" ገንዘብ"____በፓ/ር ቸሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Комментарии • 148

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад +1

    "አለም የፈጣሪ ነው "

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Год назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ፓስተርዬ
    ገንዘብ ደስታ አሳጥቶት እያሳየው እንኩዋን ያልነቃ ከማህበረሰብም ነጥሎት እንደተናነቀ ያለም አለ። ይሄ ትምህርት ጠቃሚነበር ሰሚ ካለ። ክበርልን🎉🎉🎉

  • @motokababa2761
    @motokababa2761 Год назад +1

    Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲

  • @AaBb-ey2dh
    @AaBb-ey2dh Год назад

    manasat migabahuni nagari nw ❤❤❤tsegahun yichamir!!!!

  • @Biruk5824
    @Biruk5824 Год назад +2

    ፓ/ ቸሬ እግዚአብሔር ያክብርህ 👍👌🌹🥰ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Amen-qd4xs
    @Amen-qd4xs 5 месяцев назад

    Amen ❤

  • @alialialiali-sx7gu
    @alialialiali-sx7gu Год назад

    Paster chare geta yebarkeh❤❤

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 Год назад +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ከሰላም ጋር ይስጥህ አሪፍ ትምህርት ነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +8

    ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ዘመንህ ይባረክ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ርእሶችን እያነሳህ ስለምታስተምረን እኔ በግሌ ብዙ አትርፊአለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ 🙏🏾❤️

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад +3

    " ገንዘብን ከምታፈቅር ፍቅርን አፍቅር ፈጣሪን አፍቅር "

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 10 месяцев назад

    Baayyee namatti tola dhugaa...pastor chere warri jallattan harka kaasaa....❤❤❤

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Год назад

    Pasteryea hulea yante temeheret ayalefegim betam amesegenalhugi

  • @tibletberhemengistu8599
    @tibletberhemengistu8599 Год назад

    Gita ybarkh

  • @HencaAmnag
    @HencaAmnag 9 месяцев назад

    አሚን አሜን

  • @hannabaliyu5474
    @hannabaliyu5474 Год назад +6

    መኖሪያዬ እግዚአብሄር ነው አመሰግናለሁ የማላውቀው ነገር ውስጥ ገብቼ ብቻዬን ከማውራት እግዚአብሄር ባንተ ስለተናገረኝ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ዘመንህ ልጆችህ ቤትህ ይባረክ

    • @layla6544
      @layla6544 Год назад

      Cherye ine ateni sebketi semeche ali tegbi zemeni yebarek tebare chrye bexamnew yemi wedk

    • @layla6544
      @layla6544 Год назад

      ✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @abel8835
    @abel8835 Год назад +1

    ቸሬ የእግዚአብሔር ምርጥ ልጅ መተኪያ የሌለህ

  • @Natanem6596
    @Natanem6596 Год назад

    እውነት ነው ፓስተር ቸሬ

  • @tigisttgm8044
    @tigisttgm8044 7 месяцев назад

    ተባረክ አሚን

  • @user-dx3ti2cm9h
    @user-dx3ti2cm9h 8 месяцев назад

    ewinet new paster chere sew hulu fetarn resto letefatari genzeb yemigezalet zemen new geta yemalsen

  • @eframbelachew3612
    @eframbelachew3612 Год назад

    Very informative

  • @alemgena989
    @alemgena989 Год назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማህ ❤❤❤ ታስፈልገዋለህ ለዚህ በእውቀት ያልጠነከረ ሞኝና ጨቅላ ትውልድ

  • @RahelZeregzi-dt7vc
    @RahelZeregzi-dt7vc Год назад +3

    ቸርዬ ተባረክት ትልቅ ትምህርት ነው እያስተማርከን ያለህው እግዚሀብሄር ይዳን

  • @HencaAmnag
    @HencaAmnag 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @um-eman
    @um-eman Год назад +2

    በእምነቴ ሙስሊም ነኝ በጣም እውነት ነገር ሰለምታስተምር ሁሌም እከታተልሁ በጣም ልክ ብለሀል እኔ ባለሁበት ሀገር ያለውን እውነት ቁልጭ አርገሀዋል አላህ ልባና ይስጠን በ እውቀት የምንመላለስ ያርገን

  • @SelamTilahun-r9u
    @SelamTilahun-r9u Год назад +1

    ፓስተር ቻር ግታ አብዝቶ አብዝቶ ይበርክህ ❤❤❤❤❤የምር 👌👌ሺ ግዝ ሺ ❤❤ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም ❤❤ተበርከህ ቅር❤

  • @luluyimer6891
    @luluyimer6891 Год назад

    Egziabher ybarek

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Год назад +4

    እውነት ነው ፕስተር ቸረዬ ጌታ ክዚህ ይጠብቅን ተባረክልን 🙏 ❤

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад

    " ገንዘብን ለማግኘት መስራት "

  • @samriabdi220
    @samriabdi220 Год назад

    Yea ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abel8835
    @abel8835 Год назад +1

