"ወደ ኢትዮጵያ እንድመለስ ቤት እና ጡረታ ይሰጠኝ!!" ኮለኔል መንግስቱ ሀይለማርያም | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 263

  • @yeromseyoum7084
    @yeromseyoum7084 5 лет назад +5

    ይቅር ብለን እንቀበለው አርሱ እኮ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት እንጂ ሌላ ተንኮል አላየንበትም::

  • @lensakuma5547
    @lensakuma5547 5 лет назад +4

    የደሀ አባት የጀግና ጀግና እንኳን እሱ መሀይም ባንዳ ወያኔም አገር አሉ በክብር እንቀበለዋለን ውድድድድድድድ የዋህ ስለሆነ በጤና አለ ያ ኮብራ እብብ መለስ እትዮጵያን በትናለው ስል እራሱ ተበተነ

  • @iamfree347
    @iamfree347 5 лет назад +3

    መንጌ ለኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታችን ነው ግን በጥባጭ እያለ ማን ጥሩ ይጠጣል

    • @pdcbigpdc7041
      @pdcbigpdc7041 5 лет назад

      I Am Free
      How so?

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 5 лет назад

      I Am Free ትክክል

    • @pdcbigpdc7041
      @pdcbigpdc7041 5 лет назад

      Lensa Kuma
      You think mengstu was good to Ethiopia. You are an idiot.

  • @tfff7746
    @tfff7746 5 лет назад +21

    ይግባ ወደሀገሩ ለንሰሀ ሞት ያብቃው እሱኮ ሀገሩን ይወዳል።

  • @alemneshgustafsson9555
    @alemneshgustafsson9555 5 лет назад +11

    መንግየ ጀግና ምርጥ ኢትዮጲያዊ

    • @therock3058
      @therock3058 5 лет назад

      መንጌ ፈሳም የሻእብያ እጅ ኣሳምሮ ያቀዋል።

    • @alemneshgustafsson9555
      @alemneshgustafsson9555 5 лет назад

      @@therock3058 አይደል

  • @MerejaTube
    @MerejaTube 5 лет назад

    አርቲስት መሀመድ ሚፍታ የሂወቱን ሚስጥር በአደባባይ ተናገረ ruclips.net/video/9BZloLmVMTg/видео.html

  • @point1212
    @point1212 3 года назад +3

    ጡረታ ብቻ ሳይሆን ካሳ ጭምር ያስፈልግኃል !! 💚❤️❤️

  • @ፀደይደበበ
    @ፀደይደበበ 5 лет назад +25

    አረ መንጌ አንተ ብቻ ናልን እንጂ እኔ ቤቴን ሰጥሀለው መንጌ እኮ በኢትዪ አንድነት የማይደራደር ነው

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 5 лет назад +2

      ይመጣብሽና ፥ እንዳንተዛዘብ!
      ;-)

    • @hanibalgeberneskel6157
      @hanibalgeberneskel6157 5 лет назад

      እበዳሀለዉ

    • @marthamelkamu463
      @marthamelkamu463 5 лет назад +1

      Hanibal Geberneskel let me guess, የጎዳና ተዳዳሪ መሆን አለብህ።ባለጌን ካሳደገው የገደለው ይጸድ ቃ ል።

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 5 лет назад

      ሔለን Ethiopia ትክክል

  • @ቢስሚላሂሰልሚያለሁ
    @ቢስሚላሂሰልሚያለሁ 5 лет назад +10

    *መንጌ ችግር የለውም ና አንበሳችን፦ባንዳዎች እንድንወጋህ አታለውን ብንበድልክም የተጎዳነው እኛው ነን፦ወራሪዎቹም ከ4 ኪሎ እንዳስገባናቸቸ ሁሉ አባረናቸዋል*

  • @princeofnilevalley6578
    @princeofnilevalley6578 5 лет назад +2

    This beautiful country doesn't lack any love for one another. What she's lacking is good leaders that are for the masses. No president is innocent, but we must find a way to learn from our past and improve the future. Dwelling on the negative will only bring more negative hate against each other... 1Love

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 5 лет назад +3

    ብዙ ስህተት ብትሰራም ያደረከውን ሁሉ ያደረከው ለኢትዮጵያ ካለህ ፍቅር የተነሳ ነውእና የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታውን ያደርግልሀል! ከዚህ ቦሀል ቀሪ ዘመንህን በምትወዳት ሀገርህ ደህንነትህ ተጠብቆ በሰላም እንድትኖር እንዲሁም የዶ/ር አብይ ልዩ አማካሪ እንድትሆን ህዝቡ ይፈልጋል!

