ሪች ዩናስን ትታው ሄደች፡ ከዚ በላይ መጎዳት አልፈልግም፡፡እንደ ፍቅረኛክ እንጂ እንደ እህትህ እንድታየኝ አልፈልግም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • ሪች ዩናስን ትታው ሄደች፡ ከዚ በላይ መጎዳት አልፈልግም፡፡እንደ ፍቅረኛክ እንጂ እንደ እህትህ እንድታየኝ አልፈልግም

Комментарии • 708

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude 2 месяца назад +254

    አራ ሪች እና ዬኒ አይለያዩ አንድ ለይ ይሁን ያምትሉ ዬኒ ፍቅሯንታቃበል ያምትሉ

    • @ኢካነኝየጀምታናሽ
      @ኢካነኝየጀምታናሽ 2 месяца назад +2

      የኔ ጀግና እህትነቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
      @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 2 месяца назад +5

      ሌላ ቢኖረውስ

    • @Fatima-w1l9h
      @Fatima-w1l9h 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @ፈኪNtude
      @ፈኪNtude 2 месяца назад

      @@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ ዋናው እሱናው ያው ከላው ግልፅ ማነገር ነዋ ሚክኝቱም ለልጅታ ወይም ለሪች አለኝ አለላት ከላው ቡዙም ሰይሪቁ ሜነገ።

    • @ፈኪNtude
      @ፈኪNtude 2 месяца назад

      @@ኢካነኝየጀምታናሽ 🌹🌹

  • @36614
    @36614 2 месяца назад +121

    አች በጣም ጠካራ ሴት ነሺ አለማድነቅ አይቻልም😢😢

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 2 месяца назад +52

    ትክክል ዉሳኔ ሴት ልጂ እየተጎዳች ከዚህ በላይ❤❤

  • @taiftel9066
    @taiftel9066 2 месяца назад +80

    ትክክል ነሽ ካልተረዳሽ ምን ታዴርጊ ይከብዳል የሚዉዱትን ሰዉ እዴወድም መቀበል ይከብዳል ትክክል ነሽ

  • @ElsabetAbrar
    @ElsabetAbrar 2 месяца назад +28

    ዮኒ የምትፈልጋት ከሆነ በናትህ አታሠቃያት ታሣዝናለች ካልሆነ በጓደኝነት ምናምን አትበሉ ከሌላ ሴት ጋር ስትሆን ማየት እንዴት እንደሚከብዳት አታውቅም ካልፈለካት የራሧን ኑሮ ትኑርበት

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 2 месяца назад +76

    ውስጡ እየወደዳት ምንድነው የተለመነው ይችን የመሰለች ሴት ዮኒ አናደድከኝ ማርያምን

    • @letinaabreha3205
      @letinaabreha3205 2 месяца назад +1

      Agul megederder/ kurat new meslegn/ Tiebit 😡betam new eko yemigermew echi konjo meskin lik men godelobat new yesuwa fiker lemkebel endeza yekoraw/ yetegederderew ende 😡 Lela fikergna kalechiw betekekel kurtuwa masawek menager neberbet fijergna alechign yerasish .. feligi ayalatem ende begelts betam new yanadedegn😡 richaye konjo gen betam new hode yeblachign yene yewah gelmelimuwa🥲🥲

    • @ጓልተዋህዶ
      @ጓልተዋህዶ 2 месяца назад

      እኔም እሱ ነው የገረመኝ

    • @rezeneberhe818
      @rezeneberhe818 2 месяца назад

      እውነት ነው ያረገከው ያለሀው ያማል

    • @TarikFekadu
      @TarikFekadu 2 месяца назад

      ወይ እሮቢ አንተ ዝምብለነው የምትጨነቀው ዩኒ እራሱ በፍቅር ነው የሚወዳት እሪጫው እራሱ አረረረረረረ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 месяца назад

      ​@@TarikFekaduክክክ እውነት ነውፍቅር እዳለውግልፅ ነው ግን በሌላሰው የተጉዳ ሰው በቀላሉ ለመመለስ ለመቀበል ይከብዳል ፈጣሪያጣምራቸው የማራቶኑ እሩጫ መልካም ነገር ይዞልን ይመጣለንንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 2 месяца назад +93

