#235

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 699

  • @engoch943
    @engoch943 2 года назад +110

    “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
    - ሮሜ 1፥28

  • @teshalwedaj5347
    @teshalwedaj5347 2 года назад +54

    መቼም ጭፈራ ቤት እንጂ የፀሎት ቤት አይደለም
    ያሳዝናል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 2 года назад

      ሁሉም የጴንጤ «ቤተ ክርስቲያን» ነው ። የጴንጤ ዘመዶቼን ሰርግ ሂጄ ያየሁት ክው ነው ያደረገኝ ። መዝሙሩ ራሱ ዘፈን ነው የሚመስለው ። በቃ ሙሉ መዝሙሩ «ሰርጌ ነው ዛሬ» ነው እና በሱ ይደንሳሉ ። አሁን እነዚህ ዓለማዊ ዘፈን የመከልከል ሞራል አላቸው?

    • @todaytube718
      @todaytube718 5 месяцев назад +1

      @@ካ.ደ.መ.Z ሁሉም አትበል አንተ ደካማ ሰው ስንት አሉ ለወንጌል ስራ የተሰዉ እና በቅንነት እግዝአብሔርን የሚያገለግሉ

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ Месяц назад

      ​@@todaytube718 እረ እባክህ የትኛውን ወንጌል ነው የሠበኩት ሁሉም አንድ ናቸው ያዩትን ነው ኮፒ ያደረጉት ?
      ሌሎቹ የሠበኩት ?
      # ሴት ልጅ ስትፀልይ ፀጉሯን አትሸፍን የሚለውን ?
      # ሴት ልጅ በጉባዬ መካከል ዝም አትበል የሚለውን ?
      # ሴትና ወንድ እንደ ፊልም ቤት ተቀላቅለው ይቀመጡ የሚለውን ወንጌላችሁን ነው የሚሠብኩት ?
      ማፈሪያዎች

  • @haymimuluken6157
    @haymimuluken6157 2 года назад +77

    ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ያለው ህይንን አይቶ ነው በየሱስም ስራቹ ይፍረስ

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 2 года назад +56

    እንደዚህ በስሙ እንዳላገጣችሁ አትቀጥሉም ምድረ ወንበዴ እግዚአብሔር ይገስጻችሁ

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 2 года назад +1

      እግር እግር ተቀሳቀስ ኤይ እግር አረጉት ልቀቅ

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 2 года назад

      መብት አላቸው እንደፈለጉ መሆን እኮ ። ጌታ ምን ያድርግ ነው የምትይ ?

    • @ephremweledekidane1183
      @ephremweledekidane1183 2 года назад +3

      @@aklilubashe “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
      - ሮሜ 1፥28

  • @samuelassefa9618
    @samuelassefa9618 2 года назад +19

    እማዝነው ቢቆጠር እፍኝ በማይሞላ ነብይ ነኝ ባይ እና አጃቢዎቹ ከ 30 ሚሊዮን በላይ የሚቆጠረው ጨዋው እግዚአብሔርን የሚፈራው ጴንጤ መሰደቡ ያሳዝነኛል።

  • @tagekebe5537
    @tagekebe5537 2 года назад +89

    በመጨረሻው ዘመን ሀሰተኛ ነብያቶቾ እንድምመጣው ግልፅ ነዉ ።እባካችሁ ንሰሃ ግቡ ።የክርስቶስ ስም አታሳድቡ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @tube4545
    @tube4545 2 года назад +23

    እግዚአብሔር መሃሪ ነው እንመለስ። እግዚአብሔርን መፍራት በህይወት ያኖረናል።

    • @jobtube12
      @jobtube12 6 месяцев назад

      አላየዉም

  • @yabsiraaddis1691
    @yabsiraaddis1691 2 года назад +8

    እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን እንደዚ አይነት እርካሽ ስራ አይሰራም እሺ!ጌታ እግዚአብሔር እውነት የሆነውን እየሱስን በደንብ ይግለፅልን።