  • @Mashquke
    @Mashquke 3 года назад +1

    መንግስቱ ሀይለማርያም የአደገኛ ሰአት ስልጣን ላይ የነበረ ሰው ነው።ብሀገሩ አይደራደርም።

  • @yaregalerftsum6281
    @yaregalerftsum6281 3 года назад +2

    ወደሀገራቸው ይመለሱልን ከሳቸው የተሻለ አላገኘንምና ቤትና ጡረታ ይሰጣቸው።

  • @bkiyaa8539
    @bkiyaa8539 5 лет назад +8

    ጓድ መንጌ እንደሰማሁት ከሆነ ሀገር ወዳድና የደሀ አባት ነበሩ ይባላል 11 ቁጥሮችን ተጠንቀቅ ሰለተባለ ነው የሰው ልጅ ያጠፋልም ያለማልም ይቅርታ ተደርጎለት ይግባ።

  • @jiirachuungaariidha7640
    @jiirachuungaariidha7640 5 лет назад +3

    መንጌ የደሀ አባት ምግብ ላጣ ምግብ ቤት ላጣ ቤትን መሬትን ላራሹ ያወጀና የሠጠ ጀግና ነው በሠላም ሀገሩ መመለስ አለበት እንኳን እሱ ሌሎችም ገብተዋል

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 4 года назад +1

    መንጌ አምባገነን ነው የከፋ ግዜ ነበር በሱ ግዜ ጨካን ነው ይቅር ተበሎ እንዲገባ ከሆነ ግን ህዝቡን ይቅር ይበል

  • @ሠሊናሠላም
    @ሠሊናሠላም 5 лет назад +14

    መንጌ ጀግናው ይምጣልን!!

    • @wedigiday3211
      @wedigiday3211 5 лет назад +1

      ሠሊና ሠላም Mengestu never been a hero but a pussy which flew out of the country just for benefits for his and his family’s benefits only.

    • @samgemari
      @samgemari 5 лет назад +1

      @@wedigiday3211 tell them very well.mengistu is butcher,how is called hero.he killed so many people.if he is hero,how is fled from ethiopia.why he dont stay.because he is loser.

    • @mhaymanot1290
      @mhaymanot1290 5 лет назад +1

      ሠሊና ሠላም if he is your jegna, I feel sorry for you.

    • @hanibalgeberneskel6157
      @hanibalgeberneskel6157 5 лет назад

      እናትህን ይበዳል እሺ

  • @aliyusuf5921
    @aliyusuf5921 5 лет назад +5

    ማን የሗህ ማን ተንኮለኛ እንደሆኑ እኮ በሞት እና በህይወት አየን( መለስ ወ መንጌ)

    • @teklayweldegebriel2721
      @teklayweldegebriel2721 5 лет назад

      tencol bemot ena bemonor aylekam...ere sewoch astesasebachin wedet new. ayyy..ene Ali

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 5 лет назад

      Ali Yusuf ትክክል

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 5 лет назад +19

    አይልም ቢልም አይደንቅም ደሞ ለመንጌ አገር ለገነጣጠለው መለስ እንካን ብዙ ተወርቶለታል እንካን ለድሀ አባት መንጌ

    • @habentlahun994
      @habentlahun994 5 лет назад

      እንቺ ደንቆሮ ጭራሽ ከመለስ ጋር ታወዳድሪዋለሽ ለነገሩ አልፈርድብሽም ለነዳንቺ አይነቱ ደንቆሮ አይመጥንም መለስ ለሠለጠነው በዲሞክራሲ ለሚያምነው ለትግራይ ህዝብ ነው የሚመጥነው ከነደናተ አይነቱ የተማር ከሚመስለው አድ የትግራይ አርሷደር ሞቶ ይበልጣችዋል ደሞ ልገርሽ ስራ የለሽም ዝም ብለሽ social media ከምትዘፈዘፊ ስራ አሠሪም እራስሽን ለመቀየር አትሞኪሪም ከንቱ

    • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
      @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 5 лет назад +1

      Haben Tlahun የበላሽው ይመለስ እና ሰው እና ሰይጣንን ታወዳድሪያለሽ ያንቺ አባት መለስ መወዳደር ያለበት ከዲያቢሎስ ጋር ነው ይህ ቆሻሻ አየሽ እግዚአብሔር የመለስን ክፋት አይቶ በጊዜ ደፋው መንጌ ግን ዛሬም በህይወት አለ ቢያንቅሽም ዋጭው እንግዲህ ይሄ አገር ገንጣይ ሰዶማዊው አባትሽ መለስ ለኢትዮጵያውያን አንድ ውለታ ሰርታል የማይካድ ውለታ ያም በጊዜ መሞቶ ብቃ ይህን ብቻ ነው ድንቅ ስራ የሰራው ኢትዮጵያ ትቅደም የእንቁላል ሻጭ ልጅ ይውደም4.

