🔴ኪያ ያልጠበቀችው ነገር ተፈጠረ🥰 በደስታ አለቀሰች😭🙏🥰|Kumneger ቁም ነገር|የፍቅር ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • 🔴ኪያ ያልጠበቀችው ነገር ተፈጠረ🥰 በደስታ አለቀሰች😭🙏🥰|Kumneger ቁም ነገር|የፍቅር ታሪክ
    ሩታ ወደ ሌላ ሃገር ልትሄድ ነው.አብርሽ ተስፋ ቆረጠ
    😱😭😭
    ሁሉም ተጣሉ🥺😭
    ዩናስና ብሌን የደበቁት እውነታ....የዩናስና የብሌን ግንኙነት
    🔴በስንት ትግል በስተመጨረሻ ቶፋ አሳመነው🥰 ይቅርታ አደረገላት 🙏🥰|Kumneger ቁም ነገር|ዮአዳን
    🔴እየለመነችው ጥሏት ሄደ😭እያለቀሰች እውነታውን ነገረችኝ😭|Kumneger ቁም ነገር
    🔴ወፍጮ ቤት መስራትህ ያሳፍረኛል🙄የወፍጮ ቤቱ የፍቅር ታሪክ መጨረሻ 😍| Kumneger ቁም ነገር
    🔴ኪያ ሰርፕራይዝ አደረገችው🤗ተቃቅፈው አለቀሱ😭😍| Kumneger ቁም ነገር
    🔴ኪያ ተሽሏት ተመለሰች🙏አኑን ተጎድቶ አገኘነው😭| Kumneger ቁም ነገር
    🔴የኪያ የመታመሟ ምክንያት😭ጓደኛዋ ሆና ተገኘች| Kumneger ቁም ነገር
    🔴ኪያ በራሷ ላይ ከባድ ውሳኔ😭ወሰነች ጥላው ሄደች😭| Kumneger ቁም ነገር
    🔴የህክምናው ውጤት ታወቀ😭ኪያ ልትሞት ትችላለች😭|Kumneger ቁም ነገር
    🔴ያልታሰበ አደጋ ገጠመን😭ይቅርታ ልንጠይቃት ስንሄድ|Kumneger ቁም ነገር
    🔴ሶፊንም በጥፊ መታችው😳😭ይቅርታ ሊጠይቃት ሲሄድ|Kumneger ቁም ነገር
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    your queries ÷
    Ruta tube ሩታ ቲዩብ, dani royal, bezi royal, rosiye
    dani royal new
    dani royal and tsige royal prank, dani royal new, Dani royal and tsige royal
    Haymi tube ሀይሚ ዩቱብ
    Haymi tube ሀይሚ ቱዩብ
    Haymi tube ሀይሚ ቲዩብ
    Fekiha show ፈኪሀ ሾው
    AHMU አህሙ
    Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
    Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ባቡጄ
    ፍቅር እስከ መቃብር, ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 1, ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 4, ፍቅር እስከ መቃብር ድራማ, ፍቅር እስከ መቃብር 4, ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 2, ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 3, ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 3, ፍቅር እስከ መቃብር - ክፍል አንድ, ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 4
    fikr bagatami
    Ebs
    seifu on ebs, seifu on ebs this week, seifu on ebs abdu kiar, seifu on ebs today, seifu on ebs music, seifu on ebs new, seifu on ebs thakur, seifu on ebs dr abiy, seifu on ebs today live, seifu on ebs this week full show
    ዮአዳን ክፍል 22, ዮአዳን, ዮአዳን ክፍል 21, ዮአዳን ክፍል 23, ዮአዳን ክፍል 20, ዮአዳን ክፍል 1, ዮአዳን ክፍል 19, ዮአዳን ክፍል 24, ዮአዳን ሙሉ ፊልም, ዮአዳን ክፍል 16
    የንስር ዐይን, የንስር ዐይን ቃና, yneser ayne የንስር ዐይን
    ዱካ ሾው duka show
    arada plus, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus 2, arada plus part 2, arada plus new, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3, arada plus youtube, arada plus part 1, arada plus part 3
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada,
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa ,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,,yensrayen,,sheger digital,አራዳ ፕላስ,,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ, 2,ethiomeznagna,endalktube,,addischewata,addisradar,
    ebs
    seifu on ebs
    kum neger
    ale tube
    ab tube አብርሽ ቱዩብ
    ebs tv
    abraham and ruta
    አብርሽ ቲዩብ
    አብርሽ ቱዩብ
    አብርሽ እና ሩታ
    አብርሽ ዩቱብ
    አብርሽ ይቱብ
    አብርሽ ሩታ
    አብርሽ
    አብርሽና ሩታ
    የፍቅር ታሪክ ፊልም
    የፍቅር ታሪክ ወሲብ
    የፍቅር ታሪክ በትምህርት ቤት
    የፍቅር ታሪክ
    እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
    አማርኛ ፊልም
    ሰይፉ በኢቢኤስ
    yefiker taric
    sunday with ebs
    love story
    kumneger ቁም ነገር
    ebs drama
    amharic movies
    ye fikr tarik
    ethiopian movie
    ዱካ ሾው duka show
    እዮሃ ሚዲያ
    እሁድን በኢቢኤስ new
    ቁም ነገር
    መንሱር ጀማል
    new ethiopian movie
    new ethiopian film
    habesha couple
    feta daily
    ebs tv worldwide
    ynsrayn
    ebs addis meraf
    kum neger ቁም ነገር
    እሙ ካልድ
    habesha drama
    hab media
    eyoha entertainment
    ethiopia movie
    ethiopia drama
    ethio meznagna
    dalol entartaiment
    abrelo hd
    ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #ዮአዳን #Ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ#dani_royal #ዱካ_ሾው_duka_show#Biruk_tube_ብሩክ_ቱዩብ#Eyoha_media #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ
    #ዱካ_ሾው_duka_show
    #ፍቅር_እስከ_መቃብር
    #ዱካ_ሾው_duka_show
    #eyoha_media
    #ፍትህ_ለሔቨን
    #ፍትህ_ለሄቨን
    #ዮአዳን
    #Ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    ‪@abtube7318‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@Haymitube01‬