    አንቺ ጎበዝ ሴትነሽ በየቢዶ አይኖችሽ ሲከራተቱ አይቼሻለሁ ምንምሊረዳሽ አልምከረም

  • @SntayewAnmaw
    @SntayewAnmaw 2 месяца назад +19

    የኔ እናት ስታዛዝን የዎኔ ብትቀበላት መልካም ነው ካለፈ በኋላ የሚጸጽትህን ነገር አታድርግ የምታፈቅርህን ሴት አትግፋት ምክንያቱም ነገ ዋጋ ያስከፍልሀል ምን አይነት ሰው እደሚገጥምህ አታቅም የህትነት ምክሬ እሄ ነው የዎኒ ወድሜ ጌታ ይርዳህ

  • @madinamadina4000
    @madinamadina4000 2 месяца назад +45

    ሚስኪን ያበርታሽ ፈጣሪ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 месяца назад +13

    ይመቺሽ ሪች ካልፈለገ በግድ ማስገደድ አይቻልም ሪች ግን ጥፍርሽን ቀንሺው ወይም ይቅርብሽ አንቺን የመሰ ቆንጅዬ ልጅ ጥፍ ባትለጠፊ አሪፍ ነው በራስ መኩራት ይሻላል❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 месяца назад +3

    ❤❤❤ሮቤል ልክ ነህ ማወቅ አለበት ሲቀጥል ዛሬ ይቀበላል ብዬ አስባለዉ አለበለዚያ ሌላ የሰባት ሴት ካለች ግልፁን መናገር አለበት እስከወዳኛዉ እንዲቆርጥላት ማድረግ አለበት የምትሉ

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 2 месяца назад +47

    ጥፍርሽን ግን በዳግመኛውተመጣሽ በማርያም ወደዛጣይው መልክሽን አጠፋው እግዚአብሔርን ቆንጆእርግት ያልሽነበርሽ ግን ጥፍርሽ ከምንም በላይ ያስጠላል😢

    • @lensami2970
      @lensami2970 2 месяца назад

      👍👍👍👍

    • @SayetEitapia
      @SayetEitapia 2 месяца назад

      እውነት ነው ❤❤❤❤

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 2 месяца назад

      Betam kagegnachehuat negeruat betam yastelal ye seytan tifir new

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 2 месяца назад

      በጣም 😢😢😢

  • @መቅደስ-ቘ5ፐ
    @መቅደስ-ቘ5ፐ 2 месяца назад +30

    እሪች አይዞሺ የኔ ውድ ትክክል ናት ትመለስ ወደቤተሰቦቻ ካልተቀበላት እረ ዩኒ ተቀበላት

  • @marituawoke7204
    @marituawoke7204 2 месяца назад +4

    እኔ ያልገባኝ ዮኒ በጣም ትወዳታለህ ለምን እንደምትግደረደር አልገባንም እመነኝ አሪፍ ጥንዶች ናችሁ አትግፋት ሪችን

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 месяца назад +31

    አኔ እራሱ በአየሁሽ ቁጥር በጣም ነው የምታሳዝነኝ በሴት አቅም ይህን ያህል መጠበቅ ከባድ ነው

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 2 месяца назад +45

    እኔም እርቺን ነዉ የምደግፈዉ ምክንያቱም በፍቅር ጓደኛ የማስበዉን ሰዉ ጓደኛ ብሎ መቀበል ከባድ አይዞሽ የእኔ እናት ሁሉ ለበጎ ነዉ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 2 месяца назад +18

    እሮቤል ምንም አላጠፋህም ብዙ ሞክረሀል ዩኒ ግን አበዛው ብዙ ለመነችው ልጅቱም በጣም ትግስተኛ ናት ሳላደንቃት አላልፍም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sophia-o1k2f
    @Sophia-o1k2f 2 месяца назад +211