  • @Utiopia
    @Utiopia 2 года назад +14

    I Am Proud To Be Orthodox !☦️☝️

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 2 года назад

      Amen ☦️💚💛❤️

    • @todaytube718
      @todaytube718 Год назад

      kotetam nesh weym neh, ehe sewye ko maninim ayweklim

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 2 года назад +28

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ !! ጭራሽ ዳንኪራ እግዚአብሔር የሌለበት እምነት አጋንንት የሚጨፍሩበት የ666 መንገድ ጠራጊዎች !! ንሰሀ ግቡ ተመለሱ የመዳን ቀን አሁን ነው ::

  • @gnat31
    @gnat31 2 года назад +15

    “ዳሩ ግን ይህ መብታችሁ ለደካሞች ዕንቅፋት እንዳይሆንባቸው ተጠንቀቁ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥9
    “አርነት ወጥታችሁ እንደ እግዚአብሔር ባሪያዎች ሁኑ እንጂ ያ አርነት ለክፋት መሸፈኛ እንዲሆን አታድርጉ።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥16

  • @yeegnatr9220
    @yeegnatr9220 2 года назад +25

    አምላክ ሆይ እባክህ ስተናልና ልቦናን አድለን

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 2 года назад +21

    ወይ ዘመን! በደንብ ጌታ ሲለያቸው ነው። ይህ ሕዝብ ጌታን ሳይሆን ሰው እንዲከተል ተደርጎ ስለተቀረጸ ለምን ብሎ የሚጠይቅ አንድ እንኳን የለም። እንዲህ ሲገለጡ ጥሩ ነው

  • @girmagetachew9103
    @girmagetachew9103 2 года назад +19

    ጭሮ ትለያለህ ቲቪ ያለው ብቸኛ ጠንቋይ አንተ እኮ ነህ የሚገርመኝ ግን ከአንተ የባሱ ቀፎዎች መሰብሰባቸው ነው።

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 2 года назад +37

    እንዴት ነው የሚዘገንኑት!!! ፈጣሪዬ ይቅር በለን

    • @betelkibru4621
      @betelkibru4621 2 года назад

      Yimechih mezeginen bicha yigelitsewal
      Hizibum ageligayum aymiroachewu yedenedene ahiya newu!!!!!!!!
      Ayasazinum miyastewul andim metifatu kirstos mastewal yistachewu 😢 😭

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 2 года назад +12

    አቤቱ ጌታሆይ ምንልታሳየን ይሆን እንዴት አስደንጋጭ ዘመንላይ ደረስን እግዚዎ እንደበግ የሚነዳ ደደብ ህዝብ እንሰሳ አንኳን የሚወደዉና የማይወደዉ እረኛያዉቃል ይሔህዝብ እልቂት ሲያንሰዉነዉ !!!!

  • @mahletgirma7181
    @mahletgirma7181 2 года назад +21

    the fear of God is the beginning of wisdom my brother. God is watching

    • @sonlion6455
      @sonlion6455 2 года назад

      You are very funny..... why are you judging from what you don't even know..... this is not a dance but this is a way of praising God in Kenyan culture.... the same way people jump up and down in Ethiopia......

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 2 года назад

      @@sonlion6455 😆😆😆 ኧረ ኡ! ለካ እንዳንተ ዐይነቱ ጀዝባ ነው የዚን ሰውዬ ኪስ የሚሞላው! ልቀቅ እግርኽን ብዬ ኻለው ለማንኛውም ብራዘር

    • @Hofflande
      @Hofflande 7 месяцев назад

      Yes, God is watching! እያንዳንድሽ መልስ ትሰጪበታለሽ በፍርድ ቀን:: የምህረት ዘመን ድንገት ያበቃልና! ወደልቦናችሁ ለመመለስና ንስሀ ለመግባት ያብቃችሁ::

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 2 года назад +4

    በሀይማኖት ነገር ሰው ሁሉ ሞኝ ነው። ገና ብዙ ነገር እናያለን። የታላላቆቻችን ጸሎት "የትንቢት መ'ፈ'ፀሚያ አታድርገኝ" አሜን!

