Ethiopia -ESAT የአሜሪካ ማዕቀብ በኢትዮጵያ፣ ለምን? | 25 May 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 май 2021
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Комментарии • 462

  • @solomonkidane2444
    @solomonkidane2444 3 года назад +45

    Use the pressure from USA... as a positve force to make Ethiopia strong

    • @ariamhagos9058
      @ariamhagos9058 3 года назад

      Selethiopia chynana sebet bsebseba west tkawmo selasmuno amrka yskotach

    • @CHRIST-Anchord
      @CHRIST-Anchord 3 года назад

      True! Make sure though this won't give a weak start for the country! Also, let's join FOX News live postings as well.

    • @bbsen9810
      @bbsen9810 3 года назад

      Konjo keld new...lol..kibebew?

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 3 года назад +40

    ምንም ሆነ ምንም የባቢሎናውያን እብደት መጨረሻው መድረሱን የሚያሳይ ነው ምክንያቱም ኢትዮጵያ በራስዋ ሐሳብ የምትነሳበት ወቅት በመሆኑ ነው

    • @abebechesimail2735
      @abebechesimail2735 3 года назад +1

      የአማራውንም ጠንፈኛ ጥቀሰው ወገናዊ
      አትሁን ፋሲልዬ

  • @alemmahari9970
    @alemmahari9970 3 года назад +21

    Eritrean and Ethiopian people 🙏❤♥ 🙏 💪💪🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @banchiriyigamatios4725
    @banchiriyigamatios4725 3 года назад +12

    በርቱ ጀግና ኢትዮጵያ ልጆች

  • @daycome5639
    @daycome5639 3 года назад +11

    የወያኔ ጥያቄ>>ከኤርትራ እና ከኢትዮጵያ መሬት ተቆርሶ ይሰጠኝ ወልቃይት ራያ ቤኒሻንጉል ከዛ እገነጠላለው
    አለም>>ኢትዮጵያ ኤርትራ ስጡሀት ለወያኔ
    ኢትዮጵያ እና ኤርትራ >> አንሰጥም
    አለም>>ማእቀብ እንጥላለን
    የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ህዝብ>>ገደል ግቡ ምድረ ምቀኛ አባይ ይገደባል ኤርትራ ዱባይ ኢትዮጵያ ጃፓን ሊሆኑ ቀናት ነው የቀራቸው በዛ ተቃጥለዋል

  • @haregwork8590
    @haregwork8590 3 года назад +10

    አዲ የኢትዮጵያ የቁፍጥ ቀን ልጅ በርታልን!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад +20

    ትልቅ አመርቂ አስተማሪ ይሆነ የሁለት ግሩም የኢትዮጵያ የበክር ልጆች ውይይት ላዘጋጆቹም ምስጋናችን ይድረሳችሁ !!!!!!!!!!!!!!!

    • @fekadulemudebaba8821
      @fekadulemudebaba8821 3 года назад

      All this is a lie. America has got a great deal of concern about the political situation of that Country that if Ethiopia facing terrorist government like Abiy government the Country going to be break up, as the situation is polarised and reached uncontrollable level. If the Country break up, they cannot control the situation which going to be lmore tough and complex.

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 года назад +9

    አቶ አንድአርጋቸው በጣም አምሮብሃል

    • @freedom161
      @freedom161 3 года назад

      30 ሚሊዮን ብር መስሏል😏

    • @jilsonkasereka3752
      @jilsonkasereka3752 3 года назад

      That is what he collect from enemies of Ethiopia

  • @sbmlema1739
    @sbmlema1739 3 года назад +13

    በርቱ

  • @addis1395
    @addis1395 3 года назад +8

    መቸም አሜሪካ ለሚለው ምክንያቱ ብዙ ሊሆን እንደሚችል ብዙዎች ይናገራሉ ። ሰብአዊ መብት ለአሜሪካ ቢያንገበግባት ኖሮ ለ27 አመት የት ነበሩ?

