ወደ ገደለው ፊልም በአዲስ አቀራረብ New Ethiopia move Wedgedelew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024
  • New Ethiopia move Wedgedelew produced by KAM Global Pictures exclusively on KAM films Ethiopia በአዲስ አቀራረብ በካም ግሎባል ፒክቸርስ የተዘጋጀ
    በ KAM Films Ethiopia ይከታተሉ
    Don't Forget to subscribe to our Channel to stay updated.
    #Ethiopian Movie Wedgedelew

Комментарии • 272

  • @mdmd7627
    @mdmd7627 10 месяцев назад +14

    እንደኔ ይሄን አስፈሪ ፊልም ገና 2024 የሚያየው ማነው😢

  • @Betselot33
    @Betselot33 Год назад +12

    መጽሃፉን ማንበብ ለምትፈልጉ ቆንጆ መጽሃፍ ነው። "And then there was none" የአጋታ ክርስቲ ልብ አንጠልጣይ መጽሃፍ።
    በአማረኛ "ስውሯ ገዳይ" በሚል ተተርጉሟል። ቆንጆ፡ስራ ነው።

  • @kokobzekarias119
    @kokobzekarias119 3 года назад +37

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አንኳን ኣለቀ ልቤ በኣፌ ስትወጣ ትንሽ ቀርትዋት ነበር፡ኣሪፍ ፊልም ነው ለዬት ኢያለ keep it up good job

    • @gaema9673
      @gaema9673 3 года назад

      Enim Betsam now yefrahut

    • @Neba1826
      @Neba1826 Месяц назад

      በፈጣሪ አሳቆ ገደለኝ እኮ😮😮😮

  • @yaredmohamed5239
    @yaredmohamed5239 3 года назад +59

    እስቲ እንደኔ ከ ኢቢኤስ ያየ like👍👍

  • @chochinigussie
    @chochinigussie 3 года назад +15

    በኢትዮጵያ ፊልም አንድ ደረጃ ያሳደገ ምርጥ ፊልም ነው ለፍትህ የቆመ እንደዚህ አይነት መስራይ ቤት ቢቃቀም ከህግ ይመለጡት ወንጀለኛ እየደነ ለሚገል መስርይ ቤት ቢኖር ጡሩ ነበር በይበልጥ ማስረጃ ይልተገኘባቸው ሰወች ላይ ቢበረታ ጡሩ ነው ለነገሩ ከፈጣሪ አይወልጡም

  • @mhammadmjawaz3828
    @mhammadmjawaz3828 3 года назад +11

    ዊ ፎቶ ላይ በዝተዉ ሣያቸዉ እኮ ብዙን ጊዜ አልፌዉ ሌላ ፊልም ነበር የማየዉ ዛሬ ግን አየዉ በጣም ደስ ይላል በርቱ

    • @missesaida9685
      @missesaida9685 3 года назад

      እኔም በጣም አሪፍ ነው

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 года назад +4

    ምርጥ ፊልም ነው!!!! ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ጊዜ ቢፈጅም እግዚአብሔር አይቸኩልም።

  • @janina1807
    @janina1807 3 года назад +16

    ውይ ልቤ ፀጥ ልትል ምንም አልቀራት ነበር በጣም አሪፍ ፊልም ነው ጂታውን ያመለክታል

  • @yonimasekaktube7304
    @yonimasekaktube7304 3 года назад +26

    ካለ ጊዜው የባነነ ምርጥ ደራሲ እና ዳይሬክተር አቦ ይመቻቹ ምርጥ ፊልም

  • @sebleseyfu5534
    @sebleseyfu5534 3 года назад +2

    ግሩም የሆነ ጊዜውን የዋጀ ምርጥ አማርኛ ፊልም በርቱ

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 3 года назад +13

    እጅግ በጣም ግሩም ስራ ነው
    እናመሰግናለን !!
    እኛም መመልከት የምንፈልገው እንዲህ ያለ ስራ ነው !!