    ኧረ ይወኒ ይደብራል ተቀበላት የምትሉ👍👍

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 2 месяца назад +3

      ምን ማለት ነው አስገደዳችውት እኮ

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 2 месяца назад

      Are mndnew tekebelat

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 месяца назад +1

      ​@@Alam-k6lእሱም እኮ ፍላጉት አለው ግን ያለፈበት ስላለ እጂ ትገዱ አደለም እማ

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 2 месяца назад

      ይወዳታልግን-----

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 2 месяца назад +2

      ግን ፍቅር በልመና አይሆንም እኮ

  • @haymanotbelete5295
    @haymanotbelete5295 2 месяца назад +15

    የኔ ማር .ደሞ .ስታምረ .. እርግት . ያለች . ስነ ስርአት ያላት . እረ . የወኒ ተረዳት😢😢

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 2 месяца назад +9

    ሪች ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንሽው ውስጥሽ እየተጎዳ እያስመሰልሽ አብረሽ ከመቀጠል ወስነሽ መሄዱ ጥሩ ነው ዮኒ ውስጥህ የሚነበብ ነገር አለ ፍቅሩዋን ለመቀበል ያልቻልከው አልገባኝም

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
    @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 2 месяца назад +45

    በስዴት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ በሰላም ለእናት ሀገራችሁ ያብቃች ይችንኮሜት የምታነቡ ሁሉ በአላህ ሁላችሁም ደምሪኝ አትለፉኝ😢😢😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +2

      አላህ ይጠብቀን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 2 месяца назад +2

      አሜን ደመርኩሽ እህቴ❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 месяца назад +2

      አሚን❤❤❤

    • @ሀዋሙሀመድ-ቈ5ጘ
      @ሀዋሙሀመድ-ቈ5ጘ 2 месяца назад

      ደመርኩሽ እህቴ❤❤❤❤❤

    • @LailaMuhammad-dg6rr
      @LailaMuhammad-dg6rr 2 месяца назад +1

      አሜን ደመርኩሽ እማኮ

  • @AccAcc-qb9ff
    @AccAcc-qb9ff 2 месяца назад +8

    ፡ዮኒ፡ራሱን፡እጀጉ፡ቆለለው፡ይቅርታ፡ስጀመር፡ትበልጥበታለች፡ስቀጥል፡ወዶች፡ስትባሉ፡ያምያከብራቹን፡ሴት፡አቅላቹና፡ንቃቹ፡ነው፡ምታዩት፡ወላህ፡ልቅም፡ያለች፡ቆንጆ፡እንቁ፡ናት፡❤

  • @MahirEbrahim-cc4gb
    @MahirEbrahim-cc4gb 2 месяца назад +9

    የእውነት ዮኒ ይሄን የመሰለ ፍቅር
    አትግፋው ሪች ጎበዝ ልጅ ናት

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 месяца назад +99

    ዮወኒ ይወዳታል የምትሉ ኑ ልያችሁ

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 2 месяца назад +1

      ይፍላጋታልግንለምንአደማይቀበላትአላቅም

    • @elhame-q3u
      @elhame-q3u 2 месяца назад +3

      የሚዋደድ ሰው አድላይ ሲሆን ደሰይለኛል ወላሂ አላህ አድላይ ያድርጋቸው❤❤❤❤❤

  • @hayaahayaa
    @hayaahayaa 2 месяца назад +17

    ኧሯሯጡ ግን ተመቸኝ 3 ግዜ ነው ያየሁት ማለት የሚወዳት ይመስለኛል እግዚአብሔር ያጣምራችሁ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 месяца назад +71

    ልጁቱ ግን እርግት ያለች ናት. ❤❤❤. እኔ ይሄ ፍቅረኛ የሚሉት ነገር በጣም ያስጠላኛል ይሄ እኮ ዝሙት ነው 😢😢😢😢.

    • @AmpiireEvas
      @AmpiireEvas 2 месяца назад

      Endet???