  • @goboweriezguba3639
    @goboweriezguba3639 3 года назад +27

    ጀግኖች ኢትዮጵያውያን መስዋዕት የሆኑት ለክብራቸውና ነጻነታቸውን እንጂ ለቪዛና ለጉርሻ አይደለም ።

    • @hbhbhbhb9676
      @hbhbhbhb9676 3 года назад +1

      👍👍👍👍👍👍👌💪💪💪💪✊✊✊🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅

    • @hbhbhbhb9676
      @hbhbhbhb9676 3 года назад +1

      👍👍👍💪💪✊✊✅✅✅✅✅♥️♥️♥️👍👍👍👍👍💪💪✊

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ውድ ወገኖቼ በምንም አይነት ለአሜሪካ መንበርከክ አይታሰብም። የነሱ እርዳታ ላለፈው ሃያሰምንት አመት ወያኔ ኪሰ ነው የገባው እንጅ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምንም አላደረገም። ፋሲል አንተንም አመሠግንሀለሁ ለግሩም ዝግጅት።

  • @sbmlema1739
    @sbmlema1739 3 года назад +26

    ያገር ውሶጥ ባንዳዎች ናቸው ሀገራችንን አሳልፈው የሚሰጡት አሚሪካ የኛን የውስጥ ጉዳይ አይታ ነው የደፈረችን

  • @ef6079
    @ef6079 3 года назад +20

    ሁልግዜም አሜሪካ ከክፍት እርቃ አታውቅም እምትፈልገው ልትበትነን ነበር ግን ጠንካራ መሪ አለን የማይገዛ እኛ አንድ ሆነናል አሁን አሜሪካ አይመለከታትም ማእቀብ መጣል መብቱዋ ነው ግን ህዝባችን በቂነው ኢትዮጵያን ለማዳን ሁላችንም እንረባረባለን እንጂ አሜካ ቅኝ አትገዛንም ከመንግስትጋ ቆመን እናሸንፍለን ምርጫችንም አብይ ብቻ ጅንታን አናስጠጋም 💯💯💯❗️❗️❗️❗️❗️❗️🙏🏿🙏🏿💡💡💡💡💡💡💡💡

  • @selomonmussie1816
    @selomonmussie1816 3 года назад +7

    ጥሩ የፖሊሲ ትንታኔና ውይይት ነው እናመሰግናለን ብርሃኑ እና አንዳርጋቸው ።

  • @fatumamohammed2628
    @fatumamohammed2628 3 года назад +10

    ሀግር ሻጭዋች አይሳካላችሁምም አትልፉፉፉፉፉፉ

  • @freyalew5619
    @freyalew5619 3 года назад +6

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው።

  • @atd605
    @atd605 3 года назад +12

    USA should take care of her own homeless. Poor and disadvantaged citizens 😢

    • @asterwube2767
      @asterwube2767 3 года назад

      L
      M
      I'm
      Ok
      I
      I
      Ok
      I
      I
      Mk
      M
      I'm
      M

