🛑 አዲስ ዝማሬ | የማርያም ነህ ይሉኛል | ዘማሪ አንግዳወርቅ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @dejtenahu
    @dejtenahu  3 года назад +895

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ትክክለኛው የዩቱብ ቻናሌ ይህ ነውና ለሌሎች ሼር በማድረግ እንዲሁም ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለው።

    • @ናኒ-ጰ1ኰ
      @ናኒ-ጰ1ኰ 3 года назад +27

      እሽ ቃለ ህይወትን ያስማልን

    • @StMaximustheFighter8
      @StMaximustheFighter8 3 года назад +16

      እሺ 😍😘

    • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
      @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 3 года назад +16

      እሽ በእውነት ዘማሪ መላእክት ያሠማልን እባክህ የድሮ መዝሙርህንም በዚሁ ላክልን ምንም ሳይለጣጠፍበት ልክ እንደድሮው እንደወጣ ላኩልን እረጅም እድሜና ጤና ሰላም ፍቅር ተመኚሁልህ የአባቴ የክርስቶስ የእናቴ የድንግል ማርያም ልጅ እንቁ ዘማሪ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад +3

      @@ወለተስላሴገብረጻዲቅ Amen❤Endamer Ehte

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 3 года назад +3

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @esubalewabraham2917
    @esubalewabraham2917 2 года назад +66

    ለኔ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዘማሪያን መካከል ልዩ ዘማሪ ቀሲስ እግዳወርቅ ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @johndanid4553
    @johndanid4553 3 года назад +237

    እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር ማታ ማታ እየሰማው የምጽናናበት አይ ስደት 😭😭😭😭😭 አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 3 года назад

      ruclips.net/video/plqVDgwRHGI/видео.html

    • @عليراتا
      @عليراتا 2 года назад +4

      እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል

    • @عليراتا
      @عليراتا 2 года назад +3

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @ابننوره
      @ابننوره 2 года назад +4

      ዝማሬ መላእክት ያሠማለን

    • @LozaBiniyam
      @LozaBiniyam Год назад

      ❤mzmrGbomgb❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Smegnabera
    @Smegnabera 11 месяцев назад +5

    ከህመሜ የምፅናናበት መዝሙር እናቴ እመቤቴ በቃሽ በይኝ መፅናኜ

  • @tsionwoldu652
    @tsionwoldu652 3 года назад +149

    ሃመረ ኖህ ኪዳነ ምህረትን ተማፅኜ አጥቼ አላውቅም በሰው ፊት ስቆም እንኳን ሞገሴ ነች እናቴ የቅዱሳን አምላክ በህይወት በጤና ይጠብቅልን ቀሲስ

    • @-tube7723
      @-tube7723 3 года назад +3

      እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እንሳተፍ

    • @TigistyemataMeselu
      @TigistyemataMeselu 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisdemeke2374
    @addisdemeke2374 3 года назад +42

    እሱ የማርያም ነው ይሉኛል
    ማን ነገቸው አውቀውኛል
    እናቱ ማርያም የእግዚሐብሔር
    መታወቂያዬ የኔ ክብር

  • @ኃይሚነኝየሞላዬልጅ
    @ኃይሚነኝየሞላዬልጅ 3 года назад +229

    እሱ የማርያም ነው ይሉኛል
    ማን ነገራቸው አውቀውኛል
    እናቱ ማርያም የእግዚአብሔር
    መታወቂያዬ የኔ ክብር!
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሲስ

    • @-tube7723
      @-tube7723 3 года назад +3

      እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ

    • @sonysony8403
      @sonysony8403 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mebrattesfaye967
      @mebrattesfaye967 3 года назад

      Ok

    • @raheleshato1752
      @raheleshato1752 3 года назад +2

      @@mebrattesfaye967 እልልልልልልል 🤲🤲👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @selman456
      @selman456 2 года назад +1

      ሳይንቲስቶች ለምን የኦርቶዶክስ ጾም ያስደምማቸዋል??
      ruclips.net/video/wMcJn5y7huE/видео.html

  • @Elshadaymedia21
    @Elshadaymedia21 Год назад +11

    ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ የምሰማው ዝማሬ ነው❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Warqa-e9r
    @Warqa-e9r 2 месяца назад +4

    አባታችን፣ቃለ፣ህይወት፣ያሰማልን፣አረብለገር፣ሁኜነው፣የምሰማው፣እመቤቴ፣ለደጇ፣እኔንም፣ታብቃኝ፣አሜን

  • @Meklit-the-Tewahido
    @Meklit-the-Tewahido 2 года назад +5

    ቀሲስ እንግዳ ወርቅ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቴዎድሮስ-ተ4ቀ
    @ቴዎድሮስ-ተ4ቀ 3 года назад +15