Комментарии • 767

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 4 дня назад +184

    ዝም ብላችሁ ዛሬ ላይክ አድርጉኝ ለሶፊ ስትሉ መልካም ስው እኮነው ታድለህ
    ❤❤❤❤

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 4 дня назад +58

    ለኔ የታየኝ የሴፉ ባህሪ የንግግር ቁጥብነት የሰላም ፈላጊ የልብ ሰዉ ማረከኝ ስለኡነት እጅግ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ተባረክ

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 4 дня назад +46

    ኪያዬ ደስ ስላለሸ ደስብሎኛል እንኳን ፍቅርሸን አገኝሸ ከአሁን በሐላ ግን ፍቅረን ተንከባከቢው እሺ ቆንጆ

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 4 дня назад +1

      በልበል ብዙፈላጊ አላት ሲልህ ደነገክ😅😅😅😅

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 4 дня назад +39

    የሶፊ ወንድም ተባረክ ያንተ ታሪክ ስትሰራ አይቸሃለሁኝ ጭዎነትህን ተባረክ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 4 дня назад +16

    ሶፊዬ የሰው ምርጥ ለሰው ደስታ የሚሞት ልጅ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ ወንድምክም ምርጥ ሽማግሌ ነው እንኳን ታረቃችው ኪያና አኑ

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ 4 дня назад +45

    የቶፋ ማሣመኛ ደሥ የሚል ነው አኑን ያሣመነበት ዘደ የተመቸው ብዙ ወዶች አሉ በዙሪዋ ብሎ ሥለታቃችሁ ደሥ ብሎናል

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi 4 дня назад +141

    መጀመሪያነዉ እንዳታልፉኝየመዳምቅመሞች የእረፍት እንጀራይሰጠን አሜን

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 4 дня назад +6

    ሶፊ የሰዉ ጪንቀት የሚያስጨንቀዉና እረፍት የሚያሳጣዉ ሰዉ ነዉ የምር ተባረክ ❤

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 4 дня назад +12

    ቶፋ እና ሶፊ በጣም ደስ ትላላችሁ የልጅ አዋቂ ምክራችሁ ተመችቶኛል ስላስታረቃችዋቸዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንደናተ ያለውን ያብዛልን

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k 4 дня назад +33

    ሶፊ የኔ የዋህ ወልደው ያሳደጉህ እናት አባትህ እግዚአብሔር ይባርካቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ደስ የምትል ልጅ ነህ አኑ✊😡ማለት ነበር በኩርኩም

    • @enanu7590
      @enanu7590 4 дня назад

      አወ አንድ ኩርኩም ይገባው ነበር😂😂😂

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085 4 дня назад +62

    አረ ቤተሰብ ሰይፉ 1000k አስገቡት

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 4 дня назад +22

    ሶፊ የተባርከ ቤትሰብ ስታምሩ ርጋ ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችው ላይክ ሼር አርጉ ውዶች ❤❤

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 4 дня назад +37

    እኔ እናንተን የምፈልገው ከአሁን በሐላ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ነው እንጂ ተጣልታችሁ ማየት አልፈልግም አኑና ኪያ

