ኢንሻ አላህ በቅርቡ የድል ባለቤት እንሆናለን። ቴዲ እንኳን ዘገየ ። It seems to cover up what he recently said about secularism. ለማንኛውም እኛ ከአሏህ ነው ነስር የምንጠብቀው ኢንሻ አሏህ ነስሩን ያመጣልናል🎉
Enlightening program to those who are still at odds with Islam after its historical introduction to the country almost one and half a century ago. One of the key problems that is shackling the country to archaic thinking.
Ende Berhanu Kim yalebet sew new genuine yehone hasab yelewum. Ye Tigrain genocide degafi new le ehitochachin egna enibekalen esu eyewidequ yalu temariwochin yirda.
💰 የሚዲያ ሥራዎቼን ለማገዝ 👇
.
🚩 ንግድ ባንክ (CBE)
🚩 Acc NO: 1000501689247
ይህን ቪድዮ የምንመለከት እህት ወንድሞች የዚህ ወንድማችን መልክት ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ሁላችንም ሼር ላይክ እናድርገው ሊንኩን ፌስቡክን ጨምሮ በተለያዩ ሶሻል ሚያ ተሰቃሚ በሆኑ ብዙ ተከታይ ባላቸው ሰዎች ላይ እየገባን በኮሜንት እናስቀምጥ
ጀዛከላሁ ኸይረን!
ብርታ አይዞህ
👍
ወድሜየ በርታ አላህ ይገዝህ መሆን የነበረባቸዉ ታይሆኑ እስታሁን ድረስ ተሸክመዉ መኖራቸዉን ያአለም ህዝብ ደግ አየላቸዉ ነዉረኞች
Jazakallahu khayer
Berta
በርታ ማገዝ ግዴታችን ነው
ፍትህለአክሱሙስሊሞች❤
👍
ትክክል ግርግር ብቻ ሁኖ የሚታይ መሆን የለበትም የቆየ ጥላቻ ስለሆን በአለም ያለ ሙስሊም ሁሉ ላኤላህ አይላህ አስተሳ ስሮናል
ኢንሻ አላህ በቅርቡ የድል ባለቤት እንሆናለን። ቴዲ እንኳን ዘገየ ። It seems to cover up what he recently said about secularism. ለማንኛውም እኛ ከአሏህ ነው ነስር የምንጠብቀው ኢንሻ አሏህ ነስሩን ያመጣልናል🎉
አላህ ይጠብቅህ ወድማችን
አሚን!
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃቧን ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች እንሻአሏህ
Rabana yasahell
AMEN
አሚን!
ወንድማችን በጣም ትኩረት የሚያስፈልጋቸዉ ግን የተዘነጉ ነጥቦችን ነው ያነሳሃው ተጋሩዎች ጊዜ ሰጥተው እንደሚያስቡና እንደሚመረምሩት አልጠራጠርም አንተን አላህ ይጠብቅህ
አሚን!
ትክክል ብለሃል ። ሰዎቹ የአፄዎቹን በጉልበት ማጥመቁን ሥራ ለመጨረስ የተነሱ ይመስላሉ ። እጅግ በዚህ ዘመን የማይታሰብ
Great analysis 👍
Glad you enjoyed it
ትክክል በደብ ነዉ ያብራራህዉ እንሱ ግን መቅጣት አይፈ ልጉም ጥላቻ ስላላችዉ
አክሱም ዩንቨርስቲ በነበርንበት ሰአት እጅግ ፈታኝ የነበረበት ጊዜ አሳልፈናል የመስጂድ እጦት ሴት እህቶቻችን ሲታመሙ ራሱ ለሩቃ ማድረጊያ ቦታ እጦት ስንሰቃይ ነበር የዛች ከተማ የሙስሊሙ ታሪክ እራሱ እጅግ ያሳምማል አሏህ ይነስራቸው🤲
Jezakellah ya akhi🙏
ወኢያኪ
Allah yanteaynetun beshiwoch yabzalign!!
ማሻአሏህ ብቻልክ ከመቀሌ ሐጂ ቡሽራ ያህያ አቅርባቸው ፡ እባክህ እባክህ አደረ ጀግና ጀግና ናቸው
Jezahkellah wedemachen berta allah yetebkeke
አሚን!