    ክፉ በሆንኩባቼው ዘመኔ ሁሉ፣ ና ከጌታህ ታረቅ፡ ጽደቅ፡ የልጄን ፍቅር እወቅ፡ ልጄ ያዘጋጀልህን የዘላለም ሕይወት ውረስ ብላ ሳትጸየፍና ሳትሰለች ሁል ጊዜ ወደ ልጇና ወዳጅዋ የምትመራኝ፤ ፈጣሪዋን ልጄ፡ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ የተካከልክ፣ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በአድንነት በሦስትነት የምትመሰገን፣ እኒህን ማርልኝ የፈልጉትን ሁሉ ስጥልኝ፣ ንስሃ እስኪገቡ ታገስልኝ የምትል፤ ተወዳጅ እመቤታችን የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም፣ የፍቅሯና የቃልኪዳኗ በረከት ደርሶናል እኮ። ሁል ጊዜም አልተለየንም፣ ለዚህም እድለኞች ነን። እነዚያ ዛሬ የሉምና እኛ ግን የምቀርብበት ጊዜ ዛሬ ተሰጥቶና።
    ወለላዋ እመቤት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ፣ ምልጃሽ በነፍስ እና የስጋ መዳኛ ይሁነን።

  • @selemuntnsae1484
    @selemuntnsae1484 6 месяцев назад +8

    ኣሜን (3) ዝማረ መላእክቲ የስምዓልና ስለ ድንግል ማርያም ሽግረዪ ይፈታሕ ❤❤🇪🇷🇪🇷

  • @asmelashytbarek8956
    @asmelashytbarek8956 2 года назад +16

    ጥዑም ያሬዳዊ መዝሙር ካብዚ ንላዕሊ ዘገልግሉ ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና እግዚኣብሔር...ቅድስት ድንግል ማርያም ብኣማላጅነታ ትሓልዎም...

  • @TsehayeHadish
    @TsehayeHadish Месяц назад +4

    ኪዳነምህረት አናቴ ሁሉም በፍተ ነሽ ⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tutu2127M
    @tutu2127M 3 года назад +217

    እጅግ የምወዳቸው ፈጣሪ በእድሜና በጤና ያኑርልን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን 👏👏👏

    • @-tube7723
      @-tube7723 3 года назад +2

      እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እንሳተፍ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🖕👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝

    • @gigigtdik.werede3356
      @gigigtdik.werede3356 3 года назад +1

      💕💕💕

    • @عليراتا
      @عليراتا 2 года назад +1

      እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልእልልልልልልልልል እልልልልልልልልል

    • @ሀብታምአንዱአለምየሸበልበ
      @ሀብታምአንዱአለምየሸበልበ 2 года назад +1

      😭😭😭😭😭😭

  • @ሩዬ
    @ሩዬ 2 года назад +43

    እሱ የማርያም ነው ይሉኛል
    ማን ነገራቸው አውቀውኛል
    እናቱ ማርያም የእግዚአብሔር
    መታወቂያዬ የኔ ክብር !!!!✟✟✟💚❤💛

  • @galmam-p4f
    @galmam-p4f 2 месяца назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን(3)ክርስቶስ ተሰፋ መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሉት ዘመኑት ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @Amanawitazezewaderawt
    @Amanawitazezewaderawt Год назад +3

    እመቤቴ፣ማሪያም፣እድሜና፣ጤና፣እመኛለሁ፣አባታችን፣🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 3 года назад +63

    "ልቡ ያዘነ የተከዘ ይፅናናል ባንቺ" አሜን መፅናኛ እናት የሰጠን ስሙ ይመሰገን በርታልን አባታችን

  • @ሀይሚ-ሀ
    @ሀይሚ-ሀ 3 месяца назад +6

    የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጥል ሁሌ ሀሳቤን የሚገልፅልኝ የሚያፅናናኝ መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Amanawitazezewaderawt
    @Amanawitazezewaderawt Год назад +3

    ደጋጝሜ፣ብሰማው፣የማሰለቸኝ፣መዝሙር፣ውይ፣በስማም፣እዴት፣ደስስስስ፣ይላል፣እግዚአብሔር፣ይጠብቆዎት፣አባታችን፣እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @tedenkachakilu6114
    @tedenkachakilu6114 Год назад +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾💚💚💚💚💚💚

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 года назад +7

    ውይይይይይይይይይይይይይይ🇧🇴🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሰወደው ይህን መዝሙር ስተኛ ሳልሰማ አልተኛም