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 4 дня назад +2

      እምነት ይቀድማል ከመጋባት በፊት

  • @ZZom-et9mh
    @ZZom-et9mh 4 дня назад +20

    ቶፋ እና ሶፊ ትሐያላችሁ አሏህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ወድሞች ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetAsefa-ou1uy
    @GenetAsefa-ou1uy 4 дня назад +16

    ማርያምን ቶፋ እና ሶፊ ተለያላችሁ ቶፋ ምርጥ ሽማግሌ❤

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 4 дня назад +38

    ኪዩ የዋህ ስለኖነች እንጂ ስንት ነገር እያየን አይደል

    • @hadastek4713
      @hadastek4713 4 дня назад

      Yewshnet audelem lijun twedewalech

  • @KlthomKl-s6o
    @KlthomKl-s6o 4 дня назад +14

    ኪዩ እደዚህ አይነት ስህተት አዳትሰሪ እደዚህ አይደረግም ከቀድሞም ፍቅረኛሽ ቢሆንም ምንም ነገር ሊኖራችሁ ባይችል እኳ መገናኘቱ አስፈላጊ አይደለም አሁን ሌላ ህይወት ያለሽ ሴት ነሽso አስፈላጊ አይደለም የኔ ቆንጆ በተረፈ መልካም ህይወት እወዳችኋለሁ

  • @AsefashMarew-vc5bi
    @AsefashMarew-vc5bi 4 дня назад +21

    ፍቅራችሁ ይለምልም የምትሉ ❤❤🎉

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 4 дня назад +13

    ሶፊዬን አታጨናንቁብን በጣም የዋህ ነው ማርያምን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤😢😢

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 3 дня назад +3

    ቶፋንና ሶፊን የወለደች እናት ትባረክ እድሜዋን ያርዝመዉ እነዚህን ዉቦች የልጅ አዋቂ የልጅ ሽማግሌ ሆነዉ የተጣላን የተቸገረን ሲያስታርቁ ማየት ከአይምሮ በላይ ነዉ ። ጌታ እየሱስ እድሜአችሁን ያርዝመዉ ሁሌም ታስፈልጉናላችሁ ተባረኩልኝ ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።

  • @assajod5093
    @assajod5093 4 дня назад +77

    ሶፊ መቸ ነው የምትዘወጀው ? እደገና የፍቅር ታሪክ ካለህ ብትነግረን ተናግረህ ከሆነ እኔ አላየሁም ይነገረን እምትሉ በላይክ

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 4 дня назад +16

    ሁለት ጥቁጥ አዝሙቶች እኳ ደስ አለች እኮታርቃቹ ክዬ እኮ ደስ አለሽ ስቀጥል ከዚ ነገ ብዙ ነገ እዳ ምትማሪ በት ትስፋ አለኝ ቶዬ አላህ ያክብርህ ሶፊ የኝ አስታራቅ ሼማግሌ አላህ ይጠብቃቹ ማሻላህ

  • @Ggg-f4w
    @Ggg-f4w 4 дня назад +9

    ሶፊ እና ወንድሙ ምርጥ ወድማማቾች እግዚአብሔር ሒወታችሁን ይባርክላችሁ የተጣላን ማስታረቅ ደስ ይላል እውነት ከልብ ነው ሠላም የሚሰማው

  • @KhanKhan-sh1xq
    @KhanKhan-sh1xq 4 дня назад +6

    ያኔ እናት አሰዛናችኝ ብቻ አልሀምድልለህ እከን ደስ አላቹ♥️♥️♥️♥️

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 4 дня назад +7

    እፍ አንኮን ታርቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችሁም አላህ ይስጣችሁ ሶፍ እንኳ ደስአለሽ ኪያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @denkneshwondmu
    @denkneshwondmu 4 дня назад +8

    የሶፊ የፍቅር ሂወት መስማት የሚፈልግ ከተከታይ አፍቃሪ አይጠፋም ግን አትናገር😅😅😅😅😅😅

  • @እኑነኝእናቴንናፋቂ
    @እኑነኝእናቴንናፋቂ 4 дня назад +5

    የሱፊ ወንድም ሲናገር የነበረው ትክክል ነው እሱ እንደቀልድ ነው የተናገረው ግን በጣም ትክክል ለጥሩ ነገርና ለመጥፎ ነገር የምንሰራውን ለይተን ማወቅ አለብን ያለበለዚያ ዋጋ ያስከፍለናል ለማንኛውም ስለታረቃችሁ ደስ ብሎናል

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k 4 дня назад +11

    ቶፉ ሱፊ ነባ ሁላችሁም ቅን መልካም ናችሁ አመስግናለሁ እግዚአብሔር yetbachu !!!