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt 4 месяца назад +1

    ሰረተፊኬትህ በመነጠቅህ እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢

  • @david-xh8fl
    @david-xh8fl 2 года назад +8

    በኢየሱስ ስም ባንተ ጀርባ የሚሰራ አጋንንት ይቃጠል። እንቢ ንሳህ አልገባም ባልክ ግዚ ደግሞ ያለህክ ትምክህት ሁሉ አመደ ይሁን። አሜን

    • @girmagetachew9103
      @girmagetachew9103 2 года назад

      ከአጋንንት ጀርባ እኮ አጋንንት የለም።

    • @yeegnatr9220
      @yeegnatr9220 2 года назад

      አጋንንትን በአጋንንት ማዉጣት ይቻላልን እስኪ ልጠይቅማ ክርስቶስ የታመሙትንና ድዉያንን ሲፈዉስ በጠረባና በጥፊ ና በዳንስ ነዉ እንዴ ያዳነዉ አይደለም አጋንንት የሚታዘዙት በእዚ ሳይሆን በጾም በጸሎት እራስን ዝቅ በማድረግ እራስን በመሸፈን ነዉ ስለዚህ የእናንተ ከወዴት መጣ የድንግል ማርያም ልጅ የቅዱሳን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ጾሞ ጾምን ያስተማረን ትሁት ሆኖ ትህናን ያስተማረዉን ሀዋርያት እንዳስተማረን ኦርቶዶክሳዉያን የተሰቀለዉን የድንግልማርያምን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን እንሰብካለን።ድንግል ሆይ ልጅሽ ጸጋዉን ክብሩን ያድለን በልቦናችን ፍቅርሽን ይስል ያሳድርብን ዘንድ እናታችን ሆይ ለምኝልን አሜን።

  • @firewayele2788
    @firewayele2788 2 года назад +21

    ጌታ ያንሳህ አንተ የጥልቅ አባል

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +10

    አንድ አስተዋይ ጠፋ በቃ ሚገስፅ በጌታስም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @merontsegaye1142
    @merontsegaye1142 2 года назад

    እግ/ር ይቅር ይበልህ። እኔ ማዝነው የክርስቶስ ስም በተራ ተግባር መሰደቡ እና በዚህ የተሳሳተ ተግባር ለሚሰናከሉ ምስኪኖች ነው። እግ/ር በቃ ይበለን!

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 11 месяцев назад +2

    ጀግና ገና marijuana ትጀነጅናቸዋለህ እነዚህ እነከፎችን❤️😄😄😄😄😄😄😄👌👍

  • @kukkuassefa8347
    @kukkuassefa8347 2 года назад +6

    እግዚአብሔር አባት ሆይ እሱንና ምእመናኑን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይቅር በላቸው። አውቀው ይሁን ያደረጉት ወይም ሳያውቁ አንተ ብቻ ነህ ልባቸውን የምታውቀው ፡ ወንድሞቼና እህቶቼ ስለሆኑ አዝንላቸዋለው። አንድ እድል ስጣቸው በጌታ በኢየሱስ ስምና ስልጣን አሜን።

  • @sirgut1640
    @sirgut1640 2 года назад +24

    Finally hidden behaviours start to come out!!Galatians 5 (አማ) - ገላትያ
    21: መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
    22: የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፣
    23: የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም።
    24: የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።
    25: በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።

    • @sirgut1640
      @sirgut1640 2 года назад +2

      Galatians 5 (አማ) - ገላትያ
      16: ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ።
      17: ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም።
      18: በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም።
      19: የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥
      20: መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥

    • @sonlion6455
      @sonlion6455 2 года назад

      You are very funny..... why are you judging from what you don't even know..... this is not a dance but this is a way of praising God in Kenyan culture.... the same way people jump up and down in Ethiopia......