  • @YohanesBezabeh
    @YohanesBezabeh 11 месяцев назад +2

    የመዝሙር መምህሬ በመዝሙሮት የሚመክሩ የሚገሰጡኝ ለጋሹ ጌታ እድሜ ይስጥኝ ቀሲስ

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n Месяц назад +3

    የእኔ አባት ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 9 месяцев назад +6

    በማጣቴና በስደቴ
    አንቺው ግቢበት በህይወቴ
    እየጠራሁት ስምሽን
    ሞትን ተሻገርኩ መከራን
    እሷ የማርያም ናት ይሉኛል
    ማን ነገራቸው አውቀውኛል
    እናቱ ማሪያም የእግዚአብሔር
    መታወቂያዬ የኔ ክብር ❤
    እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤️

  • @Kidanemihret1616
    @Kidanemihret1616 3 года назад +17

    እድሜህን ያርዝምልን መዝሙሮችህን ሰምቼ አልጠግባቸውም።

  • @MekdesSe
    @MekdesSe 2 месяца назад +1

    በቲክቶክ አይቸ ሙሉውን ስፈልግ ነበር በጣም የምወደው መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን አባታችን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 7 месяцев назад +7

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ዘማሬ እንግዳ ወርቅ ❤

  • @FilmonaNegassi
    @FilmonaNegassi 3 месяца назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልአክት የሰማዓልና ኣባተችን በሰም ቅድሰት ድንግል ማርያም ካብ እስርቤት ሰይጣን ይፈታሕ ኣሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 3 месяца назад +3

    እሱ የማርያም ነዉ ይሉኛል😊ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @MulukenAmare-he8fv
    @MulukenAmare-he8fv Год назад +6

    ሙሉ መዝሙሮችህ በጣምነው ደስየሜሉ እግዛብሄር እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @metages9762
    @metages9762 2 года назад +21

    እመብርሃን ሆይ ለሀገሬ መሬት አብቂኝ

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 2 года назад +2

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን። ሙሉ የመምህር ዘላለም ወንድሙ ትምህርቶችን ለማግኘት youtube.com/@wongelezelalemmedia1523💒

  • @abeba1
    @abeba1 3 года назад +19

    እወዶታለው አባቴ በርሶ ዝማሬ አፌን ፈትቻለው የምርጦች ሞርጥ ኖት እረጅም እድሜና ጤና ያድልልኝ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🤲🏽

    • @-tube7723
      @-tube7723 3 года назад

      እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ

    • @selman456
      @selman456 2 года назад

      ሳይንቲስቶች ለምን የኦርቶዶክስ ጾም ያስደምማቸዋል??
      ruclips.net/video/wMcJn5y7huE/видео.html

  • @ታሬየአርሴማልጅታሬየአርሴ

    ❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤
    ከዚህ የበለጠ የምታመሰግኑበት ጥበብ ያድላችሁ

  • @ሔመንዩትዩብ
    @ሔመንዩትዩብ 3 года назад +10

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Месяц назад

    እግዝአቤሔር ፀጋውን ያብዛልን አባታችን አሜን

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 Год назад +5

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ቕዱስ፡እግዚኣንሄር ቓለ ሂወት የስምዓልና!!!

  • @Almas-nf7jb
    @Almas-nf7jb 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ድግል ማርያም እናቴ የጭንቄ ደራሽ ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BeharchNegash
    @BeharchNegash Год назад +7

    እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ውንድሜ እመቤቴ በምልጃዋ ትጠብቅህ

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b Месяц назад

    ዝማሬ መልእክት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ

    መመረጥ ማለት እደ እርሶ ነው እግዚአብሔርን ማገልገል መታደል ነው እረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @WerWer-sx1wm
    @WerWer-sx1wm 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ምልጃ ፀሎቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 2 года назад +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ።

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤⛪💞💞💞💞💞💞🌷🌷🙌🙌🙏🙏🙏

  • @mekuriawewnetu3523
    @mekuriawewnetu3523 2 года назад +8

    የቀሲስ እንግዳወርቅ ዝማሬን በጣም ነው የምወደው

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 3 года назад +20

    የአባቴ የክርስቶስ የእናት የድንግል ማርያም ልጅ እንቁ ዘማሪያን ሰወደዎት ከልቤ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዘማሪህ ሁሉ ከዘመኑ ያልተነካካ እውነተኛ ዜማ አሸባሸብህ ሁሉ በጣም የቤተክርስቲያ የምታስተምርውን ነው የያዝክ ፈጣሪ ዘለአለማዊ ህይወት ያዉሥህ ኑረልን ⛪️❤🇨🇬