    • @RehimaMohammed-jn7hz
      @RehimaMohammed-jn7hz 2 месяца назад +2

      ምን እደት አለዉ

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 2 месяца назад +1

      ህጋዊ ጋብቻ ሳይፈጽሙ አብረው መኖር ይሄ ትድግፊዋለሽ እስክ ንገሪኝ ​@@AmpiireEvas

    • @fatma6629
      @fatma6629 2 месяца назад +2

      ሳህ

    • @سميرة-ب4ي
      @سميرة-ب4ي 2 месяца назад +2

      ዝሙትነው።በትክክል

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 2 месяца назад +17

    ሪች በጣም እርግት ያልሽ ቆጆ ሴት ነሽ በርች ላች የተሻለ አለ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 2 месяца назад +10

    አድ ቀን ይፈልጋተል ያኔ ደግሞ አያገኛትም።

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 месяца назад +2

    ሴትልጅ ትዕግስቷን ከጨርሰችኮ ማንም አያስቆማት😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 2 месяца назад +33

    ዩወኒ ተቀበላት አብሮ አደግ ደሞ ደስ ይላል

  • @RabiaAccount
    @RabiaAccount 2 месяца назад +9

    ለሞራልም ከባዲ ነው በሚዲያ ጠይቃ ሳይቀበላት ሲቀረ ቤተሰብም ሆነ የሚያቃት ሰው ሲያዪ ይከብዳል

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ 2 месяца назад +37

    እና ፍቅራን ካልተቀበላት ወደቤተሠቦቾ ትለሥ ልክ ናት

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад

      ደሚርኝማ

    • @ፀይማወሎየ
      @ፀይማወሎየ 2 месяца назад +1

      @@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ግን እህት ሤቶችን ሙሥሊምን ማበረታት አይፈቀድም

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +1

      ​@@ፀይማወሎየእኔም ሠብ አላደረግም ሴቶች እቤታችሁ ተሰተሩ አላህን ፉሩ

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 2 месяца назад +30

    ዩኒ ይቀበላት የምትሉ 👍👍👍👍👍

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 2 месяца назад +2

    ሪቾ በቃ በምንም መልኩ እሱ እስካላፈቀረሽ ድረስ እራስሽንመጉዳት የለብሽም። ሁሉም ነገር ልክ አለው።
    ለራስሽ ክብር ይኑርሽ።

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 2 месяца назад +8

    ከኔ ጋርኮ ሰላም ናት እንክፍ😕ሲጀመር ፍቅርህን እንጂ ወንድም ፍለጋ አልመጣች ምናለ እንዲህ ልብህ እስኪወልቅ ከምትሮጥ በክብር ፍቅሯን ብትቀበል?ከምር አቃጠልከኝ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 2 месяца назад +10

    ወንዶች ስታፈቅሩ እንጂ ስትፈቀሩ አትወዱም መሰለኝ እህ አይዞሽ እህት አለም ጊዜ አለው ለሁሉ ጥፍርሽ ደሞ አውልቂው አያስፈልግም በሃይማኖትም ጥሩ አይደለም በአጠቃላይ አርቶፍሻል ነገር ከጠቅሙ ጉዳቱ ነው የሚበዛው ከአባቶች ጠጋ ተማሪ ይነግሩሻል ሚስጥሩን እሽ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 месяца назад +7

    ጥፍር አትቀጥይ
    ሱሪ አትልበሽ
    እግዚአብሔር አምላክ ያማይፈቅደውን አታድርጊ እህታችን

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 2 месяца назад +3

    ይሻልሻል ወንድ ልጂ ከነሱ ሲመጣ እንጂ ከሴት ሲመጣ ይጠብራሉ ስለዚህ ጊዜ ስጭው ሲፈልግሽ ይመጣል ስለዚህ እራስሽን አትጉጂ መኖር ያለብሽን ኑሪ ላንች ያለው ይመጣላ

  • @AynalemTigashaw
    @AynalemTigashaw 2 месяца назад +4

    ከልተቀበለሽ ጊዜሽን አታባክኚ ሴት ልጅ ነሽ የናት ነት ምክሬ ነው ጌታ ላንቺ ያለው ከሆነ ይሆናል ካልሆነ ግን የተሻለውን ጌታ ይስጥሽ።