    • @habentlahun994
      @habentlahun994 5 лет назад

      አይ አንቺ የአስተሳሰብ የሀ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው ጊዜ የሚወስደው አላወቅሽም እንዴ ለነገሩ አልፈርድብሽም አንቺ በዛ በደም መጣጭ ዘመን ስለነበርሽ አሮጊቶች እንደዚህ አይነት ነገር ለመረዳት ጊዜ ይወስድባችዋል አንቺ የምታቂው ወሬ ማማሠል ነው እናቴ አኔቺ በዚህ እድሜሽ ኑሮ እንደመመስረት እና ንብረት እንደማፍራት ዩቲዩብ ላይ ተጎልተሽ ወሬ አማሲ እሄነው የመሀል አገር ሴቶች ስራቸው ሀሉም ግን አይደሉም ከዚህ በኋላ ለተንኮለኛ አሮጊት ቦታ የለኝም እና ደሞ እንዳንቺ አይነት ስራ የማይወድ ደነዚ በለውጥ በስልጣኔ የማያምን ሠው ሰይጤን አለው አላለው ምንም አይጨምርም አይቀንስ ሁሌም በኛ ልብስጥ ነግሶ ይኖራል ለናተ የሴጣን ትራፊዎች እኛ እንበቃለን እንኳን በአሁን በሠለጠነ ዘመን ድሮም እጅ አልሠጠንም ሲጀመር እሱም ያቃል የኢትዮጵያ ምድር አይረግጥም ከረገጠ ደሞ ከነ ትርፍራፊዎቹ ምን እንደሚገጥመው ያቃል

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 5 лет назад

      ፍቅር ይበልጣል ትክክል

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 5 лет назад +1

      Haben Tlahun ክክክክ አንች ስራ ኖሮሽ ነው መለስ ነው ያልሽው??? መለስ ኮብራ እባብ ከጀግናው መንጌ ልታወዳድር??? ፖፖፖፖ መለስ ከመቀሌ አያልፍምይህ የተረገመ አገር የበታተነ የምናአባሽ ድሞክራስ ነው የምትይው??? እስር ቤት የሞሉት ጋዘጠኖች አደሉ? ደሞ ይህን ልክስክስ የቡና እና የጫት ሌባ በይ ጥፊ ሌባ እባብ

  • @latishfitsum4300
    @latishfitsum4300 5 лет назад +12

    መጌ አገር እዳትበተነው ሥለዚ መጌ ወደሀገር በሠላምዪግባ ሥት አለአዪደልእዴ ገዳዪ ከመንግሥቱያልተናነሠየገደሉት

  • @meronsimeneh
    @meronsimeneh 3 года назад

    እግዚአብሔር ይወድሃል መንጌ

  • @andyb2720
    @andyb2720 5 лет назад +2

    History will judge us , when I see Ethiopian politics deeply I realize he was right and deserves to back to home. Meles was buried in Ethiopia why not him ......

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 5 лет назад +2

    All ways you are my Hero love and respect .🤚👍👍👍🎤🎤🎤🎤🤚

  • @seifualemayehu400
    @seifualemayehu400 3 года назад

    My best

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 5 лет назад +3

    B-Egziabher ena b-hizebe fit hulum bedelewal, Colonel Mengistu fetsemo yeteleye neger aladeregume .

  • @جمالمحمد-ص1ذ1ط
    @جمالمحمد-ص1ذ1ط 5 лет назад +14

    ይግባ መንጌ ሃገር ወዳድ ነው እንኩዋን እሱ። 18 ባንክ የዘርፍ ዥልጥ ባላገር ኦነግም ዳውድ ኢብሳም ገብቱዋል

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 5 лет назад +6

    No no no and no. The country has too many wounds, we don't want to poke the wound by bring him in to the country

  • @samueleyob4690
    @samueleyob4690 5 лет назад +4

    Thank you Andefetawoche.its an interesting story.i think our problem ,we can’t learn from our history

  • @tegestmelese2486
    @tegestmelese2486 5 лет назад +4

    እኔም ብጦርህ ደስ ነው እሚለኝ መንጌ

  • @BenBogale
    @BenBogale 11 месяцев назад

    መሰቀል አለበት ይቅርታ እንኳን ያልጠየቀ፣አይመጣም ይገደላል!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 лет назад +1

    Andafta ,, wusheta neh !!!
    Mengistu yehen aylim !!!

  • @Mashquke
    @Mashquke 3 года назад

    ማንኛውም ኢትዬጵያዊ በሀገሩ ላይ የመቀበር መብቱ በህግ ይከበር።ወንጀለኛም ቢሆን።አይደለም ጋሽ መንጌ ሀ/ማርያም !!!