    • @asterwube2767
      @asterwube2767 3 года назад

      I
      I'm
      M
      M
      Mm
      Mmm
      KmmOk m
      M
      I
      M
      Mom
      I
      I
      M
      KOk
      M
      I
      Ok
      I
      I
      M
      I'm
      Mim
      I'm my Kim
      M
      I
      M
      I'm
      MmOk
      Ok
      I
      KOk m
      Mkmmm
      M
      I
      I
      Km
      M
      Mmm
      Kmmm
      M
      Mimi
      K
      I
      I
      M
      Ml
      M
      Ok
      I k
      M
      I
      I
      Mm
      I'm
      Mm
      KOk
      Milk
      Mm
      Ok
      Kmmmk
      M
      Mimi
      Keep
      Mil
      Mommies
      I
      M
      I
      Mmm
      MmOk iklk
      Mmm
      Mmmkk
      M
      Ok
      Kim Kim
      M
      Ok
      Ok I'm
      🤔 mkmmkk
      Ok
      M
      Immigration m
      M
      MmOk
      M
      I'm
      I
      M
      Mk
      I
      Mmm
      Ok
      Mm
      M
      Mk
      I
      Kmmmm
      KmOk kmkl
      K
      K
      K
      Mk
      K
      Mom mI
      Mm
      Kmmm
      KOk kmmkmk k
      M
      Mkkk
      Imkkmm
      Mm
      Mm
      Milk
      K
      Mk k m KOk
      Mkmmm
      Kmmmk
      Mmkmkkmkl m
      Mk
      M
      I'm
      Kmmmk
      I'm
      Ok
      Mm
      Mmk
      Mkkk
      M
      Mmm
      K
      I'm
      I'm
      K
      Kmmmk
      K
      Mom
      Mmkkm
      Kmk kmmm
      MOk kmmmm
      K
      K
      Mm
      Mk
      M
      K
      Mm
      Immmm
      I'm
      Kmmmk mk
      Mkmmm
      Imk mk mm
      Imkkmkm
      Mk
      M
      Ok mmm
      Mmk
      Kmmmk
      Mk
      Mmm
      MOk ikmkmm
      I
      Mkmmm
      Mm
      Ii
      Ok mmmk
      Km
      Mmmmmk
      Ok
      Mm
      Kmmm mk
      Mimmmimmm
      K
      IkmOk kmmm
      Kmkkmmmmkkkk
      Ok mm
      MmOk
      Mmk
      Kk
      Ok
      Mkmmm
      Kmmmki
      Kmmmmmimkm
      M mk kk
      Mkmm kmkkmmmm
      Km
      Kmmmk
      Imk
      Mom
      Kmkkkk
      Kmmkkmmk
      Mk mkkk
      Ok immmmk
      Ok
      Ok kmmmk
      M
      Mim
      K
      Mmkmmkm
      Imk
      Kimmkmmmkkmkm
      Mmmk
      I'm
      Mmkmkkm
      Kmmm
      M
      K
      Mmm
      Kmm
      Kkkmkmm
      Mm
      Mkk
      Mimkk
      Mmm km
      M
      MOk
      Kmmmk
      Kmkmkmki
      Mmmk
      K
      Mm
      IOk km
      I'm
      KOk
      Kk
      Mk
      Imk
      Mmk
      Mmm
      Imk
      K
      Ok
      ok mk
      👍 kmkkm
      K
      K
      Mmk
      Ok mom
      M
      Mmk
      Mmk
      I'm
      Mim
      Kim
      Mm
      Kmmm k
      Kk
      Mkmm
      Mim
      Ok k
      Mkmm
      K
      Mk
      M
      K
      Mk
      Mk
      K
      Kk
      I
      K
      Ok kk
      Lm
      K
      I
      K
      Ok kk
      K
      K
      Km
      K
      Mk
      K
      K
      Kmk
      Ok kk
      Kk
      Mk
      KlOk
      K
      M
      Ok I'm
      Km
      Kk
      M
      K
      Kmk
      K
      Ok
      Kmmkmk
      Kk
      M
      Km
      Ok I
      K
      Kmmm k
      K
      Hi mkk
      K
      K
      Ok km
      Kmk
      K
      I
      K
      Kmmkmmikm
      M
      Mk
      Kk
      K
      M
      I
      K
      Ok imk
      K
      Hi
      Km
      K
      K
      K
      Mkkk
      K
      Kk
      Kk
      M
      Kmkkm
      M
      Kk
      K
      Mkk
      K
      Kmmm
      I
      Kk
      Ok k
      K
      Ok
      K
      K
      Kk
      K
      Mk
      K
      K
      Km
      M
      Kkkk
      K
      Kk
      Kmkkm
      K
      K
      Kk
      Mm kmk
      Mkk
      Kkko
      Mkk
      K
      K
      K
      Kkk
      Kk
      Km
      Kk
      Kk
      K
      KmHi kk
      I
      K
      Kk
      K
      K
      K
      Mk
      K
      K
      Kmk kko m
      K
      K
      K
      Kk
      Hi k
      Ok
      K
      K
      Km
      Kkk
      K
      Kk
      K
      K
      K
      K
      Ok
      Hi
      Ok
      Kmk
      K
      KkHi
      Kk
      K
      L
      K
      K
      K
      Kk
      K
      Kk
      Mk
      Kk
      K
      K
      K
      Hi k
      Km
      Ok kk
      K
      K
      Km
      K
      Kk
      Kk
      Kk
      K
      K
      Km
      Kkkk
      K
      K
      Kmkkk
      M
      K
      K
      MOk k
      Kk
      Kk
      K
      K

  • @bettyethio918
    @bettyethio918 3 года назад +5

    አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስወዶት፡ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት። God Bless 💚💛💕

    • @jilsonkasereka3752
      @jilsonkasereka3752 3 года назад

      If he is good enough he should give up his British citizenship and become Ethiopian. Then we know he is true son of Ethiopia. Other than that he should stay away from Ethiopian politics.