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 2 месяца назад +3

    እና ፍቅሯን ገፍተህ እንደ እህት ልቧን ሰብረህ አሁን ልትቆጭ ነው ታሳዝናለህ ዮኒ😢😢

  • @Amaneአማን
    @Amaneአማን 2 месяца назад +3

    ዮኒ እስካዛሬ እርሱሁ አንተን ብላ ስትመጣ አላማቃባልህ አሳዝኔናል ግን ላተማልካቾችህ ስትል የምትወዶውን ደግ ሴት ተቃባላት እስክ አስደስቴን እንጂ ያኣንተን ደስታ ማያት እንፋልጋለን እባክህንን ፒልስ ዮኒ 💔🙏

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج 2 месяца назад +3

    ወንድሜ ሆይ አገራችን ከሆነ ለፍቅር የሚታመን ጠፍቷልና አላህ ያቀረበልህን ሀብት አሚን ብለህ ተቀበል በኃላ በቁጭት በፀፀት ሌላ ነገር እንዳትሆን በርግጥ ከሷ ተለይተህ መኖር ውስጥህ አይቀበለውም ምን አለበት አብሽሪ ከጎንሽ ነኝ አለይሽም ብትላት መቼስ ሳታገባ 1000 አመት አትኖርም ኣረ ዮኒዬ ስወድህ❤

  • @mehretteferi6023
    @mehretteferi6023 2 месяца назад +3

    እንዳታመልጥሕ ዩኒ ቆንጅ ትእግስተኝ ልጅ ናት እግዚአብሔር

  • @HanaZamadu
    @HanaZamadu 2 месяца назад +21

    አትላያዩ አረ ምነው 🙏😢😢😢😢

  • @MeriGeber
    @MeriGeber 2 месяца назад +4

    ዮኒ እባክህ ተቀባላት😢 እርች የኔ ዉድ ኣዘሽ❤

  • @MadinaTube-lo4jo
    @MadinaTube-lo4jo 2 месяца назад +15

    ወይኔ እርች 😢😢😢😢 በሌንዬስ የት ነሽ የኔ ፈድሻ❤❤❤❤❤❤❤

  • @neima5525
    @neima5525 2 месяца назад +4

    ይወዳታል እሷን ማጥናት ስለፈለገ ይመስለኛል ለመቀበል የዘገየው👌

  • @sghhdhdhdh
    @sghhdhdhdh 2 месяца назад +2

    አረ ዬኒ ይደብራል ተቀበላት😢😢😢 በጣም ጠካረ ሴት ነሸ አለማድነቅ አይቻልም😢😢😢

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 месяца назад +1

    ዩወናስ ግን ሂወት በመራችህ መንገድ ተጓዝ😢😢😢😢ሮቤል በጣም ምርጥ ሰው ነህ አሁንም ለማስተካከል ሞክሩ❤❤❤❤❤

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 2 месяца назад +2

    አትሸወድ ይች ልጅ እንዳታመልጥህ ❤ የሪች ሀሳብ ልክ ናት እንደኔ❤

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 2 месяца назад +11

    ኧረ እናንተ ስላላችው ሊያፈቅራት አይችልም አትጃጃሉ ትሂድ

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 2 месяца назад +2

    ፍቅር ያለቦታው ያሰጠላል ተዋት ትሂድ የራሷ ሒዎት ትጀምር እግዚአብሔር ሁሌም የተሻለ ነገር አለው

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f 2 месяца назад

    አቦ አታሰቃዩዋት !!!...ሰው እኮ ናት!!!...
    ሪችዬ የልብሽን የሚረዳ መልካም አፍቃሪ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @YakMms
    @YakMms 2 месяца назад +5

    የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ ዮኒ ተሰማሙ 😢

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 2 месяца назад +1

    ትፍፍሮብህነውጂ ትወዳትአለህ አታስለቅሳት ምርጥ አፍቃሪናት🎉🎉

  • @Hager-tz7ws
    @Hager-tz7ws 2 месяца назад +4

    ድብቅ አትሁን ትወዳታለህ ዮኒ

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 2 месяца назад +15

    እኔ አንድ ነገር አውቃለው እኔ ብቻ አንድ ሰው ስላፈቀርኩ ያ ሰው ሊያፈቅረኝ ይችላል ብዬ አላስብም ዩኒ እውነቱን ነው እቃቃ ጨዋታ አረጋችውት 😢

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 2 месяца назад

      Tekekel naw. Feker be lemen a ayehonem.