በርታ አላህ ያግዝህ ኢሳቅ
👍
أحسن الله إليك وبارك الله فيك إسحاق
Amin Ya Rebbel Alemin!
Thank you our brother 🙏
My pleasure
MashaAllah batam ankar natbochn anstahal Allah nasrun ystachewu
Beta good job
👍
Thank you for your endless effort. 👍👍
My pleasure!
ዋአሊኩም ሰላም ወራህ መቱ ላሂ ወበረካቱ በጠል አላህ ይጠብ ቅህ
አሚን!
ሰህ በትክክል ጀዘከለህ
👍
Allah yiwdedh
አሚን!
Enlightening program to those who are still at odds with Islam after its historical introduction to the country almost one and half a century ago. One of the key problems that is shackling the country to archaic thinking.
Indeed.
As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉
🎉🎉🎉Masha Allah🎉🎉🎉🎉
👍
Ws Wr wb yaa akhii jazaka Allah.
👍
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ፀረ ሙስሊሞችን አላህ ያንሳልን
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
መብትህን በትግል እንጅ በልመና በመቻቻል አታገኝም ::
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች.....መጅሊስም ሆነ ት/ት ሚ/ር ተነጋግረው አንድ መላ መፍጠር አለባቸው
👍
አክሱም ላይ ለሙስሊሙ ማምለኪያም መቀበሪያም የምከለክሉ ግን ፍትህ ድሞክራሲ እኩልነት ......ወዘተ ድስኩር ደስኳሪዎች ይገርሙኛል።
Can you tell us what prevented the federal majlis to call nationwide protest?
Thank you bro
My pleasure.
Issu Allah rejem edme ke afiya gar yesteh nurlen. 🙏
Amin!
አክሱም ብቻ አይደለም ። በመላው ኢትዮጵያ ጎንደር , ጎጃም, ጉራጌ , ሲዳማ , እና ሌሎችም አካባቢዎች ሁላችንም በአንድነት ልናወግዘው ልንታገለው ይገባል !
❤❤❤
👍
Allah yirdan
Amin Ya Rebbel Alemin!
ወንድሜ በርታልን
In sha Allah!
በርትቶ ምን መስጊድ ሊሰራልህ ነው 😢😮
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ያበርታህ ሙስሊሙ ለምን እንደሁለተኛ ዜጋ እንደሚቆጠር ግግራ ያጋባል ይህ የመልበስ መብት እንደት እንደማይሻሻል በጣም የሚገርም ነው
😓
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
👍
ዋለይኩም ሰላም
ለማሸ ማቀቅ የማያደ ርጉት የለም ክፉወች ናችዉ ጥላቻ ነዉ
Www inkuan dehna mettah Yisihaq😊😊😊 It is very excellent to see you😊😊😊
👍
የምን ቅዲስት ከተማ ነው የረከሰች እንጂ አክሱም ከጦርነት እንኳን ያለተማሩ ድንቆረዎች እየቀደሱ እያሉ አለቁ ግን አይማሩም
እና የረከሰች ከተማ ከሆነችኮ አታስፈልጋችሁም ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ 😂
ዝሙት መጠጥ ሽርሙጥና የምትፈቅድ ቅድስት😅😅😅😅
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أهلا بك أخي
አውሮፓ ነኝ ግን join አላደርግልኝ አለ
ሰላም ❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👍
Please listen to what Tedy said on Reyot today
Thank you for the recommendation.
ሰላም
ሰላም
Meka yesew Hager new min ageban
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ለምን ዝም አለ ከነ ቢሮው ት/ሚኒስቴር
👍
Ende Berhanu Kim yalebet sew new genuine yehone hasab yelewum. Ye Tigrain genocide degafi new le ehitochachin egna enibekalen esu eyewidequ yalu temariwochin yirda.