    • @SuperMakasha
      @SuperMakasha 3 года назад +1

      ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልዎት ቀሲሰ እንግዳወርቅ የእኛ የተዋህዶ እንቁ ብርቅዬ አባታችን መምህራችነ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላ ቤተሰብዎት ያድልልን ይበል ብለናል💚💛❤🙏

    • @meskigerma5676
      @meskigerma5676 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @haymi-x3i
    @haymi-x3i 2 месяца назад +1

    እጅግ በጣም የምወደው ዝማሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤❤

  • @meseretfentaw9613
    @meseretfentaw9613 2 года назад +17

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!!! ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ, አባባዬ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በተዋህዶ ዕንቁ ጥቁር ወርቅ💕👏💕

  • @Thffd-t3h
    @Thffd-t3h Год назад

    አሜን(3)ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maftuajafar1449
    @maftuajafar1449 2 года назад +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @TemesgenKiflu
    @TemesgenKiflu 10 месяцев назад +6

    አወ የምርያም ነኝ ጥላቴ ስይጣን ተቃጠል ቅጥልበል እሰይ አልልልልልልል 🙏❤❤❤❤❤

  • @GebrelabateGebrel19
    @GebrelabateGebrel19 Месяц назад

    አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሆድ እየባስኝ ነው የምሰማው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 3 года назад +8

    እሱ የማሪያም ነው ይሉኛል
    ማነገራቸው አውቀውኛል
    እናቱ ማርያም የእግዚአብሔር
    መታወቂያዬ የኔ ክብር
    😭😭😭 እመቤቴ ናት መታወቂያዬ

  • @በፀሎት-ኀ8ጘ
    @በፀሎት-ኀ8ጘ 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @abigailbiruk6633
    @abigailbiruk6633 Год назад +5

    መታወቂያዬ የኔ ክብር ድንግል ማርያም

  • @Y9ghicu
    @Y9ghicu 11 месяцев назад +1

    ቃለዌትን ያሣማል❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅልን አባታችንን❤❤❤❤

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግሩም መዝሙር እናቴ እመቤቴ ለኢትዮጵያን ዘህዝባችን ሰላምሽን ጥጭን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ለባታችን ረጅም እድሜ ናጤና ይስጥዎት

  • @የክርስቶስባረያኝ

    በጣም ነው ምወድትዝምታ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናት እመ አምላክ አስቢኝ 💔💔💔💔💔💔

  • @MJ-ye7dd
    @MJ-ye7dd Год назад +17

    A Kenyan 🇰🇪 in love with Mezmur , looking forward to learn Amharic.

  • @MastewalDessie
    @MastewalDessie Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ሰምቸ ማልጠግበዉ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizta6325
    @tizta6325 3 года назад +13

    አዎን የማርያም ነኝ ያአዛኝቱ ልጅ !! ግሩም ዝማሬ ነዉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ቀሲስ አባታችን

  • @DanielBeyene-ob5df
    @DanielBeyene-ob5df Год назад +1

    መዝሙሮችህ ሁሉ መንፈስ ን ያድሳሉ።ቸሩ አምላካችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t Год назад +2

    Kebure wendemehene Mezemuruhehene semhye Altegbahweme zemenhe yebareke🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fikrzelalem5070
    @fikrzelalem5070 2 года назад +6

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እጅግ ዘወትር የሚሰማ መዝሙር

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ

    ❤❤❤❤አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታች በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💐💐💐💐💐💐💐

  • @fekreabebayehu6854
    @fekreabebayehu6854 2 года назад +8

    እሽ በእውነት ዘማሪ መላእክት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ሰላም ፍቅር ተመኚሁልህ የአባቴ የክርስቶስ የእናቴ የድንግል ማርያም ልጅ እንቁ ዘማሪ💚💛❤🤚🤚🤚

  • @Makeda-p5s
    @Makeda-p5s 2 месяца назад +1

    betam ke mewedhwe zemarye dese yemile ye emye MARYAMENE sesemaESNANALW TEMSEGNE zemarye melaktene yasemalne🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamoabera4345
    @mamoabera4345 2 года назад +7

    አሜን ልቡ ያዘነ ይፅና ይህንን መዝሙር በመስማት ይፅና።

  • @selamselam5317
    @selamselam5317 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወስጤን እሚያድስልኝ መዝሙር አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ 2 года назад +6

    ሁሌም አዲስ ማይጠገብ መዝሙር
    ዝማሬመላክትን ያሰማልን አባታችን❤

  • @Samera-k3x
    @Samera-k3x Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእከክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eden5749
    @eden5749 2 года назад +10