  • @hikmaahmed364
    @hikmaahmed364 3 года назад +18

    ዋዉ አንጋፋ አርቲስቶች ያሉበት ደስ የሚል ፊልም

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 3 года назад +37

    ምናለ ፖለቲከኞቻችን እና አክቲቪቶቻችን እንዲህ አይነት ደሴት ሰብስባቹ ብትወስዱልን

  • @Beemenet
    @Beemenet 3 года назад +8

    ወዮ ወዮ ሽንት የሚያስመጣ ፍልም ነው ዋው አርቲስቶቻችን በገራሚ ስራ አስደመማቹኝ በርቱ

  • @AbdulafizAbduAbdu
    @AbdulafizAbduAbdu Год назад +1

    top 1 Ethiopian horer movie 😢💔💔

  • @alazargamer5825
    @alazargamer5825 3 года назад +7

    😱ምርጥ ነው በቃ እንዲ ነው እንጂ👌👏👏👏👏

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 3 года назад +4

    በጣም ሰፈልገዉ የነበረነዉ አመሰግናለሁ

  • @seadayemame4719
    @seadayemame4719 3 года назад +10

    ምርጥ ፊልም ነው እዮት ከተለመደው ወጣ ያለነው

  • @meronbezuneh5598
    @meronbezuneh5598 3 года назад +11

    መሆን ያለበት ነበረ ሁሉም ነገር እውነት ትመነምናለች እጂ አትበጠስም በሰራነው ልክ እያዳዳችን ዋጋ እከፍላለን ቢዘገይም

  • @SunshineTube87
    @SunshineTube87 3 года назад +19

    Who is visiting the comment section before watching?

  • @dawit.
    @dawit. 3 года назад +2

    ምርጥ የ አጋታ ክርስቲ ድርሰት

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +1

    ውይይይ ፈጣሪ ሆይ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ከዘመኑ ጋር ያስፈራል😮

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад +1

    ሁሉንም በአይነ ቁራኛ መመልከት ማን ከማን ያመልጣል ።

  • @nowsadmd8296
    @nowsadmd8296 3 года назад +6

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @EDRISA56
    @EDRISA56 3 года назад +5

    የአጋታ ክሪስት "ስውሯ ገዳይ" በሚል ወደ ሀገራችን የተተረጎመውን መፅሀፍ በሚገርም መልኩ ነው የሰራችሁት። ርዕሱንም ከመፅሀፉ ርዕስ ባትለዩት አሪፍ ነበር።

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 3 года назад +2

    Wow Weta yale fillm betam des ylale

  • @gememan2189
    @gememan2189 3 года назад +10

    ትክክለኛ ታሪክ ዛሬ አየሁ

  • @sostesha2607
    @sostesha2607 3 года назад +1

    ፈጣሪ እንደሰው ስለማይቸኩል ነው እንጅ እውነት ነው ቢዘገይም "ሰው የዘራውን ያጭዳል"!!!!!

  • @bizusemaw4667
    @bizusemaw4667 3 года назад +2

    ይህ በጣም አስተማሪ ነው ለጁታወቹ መደምሰስ አለባቸዉ

    • @bettytube2
      @bettytube2 3 года назад +1

      ነገ እነሱን ጨርሶ ነገ አንተቤት እንደሚመጡ አትጠራጠር

    • @dawitselemon8731
      @dawitselemon8731 Год назад

      እነሱን ነበር እደዚህ አንድ ቤት አስገብቶ መጨፍጨፍ

  • @dagimbiruk3973
    @dagimbiruk3973 3 года назад +4

    ዛሬ ገና የኢትዮጵያ ፊልም አየሁ

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 2 месяца назад

    በጣም ገራሚ ፍልም ነው ❤️❤️❤️♥️♥️♥️

  • @hddjr5132
    @hddjr5132 3 года назад +20

    ምትን አብዝታችው አውሱ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @cellcell7941
    @cellcell7941 3 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል ለሚገበው ያስተምራል

  • @warqineshmabratu7655
    @warqineshmabratu7655 3 года назад +7

    ኑ አብረን እንየው የስደት ጎደኞቸ አረፍ አረፍ በሉና ብረድ ስለሆነ ከቻላችሁ ሻይ ብና ያዙ💞💞💞💞💞💞💞💞☕☕☕☕☕☕☕

  • @aragawseid3784
    @aragawseid3784 3 года назад +2

    አንጋፋዎቹ ሁሉ ነገራችሁ ያምራል

  • @bluesticker3762
    @bluesticker3762 3 года назад +56

    በቃ ፊልም ማለት እንደዚ ነው። የዱርዬና ሌባ የድሀ ታሪክ ማየት ነበር ያስጠላኝ

    • @alhabethiohab3665
      @alhabethiohab3665 3 года назад +2

      እኔም የአንተን ሀሳብ እጋራለሁ !!