  • @getubaze9721
    @getubaze9721 2 года назад

    ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ አምልኮ ወደ ዳንስ ተቀየረ ! ይህን የሚመለከቱት ያላመኑ :-አዳዲስ ነብሳት:-ባመኑትም መካከል የሚመላለሱ:-መንፈሳዊያነ,ስጋዊያ እንዲሁም ፍጥርታዊያን ናቸዉ ነገር ግን ይህ የሚታየዉ ትይንት አስደናሹና ደናሾችም እኔ ልፈርድ አይደለም በሙሴ ወንበርም ተቀምጬ አይደለም የሚገባኝም ሠዉ አይደለሁም ነገር ግን ለሚሰናከለዉ ትዉልድ እና ለሚጠፋዉ ነብሳት ተጠያቂ ድፍረት ባይሆንብኝ "አስጨፋሪዉ እና ጨፋሪዎቹ ናቹ " አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል ጌታ ሆይ አብዛልን ማስተዋል :ጌታ ሆይ ቶሎ ና. አቤት....አቤት....ኡኡኡኡኡ maallo waaqayyoo dafii kootuu u.u.u.u.u

  • @helengezahgn6751
    @helengezahgn6751 2 года назад +12

    አረ ህዝቤ አይንህን ግለጥ

  • @zedzantamedia9821
    @zedzantamedia9821 2 года назад

    ይሄ ሁሉ ህፃን መኖሩ ነው የሚገርመኝ ይህንን ለማመን በጣም ህፃንነት ይጠይቃል

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 года назад +5

    ወይ መደኀኒያአልም ምህረቱን ይላክላቹ

  • @sarahbeirut9545
    @sarahbeirut9545 2 года назад +5

    እመነኝ አንተ ነብይ ተብዬ ደም የፈሰሰለትን ህዝብ እንዲህ እንደቀለድክበት አይቀጥልም እግዚአብሔር ስለ ክብሩ ይበቀልሀል

  • @woine123
    @woine123 2 года назад +8

    ይሄ ንን እንደ ከብት የሚነዳ ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ጭንቅላታቸውን ያብራላቸው::
    ግደል ሲሉት መግደል እረድ ሲሉት ...
    ደንስ ሲሉት... እንደው ለምን? የሚል የለም :: የዲያቢሎስ መጨፈሪያዎች ::

  • @teshomehaile585
    @teshomehaile585 2 года назад +1

    እኔ የማዝነው በዚህ ተብታባ አጭበርባሪ ተኩላ ሳይሆን፣ የከብት ያህል ማሰብ ተስኗቸው አዳራሽ አጣበው የሚጃጃሉት ከእውቀትና ከፅድቅ ነፃ የሆኑት ጭፈራና ኡኡታ ብቻ ነው።

  • @Peace-hn8sv
    @Peace-hn8sv 2 года назад

    የዮሐንስ ራእይ 1
    16፤ በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ።የዮሐንስ ራእይ 1
    17፤ ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ፥ እንዲህም አለኝ፦ አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥

  • @woldie2127
    @woldie2127 4 месяца назад +1

    bemenifes kehone lik new

  • @lemlemdesalegn83
    @lemlemdesalegn83 Год назад

    የኪቦርድ ድምጽ በይኖር ኖሮ እንደ እንጨት ነው ቆመቹ ምትቀሩ ኢየሱስ ይቅርይባልላችሁ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ኢትዮጵያን በመልካም አስባት😭

  • @bezuomo2390
    @bezuomo2390 2 года назад

    እግዚአብሔር ለንሰሐ ግዜ ሰጥቷል ተመለስ

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 2 года назад +5

    አንቴ ሰው ለምን በሕዝቡ ትጫወታለህ ትንብታዊ ዳንስ የምባል ፈፅሞ የለም ፤ትንብታዊ ቃል እንጅ።

  • @martataye6255
    @martataye6255 2 года назад +3

    Waga yaskeflal be egziabher sim endefelegu mehon.

  • @girmawchanie5135
    @girmawchanie5135 2 года назад +2

    ይህን እያዬ ሰው እንዴት ፕሮቴስታንት እምነት ነው ብሎ ዪቀበላል????????? እግዚያብሄር ይገስጻችሁ!