  • @ZinetAbebe-o6r
    @ZinetAbebe-o6r 4 дня назад +8

    ሶፊየ የእኛ መልካም ዘመንህን ይባርክልህ ኪዩየ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 4 дня назад +13

    ዝም ብዬ አኑን ስሰማ ያስቀኛል ግትር ነገር ነህ አኑዬ ግን ደስ ብሎኛል 🥰🥰😘👌🥰

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 4 дня назад +6

    ሶፊዬ የኔ ምልካም ወድም ቶፋ አንተም መልካም ሰዉ ነህ ተባረኩ አሁን አኑ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ሶፊንም አስቀይሞታል

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 4 дня назад +16

    ሶፊ የኔ የዋህ ምርጥ አሳቢ ጥሩ ሰው ነው

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 4 дня назад +10

    አስታራቂዎችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    አኑና ኪያ ፉቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ።
    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 14 часов назад

      እኔእምለው እሳ ክርስቲያንናት እሱ ሙስሊምነው ታድያ እዴትነው የተጋብት ገርሞኛን በአንድ ቤት ሁለት ሃይማኖት እሚኖረው😢

  • @skettube4149
    @skettube4149 4 дня назад +30

    ግን የቁም ነገር ቻናል ለምነው ወደ መቶ ሽ የማይንቀሳቀሱው ዘገየኮ ስራው ቁምነገር ነው ሌሽ ሰብ አናረጋቸውም

  • @FeTe-vr4uo
    @FeTe-vr4uo 4 дня назад +7

    የመዳም ቅመሞች ያማረ ትዳር እና ፍቅር ይስጠን አሜን like

    • @RgffhgTtyt
      @RgffhgTtyt 4 дня назад

      አወበሀላልይሥጠን

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 2 дня назад +2

    እኔ ግን እውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ ሲታርቁ ቅዳሜለት እርፍት ልውጣ ብየ ሳላይ አልውጣም ብየ አይቻችው ውጣው❤❤❤ ስውዳችው❤❤

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 4 дня назад +10

    ሶፊ እስከ ወንድምህ ምስጋና ይገባችሃል መልካም ስራ ነው የሰራችሁት ለወደፊቱ ግን እንደዚህ አይነት መደገም የለብሽም አኑ ትክክለኛ አፍቃሪ ነው ረጅም አላማ ስለነበረው ነው እንዲህ የሆነው የወደፊታችሁን እግዚአብሔር በፍቅር በመተሳሰብ በመነጋገር የተሳካ ህይወት እንዲሰጣችሁ እመኝላችሃለሁ ይመቻችሁ🙏💐💐🌻🌻👋🙌🇪🇹🇺🇸

  • @akalneshzewde3076
    @akalneshzewde3076 4 дня назад +3

    ቶፋ ሶፊ ብርክ በሉ ተባረኩ ኪዩ ከእንግዲህ በኋላ መጠንቀቅ ነው ያው ሲለዩ ስሜቱን አውቀሽዋል አኑም እየተረዳዳቹ ፍቅራችሁን ማጣጣም ነው መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 дня назад +11

    ውይ ኪዩ አሁንስ አሳዘንሽኝ የኔ ማር❤😢😢እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ቸኮሌቶች ❤❤

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 4 дня назад +10

    መታረቅ ይቅርታ ታላቅነት ነው
    ይቅር ባይ ልብ ይኑረን
    ሰው ነን ጥፋት በፀጉራችን ልክ ቢሆን እጅ አያንስም በፍቅር መሀል ጥፋተኛ ነኝ ብሎ ይቅር በሉኝ ከተባለ በይቅርታ ማለፍ ታላቅነት ነው
    ከደጋገመች ግን እማያዳግም ምላሽ መስጠት ነው
    ስለታረቃችሁ ደስ ብሎናል❤

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 4 дня назад +5

    ቶፋ አኑን ያሳመነበት ብቸኛዋ አረፍተ ነገር

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 4 дня назад +6

    ማነውየተደስተውበነሱ ቶፋጀግናሶፊ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 4 дня назад +10

    እኔ በጣም የገርመኛ ቱፋ ልጅትዋ ትፈልገት አለህ ፈላጊዋ ቡዙ ነው ሲለው አኑ ባዳ እጅ ስጣ አይ አኑ ስራልህ ቱፋ ጀግና

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 дня назад +3

    እረ ቤተሰብ ይያ ጀግና 100k አስገቡት በፈጣሪ❤❤❤

  • @SamsungPhonetastic-y7f
    @SamsungPhonetastic-y7f 4 дня назад +9

    እንኳን ደስ አላችው እኔ ግን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እውነት ዛሬ እረፍቴ ነበር ግን ከመውደዴ የተነሳ እስከ 9ስአት ለማየት የቆየው አለም ነኝ ከቤሩት በጣም ነዉ የምውዳው❤❤❤ሶፊ ቱኒ እና አኑ ና ኪያየ በጣም ነዉ የምውዳችው❤❤❤