  • @እውትያሸንፋልሀገሬ
    @እውትያሸንፋልሀገሬ 3 года назад

    መጌ ያሳዬው ለውጥ ባህል
    እድገት ማንኛውም መሪአላሳዬውም

  • @addischelsea3590
    @addischelsea3590 5 лет назад +2

    Always u are my hero, I respect u!! Long life 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mihretgirma7255
    @mihretgirma7255 5 лет назад +4

    Came back home Ming please we love you.

  • @tgcofe2621
    @tgcofe2621 3 года назад +1

    In my opinion I don't trust Ethiopian people's sometimes, I know so many people like him including me be I am not sure everyone forgive him for some reasons.
    he is old men he deserves to come back home but you should interview some victims if they are really forgive him. It doesn't matter if some people don't forgive him but he doesn't deserve any cretisizm anymore. So you should work hard in this.

  • @እኔነኝሰዎችእሩሀማ-አ9ቨ

    ና ይሰጥሀል

  • @asterdestaasterdesta
    @asterdestaasterdesta Год назад

    መንጌ ብትመለሳ አትህኦ

  • @pwhtube2702
    @pwhtube2702 5 лет назад +2

    ነፍሰ በላ መሪ ናፈቃችሁ ኢትዮጵያውያን ምን እንደምንፈልግ አናውቅም

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +7

    ቢመጣ አዱ ይደፉዋል እዛው አርፎ ይቀመጥ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም

    • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
      @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 5 лет назад +2

      ማናባቱ ነው ሚደፋው???ይደፋታላ መንጌ የነካ

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +2

      ስንት አጀቱ ያረር አለ በሱ

    • @dawitbelay9515
      @dawitbelay9515 5 лет назад +1

      Menge hagere yeferesew hezbe yalekew segemre beante betergemkew yegeraw ebewtegna seytane ETHIOPIA lay egrune endyasgeba fekage honehe alfehale lelochu ergumoche degmo seraw endesakalete eskezare agezewtale selezehe Antem wede gehaneme endewredute werede

  • @قوةالشعب1
    @قوةالشعب1 5 лет назад +2

    ***የጥይት የከፈልንህን ጨረስከው?*😂😂😂**

  • @genetkhe7041
    @genetkhe7041 5 лет назад +2

    NO WAY PERIOD !!!!!!!!!!!

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 5 лет назад

    First things first! Anyone who leads his country must love his country first! Second , he should not be racist ! I am just saying from my lifetime experience. Then listen to other patriots! Ja Rastaman Sellassie I the first

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 5 лет назад +3

    መንጌ ማን እንድትመጣ ለመነህ ?

  • @علي-ف5و8ذ
    @علي-ف5و8ذ 5 лет назад +5

    ለምን አይገበም መንግስት መፍቀድ አለበት በሱ ግዜ ከሞተው የበለጠ በመለስ እነ በአብይ የሞተው ይበልጠል በተለይ በአብ የሞተው የሰዝነል

  • @ellyasjemal1798
    @ellyasjemal1798 3 года назад

    አገሩላይ ይመለሥ ህዝቡን ይቅርታ ይጠይቅና ይግባ

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy5564 5 лет назад +2

    Will come that you home or Ethiopia!!

  • @wedigiday3211
    @wedigiday3211 5 лет назад +4

    Bad person never dies because he’s not even accepted in Hell ha ha ha ha because they don’t even need a person like Mengestu that is a butcher ,a killer ,a Terrorizer and a real enemy of the people which destroyed families villages and in the whole country.

  • @moges720
    @moges720 5 лет назад +2

    ፍሬንድ ፎቶ ሾፑ ያሳዝናል (mirror view):: በግራ እጅ ወታደራዊ ሠላምታ አይሰጥም::

  • @nano2012
    @nano2012 5 лет назад +1

    ለጓድ መንግስቱ የዘላለም ቤት እንዲሆነው ጉድጓድ ቆፍረን ስላዘጋጀንለት ስለቤቱ አያስብ:: "ጡረታ ይሰጠኝ" ያለው ግን አልገባኝም:: መች ሊበላው ነው? ዕድሜውን እንደጨረሰ አያውቅም ማለት ነው?

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 5 лет назад +1

      Naty Tube ክክክክክክክ ገና ስታየው ቅዘንህን ነው የምትለቀው ጅብ ስሄድ ውሻ ጮህ

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 5 лет назад

    Ergetegna negni ande ken wede ageru endemigeba keber yegebewal ager wedad mengy🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @yoni4549
    @yoni4549 5 лет назад +3

    mange yemiwodatn hagerun endiyay enrdawu

  • @jdhdhdjdjdh5968
    @jdhdhdjdjdh5968 5 лет назад

    የፍትህ መፅሔት እዘጋጁ ተመስገን የሌላውን ውድቀትና መነሳት ስትመኝ አንተ እንዳትቀድም ልክ እንደ አይጥ ከገባቹበት ጉድጓድ የውጣቹት በማን እንደሆነ አትርሳ የታመምከው ጆሮክን መስሎኝ ነበር ለካ አህምሮክም ታሞ የመርሳት ችግር ደርሶብካል ለማንኛውም የፈጠራ ወሬ ቀርቶብክ ብትታከም ይሻልካል የኦሮምያ ዕንቁ ጀግና ጀዋር ብቻ ነው ምድረ ሐሬ ወን ልሙጦች የጡት ቆራጭ ዘር ምኒሊክ ጅብ ነው የሚባል በኦሮምኛ የዘፈነ ቀመር የሱፍን ስሙት ቆምጬዎች