  • @hanibelongtojesus2932
    @hanibelongtojesus2932 2 года назад +4

    በጌታ በእየሱሰ ስም የአጋንት ስራ ይፍረስ Hosea 4 (አማ) - ሆሴዕ
    6: ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።
    7: እንደ ብዛታቸው መጠን ኃጢአት ሠሩብኝ፤ እኔም ክብራቸውን ወደ ነውር እለውጣለሁ።
    8: የሕዝቤም ኃጢአት መብል ሆኖላቸዋል፥ ልባቸውንም ወደ በደላቸው አድርገዋል።
    9: እንደ ሕዝቡም እንዲሁ ካህኑ ይሆናል፤ በመንገዳቸውም እበቀላቸዋለሁ፥ ሥራቸውንም እመልስባቸዋለሁ።

  • @mihretzemenu5152
    @mihretzemenu5152 2 года назад +2

    አሪፍ የዘፈን ጥም መቁረጫ አግኝታችኋል!!እኔ እኮ የሚገርመኝ ህዝቡ ነው!!

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 2 года назад +18

    ጌታ ይገስፃችሁ! ምድረ ሀሰተኞች ለየናችሁ ማረን ክርስቶስ!

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 2 года назад +1

      prophetic dance

    • @yabetsberhanuasfaw7232
      @yabetsberhanuasfaw7232 2 года назад

      eshi mr supernatural antema kenesu gar new yetelakew……geta mayay yimeslal gn ersu yayal

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 2 года назад

      @@yabetsberhanuasfaw7232 እኔ ዘመኑ ገርሞኝ ነው
      ፕሮፌቲክ ዳንስ

    • @yabetsberhanuasfaw7232
      @yabetsberhanuasfaw7232 2 года назад

      @@mr.supernatural396 ok sry

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 2 года назад

      @@yabetsberhanuasfaw7232 እኔ ያደኩት መሰረተ ክርስቶስ ቸርች ውስጥ ነው ጮክ ብለህ እንኳን ማምለክ አይቻልም ተረጋጋ ትባላለህ አደለም ለመደነስ

  • @bahiruketema6443
    @bahiruketema6443 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይገስጽህ!!!

  • @olinadhufe4338
    @olinadhufe4338 2 года назад +1

    Jara keenyaa ! waan Gooftaan dubbate raawatamaa jira, dhiyatera guyyaan Gooftaa

    • @sonlion6455
      @sonlion6455 2 года назад

      You are very funny..... why are you judging from what you don't even know..... this is not a dance but this is a way of praising God in Kenyan culture.... the same way people jump up and down in Ethiopia......

  • @kingdomlifegospelsongs318
    @kingdomlifegospelsongs318 2 года назад +4

    ጌታ ይገስፅህ ጆይ ጭሮ

  • @habtamuabera5945
    @habtamuabera5945 2 года назад

    ፓስተሩ ግን ጀግና ነው አሜን ያስብላችል።

  • @bemnetgogo9113
    @bemnetgogo9113 2 года назад

    Egziabher yiteyikih mn elalehu! Yetekebrewn Wengel endezi takelewaleh! Asedabi!

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 2 года назад

    መቼም እስኪ ለእግዚያብሄር ክብሩ እፊቱ ሆነን በዝማሬ በዝላይ ተፈተን እናምልከው ቢባል መልካም ነበር ነገር ግን። እንደንስ ብሎ አለም እንደሚያረገው በብልጭልጭ መድረክና ዳንስ ሲሆን ይከብዳል። እርግጠኛነኝ ስንቶች በዚህ ጉባኤውስጥ ያሉ ግራእንደሚገባቸውና እሚቀጥለው ቀን እንደማይመለሱ በዚህ ቤት። እንዲት ወጣትልጅ እንኳን ግራ የገባት ትመስላለች። ለማንኛውም እግዚያብሄር ማስተዋልን ለህዝቡ ይስጥ እላለሁ።

  • @Peace-hn8sv
    @Peace-hn8sv 2 года назад

    የድሮ ክርስትያን እውነተኛ ህይወት ናፈቀኝ
    ሙሉ ወንጌል

  • @FikrVoice
    @FikrVoice 2 года назад +3

    ያሳፍራል በጣም ያንተ አይገርመኝም እዚህ ጉባዬ ውስጥ ትልልቅ ሰወችን ማየቴ አስገርሞኛል።ለነገሩ መንፈሳዊ ህጻንነት በእድሜ አይለካም።