Aslamualikum
ወዓለይኩሙሠላሙ ወራሕመቱላህ
አክሱም ከፍ የምትለው የሰው ልጅ መብት ስታከብር እንጂ ስትንድ አይደለም።
እኔ ግርም ነው የሚሉይ እደ ማስተዋልን ይስጣቸው
👍
ወድሜ ስለ ሂጃብ አሁን የተጀመረ አይደለም በየ ትምርት ቤት ስንከለከል ነበር በተሌ በደቡብ በጉራሬ ክልል የዛሬ አስራ አምስት አመት ይሆናል በሂጃብ ብቻ ወላጅ አምጡ ስንባል ነበር
ትንሺ ቆይተዉ ዉጡ ሙስሊሞች ይላሉ የተረገሙ
ኣትሳሳት፣ፅዩፍ ኣሰተሳሰብ፣ስብራት ትሬንድ ኣለ ላልከው ያንተ ፈጠራ፣ከሃቅ የራቀ ነው።
ኣሁን ለተፈጠረው ነገር ለሁላችን ኣባሳጭቶናል፣መፍትሄውም ንጠብቃለን።
የሙስሊም ሚዲያ ለምንድነው ከፍ ማናደርገው እባካቹ ወንድማችን በምንችለው እንተባበረው ሼር ላይክ እናድርግለት🎉
አሰላሙአለይኩም ወንድም እንደሚጠቅምህ ተስፋ በማድረግ የምሰጥህ አስተያየት አለኝ።ብዙ ጊዜ የምትሰራቸው ፕሮግራሞች ከ20 ደቂቃ በላይ የሚወስዱ ናቸው፣ በተቻለ መጠን try to minimize.
ለአስተያየትህ አመሠግናለሁ!
Ene ende Tigraweti manignawum aynet ye muslim wogenochachin chikona eqawomalehu. Mesgidum meserat alebet.
👍
Jewar, endet secularist neh tebalku lalew...Tilik shefan setew yehenin balaye alefut
የነደብረፅዮን ቡድን በደም እና በግፍ የሰከረ ህሊና የሌለው ነው የሀገሪቱ ገፅታም ሆነ የዜጋዉ ጉዳይ አያሳስበውም
If the Weyane mouth peace media opposed what happened now, what prevented you from criticizing the federal majlis?
I already did, Why don't you check before running your mouth?
ውድ ይስሃቅ በእርግጠኛነት ትረዳኛለህ! በ1ኛነት እስላሞችና ጴንጤዎች ብዙ በደል እንደ 2ተኛ፡ ዜጋ እንቆጠር ነበር፤ ያ ተለውጣል! ቱርክ አንተ ያለህበት አገር ክርስትያኖች ተባረው ተሰቃይተው ተባረው ሶፊያ ኦርቶዶክስ ተወርሳ መስኪድ ሆነች! ያ ዓይነት ባይሆንም ቢፈሩ አልፈርድም!!!
ወዳጄ ስንት ችግር አለብን መሰለህ ሂጃብ ብላቹ ሌላ ችግር አትፍጠሩብን ግማሽ ህዝባችን ተሰድዋል ከቀየው ወጥተዋል ትላንትኮ ወንድም ነጃሺ በ ሻዕብያም በመከላከያም በ መድፍም ሆነ በታንክ ሲፈርስ ድምፅህን አጥፍተህ እንደውም ስታጨበጭብ የነበርክ አጨብጫቢ ሁላ አጀንዳ አለን ሌላ አጀንዳ አንፈልግም
ስለማታውቀው ሰው አስተያየት አትስጥ…
ተጋሩ ብዙ ችግሮች ያሉበት ኾኖ ሳለ፣ ይህን አጀንዳ የፈጠሩትን የከተማዋ ሸፍጠኞችን ለምን አትከስም?!
❤❤❤
👍
ኣትሳሳት፣ፅዩፍ ኣሰተሳሰብ፣ስብራት ትሬንድ ኣለ ላልከው ያንተ ፈጠራ፣ከሃቅ የራቀ ነው።
ኣሁን ለተፈጠረው ነገር ለሁላችን ኣባሳጭቶናል፣መፍትሄውም ንጠብቃለን።
ምኑ ነው ፈጠራ? 40 ዓመት የሞላው ችግር "የለም" ማለት ነውር አይደለም?
❤❤❤❤❤
👍