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 года назад +4

    ሰለም ዉዶቼ እንዴት አመሸቹ ታነፈቅ ሀገሬ ልጆች በጠም ነዉ ምዎደቹ እነቴን ለመንበብ ነዉ የምሮሀሮጠሁ

  • @yoyoandyogamarkos2027
    @yoyoandyogamarkos2027 3 года назад +3

    for the first time i see big meaning full movie in ethiopia perfect keep it up

  • @fatimahf5520
    @fatimahf5520 3 года назад +1

    ደስሲል አንጋፋወች ናቹ የምወዳቹ

  • @abomakeba6983
    @abomakeba6983 3 года назад +2

    Woww ptm 1gna👏 gobez derset and directing👏👏👏

    • @sammyttt000
      @sammyttt000 Год назад

      ድርሰት አጋታ ክርስቲ ❤

  • @hikmaseid1093
    @hikmaseid1093 3 года назад +1

    Film malat endaze new👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @metihambissa3923
    @metihambissa3923 2 года назад +2

    አዎ በጣም የሚያስ ፈራ ፊልም ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Neba1826
    @Neba1826 Месяц назад

    በፈጣሪ ተመስጨ ሳይ እራሴን ፊልሙ ውስጥ ያለሁ መሰለኝና እንደነሱ መሞቻየን ስቆጥር😮😮😮😮😮

  • @meskiethiopiawit6385
    @meskiethiopiawit6385 3 года назад +6

    እናመሰግናለን ስፈልገው ይነበረ ፊልም ነበር❤

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 Год назад

    ድንቅ ድርሰት ድንቅ ትወና ድንቅ ፊልም

  • @bereketxxx7774
    @bereketxxx7774 Год назад

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ዋው😂😂😂 ይመቸው ደራሲው❤❤❤

  • @luhamyoni814
    @luhamyoni814 3 года назад +2

    Yihanini film sefligew media layi enqwani atichawe

  • @abdaba1100
    @abdaba1100 3 года назад +2

    Best amharic film ever

  • @fatema6593
    @fatema6593 3 года назад

    ዋው ልብ አንጠልጣይ ነበር በጣም የተመቸኝ ነው ምን የሆን በማለት ዋልላ ነበር

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 Год назад +2

    'The Menu' ከሚለው የሆሊውድ ፊልም ይመሳሰላል ልበል?

  • @الال-ن6د
    @الال-ن6د 3 года назад +7

    የታየ ነው በጣም ያስፈራል

  • @HgHd-m9s
    @HgHd-m9s 10 месяцев назад

    በጣም ይዘገንናል አንተ ሽማግሌ😢😢

  • @adugnawalamneh4835
    @adugnawalamneh4835 3 года назад +2

    The sound track is not good. it disturbs.

  • @arsemaiscommenting........8
    @arsemaiscommenting........8 3 года назад +2

    Wawawwawawawwawawawawawa i dont have words for this just it is amyzing

  • @ዮርዲዩቱብ
    @ዮርዲዩቱብ 3 года назад +6

    የመዳም ቅመሞች የት ጠፋቹ አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ እንይ ጥሎብኝ ብቻዬን ማየት ላልወድም 😔