    ቸሬ የመጨረሻው ዘመን የማንቂያ ደውል መልዕክት ነው ጆሮ ያለው ይስማ
    እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ፀጋህን አጥብቀህ ጠብቅ ከዚህ በበለጠ ክብር ተገለጥ ተከናወን❤

  • @abdv688
    @abdv688 Год назад +2

    Amen thank you pastor

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад +1

    ወይ ቸሬ ስወድህ እኮ ልክብለሀል እመብርሀን ትጠብቅህ ትት ለሁሉምይሆናል

  • @MemeAmeneshAshango
    @MemeAmeneshAshango Год назад

    Yene asteway paster zemnhi begeta yelemelem yihun qeri zemen be selam be desta be staga ke geta gari wodefiti yemihedi beti yete bareke yhun bizu timirti agegniten bezu negere nesta wotenal yastemeren geta sim lezelalem yibarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cr5ut3le9e
    @user-cr5ut3le9e Год назад +1

    WO wo wowowoድንቅ ቃል ነው ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 Год назад +1

    Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa 👏🤲🤝💕💚🙏💕 ameeeeen 🎉

  • @hirutlejamo8601
    @hirutlejamo8601 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምለክ አብዝቶ ይበርክህ👐👐 ፓስቴር ቻሬ በእዉነት ከዚ ትምህሪት እኔ ብዙ ተምሪለው ዘመንክ ይለምልም❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Год назад +1

    ወይኔ ቸርዬ የባለቤቴን ነገር ነው ያስተማርከኝ ወይ ገንዘብ ማስተዋልና ጥበብ ጌታ ይስጠን በርግጥ ገንዘብ መጠቀሚያ ነው ጌታ ይባረክ

  • @eth9838
    @eth9838 Год назад +1

    ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክ በዚህ ጊዜ የሚያስፈልገንን ስጦታ ነው የሰጠከን ተባረክ

  • @yourfavfigureskater21
    @yourfavfigureskater21 Год назад +1

    ይገርማል ገንዘብ ባለጌ ነው።የወንድሜን ቤት እህታችን ስትሞት ባለቤትዋ በስምዋ ስለነበረ እህቴ ካረፈች በሁዋላ አልሰጥም ወይ ካሳ ክፈሉኝ አለዚያ ግን አልሰጥም ብሎን አስለመንን እምቢ አለን።እርሱ ወንፍምነቱን ከድቶ ቤተሰባዊነቱን ለገንዘብ ብሎ እኛን ለወጠን።እኛም ምን እንላለን የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን።ቸሬ አምላክ ይባርክር

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад +1

    " ገንዘብ ከምትወድ ፍቅርን ውደድ "

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад +1

    " ገንዘብን የሚወድ ሃጢያት ይሰራል "

  • @SintayehuAlemayehu-pu4bk
    @SintayehuAlemayehu-pu4bk Год назад +1

    የኔ አስተማሪ ዘመንክ ይባረከ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад

    " Everone Is Love Cash "

  • @Alem4305
    @Alem4305 Год назад +1

    አንተ የተባረኪ ወንድም ዘመንህ የለምልም 🌾🌾🌾🌾🌾🍇🍇🍇🍇🍇🌿🌿🌿🌿🍒🍒🍒🍒

  • @haimanotkassaye3471
    @haimanotkassaye3471 Год назад

    Geta eyesus abzeto yebarki zemenih yebarek yatayenetun shiii yargeh

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 Год назад +1

    Amen amen egzabher ybarkeh pastor cherye❤

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Год назад +4

    ቸርዬ ዘመንህ በደስታ ይሞላ ስወድህኮ

  • @tigist9810
    @tigist9810 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለእኛም ልቦና ይስጠን

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Год назад

    ስልውጪ ባትናገትር ስላምታውቀው!!

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 Год назад

    በጣም የሚገርመው እግዚአብሔር የዚህን ጥበብ ስለገለፀልኝ ሕይወቴ ሰላም አለው። እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙዎች መድረስ የሚገባ ማስተዋል ነው ። ገንዘብ መከበር እንጂ መወደድ በፍፁም የለበትም። ከሆነም ተለፍቶ በሀቅ የተገኘ ገንዘብ መከበሪያ እንጂ ገንዘብን አታክብር አታምልክ።

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Год назад +1

    ❤❤❤❤ኢየሱስ❤❤❤

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Год назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ የሱ የሆነ የሚያስብልኝ እግዚአብሔር እሱን ብቻ የምልበት ልብ ስጠኝ የኔ እረኛ እየሱስ ❤️🙏🙏🙏

  • @shaguyeeyesus
    @shaguyeeyesus Год назад

    Ameeeen ameeeen abate egiziyabiher amilaki yibariki yene wudi abati ❤❤❤❤❤

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @tsegayetadesse1451
    @tsegayetadesse1451 Год назад +2

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን

  • @agagnwuersumo8672
    @agagnwuersumo8672 Год назад +1

    You teaching always reality

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Год назад +1

    አሜን.አሜን❤❤❤

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 Год назад +1

    Everything you said is true!Bless you more!!!