  • @addis1395
    @addis1395 3 года назад +5

    የኢትዮጵያ እና የራሽያ ፣ስምምነት ፣የኢት ባህር ሀይል መፍጠር፣ ከኤርትራ እና ከሶማሊያ ጋር ያለው ሁኔታ ሁሉ አሜሪካን ደስ የሚያሰኝ አልመሰለኝም

  • @tmn7823
    @tmn7823 3 года назад +7

    I always like you video before I even start watching you. You are trustworthy

  • @mulugetahaile117
    @mulugetahaile117 3 года назад +9

    ባንዳዎች አንዳርጋቸውንና ብርሃነ መዋን ከደረሱበት ከፍታ ሊያወርዷቸው አይችሉም የሃሳብ ምጡቅነታቸው ያንጨረጭራቸዋል።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад +4

    ሁለት እኩሪ ኢትዮጵያኖች ምስጋናችን ይድረሳችሁ በርቱ ጠንክሩ አስተምሩ አትታክቱ !!!!!!!!!!!

  • @omkaw1045
    @omkaw1045 3 года назад +13

    ፋሲል ፕሮግራማችሁ በጣም አስደሰተኝ ጥሩ ሀሳብ ነዉ እንግዶችህን አመሰግናለሁ። አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን🤲🤲🇪🇹🇪🇹✌️✌️✌️✌️

  • @ghhg4474
    @ghhg4474 3 года назад +5

    መጀመሪያ እኛ አንድ እንሁን ሌላዉ ችግር የለም ዝናብ አለን ጎመን ዘርተን እንበላለን አሜሪካኖች ከራሳችን ላይ ይዉረዱ፡

  • @bisrathaile1141
    @bisrathaile1141 3 года назад +5

    Andy you nailed it! You know them very well! Thier only interest is their ego!

  • @eke1914
    @eke1914 3 года назад +6

    Peace and love the heart of Ethiopia and Eritrea

  • @binyamkedawi7437
    @binyamkedawi7437 3 года назад +13

    wwwwwwwwwwwwwwwaw በጣም ኣስገራሚ ና ለኢትዮጳያ ብቻ ሳይሆን ለኣፍሪካ ኣርአያ መሆን ኣለበት ካሁን ባሃላ እምቢ እምቢ ማለት ኣለብን ብርሃነ ምዋኣ WONDERFUL

  • @geigeshebabaw2705
    @geigeshebabaw2705 3 года назад +3

    ኢሳቶች፣ሰላም፣ነው፣በርቱልን

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад +3

    ትልቅ አስተያየት ብዙ ነገሮችን ያገናዘበ ትንታኔ በአቶ እንዳርጋቸው ቁልጭ ያለ እውነት እናመስግኖታለን ምስጋናችን ይድረረሥዎ እስታሁን በሰማሁት !!!!!!!!

  • @abasahmed6018
    @abasahmed6018 3 года назад +2

    በጣም ትክክል

  • @abasahmed6018
    @abasahmed6018 3 года назад +2

    ትክክል

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 3 года назад +1

    Excellent discussion and good message to all Ethiopians!

  • @Amanuel825
    @Amanuel825 3 года назад +2

    A very good analysis, Mr. Andargachew!

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema5379 3 года назад +2

    ፋስሊ. ቆንጆ ውይይት ነበር

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 года назад +8

    Thank you ATO BERHANE MEWA ✅for your insights and fact-based analysis and Solutions

  • @munirali1436
    @munirali1436 3 года назад +4

    Feltman has said even before starting the trip to Ethiopia , has said in relation to Libyan situation, Ethiopia case is like a child game play. But things are changing for good. America must accept the will of Ethiopia

    • @mnet1514
      @mnet1514 3 года назад

      In relation to Syria...

  • @tmn7823
    @tmn7823 3 года назад +5

    ESAT ye ethiopia 🇪🇹 balewelta

  • @yirgashoatsegaye4679
    @yirgashoatsegaye4679 3 года назад +3

    በዚያድ ባሬ ወረራ ግዜ የኩባ እና የየመን ወታደሮች ኢትዮጵያ ገብተው ነበር።ኢትዮጵያን ለማገዝ።

  • @twbeke1
    @twbeke1 3 года назад +2

    Thank you for your insight. There great Ethiopian!!!!