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢 ወዴት እየሄዱ ነወ አባ ልቦና ስጣቸወ

  • @pukichorpac2759
    @pukichorpac2759 2 года назад +4

    ከዛ ደሞ ዘፈን ሃጢአት ነው ተብሎ ይሰበክልኛል

  • @sarahalemayehu6679
    @sarahalemayehu6679 2 года назад +3

    ጌታ ይፈውሳችሁ ንሰሀ ግቡ ተመለሱ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው።

  • @selamgirmay5200
    @selamgirmay5200 2 года назад +2

    አቤት ምህረት አድግ ጌታ ሆይ የሚያስፈራ ግዜ 🥱🥱

  • @tarikuashetu6282
    @tarikuashetu6282 2 года назад

    inni dhufuu sun kuno ani dafee nan dhufaa ija hojii isaanis akkuma hojii hjii isaaniti dhalaa nama f nan keenna jedha. yesuus nan du'aa jedhe du'era nan ka'aa jedhe ka'eera nan dhufaa jedhes in dhufaa. ameeeen

  • @Hanibalzerihun739
    @Hanibalzerihun739 Год назад

    እዉነትም የመጨረሻ ዘመን ደርሷል

  • @saraberhanu1547
    @saraberhanu1547 7 месяцев назад

    Weyne prophet joy wededkuh lesewu freedom seteh tebarek

  • @tesfashworkermias9329
    @tesfashworkermias9329 2 года назад

    እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፡፡ሮሜ 1፡28 ወንድሜ እግዚአብሔር ይቅር ይበል፣ወደ እግዚአብሔር ብትመለሱ ጥሩ ነው፡፡

  • @teklutedla8386
    @teklutedla8386 2 года назад +1

    ካስደናሹ ደናሹ ነው እኮ ግርም የሚለኝ እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልስላችው በውነት ሊላ ምን ይባላል

  • @healingtube9082
    @healingtube9082 2 года назад +9

    21 “Not everyone who says to me, ‘Lord, Lord,’ will enter the kingdom of heaven, but only the one who does the will of my Father in heaven. 22 On that day many will say to me, ‘Lord, Lord, did we not prophesy in your name, and cast out demons in your name, and do many deeds of power in your name?’ 23 Then I will declare to them, ‘I never knew you; go away from me, you evildoers.’

    • @sonlion6455
      @sonlion6455 2 года назад

      You are very funny..... why are you judging from what you don't even know..... this is not a dance but this is a way of praising God in Kenyan culture.... the same way people jump up and down in Ethiopia......

  • @elsatube9804
    @elsatube9804 2 года назад +3

    Waaqayyoo isinfi haa dhisuu araraa isinfi haa godhuu

  • @Peace-hn8sv
    @Peace-hn8sv 2 года назад

    የዮሐንስ ራእይ 1
    16፤ በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ።

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 2 года назад

    ወይ ዘንድሮ የማናየው የማንሰማ ነገር የለም ምን ይባላል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችህ ይቅር በለን

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 Год назад

    እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል::