  • @addiskassahun2309
    @addiskassahun2309 9 месяцев назад

    እኔ ዛሬ ገና ነው ያየሁት ከ EBS ላይ ግን ሳልጨርሰው መብራት ጠፍቶ በስልኬ ጨረስኩት።

  • @ደስታወለተገብርኤልA
    @ደስታወለተገብርኤልA 3 года назад +3

    በጣም ያስፈራል ግን ጥሩ ትምህርት አለው ይዘገያል እንጅ ሁላችንም ቢሆን የዘራነውን እናጭዳለን

  • @maserat1616
    @maserat1616 3 года назад +6

    የእዉነት በጣም ያስፈራል

  • @GhGh-zv3oy
    @GhGh-zv3oy 3 года назад +12

    ማነው እደኔ ኮመንት ሳያይ የሚመለከት

  • @funnynebilo8078
    @funnynebilo8078 3 года назад +1

    Wow i don't have words very nice movie

  • @kalkidandesta3050
    @kalkidandesta3050 3 года назад

    Betam arif film new yaltelemede aserar bertu

  • @فاطمهفاطمه-ع3و4ي
    @فاطمهفاطمه-ع3و4ي 3 года назад +3

    ምንድን ነው

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 3 года назад +1

    True its amazing movie
    Good job

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    ምርጥ አስተማሪፊልም

  • @ታማኝነትለራስነው-ቸ5ወ
    @ታማኝነትለራስነው-ቸ5ወ 3 года назад +8

    እደት እደተገደሉ ቪድዪ አላየንም ክፍል 2 ያስፈልገናል እባካችሁ

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 3 года назад +1

    Great movie thank you

  • @helamoges3131
    @helamoges3131 3 года назад +1

    Andegna film byiwalewu😘

  • @lkitusisay5968
    @lkitusisay5968 3 года назад

    እሄ ፊልም ማለት የሞት ቅጣት የሚባል ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመ መፅሀፍ ታሪክ ነው።ከ 8 አመት በፊት አንብቤዋለኩ።

    • @kalubaba4189
      @kalubaba4189 3 года назад +1

      ምንም ይሁን ምን ተሰርቶ ቀርቦል ትርጉምም ቢሆን ችሎታ ይጠይቃል

  • @radiyamohammed3883
    @radiyamohammed3883 3 года назад +12

    ኮሜንቱ ሁሉ ስለ ፊልሙ ነው ያ ማለት ያምራል ማለት ነው so ልየው

  • @wellotube8381
    @wellotube8381 3 года назад +1

    ጨርሰው ሞቱ ምን አለ እኛም ሃገር እንድህ እየተለቀሙ ቢያልቁ ምንድር ጭራቅ ሁላ🤔🤔
    ፊልሙ 1ኛነው

  • @No-sc9gi
    @No-sc9gi 2 года назад +1

    Hulum seraw emagnbat zemen emtalen

  • @fatimahf5520
    @fatimahf5520 3 года назад +2

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ ለምን አልነገራቹኝም አዲስ ፍልም ስትለቁ 😊😊🤣😘😘😘🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 3 года назад +6

    ሁላችሁም አጋፋ ተዋቂ ደስ ትሉኛላች ከምር

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад

    " ማን ከማን ያመልጣል ።"

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад +1

    የዚህ ፊልም ደራሲ ድንቅ ደራሲ ነው ።

  • @eduabera5713
    @eduabera5713 3 года назад +13

    አቦ ይመችህ ደራሲ❤

  • @mery1761
    @mery1761 3 года назад +1

    yigerm degene dingay filt agedadel temchtogal editingu yikernal ,arif film new tirgum bay hon tru new tichlalach

  • @betnamwelda9518
    @betnamwelda9518 3 года назад +1

    Beyesusim betam mirt film aygeltsewm

  • @nejashtube466
    @nejashtube466 3 года назад +1

    ምርጥ ፍልም

  • @samriwtendashau7366
    @samriwtendashau7366 3 года назад +1

    በጣም ያስፈራል

  • @zeynebahussen3852
    @zeynebahussen3852 3 года назад +2

    ምርጥ አሁን ያለንበጊዜ ደራሲዉ ጎበዝ

  • @hanichoyedessiewa72
    @hanichoyedessiewa72 3 года назад +4

    ዋው ደራሲው ትችላለክ በጣም ስልክ በምክንያት ነው እንደፈራሁ ጨረስኩኝ

    • @WengelTamene
      @WengelTamene 8 месяцев назад

      የትርጉም ስራ ነው

  • @zenebechseifu8820
    @zenebechseifu8820 3 года назад +17

    አሪፍ ነው ግን የሙዚቃው ድምፁ በጣም ይረብሻል

    • @yabujr252
      @yabujr252 3 года назад

      Ena amharic Adventure film lay yefikir music felegsh😂😂

  • @yonasyigezu2199
    @yonasyigezu2199 2 года назад +1

    did they acknowledge the author?