  • @solomonbekele9031
    @solomonbekele9031 3 года назад +11

    የወሰኑት ውሳኔ ሊትዮጵያ ግልግል ነው።ምክንያቱም ካሁን በኋላ በኢትዮጵያ ጉዳይ ገብተው የሚፈትፍቱበት እድል የለም።
    እንደዜጋ እራሳችንን ችለን የሚመጣውን ሁሉ መጋፈጥ አለብን ። በተለይ የማይረቡ መግለጫዎችን ከማውጥት በመቆጠብ ስራ መስራት።

  • @yohannestefri1459
    @yohannestefri1459 3 года назад +3

    Very true, western apprehension is due to the promising future of Ethiopia.

    • @ermiasd2695
      @ermiasd2695 3 года назад

      You right American is worried about Ethiopia as a rising global power. Biden is wetting his bed thinking about Ethiopia power. You is a fool. Truth will come out in the end.

  • @eke1914
    @eke1914 3 года назад +1

    God is grateful for our country

  • @wazwazfan3990
    @wazwazfan3990 3 года назад +2

    ተመስገን ነዉ። የአሜሪካ ቪዛ መጣ ቀረ ከወጪ ሀገሬን ያድናታል እንጂ ሀገሬ ኢትዮጵያ ከአሜሪካ በፊት ነበረች ወደፊትም ለምልማ ትኖራለች።

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 3 года назад +2

    ውይይቱ ከቂመኝነት ነፃ አይደለም
    ይህ እስካለ አዋጭ የመፍትሔ ሃሳብ ማቅረብ ያስቸግራል

  • @zerfuberiso6856
    @zerfuberiso6856 3 года назад +2

    America should update its thinking in relation to the world context, they should realize the dynamics on the globe, it is slipping back. Any way they can not knee Ethiopia

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 3 года назад +2

    I agree with Andargachew!

  • @marwamobile8644
    @marwamobile8644 3 года назад +4

    እመቤቴ።የአሜሬካን።ውድቀት።አሳይን።

    • @makdessolomon6799
      @makdessolomon6799 3 года назад +2

      እመቤትን ለኢትዮጵያ መፍትሄ እንድትስጠን እንጠይቅ መልሱን ትስጠናለች የኛን የልጆችን ሀዘን ታውቅዋለችና🙏🏽🇪🇹

  • @alemmahari9970
    @alemmahari9970 3 года назад +4

    🙏🇪🇹🙏🇪🇷❤

  • @get8914
    @get8914 3 года назад +3

    አስበውበት አገራችንን ለማፍረስ የሰሩት ነው ምንም ምክንያት መደርደር አያስፈልግም አንዳርጋቸው በድንብ ገልጦታል አገራችንን በሁሉም መንገድ መርዳት መደገፍ ነው በቃ.

  • @zerfuberiso6856
    @zerfuberiso6856 3 года назад

    Ethiopia must continue with stand of saving sovereignty and pride of the country

  • @da8387
    @da8387 3 года назад +1

    Excellent discussion

  • @maazaaraya8776
    @maazaaraya8776 3 года назад +1

    Thank you Esat!!!!🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 3 года назад +3

    በጣም አሪፍ ውይይት ነው ። አሜሪካኖች እውነትን አያውቁም። በተረፈ ማእቀቡ የሚያመጣው ችግር ቢኖርም እጃችንን መስጠት የለብንም። ስግብግብነትንና ራስ ወዳድነትን ካስወገድን እንቋቋመዋለን።ነጋዴዎችና ባለስልጣኖች ብዙ ትርፍና ጥቅም ካልፈለጉ የኑሮ መራራቅ ከሌለ ችግሩ መቋቋም ይቻላል ። የኢትዮጵያ ህዝብ ረሀብን ነው የሚጠላው ። ግብርናውን ካዘመንነወ ሌላው ችግር ያለው አይመስለኝም ።