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 4 дня назад +5

    እኔ ምልህ ክይቅርታ በላይ ምንልትሆንልህ ነው የፈለከው ወንድም አለም
    ቁማ ጠየቀችህ እግርህ ወደቀች በቃ ተኝታ ነው የቀራት

  • @KelemWorkench
    @KelemWorkench 4 дня назад +141

    አኑ ሶፊንና የሶፊን ቤተሰብ ይቅርታ ይጠይቅ የምትሉ🙋‍♀️

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 4 дня назад +3

      ለምንዲን ነው ይቅርታ የሚጠይቀው አኗርኮ ልክ ነው

    • @halwillal8222
      @halwillal8222 4 дня назад +1

      አኑር አደለም አኑ ነው ሰሙ አኑርኮ የሙሰሊም ነው😮

    • @KelemWorkench
      @KelemWorkench 4 дня назад

      @@maymoona2094 ሶፊንኮ ካንዴም ሁለቴ ነው ጥሎት የሆደው

    • @KelemWorkench
      @KelemWorkench 4 дня назад

      @@halwillal8222 ነውዴ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 4 дня назад

      ክክክክ የተመታሽ​@@halwillal8222

  • @LovelyCakeSlice-gc6vg
    @LovelyCakeSlice-gc6vg 4 дня назад +3

    ተመስገን❤❤አስታራቂ አያሳጣን ማነው እደኔ ደስ ያለው በመታረቃቸው

  • @ZinetAbebe-o6r
    @ZinetAbebe-o6r 4 дня назад +4

    ቶፍየም ተባርክ አኑም እንኳን ተመለስክልን ደሞም ታፈቅራት የለ ይቅርታ ካለች ከልብህ ይቅር በላት❤❤❤

  • @mhirat
    @mhirat 4 дня назад +15

    ሶፍ ስወድህ ኤሄን ኮሜንት አንተ እረስህ ማልስ ወንድማሞች ነችው ❤❤???🙏

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 4 дня назад +6

      አወ ቶፊቅና ሶፊ ወንድማማቼች ናቸው

    • @mhirat
      @mhirat 4 дня назад

      @@sebrinatube አማሰግነለው🙏🙏🙏🙏🙏🥰

    • @nahnonutube6563
      @nahnonutube6563 4 дня назад +1

      አወ ወድማማቹች ናቸው ማሻአላህ

    • @nahnonutube6563
      @nahnonutube6563 4 дня назад +1

      አላህ ይጠብቃቸው

    • @enanu7590
      @enanu7590 4 дня назад

      ​@@sebrinatubeበጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው

  • @AlazarAbebe-o4u
    @AlazarAbebe-o4u 3 дня назад +2

    ኪያዬ ማሪያምን ካኒቺ በላይ እሲክሚመሰለኛ ደሰ ያለኚ ቤተክርስቲያን አንኳን ሰላኒቺ ነወ የማሰበው የኔ የዋ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 дня назад +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉ቶፍ አንተ እኮ ያራዳ ልጅ ነህ እናመሰግናለን ደስ የሚለዉ የጀግናዉን ልፋት በከንቱ አልቀረም 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 дня назад +13

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሶፋዬ ቶፋዬ ❤❤❤

  • @SadaYemer-su3uf
    @SadaYemer-su3uf 2 дня назад +1

    አኑ ኪይ ስለታረቃቹህ ደስ ብሎኛግ ኪይ ከዚህ ቦሀላ ባትጣሉ ደስይለኛል ኪይ ይህጥፋሽ ከዚህ ቡሀላ እንዳይለመድሽ🎉🎉🎉🎉

  • @misirgezaheng3099
    @misirgezaheng3099 2 дня назад +1

    ዋው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ታረቃችሁ አኑ እና ኪዩ ቶሎ ወደ ትዳር ግቡና ልጅ ውለዱ ሶፊ በጣም ምርጥ አስተዋይ ሰው እግዛብሔር ይባርክህ ቶፋም እንደዛው ጎበዝ ሽማግሌ አስታራቂ ነክ ተባረክ

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up 4 дня назад +5

    ስታምሩ ስትታረቁ እንዴት ደስ እደምትሉ

  • @godoJemale
    @godoJemale 4 дня назад +2

    እውነትም ሽምግልና ሽምግልና ጊዜ አሰገባው ቶፊቅን❤❤❤❤❤❤ ሶፊ የእኛ ሰዉ አክባሪ እንወደዋለን ❤❤❤❤

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    ዉይ እናተ ነፍሳቺሁ አይማርም ወላሂ እኔ እራሱ ገና ሳላየዉ ፕራኩን ልቤ ደነገጠ😂😂😂😂ለማንኛዉም እንኳን ደሰ አላቺሁ ኪዩ በይ የጥፋትሺን መካሻ ጥሩ ፍቅር ሰጪዉ ሰርፕራይዝ አርጊዉ😂😂😂😂