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 года назад +1

    በእየሱስም ይሄ አሁን ፀሎት ቤት ነው ወይስ ጭፋራ ቤት 😭😥😥 እግዚአብሔር አምላክ ይገፅፃችሁ 😭😭😭

  • @sirajhussien5857
    @sirajhussien5857 2 года назад +1

    Alhamdulillah islam larakeng geta ke indasi negr yetebekeng wolllaaahi Alhmdll

  • @ayenewyihune
    @ayenewyihune 4 месяца назад

    የሚያሳዝነው ግን እዚህ መሃል ምናልባት የእውነት እግዚአብሔርን የሚፈልግ ሰው ሊኖር መቻሉ።

  • @ካ.ደ.መ.Z
    @ካ.ደ.መ.Z 2 года назад +3

    እግሮቼ ተፍታተዋል ። ተባረክ የጌታ ሰው ሃሌሉያ
    የሚል ግልብ ጴንጤ አይጠፋም 😜😝

  • @tenayegebrewold3181
    @tenayegebrewold3181 Год назад

    Geta hoye yikere belegne eneneme bareyawochehene!!!🙏🙏

  • @tamirat04
    @tamirat04 2 года назад +3

    ለናይት ክለብ የሚስማማ ሁኔታ ነው የሚታየው

  • @JemberDender
    @JemberDender 4 месяца назад

    እኔ የምለዉ ይሄ ሁሉ የአይምሮ ህመምተኛ በአንድ ላይ አይከብድም?ፈጣሪ ይማራቸዉ

  • @foraalemu1216
    @foraalemu1216 2 года назад

    Endezi be egziabher yikeledal lela haynanot yalachew indet wede geta yikerbalu asibut inji indet new mitasbut

  • @darmyeleshaa5560
    @darmyeleshaa5560 2 года назад

    ለብዙሆች መሰናክል ሆናችኋል፡፡ በጌታ ያልሆኑ ሰዎች እያዩ ሲስቁ ሲሳለቁ እኔ ምን ልበል ተሳቀቅሁኝ፡፡ መህረቱን ያዉርድላችሁ፡፡ ቢሆንም ግን እናንተ ፕሮተስታንት ቤተክርስቲያንን አትወክሉም፡፡

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 2 года назад

    ደንበኛ ዲስኮ ቤት አፍሪካ ሙዚቅ አቦ ይመቻቹ እናንተ ጋኔኖች

  • @Blennnn
    @Blennnn 8 месяцев назад

    Enezi hasetegna nebyat nachew Protestant emnetn ayweklum egziber be chernetu kalubet chelema yawlachew 🙏

  • @amentiabera1738
    @amentiabera1738 2 года назад +1

    እግ/ር እቅር ይበላቸው

  • @NetsanetYegeta
    @NetsanetYegeta Месяц назад

    አንተ ውስጥ ያለው አጋንት የተመታ ይሁን እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @truthmatters649
    @truthmatters649 2 года назад

    ችግሩኮ ሲቃወሟቸው ወንጌል አልገባችሁም የሚሉት ነገር ነው። ኦርቶዶክስ የስርአት ቤቴ አመሰግንሻለሁ።

  • @josefkidane1196
    @josefkidane1196 2 года назад +1

    My depression is gone love from🇪🇷

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 2 года назад

    ኢየሱስ ብቻው ጌታ ነው
    ጆይ ኢየሱስ የመረጠህ ወንጌል
    ልታሰተምር ጀግናው ከፍ ልታደርግ ነው እጂ ዳስ አይደለም
    ኢየሱስ መቅደም አለበት በመጀመሬያ ተሳስተሀል
    የምህረት አባት ይቅር ይበልህ
    ኢየሱስ በክብር ይመጣል

  • @ranatjan6884
    @ranatjan6884 Год назад

    በአንተ ውስጥ ያለውን ሉሲፈር በጌታ በኢሱስ ክርስቶስ ስም ከዚህ ሰአት ጀምሮ አሰርኩት

  • @samuelamare9386
    @samuelamare9386 2 года назад

    afer bilu hulachum asdabiwoch nachu egziabher yakatilachu hulachunm endezi ayinet kirstina yelem

  • @tamirat04
    @tamirat04 2 года назад +1

    ከእራሱ የተለየ አካል የሞተ ነው። ክርስቶስ የሞተልትን ፍጥረት እንዲህ እንደቀለድክበት አይቀርም።

  • @messiaddisu7369
    @messiaddisu7369 2 года назад

    እኔ ምንም አላለም ጌታን ግን አታሰደቡ ለምን የጭፈራ ሱስ አለባቸሁ night club አትገቡም ማራናታ አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና እናንተን ሳይ የ ቆሮንቶስ ቤተክርስቲያን ትዝ አለኝ anyway gn እባካችሁ አስተውሉ

  • @italemmenigisitu6204
    @italemmenigisitu6204 Год назад

    ማራናታ!! ግንኮ አትህኦጵያዊ አይደሉም አፍሪካውን ናችሁ ደግሞ የነሱ ዳንስ ነዉ አትንኩዋቹ 🥺😢😢

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 года назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ከማለት ምን ይባላል እባክህ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ያንቴ መምጫ እደሌባ እንዳት መጣብን እንድን ነቃ እርዳን