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale4546 3 года назад +1

    Two great intellectuals

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 3 года назад +1

    THANKS ANDI

  • @baron9071
    @baron9071 3 года назад +2

    ሁለቱም እንግዶች የሰጡት አስተያየት በጣም ትክክል ነው ብዬ አምናለሁ
    በታሪኳ ኢትዮጵያ ነጻነቷን ለማንም ሰጥታ አታቅም ወደፊትም አትሰጥም ለነጻነቱ ህይወቱን ለሚሰጥ ህዝብ “..የኢኮኖሚ ማእቀብ...“ የሚባለው ነገር በፍጹም አያስፈራውም “.ለነጻነቴ ህይወቴን አሳልፌ እሰጣለሁ ...“ለሚል ህዝም የእርዳታ ማእቀብ የሚባለው ነገር ትርጉም የለውም “ሴናተር የሚባሉት “ ፍጡራን የሀገራችንን ታሪክ የሚያቁት አመስለኝም
    አንድ ጊዜ ቭላድሚር ፑቲን ስለአሚሪካ ኮንግረስ ማኖች ሲናገር ..“..ሲእዩአቸው ሙሉ ልብስና ከረባት አርገው ሲታዩ ትልቅ ሰው ይመስላሉ ግን በኦስትሪያ እና በአውስትራሊያ መካከል ያለውን ልዩነት ከማያቁ ሰዎች ገር ተነጋግሮ መግባባት አስቸጋሪነው...“ብሏል እውነቱን ነው

  • @oneethiopia186
    @oneethiopia186 3 года назад +1

    I am so Happy to see Andargachuw looks young. He is in very good condition I guess. I love that.

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 года назад +2

    Andargachew you are 💯 right,that’s the key 🔐,exactly,it’s not about Tigray,it’s is about China 🇨🇳 and UdSSR 🇷🇺 .

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 3 года назад

    I like the way Fasil facilitated the discussion though the discussants couldn't come up with workable proposal.

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад +9

    ያተረፍነዉ ነገር ምንም የለም ማንነታችንን ሊያቁ ይገባል ኢትዮዮጵያዊ ታላቅ ህዝብ ነዉ እየራበውም አሁን በላሁ የሚል ክቡር ታላቅ ህዝብ ነዉ !!!!!!

  • @yehualawayresam8471
    @yehualawayresam8471 3 года назад +2

    Ethiopia should look other global partners.

  • @mebrakestifanos5692
    @mebrakestifanos5692 3 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏🙏

  • @tesfayebiftu7183
    @tesfayebiftu7183 3 года назад

    Great dialogue. The global geopolitical situation in the world is rapidly changing. This is more obvious in the horn of Africa. Would Ethiopia end up becoming the first Proxy conflict test ground between China and the US? Can PM Abiy’s leadership avoid this looming conflict ?

  • @gebrehiwottewoldeberhan2033
    @gebrehiwottewoldeberhan2033 3 года назад +2

    አቅምህን ማወቅ እኮ ግን ትልቅ ጥበብ ነው።

  • @munirali1436
    @munirali1436 3 года назад

    Yes, Ethiopia shall triumph

  • @tsigeadama4659
    @tsigeadama4659 3 года назад +2

    Tebarek Ato Andaregachew bedenebe gebtohal hulum bigebaw teru neber

  • @Human-jj8mv
    @Human-jj8mv 3 года назад +1

    Bravo Ato Andargatchew. You are 100% right.

  • @abi4833
    @abi4833 3 года назад +7

    I agree with ato Anderachew. We should break the cycle of dependence.

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema5379 3 года назад +2

    እንደ ሊቢያ ሊያረጉ ነው የሚፈልጉት አሜሪካ እኛ እግዚአብሔር. አለን

  • @get8914
    @get8914 3 года назад +3

    ወንድሞቼ አሜሪካ የማንንም አገር እድገት ነጻነት አትፈልግም...

  • @munirali1436
    @munirali1436 3 года назад +1

    What Ethiopia should do is integrating the region, The integration creates the sustainable peace in Ethiopian neighborhood and Africa as a hole

  • @zelalem3600
    @zelalem3600 3 года назад +1

    Andargachew and Birhane must come to Ethiopia and put them to power.... that is the solution...