  • @shurtuabera1504
    @shurtuabera1504 2 месяца назад +3

    ሮብዬ ልክ ነክ 👍ከባድ ነው እዉነት ርቺዬ ውሳኔዋ ልክ ነው ጊን ደሞ ዮን ቢራአዳት የተሻለ ነው ብዬ ገምታለው 🙏

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 2 месяца назад +2

    ሪች በጣም ረጋ ያለች የምትመች ትመስላኛለች።ምን ታደርገዋልህ እስዋም እየተጎዳች ነው።በጋደኝነት ካለ ግዜዋን ማቃጠል ነው።በ አንድ እጅ አይንጨበጨብም።የዮኒ ውስጡም ምን እንዳለ አናውቅም መፍረድ አንችልም።
    እግዛብሄር መፍትሄ ይስጣቸው እውነታውን አንተን ስለምታውቅ።
    አብራቹ ብትሆኑ ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላቹ።እንወዳቸዋለን❤❤❤❤❤

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 2 месяца назад +1

    ጠንካራ ሴት ናት ማንም እንዴዚህ የሚጋፈጥ ነገሮችን

  • @EmebetRegasa-kq8zy
    @EmebetRegasa-kq8zy 2 месяца назад +28

    አረ በናትህ ዮናስ መልሳት 4:01

  • @trr1069
    @trr1069 2 месяца назад +5

    ከዛ ከመነሀሪያ ይመልሳታል ወድጀሻለሁ ብሎ😅😅😅😅😅መጨረሻዉ እሄ ነዉ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 месяца назад +2

    ሪችዬ አይዞሽ ለመልካም ነው ጌታ ታሪክን ይቀይራል ሮቢ መልካም ለሴት ልጅ ክብርህ እናመሰግናለን🙏🙏 ዮኒዬ ግን ፍቅረኛ ከሌለህ ሪች ምርጥ ልጅ ናት እርጋታዋ ስረአቷ የምር ካለህ ግን ምንም ማድረግ አይቻልም😢😢

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu 2 месяца назад +7

    ይችንልጂ ስወዳት የሴትልጂ ስነምግባር ያላት እርግትያለች

  • @አያንቱ
    @አያንቱ 2 месяца назад +5

    ልጅቱ በልጅናት ፊቅሪ 😢😢ከበድነው ብሌኔኒና ሮቤልኚ ያጣማራው ይጣማራቻው😢😢

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 2 месяца назад +1

    በጣም ጀግና የተረጋጋሽ ልጅ ነሽ ሪችዬ ዉሳኔሽም ሀሪፍ ነዉ ምክኒያቱም የራስሽን ዉሳኔ እንድትወስኒ ያደርግሻል ደግሞ ላንች ያለዉንኮ አስቀምጦታል ዉደ ፍቅር ባንድ ወገን ብቻ እሚሆን ነገር አይደለም ሚወድሽን ምትወጅዉን ለዘላለሙ አብሮሽ ሚኖረዉን ያንች ያለዉን ይሰጥሻል ሁቢ ደግሞ በጣም ነዉ ምታምሪዉ በዛ ላይ ርጋታሽ ደስ ይላል አይዞሽ ❤

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 2 месяца назад +1

    እርች ትክክል ነው ያደረግሽው እንደውም ቻይ ነሽ እኔ አንድቀንም አብሬ መቆየት አልችልም ጉዳትሽን ፊትሽ ላይ አይቻለሁ ዮናስ አይነጥላ አለበት መሰለኝ እየወደዳት ግን አይፈልጋትም
    ሮቤል አትጫናት እንደውም የፍቅርን ክብደት ለአንተ አልነግርም በጣም ታግሳለች ይልቅ ጏደኛህን ፅበል አስጠምቀው

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 2 месяца назад +3

    ዉዶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር ዮኔ በናትህ ፍቅሯን ተቀበላት ሴት ሆና ስለጠየቀችህ ነዉ ዮኔ ወድሜ አስብበት በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ

  • @EdneEdne-c8o
    @EdneEdne-c8o 2 месяца назад +7

    Yene konjo ayizoishi Yene inate faxare yasatkikili❤❤

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
    @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ 2 месяца назад +12

    አንደኛ ነኚ ዛሬ ዉይ በአላህ ያሰጠላል እኛ ብዙ ነገር እየጠበቅን አይይይይ😢😢😢😢😢😢

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 2 месяца назад +2

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ዮንዬ ርችዬ ሮበልዬ ብለንዬ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤❤😢😢😢

  • @yalem2598
    @yalem2598 2 месяца назад +2

    አንተ ምንም ልታረግ አትችልም ሪች ግን ልክ ናት ሚወዱትን እና ሚያፈቅሩትን ሰው እንደወንድም እያዩ መኖር ከባድ ነው የውኒ ምንም መልስ ከለለው መሄዷ ልክ ናት ግን የውኒ ፍቅሩን ገልጾላት ተቀብሏት ቢመልሳት ጥሩ ነው

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 2 месяца назад +1

    ሪቾ በቃ በምንም መልኩ እሱ እስካላፈቀረሽ ድረስ እራስሽንመጉዳት የለብሽም። ሁሉም ነገር ልክ አለው።
    ለራስሽ ክብር ይኑርሽ። ሮቤል ሪቾን አታስጨንቃት።

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 2 месяца назад +4

    ሪች ለምኖሽ ያፈቅርሻል አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 2 месяца назад +8

    ስጀመር ወንዶቹ እኮ የምቶዳቹን ሴት አትፈልጉም የማት ወዳቹን ነው የምትከታተሉት 😳😳😳😳😳😳

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 2 месяца назад +1

    እሪችን በጣም ነዉ የወደድኳት እርጋታዋ

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 месяца назад +2

    ሮበል ብሌኔን አምጣልን እባክህ ነፈቀነላች ሪቾ ፈጣሪ ጥሩውን ይስጥሽላችም❤❤❤❤❤

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 2 месяца назад +1

    አረ ዮኒ እንደምትወዳት በግልጽ ታየብህ ታድያ ምን አግደረደረህ ? ዮኒ እንኳን እሷ አብሮአደግህ በአካል ምታውቅህ ቀርቶ እኔም በሚድያ የማቅህ በስነምግባርህ በብዙ ፕሮግራሞችህ ዝግጅት የማቅህ እኔም ወድኋለሁ❤❤ ቢቻልህ እሷን ተቀበላትና የኔን ደሞ እናስብበታለን !! ደሞ እርግጠኛ ነኝ ልክ እንደኔ የሚወዱህ ብዙ እንዳሉ አውቃአለሁ ግን ከሁላችንም በፊት በአካል ምትወድህን ሪችን ተቀበላት ከዛም እኛን በአጃቢነት ታገኘናአለህና 🎉🎉🎉🎉 አበባ በታኝ እንኳን ብታደርገኝ ለኔ በቂዬ ነው ቢያንስ በዛ ታስበኛአለህና😂😂 ዮኒ የፍቅርም ግፍ አለውና ከሁላችንም በፊት እስከዛሬ የምትወድህን አብሮአደግህን ተቀበላትና እኛም ወረፋ እንያዝበት😅😅 ዮኒ ምርጣችን ሪችን ይቀበላት የምትሉ ?

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 2 месяца назад +2

    ርችየ ስወዳት አይዞሽ ፍቅር ከባድ ነዉ እኔ አንድ ይሆናሉ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 месяца назад +3

    የማይሆን ከሆነ መለያየት ብቻ ኖው ፍቂር በአንድ ወገን ሊሆን አይችልም

    • @fatma6629
      @fatma6629 2 месяца назад

      😢ትክክል

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 2 месяца назад +1

    እንድህም አይነት ጨዋ እርግት ያለች ልጅ አሣልፈህ ሠተህ ቦሃል እንዳይቆጭህ ዮን ሌላ ሕይወት ከሌለህ ለምን ፊቅሯል አትረዳትም የማትፈልጋት ከሆነ ለምን ትጎደለች ትክክለኛ ዉሣኔ ነዉ የወሠሽዉ ራች ይመችሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 2 месяца назад +1