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 4 дня назад +4

    ሶፊ መልካም ልጅ ፈጣረ ከክፉ ይጠብቅህ❤

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 4 дня назад +2

    እነዚህን ወንድማማቾችን ሶፊ እና ቶፋ ን አንደ እኔ የሚወዳቸው እስቲ ላይክ አድርጉላቸው❤❤❤

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 3 дня назад +1

    ቶፋ የኔ ቁምነገረኛ አስታራቂ ሽማግሌ ተባረክልኝ ጌታ እየሱስ በግራ በቀኝ ይቁምላችሁ ከነወንድምህ ሶፊ ጋር እናንተን የወለደች እናት ትባረክ አሜን አሜን ። ቶፋ እነ ኪያን ያስታረቅህት መንገድ ንግግርህ ምርጥ ሽማግሌ ነህ ተመችተኸኛል

  • @birhantegegn2968
    @birhantegegn2968 3 дня назад

    ሶፊ እና ቱፋ ደስ የምትሉ ወንድማማቾት የተባረከ እና ጨዋ ቤተሰብ ያሳደጋችሁ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 4 дня назад +5

    ሶፋና ቱፊ ምርጥ ጀግኖች ናችሁ

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf 4 дня назад +3

    እናታችሁን ያሣደጋችሁን ነው ማመሠግነው እውነት ዘራችሁ ይባረክ

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 4 дня назад +3

    ሦፊ እኮ ለሠውያሥባል አልተሣካም ሢለው ተጨነቀ❤❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 4 дня назад +5

    ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላቹ❤❤❤❤

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 4 дня назад +2

    ፀበል መሄድ አለበት ይጠመቅ ምቀኛ ይኖራችዋል እዲለያዩ የሚፈልግ ሰው ይኖራል እና ከእግዚአብሔር ቤት አትራቁ ፀልዩ ፀበል ተጠመቁ ሁሌም በተረፈ አኑ ደሞ የይቅርታ ልብ ይኑርህ መራቅ ሳይሆን መነጋገር እና መፍታት ነው ያለብህ እጂ አትራቃት ገና ብዙ ነገር ይጠብቃችዋል ፀብ ይኖራል ግን በእርጋታ መፍታት ነው

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 дня назад +8

    ስላ ም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ያላህስላም እዝንት እርህመት አይለይችሁ እሻአላህ ❤❤❤

  • @DyiDt
    @DyiDt 4 дня назад +3

    ቶፋና ሶፊ ወንድም አማቾች ናቸው ይመሳሰላሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 4 дня назад +2

    እናቴ ትሙት ለ3 ሰታዋክቧት ቀድሜ አላለቀሰኩም አኑ በጣም ተናድጄብሀለው ኡፍኡፍኡፍ❤❤❤❤❤

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 4 дня назад +1

    ማርያምን እንደ ዛሬ አሳዝናኝ አጥቅም ኪያ አካን ደስ አለሽ ለንግዲህ ተጠንቀቁ ሁለታችቹም ሴጣን አታስገቡ ተነገሩ ፆም እደሩ ይባላል ሰላማቹን ያብዛላችሁ ♥️♥️♥️

  • @Elsa-n1p
    @Elsa-n1p День назад +1

    እልልልል በጣም ደስ ይላል እንኮን ደስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ ።
    ሶፌዬ አንተንም ቶᎈንም ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጉበዛች በርቱልን

  • @retibeta
    @retibeta 4 дня назад +1

    ቶፋ ተባረክ ወንድምህም ሶፍዬ ደከመ እንኳን ታረቁ ኪያ አቀኛ ሴት ናት ክፋት ብታስብ አኑ አትነግርህም ነበር እመናት ኪያ ለአኑም ቀሚስ ልብሰሽ ኢጂ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Biki-fd3dl
    @Biki-fd3dl 4 дня назад +5

    እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል
    ቶፋ እና ሶፊ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥰🥰

  • @AlmeneshMisikir
    @AlmeneshMisikir 3 дня назад +1

    ሶፌ ስላንተ መልካምነት ለመግለፅ ቃላት ያጥራል በዚኽ ዘመን ከሰው ልጅ ቅንነት በጠፋበት ግዚ እውነተኛ ሰው ሆኖ መገኘት ምንኛ መታደል ነው ይኽ ከእግዚአብሔር የተሰጠኽ ፀጋ ነው ፀጋውን ጤናውን እድሜውን የልብኽን መሻት የጓደለኽን ሁሉ የነፍስም የስጋም ፍላጓት አንድ ሳያስቀር ይሙላልኽ ለብዙ ሰው የምታስፈልግ ስለሆነ ለራስኽም አስብ ስራዎች ሲደራረቡ ስለሚያስጨንቁ እረፍት እያደረኽ ስራ ወንድሜ ብርታቱት እግዚአብሔር ይስጥኽ

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 4 дня назад +1

    በቃ ኪዩ እና አኑ ከሁሉም ነገር በላይ ፈጣሪ መፈራት አለባቺው... ፈጣሪን የሚፈራ ሰው ሁሉም ነገር ተንቂቆ ያዉቃል...🎉🎉🎉እንኩዋን ታረቃቺው ደስ ብሎናል አልሃምዱሊላህ... በፈቂር ዉስጥ መተሳሰብ, መረዳዳት, መተማመን እና መከባበር ይሁርባቸው በድጋሚ ተጣልታችሁ ማየት አንፈልግም. አገብታቺው, ዎልዳቺው, ከብዳቺው ማየት እንፈልጋለን እንሻላህ 🎉🎉😍

  • @Elsa-n1p
    @Elsa-n1p День назад +1

    ዬሲ ዬሲ አነተ የልጃ አዋቂ ፈጣሬ ይባርክህ በጣም ማከብርህና ነህ 🙏🤗🙏🙏።

  • @tesfayebocho4350
    @tesfayebocho4350 4 дня назад +2

    ሠላም ለእናንተ ይሁን በማሥከተል ቶፋ በጣም ጥልቅና በሣል ሀሣብ ማቅረብህ በእጅጉ የሚያሥደስት ነዉ በዚሁ ቀጥል ጓበዝ አኑ መገንዘብ የሚገባህ ቢኖር ምንመሠለህ የራስህን ማፍቀርና የግል ፅናትህን ነዉ ያየህዉ ሆኖም ግን ኪያ እንደኔ መሆን አለባት ማለት አይቻልም ይህን ለማድረግ ደግሞ እየተማማሩ ማለፍ ያስፈልጋል ኮሽ ባለቁጥር የምትደነግጥና የምትጠራጠር አትሁን ይልቁኑ ኪያ በየዋህነት ነዉ ድርጊቱን ለማረግ የተነሳሳችዉ ትክክል ነች ማለቴ አይደለም ግን ግልፅ ሰዉ ነች ስለማትናገር እንጅ ከ❤ እዉነተኛ አፍቃሪህ መሆኗን በዚህ አጋጣሚ ጎልቶ ሊወጣ ችሏል ድርጊቱን ደግሞ በእርስዋ ቦታ አንተ ብታረገዉ ይቅርታ ለማድር ፍቃደኛ የምትሆን አይመሥለኝ 50%እጠራጠራታለሁ በዚህ ሁኔታ በፀሎት እና በፀበል ትክክለኛ የክርስትናና መንገድ ብትከተሉ መልካም ነዉና እጅግ ብዙ ስራ ይጠብቃችሀልና ደጀሠላም መመላለስ ብቻ ሣይሆን ጠንከር ያለ ክርሥትና ይጠይቃልና ገጠመኝን የመ ምህር ተሥፋዬ አበራ ገጠመኝን ብታዳምጡ በመካከላችሁ የሚረበሸ ያለዉ እርኩሥ መንፈሥ መሆኑኑ ተረዱ!!!

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 4 дня назад +1

    ቶፋ የምክር አገልግሎት መስጠት ብትጀምር መልካም ነው የምር ትልቅ ምክር ነው የለገስካት ለእሷ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ይጠቅማል። ለምን ሁሉም ሰው ጋር ያለው ችግር ይሄ ነው እራሳችንን በእዛ ሰው ጫማ ውስጥ አድርገን አለማየታችን ይመስለኛል እርስ በእርሳችን እንድንጎዳዳ የሚያደርገን።

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 3 дня назад

    ቶፍ እና ሶፊ ወንዲማማቾቹ ለእናተ ቃል ያጥረኛል አንደኞች ወላሂ ምርጥየወች ናችሁ

  • @BirtukanEshetie-i6w
    @BirtukanEshetie-i6w 4 дня назад +2

    አረተው ሶፌን 100k እናስገበው ጋይስ

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 4 дня назад +4

    እግዛአብሄር ይመስገን ደስብሎኛ ሰለታረቃችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 4 дня назад +2