  • @neimanure5508
    @neimanure5508 3 года назад +3

    ወንድሜ ፋሲል በናትክ አሜራካን ካለክ ቪዛው እንኳንም ቀረ በልልኝ ባለስልጣናትም አርፈው ስራቸውን ይሰራሉ እርዳታው የተቀቀለ ስንዴ ከሆነ ከአባይ ሙሊት በኀላ እኛ እንልክላቸዋለን የቀረብን በሀሺሽ ሕዝብን ማደንዘዝ እንጂ ምን ይቀርብናል እዛ ያሉትንም አደነዘዟቸው በአንድነት ለሀገር መቆም ሲችሉ እየተከፋፈሉ እያየን ነው እኛ ግነ እዚ ያለነው በሀገራችን አንደራደርም ከአቢቹ ጋር ወደፊት ጀግና መንግስት ያለው አይፈራም ጆባይደነ እድሜው ስለሔደ ሚያወራውን አያቅም ተወው ቪዛ በቅርቡ ከኛ ይጠይቃሉ ኢንሻአላህ እነዚ ሌቦች አቢቹ አይንበረከክም አይሰማም በልልኝ ሌቦቾ

  • @biztes9604
    @biztes9604 3 года назад +1

    Adargachew well said!!

  • @tsehaymekonen7949
    @tsehaymekonen7949 3 года назад

    ለሰጣችሁን አስተያየት እናመሰግናለን ግን አደራ ኢትዮጵያን ጠብቋት ያላችኋት እናንተ ናችሁ በርቱልን 🙏💚💛❤

  • @munirali1436
    @munirali1436 3 года назад +2

    The complete hostility to wards Ethiopia, the impact on Ethiopian economy is minimal. All mega projects in vain in Ethiopia are not inclusive of USA. The aid is less than what they extract from Ethiopia. all in all, Ethiopia shall be a leading force in Africa to say no to US Hegemony

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 3 года назад

      @munir Ali, I wish Africans United as you said but I don’t think that could happen from what we’re seeing even b/n Ethiopians

  • @felmibrish5434
    @felmibrish5434 3 года назад +1

    ኧረ ተገላገልን መቼ ጠቅማንስ ታውቃለች የቆሻሻ የሰዶምን ሃሳብ ለመጫን ነው ይጥሩ የነበረው

  • @mussella
    @mussella 3 года назад +1

    ESAT 👍👍👍👍👍

  • @marthaminkom
    @marthaminkom 3 года назад

    💚💛❤💯

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman 3 года назад

    Mature discussion seasoned with insights from personal political assessments and occupational experience. We need open and unbiased more commentaries of such class, devoid of vested self interest that would have the power to persuade active citizens have trust and confidence on sociopolitical mentors whose influence would surely help us get out of the derailment of communist propagandas of almost half a century. Thanks to ESAT

  • @seifutsegaye8300
    @seifutsegaye8300 3 года назад +1

    The US interventions and policies have been disastrous in countries like Iraq, Afghanistan and Libya. The chaotic situations in these countries are the outcome of these destructive policies. and Ethiopia should learn from these countries. This shows that US policy makers are either incomptent or shortsighted and

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 3 года назад +1

    USA hands off from Ethiiopia and the whole black race.
    Ethiopians live matter!!!
    Africans live matter!!!
    Black live matter!!!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад +3

    ሁለታችሁም ተሳታፊዎች ትልቅ ምክር አዘለና አስተማሪ የሆነ መልእክት አስተላልፋችሁዋል ከፍተኛ ምስጋናችን ይድረሳችሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tesfayetafesse9866
    @tesfayetafesse9866 3 года назад +1

    ልክ ነው መሰሪዋች ናቸው።

  • @bethame1
    @bethame1 3 года назад

    To say failure to provide information led to sanctions is very simplistic view. It is a complex problem that should be seen within the geopolitical framework of the Horn, Africa and end of unipolar world order.