  • @abebefentahun4730
    @abebefentahun4730 5 лет назад +5

    እሱም ያኔ ሲወጣ የወሰዳቸውን ብዙ ወታደራዊ ሀብቶችን ከመለሠ ? ደሞ ለጥሮታ ...! ምናለ ባለህበት ፈስህ ጡርርርርርርርርር ቢል ! የበዓሉ ግርማና የሌሎች አምላክ እንኳ አይፋረድህም !

  • @fakiyajamal9555
    @fakiyajamal9555 5 лет назад +6

    I love him but I don't know why 💚💛❤️🤗

  • @munirajuma8181
    @munirajuma8181 5 лет назад +11

    የደሀ አባት በሰላም ና

    • @girmayirgu2963
      @girmayirgu2963 5 лет назад

      Melet zenawi was anty Amhara Anty ethiopia
      Meles zenswi gave 2 sea port just for 3 millions ertrea
      Meles zenawi sacked all educated ethiipians

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 5 лет назад

      kkkkkkkkkkkk dha limalimo iedefa .

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 5 лет назад

      qei shbr??? etiopia simech megzat sikefa mesheshet ?

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 5 лет назад

      werada ngus beshntbiet ietsale hager, izerefe iekade feri iesheshe lemn iwashal ?

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 5 лет назад

      hilemariam kahadi lieba .

  • @MESSAYZEUDU
    @MESSAYZEUDU 5 месяцев назад

    ጡረታ?..ደፋር አባቶቻችን በእንተ መሪነት ለአገራቸው ህይወታቸውን ሰውተው ሲያልፉ አንተ ግን በጠራራ ፀሀይ አገሪቱዋን ኮብልለህና በዚምቡዋቡዌ ሩዝህን ስትበላ ከርመህ አሁን ተመልሰህ አይንህን በጨው አጥበህ ኢትዮጵያ ገብተህ ጡረታ ልትበላ?...ያንተ ህይወት ከቅሙት በታችና ከሞቱት በላይ ነውና እዚይው አርፈህ ተቀለብ! የሚያሳዝነው እንደአሽሙር አድርገህ ህይወቱን የሰዋዉን አባታችንን ስምመፅሀፍህ ላይ መግለፅህ ነው! ቆለጥ ቢኖርህ አገርህን ለቀህ አትወጣም ነበር! ማፈሪያ!

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 5 лет назад

    Afere

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 5 лет назад +1

    Mengistu was not a good guy. Some of you people are trying to paint a picture of him as if he was good. Meles was equally bad. If Meles was allowed to be buried in Ethiopia, then Mengistu should be given the same privilege to live and die in Ethiopia. That's not to say both were not bad people.

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 5 лет назад +7

    እናት አገርህ የምትወዳት ኢትዮጵያ በሰላም ና

  • @wubayehuzerfu1483
    @wubayehuzerfu1483 5 лет назад +2

    Criminal is always. Criminal ያልተነካ ግልግል ያውቃል!!

  • @hayimanotlema6085
    @hayimanotlema6085 5 лет назад +6

    ሀገሩን፡የሚወድ፡መሪ፡ነበር፡ቢገባም፡አይከፋም።

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +1

      በለው በለው አገሩን ቢወድ ነው ቅዘኑን እረጭቶ የፈረጠው ዉታደሩን እንኳን ሳይዘጋጅ አገሩን የሚወድ ጅግና ለኔ አፄ ቴዎድሮስ ብቻ ነው

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro 5 лет назад

      @@fgdbbfffbnbdhb2848 አተ አጋመ ጥፋ ከዚ

    • @hayimanotlema6085
      @hayimanotlema6085 5 лет назад

      ከልቡ፡ጀግና፡ነበር፡መንጌ፡ቅዘኑንለቆ፡የፈረጠጠውትላለክ፡ቅዘናም፡አንተ፡ነክ፡ኢሀዲግ፡ሲገባም፡በብር፡ነው፡27፡አመትም፡በብር፡ነው፡ሰልፍ፡ውጡ፡በብር፡ሰብሰባ፡ውጡ፡ብር፡ይሄን፡ህዝብ፡ጉቦ፡አስለመደው፡እንጂ፡ምን፡ለውጥ፡አመጣ፡በመጌ፡ግዜ፡ግን፡አንድ፡ተማር፡ከተመረቀ፡ቤቱ፡ወረቀት፡ይዞ፡ቁጭ፡የሚል፡የለም፡ሥራ፡ወዲያው፡ነው፡የሚሰጠው፡መቼ፡ሥራ፡ፍጠር፡ይባልና፡አንተ፡ቅዘናም።