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад

    " ገንዘብ የፈጣሪ ነው "

  • @alyahellen2662
    @alyahellen2662 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉nice

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Год назад +4

    አሜንንንን በብዙ ፀጋ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ!!

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Год назад +1

    Amen, Amen, Amen. Amazing teaching and life changing! God bless you more and more, Pastor Chere!!

  • @meseretkefeit5064
    @meseretkefeit5064 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤አውነትነው

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 Год назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን himmm

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Год назад

    ወንጌል ሰማን ዛሬ ተባረክ

  • @kiyaalmu1740
    @kiyaalmu1740 Год назад

    Geta yibarkhe tsagewun yabzlh

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 Год назад

    Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk ❤❤❤

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 11 месяцев назад

    What a sermon! It is the holy spirit dwelling in you and speaking through you what makes your speech delicious and authentic. May God bless you exceedingly and abundantly, amen.

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Год назад

    ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤

  • @thomasmohammad-eg4hx
    @thomasmohammad-eg4hx Год назад +1

    ትክክክል

  • @mamok3479
    @mamok3479 Год назад +1

    This is true ,worshipping money is sickening,but he does not mean be lazy and ask for money either. If you worship God and God only ,he will bless your home ,your family and your work ,and you will need to bless others too.😊

  • @mastewalenyew.wynntd171
    @mastewalenyew.wynntd171 Год назад

    ተባረክ ቸርየ

  • @amanuelewnetu7449
    @amanuelewnetu7449 Год назад

    Yikirta gn. Chernet. Church ayikebidim. Eyeferaw new comment yesetew

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад +1

    አሜን ቻርዬ ተበረክ

  • @user-px2ri6yz6z
    @user-px2ri6yz6z Год назад

    Ur learning is fruit ful keep it up!!!Amen p. Chere.

  • @sisaysasa3204
    @sisaysasa3204 Год назад +1

    እግዛብሄር ዘመንህን ይባርከው በትምህርቶችህ ቀስ በቀስ ሂወቴ ላይ ለውጥ ስላየውበት አመሰግናለው ሀገር ስገባ ደሞ ፊትህ ቁጭ ብዬ የጌታን ቃል ለመስማት በጣም ጉጉት አድሮብኛል ቀኑም አልደርስ አለኝ

  • @azi4560
    @azi4560 Год назад

    Thank you for the great lesson. I can witness genezeb balega endahona! Zemene yabrake !

  • @leagreselam4489
    @leagreselam4489 Год назад

    Wow wow an amazing massage!!!
    God bless you my brother!!!!❤️❤️❤️❤️

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Год назад

    Ameen Qalahiwot Yasamalin Pasteriye Geta Yibarki ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 Год назад

    More blessings and grace upon your life and your family. I love & received a lot from your teaching and heard your advice whenever I get a chance even when I am working in my kitchen😊 This generation is blessed & can live a better Godly life if they’re choosing to hear God’s advice through you!

  • @zeze577
    @zeze577 Год назад +1

    Pastor Cherye, what a privilege to hear your teaching every time, and God gave you teachings like a buffet. May God give you His heavenly knowledge!!!

  • @girmasiyume7036
    @girmasiyume7036 Год назад

    Eebbifami Charee

  • @yewubdarmamo6641
    @yewubdarmamo6641 Год назад

    thanks pastor

  • @EdenNatnael
    @EdenNatnael Год назад

    Thanks ❤❤

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад

    " Cash Is Gold "

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Год назад

    amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @By_grace100
    @By_grace100 Год назад +1

    Wow be blessed more pastor

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor8294 Год назад

    Zemeneke yebareke

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 Год назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад

    " በሲስተም ገንዘብ ይገኛል "

  • @biraneefiqireewarquu7835
    @biraneefiqireewarquu7835 Год назад

    Ameen Ameen Eebifamaa 🙏 ❤️

  • @emmanueltesfaye3350
    @emmanueltesfaye3350 Год назад

    Pastur chare egeizer tsega yabizaa temachitongal ginii teketetay timirtini indet akalooo

  • @daborahaset3654
    @daborahaset3654 Год назад

    ቸሬ እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ አከብርሃለው ወጣቱን እየቀየርክ ነው ቀጥልበት

  • @betelhemkassa5848
    @betelhemkassa5848 Год назад

    Tebarek pastor Chere

  • @Absalat700
    @Absalat700 Год назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏

  • @ebsabusa9021
    @ebsabusa9021 Год назад

    እናመሰግናለን መምህር

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Год назад

    Amen more bless ýou !!!!

  • @yeshi701
    @yeshi701 Год назад

    God Bless u & Your Family

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Год назад

    Eebbifama Eebbifama Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🙏🙏🙏

  • @zinashhordofa5702
    @zinashhordofa5702 Год назад

    Egziyabher tsegawun yabzaleh ❤❤❤