  • @semiramahmud3253
    @semiramahmud3253 3 года назад +9

    በጣም ያስፈራል ልቤ ሳይፈነዳ ጨረስኩት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @hiwotabi5917
    @hiwotabi5917 3 года назад

    በጣም የሚያስፈራ ፊልም ነው

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 года назад +3

    ኮሜቶች አጓጓችሁኝ እሲ ልየው

  • @AbdekaderFedlu
    @AbdekaderFedlu 4 месяца назад

    ከ English ፊልም የተኮረጀ 10 ለስራ ቅጥር ይቀጠሩና አስሩንም በር ይዘጋባቸዋል እርስ በራሳቸው ይገዳደሉና የመጨረሻው ተቀጣሪ ሲሆን የሚያሳይ ፊልም አይቼ ነበር እሱን አስታወሰኝ

  • @sebis5978
    @sebis5978 3 года назад +2

    Great one! I like the Cast/Legend

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 года назад +1

    ሒወት ኑሩ ብትባሉ ሁለት በር ትሰጣላችሁ አንደኛ የአለም በር ሆና የጊዜ ደስታ ያለባት
    ሁለኛዋ በር ደሞ የሒወት በር ዳሩ እሳት መሀሏ ገነት ነች የትኛዋ ሒወት ላይ ትኖራላችሁ?

  • @amff7242
    @amff7242 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ፊልም

  • @ዜናNEWS24
    @ዜናNEWS24 3 года назад +2

    yihe film yeteseraw lehulachinm new yenia yanchi yante tikikilegna maninet yalebet film new

  • @asgafs124
    @asgafs124 3 года назад +1

    Baxaam megarim film waawww sawu mamen kabadi naw yasawu liji??

  • @Joels398
    @Joels398 7 месяцев назад

    አጋታ ክርስቲ ስውሯ ገዳይ መብላት የሠፈረው ስራ ነው በፊልም የቀረበው

  • @meronbelay6147
    @meronbelay6147 3 года назад

    በጣም ምርጥ ፊልም

  • @cellch5214
    @cellch5214 3 года назад +1

    ደራሲ ብሎ ዝም ነው ዋውውው ቀጣይ ክፍል ይስራልን

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 года назад

      በኩረጃ አንደኛ እውነትሽን ነው ደራሲዎቻችን ኩረጃውን ተያይዘውታል

  • @fofofofo3157
    @fofofofo3157 3 года назад

    ወይኔ ይሄ ፊልም የቆየ አይደለም እንዴ እንደውም ከህንድ ፊልም የተወሰደ ነው ተብሎ ወቀሳ ቀርቦበት ነበር በጣም ያስፈራልም ደስም ይላል

    • @antenehgebru4081
      @antenehgebru4081 3 года назад +1

      0:49 አረ እናንብብ ወገን ስለምን የህንድ ፊልም ነው የምትሉት ከagatha christie መፅሀፍ መነሻ እያለ አረ እንንቃ ወገን ሳይሰሩ ሲቀሩ መተቸት ሲሰሩም መተቸት😟😒😒

  • @wondimagegnalemu5034
    @wondimagegnalemu5034 3 года назад

    Nice film

  • @milknmilon1199
    @milknmilon1199 3 года назад +1

    ውይይይይ አቦ እዲሜና ጤና ይስጠው ለደራሲው

    • @sammyttt000
      @sammyttt000 Год назад

      ድርሰት አጋታ ክርስቲ የውጪ ነው ❤

  • @lidiyaonelove2081
    @lidiyaonelove2081 2 года назад +1

    Wow