    እህቴ አይዞሺ ዩወኒየ የኔ ጨዋ ተረዳት አለዚያ ሁለታችሁም ትጎዳላችሁ

  • @36614
    @36614 2 месяца назад +8

    ምና አለ ብትረዳት ይሪ😢😢😢

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 2 месяца назад +12

    አያችሁሴቶችየወዶችእሚወዱት
    ስቆረጡባቼውነው❤❤❤❤

  • @سيرهسميره
    @سيرهسميره 2 месяца назад +2

    ዋይ ሓፈተይ መዓርይ🌹🌹🥰🥰🥰🙏🙏

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 2 месяца назад +4

    ግን አገር ውስጥ ነው ሃዋሳ ማለት እሩቅ አይደል እኮ ሄደችም ቆየችም ፍቅር ቦታ አይመርጥም እንዴያውም ስትትቅ ሊያስባት ይችላል ባዶነት ሲሰማው ሲደዋወሉ ሳያስበው ወደ ወጥመድሽ ይገባል ሴት ከወደደች ወደእራሷ ለማድረግ ቀላል ነው

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 2 месяца назад

      አረ ዝም ብላ ታካበዳለች አይንና አፉጫ ነው

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 2 месяца назад +1

    የውኒ የወደደህንውደድ አብሮ አደግህናትነ በንፁህፈቅረነውየፈቀረቺህ አተም አፈቅረት

  • @User-bu8mt
    @User-bu8mt 2 месяца назад +1

    በጣም ጀግና ሴት ናት ወላሂ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 2 месяца назад

    ቀጣዩ ቢዲዮ ላይ የሆነ ነገር እደምትላት ተስፋ አለኝ ዮናስ በጣም የተረጋጋች ልጅ ናት❤❤

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 месяца назад +2

    ሮባ አይዞህ አንተ የቻልከውን እየጣርክነው

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 2 месяца назад +9

    ድራማችው አሪፍ ነው 😂😂😂

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 2 месяца назад

    ኧረ ዮኒ ይች ልጅ እንዳታመልጥህ ይህንን የመሰለ ንፁህ ፍቅር ተቀበል ማፍቀርም መፈቀርም ትልቅ የእግዛቤሔር❤ ፀጋ ነው

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 2 месяца назад +2

    የአተ ጥፋት አደለም እሮቢ ቢቀበላት ምንችግር አለዉ ታምራለች ደም የምር❤❤❤❤❤❤

  • @kasech1152
    @kasech1152 2 месяца назад +4

    ለሁሉም ግዜ አለው ከላይ ከሆነ ትዛዙ አትራራቁም 😊

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 месяца назад +1

    በሁሳኔሽ አልተሳሳትሽም ጥሩ ነዉ ደግሞ ስታምሪ እርግት ያልሽ ልጅ ዩኒ አታምልጥህ

  • @SelineDemisse
    @SelineDemisse 2 месяца назад

    አይዞኝ ጠንካራ ሁኚ እህቴ ሰዉ ቢሄድ ሰዉ ይመጣል ለበጎ ነዉ የኔ ዉድ 😊😊😊

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 2 месяца назад

    ሪች ትክክል ነሽ የራሱ በቃ ሄጂ በቃ ጠብቀሻል ካልፈቀደ በራሱ ግዚ የፈጣሪ ፍቃድ ከሆነ ይገናኛሉ እሱ ካላፈቀራት ፍቅር አይባልም ጨካኝ የራሱ የውስጥ ችግር ይኖርበታል

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 2 месяца назад +2

    ሪች ቆንጂዬ ልጅ ናት ስታምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SimgnWolde-j8r
    @SimgnWolde-j8r 2 месяца назад +11

    ዮን ሪችን ጎዳሀት በእውነት

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት 2 месяца назад +7

    አረየዮኒ ተቀበላት አተምጋ ስሜት ያለ ይመስለኛል