  • @abge5258
    @abge5258 3 года назад +1

    እጅግ በጣም ግልፅ የሆነና እውነታን የሚገልፅ ንግግር ነው ሁለቱም የተናገሩትን መንግስት አካላት ተግባራዊ እስከተደረገ ድረስ የምእራባውያ ሆነ የኞው ባንዳዎች ደባ እኞ ኢትዮጵያ እጅ አንሰጥም ከጫጫታ ውጪ የሚያመጡት ነገር ዬለም ችግር ከሆነ ህዝባችን እኮ እንደተቸገረ ነው ምን ምቹ ሁኔታ ተፈጥሮ አያቅም ጥቂት ሰዎች ብቻ የሚጨፍሩበት ሀገር ነው ይህን ግን መቆም አለበት ሁላችን ለችግራችንም ምቾታችን የጋራ ማድረግ ነው

  • @tsedalezenebe5984
    @tsedalezenebe5984 3 года назад +1

    በመንግስታት መካከል ጥቅም እንጂ ዲሞክራሲ የለም፣ ጥቅማቸውን እንጂ ለዲሞክራሲ ምእራባውያን ተንቀሳቅሰው አያውቁም፣ ስለዚህ ተዘዋዋሪ ተገዥነትነትን መዋጋት አለብን።

  • @thoufeeqthoufeeq2799
    @thoufeeqthoufeeq2799 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍❤

  • @kanaritadese4284
    @kanaritadese4284 3 года назад

    Tkkkkl new

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 3 года назад +1

    Two of your guests speech is excellent evaluation about the present situation and the American leaders stand. However any countries including America if they stop their help we are not going to be backwards or dieing hunger because the last 27years or more years the money was on TPLF hands never been any help fer the people of Ethiopia or tigray. Therefore if all Ethiopians love Ethiopia stand together we will get out from all this drama!!!

  • @benjaminteklu7110
    @benjaminteklu7110 3 года назад

    Wow Ato Andargachew is very intellegent. Hope to see him to be the king of Africa not only Ethiopia.

  • @mirafzemane4660
    @mirafzemane4660 3 года назад +12

    የኦነግና የሕወሓት ጉዳይ ያለቀለት ጉዳይ ነው ። አብን የሚባል ጁንታ ባልደራስ የሚባል የመንደር ጎሮምሳ እና ኢትዮ 360 የሚባል ሀገር ሻጮችን ሕዝቡ ማወጋዝ አለበት ። ምርጫችን አብቹና አብቹ ብቻ ነዉ።

    • @edenhaile9839
      @edenhaile9839 3 года назад

      ትክክክክክክክል 👌👌👌👌

    • @jimaarkene9667
      @jimaarkene9667 3 года назад

      ብለህ ነው ያለቀላት ኢትዮጵያዊነት ነው

  • @tesfamariammogos4074
    @tesfamariammogos4074 3 года назад

    Hello Berhane Tesfamariam Mogos Ebalaloh Endet Neh Ke bezu Selamta

  • @mengistugudissa7881
    @mengistugudissa7881 3 года назад +2

    የፋሲል፡ጥያቄዎች፡ምክንያታዊ፡ሲሆኑ፡እንግዶቹ፡defensive ናቸው።ጀብደኝነት፡ይንፀባርቅበታል።ምንም፡አይመጣም፡ብሎ፡እራስን፡ከማታለል፡መፍትሄ፡ማምጣት፡ይሻላል።

  • @mussieafeworki2726
    @mussieafeworki2726 3 года назад +1

    ብራቮ ኣገላለጥህ በጣም እየተሻለ መጣ ብርሀኔ ብራቮ አንዳርጊቸው

  • @afeworkighebrehiwet6014
    @afeworkighebrehiwet6014 3 года назад

    30mlilion young Ethiopians should join the army to save the nation.

  • @alemsemeretedla2555
    @alemsemeretedla2555 3 года назад +1

    ከኤርትራ ማቀብ ተጥሎባት የነበረች አገር መማር ኣለባችሁ. Self reliance is the key element to overcome any imposed sanctions. Please learn from your neighbouring Eritrea.

  • @gebrehiwottewoldeberhan2033
    @gebrehiwottewoldeberhan2033 3 года назад +1

    ወይ ዘንድሮ አንድ ዓይነት ምግብ:አንድ ዓይነት ልብስ: አንድ ዓይነት ሃይማኖት:አንድ ዓይነት ቋንቋ አንድ ዓይነት...

    • @binyamabraham2769
      @binyamabraham2769 3 года назад +1

      አይ ጁንታዬ የተበላ እቁብ እኮ ነው እሱ ተቸክለሽ ቀረሽ እይደል::

  • @hawiroth5589
    @hawiroth5589 3 года назад +10

    አገሬ ኢትዮጵያ አሜሪክን ሳትኖርም ኖራለች
    አሜሪካ ጋለሞታ ( tramp ) ነች