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад

      @@hayimanotlema6085 እሱ ራሱ መሃይም ስለነበረ እዳሁኑ ብዙ የተማረ አልነበርም ለዛ ነው የቴክኒክ እጥረት ነው ፈሱን አስረጭቶ አገር ያስለቀቅው ይሄ ቦቅቦቃ ወንድ ከሆነ እስከመጨረሻው አይዎጋምነበር ያን ሁሉ ሰራዊትና መሳሪያ ይዞ አጅቱ በታጠፈ ወያኔ ተሸነፈ ያሳፉራል

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад

      እደውሃ ጥርት ያለ እውነት ነው ሰራዊቱን አገሩን የከዳ መንግስት አለም የሚያውቀው ቦቅቦቃ

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 5 лет назад +3

    መንጌ አንተን ለሀገርህ ያብቃህ እንጂ እኛ አንቀባረን እንጦርሀለን ጠላት አይኑ ደም እስከሚመስል!!!!አንድ ኢትዮጵያ ወይም ሞት....ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

    • @eskinderteshome9681
      @eskinderteshome9681 5 лет назад

      You praise the killer of millions

    • @addisaddis3562
      @addisaddis3562 5 лет назад

      @@eskinderteshome9681 That will be my business so deal with it.

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 5 лет назад

    mingetu never stole money from Ethiopia, but received about 40 million US dollar bcs of his help to Ethiopian Jewish migration to Israel. ……. he has enough money so I don't think he asked that, this is your tureenafa

  • @eskinderteshome9681
    @eskinderteshome9681 5 лет назад +4

    How can you praise the murderer

  • @mimihaile822
    @mimihaile822 5 лет назад +4

    ጦሱን ዉሰድ

    • @almazzewdie2234
      @almazzewdie2234 5 лет назад

      ምን ጦስ አለው ጦስ እርሱ ጦስ ነው

  • @daynghitlife1232
    @daynghitlife1232 5 лет назад +1

    Lebuch ye Lyba Lij nhe

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 5 лет назад

    Egelehalehu. Ante barya.

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 5 лет назад

      ማነሽና???

    • @helawisolomon6366
      @helawisolomon6366 5 лет назад

      @@lovegrace1303 kintereshen yebdalesh

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 5 лет назад

      @@helawisolomon6366 ባለጌ የባለጌ ልጅ እሺ? እግዚአብሔር ይገስጽሺ ስድ ❌️❌️❌️

    • @helawisolomon6366
      @helawisolomon6366 5 лет назад

      @@lovegrace1303 yenefse bela lej nesh. Chekagne. Kiteshen yebdaw. Satanam.

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 5 лет назад

      Helawi Solomon አንተማ ፈረንጁ ዥልጥ

  • @bebizelenayoabraham1014
    @bebizelenayoabraham1014 5 лет назад +7

    Ahyaa mengustu

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    መንግዬ እነዚህ ባንዳዎች 🇲🇱#ኢትዮጵያን የማይወዱ ጠላቶቿ ዛሬም እይወዱህም እኔ በበኩሌ ፻%ብትመጣ ደህንነትህ ተጠብቆ ቀሪ እድሜህን ብትኖር ደስተኛ ነኝ

  • @eskinderteshome9681
    @eskinderteshome9681 5 лет назад +1

    If you break due process you end up in misery

  • @lensakuma5547
    @lensakuma5547 5 лет назад +2

    አይልም ውሸት ነው ብልም እንኳን መንጌ ኩሩ አገር እና ህዝብ የምወድ ቀርቶ እትዯጵያ ብለው ለመጥራት የምፀየፉ አገርና ህዝብ በጥላቻ የገዙት እርኩስ እባብ የባንዳ ዘር ቅማላም ወያኔም አገር ውስጥ እለ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 лет назад +2

    Yihe seytan

  • @Mike-ci5io
    @Mike-ci5io 5 лет назад +2

    Menge is alive and Meles is dead 💚💛❤️

  • @peaceandlove6678
    @peaceandlove6678 5 лет назад +1

    መንጌ በክብር አለ አረብ ሃገር ውሾች ሁሉ እሬሳቸው ተጓተተ የኢትዩጵያ ነቀርሶች መንጌ ለአንድ ሉአላዊ ኢትዩጵያ ብሎ ነው ይህው
    አየነው መንጌ በአስር ሳንቲም ዳባ አሳደገን
    እኛ ተከብረን አገራችን ተከብራ ነበር ዛሬ በሄድንበት ተዋርደናል በሄድንበት ውርደት

  • @yemitsega1533
    @yemitsega1533 5 лет назад

    Wondemochen bigelem ageren alegedelem!
    Look guys were we are now! Beter menge bigeba hagerun !! Ewedewalehu aletelawum yekerta lemanem deyablos sidereg why not for Menge?