    እንኳን ታረቃቹ በጣም ደስ ይላል ተግባብታቹ በሰላም በፍቅር የምትኖሩ ያርጋቹ ❤❤ የሰላም መንገድ ተጋዮችም ውድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 дня назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሶፊዬ ልፋትህ በከንቱ አልቀረም ቶፉ አንተም ጀግና ነህ ❤❤❤🎉🎉

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 4 дня назад +3

    በጣም ደስ ብሎኛል ግን አኑበጣም መረጋጋት አለብክ በፍቅር መሀከል ብዙነገር ይከሰታል እዴት ነዉ የምታልፉት በመነጋገር እመኑ አለዛ የምር አትዘልቁም መጨረሳቹን ያሳምረዉ

  • @senaitasmare3351
    @senaitasmare3351 4 дня назад +1

    ኪዩ ለወደፊቱ ተምረሻል አንቺ የዋህ ነሽ ጨዋ ነሽ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ🙏

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 4 дня назад +1

    ኧረ የመዳም ቅሞሞች የት ናችሁ ላይክ ሸር 100 k እና ስገባው❤🎉

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 4 дня назад +2

    የሚያስተራርቁ ብፁአን ናቸው ተባረኩ ፍቅራችሁ ይጠንክር

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 4 дня назад +4

    ወወወወወ ደስስስ ይላል እንኮን ታረቃችሁ
    እናተም የድካማችሁ ውጤት ፍሬ አገኘ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 4 дня назад +6

    ማአሻአላህ አልሀምዱሊላሂ አለሁለሀል🎉🎉🎉❤❤❤ሶፋ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤🎉

  • @ፋፉነኝስደትያደከማት

    የሠው ደሥታ የሚያሥደሥተው በደሥታ እደኔ የሚያለቅሥ ደሞ ወንድም አሞቹቹን የሚወድ ላይክ አሣዩኝ❤❤❤

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 4 дня назад +1

    ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ በመታረቃቸው ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ሶፊና ቶፋ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NunuAbera-t9x
    @NunuAbera-t9x 2 дня назад

    ኪዩ አኑ እንኳን ደስ አላችሁ ኪዩ በጣም ነው ያሳዘነችኝ አኑም ደረቅ አትሁን እንደዚህ ስታለቅስ ስብር ስትል ስትለምንህ የማይራራ ሰው በመሆንህ በጣም ብዙ ሰው አዝኖብሃል

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 4 дня назад +1

    ኪያ ሜሰክን ከሳች የመጀመሪያ የተናደድኩባት እኔ ነኝ አሁን ግን አሳስነችኝ ኪያ ከጨበል አትለይ እድሳት እሚባል ነገር አለ ሆወትሸን ይበጠብጣል ፀልይ ሀይልሸን ቀንሸ በርች

  • @BikileLikesa
    @BikileLikesa 4 дня назад +1

    ድንቅ ወንድማማቾ በተለይ በአሁኑ ዘመን ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤🎉❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaSeada-o3p
    @SeadaSeada-o3p 4 дня назад +1

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊሊላህ ከችንር ቦሀላ እፎይታ አለ ወዲም አማቸቹም አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቃችሁ

  • @berhazeray7003
    @berhazeray7003 3 дня назад +1

    ሶፊና ቶፋ እሳትን ውሃ ኣደረጋቹ ጌታ ይባርካቹ በውስጣቸው ኮ ይዋደዳሉ ጌታ ይባረክ እንካን ሰላም ወረደ ቶፋ ጅግና፡ ሶፊየ ደሞ ጀግና ምሳ ጋብዛቸው እና የሚሆን ሁሉ ምከራቸው ፍቅር እየተሰራ ነው ሚሄደው ጊታን በመሃላቹ ኣክብሩ፡ ተባረኩ፡

  • @shurtuabera1504
    @shurtuabera1504 4 дня назад +1

    እቺን ቀን ስጠብቅ ነበር እንኩዋን ደስ አለሽ ኪዩ 🙏ሶፊ and ቶፊ እግዚአብሔር ያክብራችሁ 🙏

  • @kekenunu4796
    @kekenunu4796 4 дня назад +3

    አንደኛ ነኝ እንዲህ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ የቅር ለእግዚአብሔር ነው ለበጎ አሰበው አኑ ፈታ በል

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 4 дня назад +1

    ቶፋ የኔ መልካም ከናሶፊ የኔ ምርጦችየ የስው ደስታ የምያስደስታቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እና አኑ ለሶፊ ይቅርታ ጠይቀው እና በተረፈ እንኳን ደስ አላቹ መታረቃቹ ደስ ብሎኛል ኪዩ አኑ ከዚህ በኃላ እንዳትጎጅው የዋህ ልብ ምርጥ አፍቃረ ነው እና ኪዩን አኑ ጉዞ ወደፈት💪💪💪💪👈👈❤❤❤