰማሁት።ጌታ ይባርክህ እውነት እግዚአብሄር በምህረቱ ባለፀጋ እንደሆነ አንደበትህን በጨው ቀምሞ እየተናገረ ነው። እየሱስ ያድናል ጆሮ ያለው ዛሬም እየሰማ ከአውሬው መንጋጋ ያመልጣል። ጌታ ባንተ የጀመረውን ይጨርሰዋል ሀይልህን እንደንስር እለት እለት ያድሰዋል የጠራህ አምላክ የታመነ ነው። ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ያወጣህ የሱን በጎነት እንድትናገር የተመረጥክ የንጉስ ካህን ቅዱስ ህዝብ ለርስቱ የተለየህ ነህና ዘመንህን የጌታን ድምፅ እየሰማህ ተሰማራ የጠላትን ደጅ ውረስ።
    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ደሞ እራስህን ደብቀህ ድንቅ የእግዚአብሄርን ስራ እያቀረብክልን ስለሆነ ጌታ ብድራትህን ባደባባይ በግልፅ ይክፈልህ። ግርግር ሰልችቶን ነበር።በቃ ፀጥ ብለን ተመስጠን የምንሰማውን ፕሮግራም አገኘን ።

    • @wbitew
      @wbitew Год назад +1

      ❤አሜን። ጌታ ኢየሱስ ያድናል። መዳን በሌላ በማንም የለም። በእርሱ ከዘለዓለም ሞት አምልጡ።❤

  • @jesusisgod7353
    @jesusisgod7353 11 месяцев назад +1

    Egzabher kante gar neber enji ytabedal eko ,mihiretun yabezalih geta yesus ybarek 😢😢😢😢

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 Год назад +3

    Glory to God!! የረዳህ ኢየሱስ ይባረክ! ኢየሱስ ምን አይነት ፍቅር ነህ

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Год назад +2

    እኔ በእድሜዬ እንደዚህ አይነት ምስክርነት ሰምቼ አላውቅም እንኳን25አመት 20 ሰከንድ የታሰርክ አትመስልም ጌታ ሲፈውስ ያለጠባሳ ነው እኔ እንደዚህ እያለቀስኩ እያቋረጥኩ በእልልታ እየጮሁኩ እንደገና እሰማውና ከብር ለጌታ እየሰጠሁ እንኳንም ያንተሆንኩ እያልኩ ይሄን ጌታ የማደርገው እያጣሁ ነው የሰማውህ ገና አንተ የዘመናችን ጳውሎስ አድርጎ ይገልጥሀል ያየሁት አንተላይ የዚህን ሩሩህ ጌታ እጁን ነው ተባረክ ወንድምዬ በደሙ ይሸፍንህ እየሱስዬ❤❤❤❤❤

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      አሜን፣ በጌታ የተወደድሽ እህቴ። ተባረኪልኝ፣ የዚህ ሁሉ ምንጭ ጌታ ኢየሱስ ነው። ክብር ለእርሱ ይሁን።

  • @jemo5716
    @jemo5716 Год назад +4

    በሕይወቴ እንደዚ ያለ ከባድ ፈተና የሠማሑ እሑን ነዉ።።ደግሞ በአለሑበት የመጣበኘ የሕየወት ፈተና የአንተን ሥሠማ ለካ ፈተናወቸ መሠራቴ ነዉ።በብዙ ተባረክ።🙏🙏🙏

  • @HelenAssefa-x4k
    @HelenAssefa-x4k 8 месяцев назад +2

    wow yemigerm miskirnet betam des yilale ante yetebarek neh

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 месяцев назад

      Praise God

    • @wbitew
      @wbitew 8 месяцев назад

      ጌታ መልካም ነው።

  • @godswordbykids-650
    @godswordbykids-650 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ምስክርነት ግን ስንቶቻችን ይሆን ስታሰር አልጠየቃችሁኝም የሚለው ቃል ትዝ ያለን ምን ያህል የሰው እርሀብ እንኳን እንዳላቸው እኛ ደሞ ምን ያህል በሰው ተከበን እንደምናሳልፍ ትልቅ ትምህርት አግኝችቤተላሁ እውነት ነው ጌታ ከናትም በላይ ነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ወንድሜ ጌታ ይወድሀል ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      እግዚአብሔር ታማኝ ነው

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      ጌታ ጸጋውን ያብዛልን።

  • @tsionetadele
    @tsionetadele Год назад +6

    Wow...ምን አይነት ሰው ነህ እንደወርቅ በእሳት ተፈትነህ ያለፍክ ሰው ነህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      ቆሻሻን፣ ደምን፣ እርክሰትን አጥቦ የሚያስውብ ጌታ ኢየሱስ ድንቅ ነው።❤