  • @Johny-hu9od
    @Johny-hu9od 5 лет назад +1

    Mengstu ager wedad new yalew manew, siyamrh yqeral. Esu iske mecheresha seat lesltanu new sew yasfejew. Indeteshenefe siyawq sheshe.

  • @wagwagodan5116
    @wagwagodan5116 5 лет назад

    I didn't understand how an Ethiopian love this butcher ,because it takes time doesn't mean he is innocent .

  • @kalkidansegedsibereatnaf2307
    @kalkidansegedsibereatnaf2307 5 лет назад +2

    Bewnet ewnet keune yegbawale kortwe sayefra kerye hiwotn endnwer ye ethiopia hezbe endmewedew ergtya neye ager wedade new

  • @atalamekonen8129
    @atalamekonen8129 5 лет назад +1

    kkkkkkkkkkk lemelesn iazewu iferedbet blachu neber ahun mn azenachihulet??? iezemed hg.

  • @Ethiokalutube
    @Ethiokalutube 3 года назад

    Betna tureta becha sayhon guard memedeb alebet, Menge ager wedadu.

  • @AddisababaEthiopia2024
    @AddisababaEthiopia2024 5 лет назад +7

    ሀሀሀ ደሞ የምን ጡረታ ነው? "አፍንጫቸውን ማለት ነው ፣ ቂጣቸውን በመቀስ ማለት ነው" ብሎ ነበር። አፍንጫውን ማለት ነው። ቂጡንም በመቀስ ማለት ነው። ደሞ የምን ጡረታ ነው!?እሱን አርደን ኩላሊቶቹን መሸቀል ነው። ከዛ በኋላ ሌላውን የሰውነት አካሎቹን የተራቡ እንስሳትን መመገብ ነው። ጡረታ ይላል ደሞ! ትንሽ አያፍርም እንዴ!?

    • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
      @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 5 лет назад +1

      እጃችሁን በቆረጠው ይሻላል ይሄን የጻፈና Like ያረጋችሁት የጅዋር issi ናችሁ አረመኔ 🇲🇱#ኢትዮጵያዊ ይህን ሚድርግ አይደልም ለማሰብም እይፈልግም ሺታኖች666

    • @egzabherymesgensilehulumne2153
      @egzabherymesgensilehulumne2153 5 лет назад

      Egzabher ykr ybelh letenagerkew andebet ante batkebelew bekeraniyo yetesekelew abatu ykrm ylewal ykebelewalm

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 5 лет назад +2

    *ከመንግስቱ የበለጠ ሰይጣን*
    ይመጣል ያለለ ህዝብ
    *በህወሓት ዲያቢሎስ*
    ሲታመስ ግዜ ፥
    ሰይጣኑን ፡ መልዓክ ፡ አረገው!!!

    • @ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ
      @ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ 5 лет назад

      አባትሽ የመንግስቱ ባለደረባ ስለነበረ ለአንቺ መልአክ ነው።

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 5 лет назад

      @@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ
      ይሰይጣን ስም ሲጠራ
      ብቅ አልክሳ?
      የጠራሁህ መሰለህ
      :-)

    • @ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ
      @ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ 5 лет назад

      @@metsihetkebede116
      ሰይጣን የሚያውቀው ይጠራዋል መልአክም የሚያውቀው ይጠራዋል።

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 5 лет назад

      @@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ
      የትግራይን ቄሶች ኮምኒስት ካልሆናችሁ ብሎ
      የረሸነው "የህወሃት ተምቾች" አካል ሆነህ
      ስለ መልዓክም ታወራለህ?
      ይች ቀን መምጣትዋ ፡ እንዴት ዓይነት ጸጋ መሰለህ!
      በቅርቡ ደግሞ -አቦይ- *ዕቡዮቹ*
      ቅሊንጦ ሲገቡ ፥ አገሬ ሰላምዋን ታገኛለች!

  • @pdcbigpdc7041
    @pdcbigpdc7041 5 лет назад

    Amhara now is high time for you to shut up. Ethiopia is now for Oromo to rule as they see fit. Look at ESAt what ever Amhara touches turns to dust.