  • @abebaabera6618
    @abebaabera6618 2 года назад

    Yasazenal yeweket manese everywhere ygesesh

  • @JK-rs9sf
    @JK-rs9sf 2 года назад

    የት ጋር ነው የተፃፈው በዳንስ ፈውስ ወይም በረከት እንዳለ?
    ኧረ እነዚህን ሀሰተኞች ማን ያስቁም? ህዝቡም አምላኩን የሚያውቅ አይመስልም። ጌታም ዝም አለ! በዚህ አይነት ገና ብዙ
    ይታያል። ጌታ ሆይ አንተን መፍራቴ አይወሰድብኝ

  • @dilamomarkos4016
    @dilamomarkos4016 2 года назад

    ከተሰበሰበዉ ህዝብ መሃል አንድ አስተዋይ ይጥፋ በጣም የሚያሳዝን ዕውር የሆነ ህዝብ ነዉ ጌታ ማስተዋልን ይስጣችሁ

  • @martataye6255
    @martataye6255 2 года назад +2

    Egziabher lib yisxachu.

  • @gametube8724
    @gametube8724 2 года назад

    Waaqayyoo isin haa ifatu. Gara qalbiitti isin haa deebisu

  • @tigisttesfaye-f5f
    @tigisttesfaye-f5f 2 года назад

    በሰመአብ በሚቀጥለው በወላይታ ጭፈራ ኑ

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 2 года назад

    ቃሌን የሚሰማ በእርጋታ ይቀመጣል ይላል መረን

  • @rakumaku6360
    @rakumaku6360 Год назад

    አንተ እውቀት ያነሰክ ክብረቢስ በእግዚአብሔር ቤት ዳንስ ምነው ጭፈራ ቤት አነሰክ ደግሞ ህዝቦ አብሮ ይላል ጤና የላችሁም እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

  • @MeronTefera-tf3zt
    @MeronTefera-tf3zt Год назад

    Wow amazing

  • @argawagza6956
    @argawagza6956 2 года назад

    ማቴዎስ 23፡8 “እናንተ ግን ‘መምህር’ ተብላችሁ አትጠሩ፤ አስተማሪያችሁ አንድ ብቻ ነው፣ እናንተ ሁላችሁም ወንድማማቾች ናችሁና። 9በሰማይ ያለ አንድ አባት ስላላችሁ፣ በምድር ማንንም ‘አባት’ ብላችሁ አትጥሩ። 10መምህራችሁ አንዱ ክርስቶስ ስለ ሆነ፣ ‘መምህር’ ተብላችሁ አትጠሩ። 11ከመካከላችሁ ከሁላችሁ የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል፤ 12ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ይዋረዳል፣ ራሱን የሚያዋርድ ግን ይከበራል።

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ Месяц назад

    ሀዋርያቶች ተሠብስበው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲህ ብለው ጠየቁት ? ጌታ ሆይ ስለምን አጋንት ከሠው ልጅ ላይ ማውጣት አቃተን ሲሉት ጌታ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው ። ከሠው ልጅ አጋንት የሚወጣው በፆምና በፀሎት ነው አለ እንጂ በዳንስ ነው አላለም ?
    አሁን መናፍቆች ከማን ወገን እንደሆኑ መረዳት አያቅትም ?
    ለነገሩ ራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ተናግሮት የለም በስሜ ይመጣሉና በዚያን ዘመን ተጠንቀቁ ብሏል ስለዚህ ማስተዋልን ይስጣችሁ አሜን ።

  • @dripnature931
    @dripnature931 2 года назад

    Amen chinkete teragfoal beyesusim. Legetaye denisalehu.

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 2 года назад

      አሜን! 😆😆😆 አክሽን! አክሽን!

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 2 года назад

      ቈማጦች ጴንጤዎች ቱ!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ

    ወዴት እያመራንነው ወገን መጠጡ ቀረ እንጂ