    እመቤቴ ማርያም ወላዲተ እምላክ ከሁላችንጋር ትሁን!🙏🙏🙏

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj Год назад

    አሜን አሜን አሜንአባታቺን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fatiyafeker159
    @fatiyafeker159 Год назад +2

    እድሜ እመቤቴ ታርዝምልን❤

  • @SoloDr-z6h
    @SoloDr-z6h Год назад

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን በረከቷን አይለየን❤❤❤❤

  • @alemadre5515
    @alemadre5515 Год назад +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አመላኬ ተመስገን እልልልል (((🌹21🌹))))) 🤲🌹📚🤲🌹🅰️📚🙏

  • @mesimesi4226
    @mesimesi4226 Год назад +2

    ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤ በቤቱ ያቆይልን❤

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 3 года назад +33

    🙏🙏🙏ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እመብርሀን ታኑርልን! የድሮ መዝሙሮችዎም ይጫኑልን የኔ አባት

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад +2

      ዝማሬመላእክትያስማልን ።እሜን እሜንን እሜንንን ን።ልልልልልልልልል።እሜን እሜን ።ልልልልልልል

    • @-tube7723
      @-tube7723 3 года назад +2

      እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 3 года назад +1

      @@-tube7723 ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ እህቴ

  • @FantayeSema
    @FantayeSema Месяц назад

    ቀሲስ የእድሜ ዘመናችሁን የቆይልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @melesesisay6620
    @melesesisay6620 3 года назад +20

    ወይኔ ደስ ሲል ።አባባዬ የድንግል ልጅ የሆነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት ።

  • @MenebreBiresaw
    @MenebreBiresaw 5 месяцев назад

    እሱ የማርያም ነው ይሉኛል
    ማን ነገራቸው አውቀውኛል
    እናቱ ማርያም የእግዚአብሔር
    መታወቂያዬ የኔ ክብር !!!!✟✟✟

  • @konizeleke7353
    @konizeleke7353 3 года назад +12

    ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ እደርሶ የመብርሀንን ፍቅር ያብዛልን መዝሙሮዎት ሁሌ ልብ ያጽናናል ያበረታል አምላክ እረጅምና ጤናና እድሜ ይስጦዎት ዝማሪ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @smms6004
    @smms6004 Месяц назад

    ውድ አባታችን ዝማሬ መላእክት ን. ያሰማልን የስደት. መጸናኛ 😢 ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት. አብቃኝ 😢😢

  • @KidusRufaelTube
    @KidusRufaelTube 3 года назад +10

    በእርሶ ላይ ያደረው የእመቤታችን ፍቅር በእኛም ላይ ይደር።

  • @HiwotAmeha-pn6sk
    @HiwotAmeha-pn6sk 7 месяцев назад +1

    ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ዝማሬወቹ ሁሉንም እጂግ በጣም እወዳለሁ በእዉነት የማከብራችሁ ዘማሪ ናችሁ እዲሜና ጤና ይስጥልኝ ከህፃንነቴ ጀምሮ ነዉ መዝሙራችሁን የምሰማዉ ዝማሬወቹ ከብዙ ነገር ያፅናኑኛል በእዉነት እግዘአብሄረ ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 года назад +18

    አሺ ሼር እናደርጋለን የምንወድሕ የምናከብርሕ የርትእት ተዋሕዶ አጋልጋይ ቀሲስ እንግዳ ወርቅ በቀለ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ❤❤❤

  • @tirulove6865
    @tirulove6865 2 года назад +4

    የምወደዉ፡መዝሙር፡ዝማሬ፡መላክት፡ያሰማልን

  • @eyerusalemtessema1097
    @eyerusalemtessema1097 2 года назад

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @utftug3290
    @utftug3290 3 года назад +11

    እዉነት ከልቤ የምወዳቸው አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልእዴሜ ና ጤናዎትን ይስጥልን

  • @GeniTube
    @GeniTube 3 года назад +50

    አባታችን እንኩዋን ደህና መጡ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት ። አቤት የእመቤቴ ፍቅር

  • @ማርታኢትዮብ
    @ማርታኢትዮብ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሉሸይ

    ልቡ ያዘነና የተከዘ
    ይጽናናል ይለብሳል ባንቺ የታረዘ
    ስምሽን ጠርቼ መች አፍራለሁ
    እማምላክ ብዬ እጣራለሁ
    ኪዳነምሕረት እልሻለሁ
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን የአልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @rahelsharjha8271
    @rahelsharjha8271 Год назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልንን ልብ የሚያለመልምም መዝሙር😢😢

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 3 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንን
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን ልኡል እግዚአብሔር