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 лет назад +1

    በእኔ. ወገን. ምንም ክፉ. አላደረጉም. በሞት. የአያቴን. እና. የአባቴን. ቤት. እና እርሻ. በመቀማት. ግን አንደኛ ናቸው
    እኔ. ግን በጣም. እፈራችዋለው ጋሽ መንግስቱን

  • @kkkj8128
    @kkkj8128 5 лет назад

    Asemesaye worada

  • @colorado2218
    @colorado2218 3 года назад

    ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ አጋሰስ አብይማ በግድያ እና በማፍረስ ጀመረው

  • @selahta5252
    @selahta5252 5 лет назад +2

    Ygba ena eza engelwalen yehe ahiya dedeb

  • @angesomkidane-l1u
    @angesomkidane-l1u 5 лет назад +1

    ኣንተ ጨካኝ ኣህያ ኢትዮጵያ ሳታያት እዛው ተሞታለህ

  • @eskinderteshome9681
    @eskinderteshome9681 5 лет назад

    You don't give the million th as t Parrish

  • @sosodagne2658
    @sosodagne2658 4 года назад

    እረ ገደል ግባ ጃኖሆይን በትራስ አፍነህ የገደልክ ጡሩራ ባሪያ

    • @tgcofe2621
      @tgcofe2621 3 года назад

      You maybe Christian but when are you going to learn forgiveness.

  • @teklayweldegebriel2721
    @teklayweldegebriel2721 5 лет назад

    ende nafeqachu ezaw ymotal ezaw yqeberal..yhe barya

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 5 лет назад

      Teklay Weldegebriel ያንተም ሌቦች የቀን ጅቦች እነዛ እባቦችም አሉ መንጌ ስስባል አሁን ድረስ ይምትበረግጉት ነገር ያስቀኛል በክብር ብመጣ በክብር እንቀበለዋለን አንተም መቀሌ ፈርጥተህ አንበጣህን መቃም ነው

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 3 года назад

      @@lensakuma5547 መንግስቱ አረመኔ ምን እንበረግጋለን አስበረገግነዉ ወደ ዙንባቤ አስፈረጠጥነዉ ቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ያኔ ያደረገዉን የካደ የትግሬ ጥላቻ ስላለባቹ ነዉ

  • @banamedia
    @banamedia 5 лет назад

    Bealem fth binor mengstuhaylemariam be Eritreawiyan hexanat enatoch be napal yegedelachow behg fit ykom nebere

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 5 лет назад

    ይችን ይችን እዛው ለከብቶቻችሁ ባለፈው ይሁዳው አብይ የዝንባቤ ጋዜጠኛዋን መንግስቱን አሁን ስጡን ብለሎኛል ብላ ነበር አሁን ደሞ ጡረታዮ ይከበርልኝ አለ ትላላችሁ እማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ይባል የለ መቼም ኢትዬጵያውያን መቼም ከድንቁርናችን አንላቀቅም "የቆራጡን መሪ የመንጌን ጦስ ጥንቡሳስ ይዛችሁ ገደል ግቡ " የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ አይደል እሚባለው ወኔው ብቻ ይበቃል መንግ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ከመላው ቤተሰብህ

  • @piazzastudios4251
    @piazzastudios4251 5 лет назад

    Inatun ihey bariya mechem aygebam... yeAmara telat yihey sewye new. izaw meselochu ager moto yikeberal

    • @tgcofe2621
      @tgcofe2621 3 года назад

      When are you going to learn forgiveness ?

  • @mefed1760
    @mefed1760 5 лет назад

    Eshiatelema eeeee

  • @mamayen3450
    @mamayen3450 5 лет назад +2

    እውነቱን ነው ይሰጠው ሀገርም ይግባ ሀገሩ አይደለ ወይ እንኳን እሳቸው ኦነግም ጭራቁ ቡድን ገብቶ የለ ወይ አብይ ፈርቶ ነው እንኳን ሺ አለቃ መግሰቱን እስክንድርን ፈርቶት የለ ወይ ሀገሩን እንደሚወድ ነው ምሰማው እስከዛሬ

  • @josenega2708
    @josenega2708 5 лет назад

    etiopia ende dero megenetatelwa yemayker new bezam bleh beza

  • @ewnetyashinfale4717
    @ewnetyashinfale4717 5 лет назад

    እዚህ ላይ አስተያየት የምትሰጡ ብዙ እውቀት የላችሁም ስለመንግስቱ ገዳይነት. ታሪክ አገላብጡ : እንዲት አድርጏ ሀይለስላሴን እንደገደለ , በኢህአፕ ስም የጨፈጨፈው ህዝብ: ኢትዮጵያ እያለ ህዝብ የሚጨፈጭፍ : ለፍርድ መቅረብ ነበረበት ኢትዮጵያ ቢገባ ደም በአንድ ቀን ይሞታል

  • @yousufelias6657
    @yousufelias6657 5 лет назад

    YA DEM AHUNEM YICHOHAL EKO