  • @almazg2305
    @almazg2305 Год назад +2

    እሚገርም ምስክርነት ነው እምለው ሁሉ ጠፋብኝ : እግዚአብሔር ሆይ አንተ ስትስራ የሚከልክልህ ማነው ብቻህ ድንቅ የምታደርግ አባት እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ! ወንድሜን ስለታደከው ተመስገን የኔ ወንድም ቀሪው ዘመን ሁሉ በእየሱም ይባረክ❤🙏

    • @wbitew
      @wbitew Год назад +1

      አሜን፣ እህቴ።

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 6 месяцев назад +1

    wow Goftadh yesus❤

    • @wbitew
      @wbitew 5 месяцев назад

      Amen

  • @piadam2720
    @piadam2720 Год назад +2

    GOD BLESS YOU wendme dnk mskrnet

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      ❤❤❤

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na Год назад +6

    አዝ፦ ባለፍኩበት መንገድ ለእኔ ተጠንቅቆ
    እዚህ ያደረሰኝ ከክፉ ጠብቆ
    እስከ ፍጻሜውም ያቆመኛል ጌታ
    ሃገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ (2x)
    ማዕበሉ ሳይጥለኝ ውኃ ሳያሰጥመኝ
    እጄን በእጁ ይዞ ወንዝ አሻገረኝ
    የፈተናው እሣት ወላፈን ሳይጐዳኝ
    በጌታዬ ፀጋ በሕይወት አለፍኩኝ
    አዝ፦ ባለፍኩበት መንገድ ለእኔ ተጠንቅቆ
    እዚህ ያደረሰኝ ከክፉ ጠብቆ
    እስከ ፍጻሜውም ያቆመኛል ጌታ
    ሃገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ (2x)
    ከሕያዋን ጋራ ኖሬ እንዳከብርህ
    ፈተናን አልፌ እንዳመሰግንህ
    ኢየሱስ ከጐኔ ቆሞ አበረታኝ
    ከአንበሣው አፍም ደጋግሞ አወጣኝ
    አዝ፦ ባለፍኩበት መንገድ ለእኔ ተጠንቅቆ
    እዚህ ያደረሰኝ ከክፉ ጠብቆ
    እስከ ፍጻሜውም ያቆመኛል ጌታ
    ሃገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ (2x)
    ሕይወቴን ለአምላኬ አደራ እየሰጠሁ
    በእረኝነቱ ሥር ሳልሰጋ እኖራለሁ
    ከክንፎቹ በታች እተማመናለሁ
    በእርሱ ተጠብቄ አገሬ እገባለሁ
    አዝ፦ ባለፍኩበት መንገድ ለእኔ ተጠንቅቆ
    እዚህ ያደረሰኝ ከክፉ ጠብቆ
    እስከ ፍጻሜውም ያቆመኛል ጌታ
    ሃገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ (2x)
    ጌታ የሠራውን ድንቅ አስታውሳለሁ
    ስላለፈው ዘመን አመሰግናለሁ
    ከፊቴ ላለውም በእርሱ እደገፋለሁ
    በዘለዓለም ክንዱ በእቅፉ እኖራለሁ
    አዝ፦ ባለፍኩበት መንገድ ለእኔ ተጠንቅቆ
    እዚህ ያደረሰኝ ከክፉ ጠብቆ
    እስከ ፍጻሜውም ያቆመኛል ጌታ
    ሃገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ (2x)

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      Wowww. አስደናቂ መዝሙር!!!

  • @temesgenalemu3645
    @temesgenalemu3645 Год назад +2

    የሚገርም ምስክርነት ነው ።God bless you more!!!

  • @Etse-qr4xo
    @Etse-qr4xo Год назад +2

    አቤት❤ኢየሱስ ❤ስራህ ግሩም ድንቅ ነው የወደደን ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      አሜን እግዚአብሔር ይባረክ

    • @wbitew
      @wbitew Год назад

      ❤አሜን❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Год назад +5

    ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው እንኳን ጌታ ረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን የስር ቤት ቆይታህን የገለፅክበት መንገድ የሚገርም ነው እየሱስ ጌታ ነው❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @solaneayyano5744
    @solaneayyano5744 11 месяцев назад +1

    Wow wow!! I really love your spirit!! May God bless you with more happiness and with his presence!! ❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 месяцев назад

      Amen 🙏

    • @wbitew
      @wbitew 10 месяцев назад

      Amen.

  • @alemayhutilahun2368
    @alemayhutilahun2368 Год назад +2

    የምታቀርቧቸው ምስክርነቶች ልብን የሚነኩ እና አስተማሪ ነው ተባረኩ
    ድምጹ ግን ሙትት ያለ ነው ሁሉም ላይ

  • @helenseyum-ih7zf
    @helenseyum-ih7zf Год назад +5

    ጌታ ትልቅ ነው ስለ አንተ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      አሜን እግዚአብሔር ይባረክ