Ethiopia | የፍሪ ቪዛ ነገር በአረብ ሀገር|ዱባይ ላይ ለመስራት ለምን ፍሪ ቪዛ ይመረጣል|ጥቅምና ጉዳቱስ||Ethiopian Housemaid in Arab

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • የፍሪ ቪዛ ነገር በአረብ ሀገር|ዱባይ ላይ ለመስራት ለምን ፍሪ ቪዛ ይመረጣል|ጥቅምና ጉዳቱስ||Ethiopian Housemaid in Arab Country
    ተመልካቾቻችን በዚህ ርዕስ ተከታታይ ቪዲዮችን እየለቀቀን እንገኛለን፡፡ በዛሬዉ ቪዲዮአችን በአረብ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያዉያን ስለፍሪ ቪዛ እንድታዉቁት መረጃ አዘጋጅተንላችኋል፡፡
    ተያያዥ ቪዲዮችን ለመመልከት ተከታዩን ሊንኮች ይጫኑ!
    ለኢትዮጵያ ጉዞአችሁ የሚጠቅማችሁ 5 ወሳኝ ምክሮች • Ethiopian | መረጃ - ለኢትዮ...
    በትንሽ ገንዘብ እጂግ አዋጭ ቢዝነስ ይስሩ!”በኢትዮጵያ 10 አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች • “በትንሽ ገንዘብ እጂግ አዋጭ ቢዝነ...
    የለፉበትን ገንዘብ እንዴት እንደሚመነዝሩት ያዉቃሉ? በባንኮችና በብላክ ማርኬት መዘርዘር ጥቅምና ጉዳቱ ጠንቅቀዉ ይወቁ! • Ethiopian ምንዛሬ ||የለፉበት...
    በአጭር ጊዜ የሚለመድ የንግድ ክህሎት ይመልከቱ • Ethiopian ኢትዮጵያዊያን እንኳ...
    ማንም ያልተገነዘበዉ በአረብ ሀገር ገንዘብ የሚባክንባቸዉ 4 ምክንያቶች፡ሔዎቻቸዉ • Ethiopian የአረብ ሀገር ገንዘ...
    ቤት ሲገዙ||ሊያዉቁት የሚገባ 5 ምክሮች| ባለማወቅ እንዳይከስሩ አስቀድመዉ ስለሚገዙት ስለቤት ይወቁ • Ethiopian ቤት ሲገዙ||ሊያዉቁ...
    ቀጥሎ ያለዉ የቻናሉ ታግ ነዉ!
    #keftube#kef#መሬትለምትፈልጉ#የዳቦመጋገሪያማሽን #የዳቦሟቡኪያ #ካርጎ #ከቀረጥነፃ #ኢትዮዺያ #አረብሀገር #ዱባይ #ሳውዲ #ቤሩት #ኩዌት #ኳተር #ባህሬን #ስደት #ኢትዮዺያፊልም #አስቂኝድራማ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #እንተዋወቃለንወይ #አዲስፊልም #አብይአህመድ #abelbirhanu #የአረቧሚስቴ #አሜረካ #ጂጂኪያ #ዮኒማኛ #አድዋበአል #yesufapp #tstapp #sbababba #ወጋወጋ #ምንልታዘዝድራማ #shukshukta #EBS #EBC #Ethiopianews #mogachochdrama #walloapp#የሀገርትዝታ #ethiopiamusic #oromomusic #tigraymusic #hopemusic #ምንላርግልህ #teddyafro #yarednagu #ethiopianmovie #amharicmovie #በሳውዲ #የሞትፍርድ #የተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር_አድርጉት#ለዚች_ህፃን_እንድረስላት #ተጠንቀቁ #አረብሀገርያለችሁ #ሳውዲአረቢያ #አረብሀገር #ቪዛ #ኢቃማ #የአረብሀገርጉዞ #የ6ወርቪዛ #ፖስታቤት #EMS #እቃለመላክ #imo #ኢሞ #ዱባይ #የዳቦመጋገሪያማሽን #የዳቦሟቡኪያ #ካርጎ #ከቀረጥነፃ #ኢትዮዺያ #አረብሀገር #ዱባይ #ሳውዲ #ቤሩት #ኩዌት #ኳተር #ባህሬን #ስደት #ኢትዮዺያፊልም #አስቂኝድራማ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #እንተዋወቃለንወይ #አዲስፊልም #አብይአህመድ #abelbirhanu #የአረቧሚስቴ #አሜረካ #ጂጂኪያ #ዮኒማኛ #አድዋበአል #yesufapp #tstapp #sbababba #ወጋወጋ #ምንልታዘዝድራማ #shukshukta #EBS #EBC #Ethiopianews #mogachochdrama #walloapp #የሀገርትዝታ #ethiopiamusic #oromomusic #tigraymusic #hopemusic #ምንላርግልህ #teddyafro #yarednagu #ethiopianmovie #amharicmovie #አረብሀገር #ውጭሀገር #ሳውዲ #ዱባይ #አሜሪካ #ኢሮፕ #ኩዌት #ኳተር #ባህሬን #ቤሩት #ኦማን #ጅዳ #ካናዳ #ethiopia #zemandrama #abiyahmed#
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ ቫይረስ መተላለፊያ መንገዱ በየጊዜዉ እየጨመረ ነዉ ማወቅ የሚገባችሁ አስፈላጊ ነገሮች kef tube travel "
    • Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 113

  • @memitube127
    @memitube127 5 лет назад +13

    ወድሜ በጣም አመስግናለው ጥሩ ምክር ነው በእውነት የአርብ አገር ሴት የምለው ቃል በጣም እያመመኝ ነው ግን እኔ አርብ አገር በመስራቴ እኮራለው እንጅ አላፍርም ምክንያቱም ብዙ ትምህርት አገቸበታለው

  • @mastwalbirhani9791
    @mastwalbirhani9791 5 лет назад +10

    አወዳደቃችንን ካሳመርን በውጭ እንደ መስራት ጥሩ ነገር የለም ከስጋየ እስከ ነፍሴ በጣም ተመችቶኝ ነው ያለሁ ዱባይ 11አመት ስሰራ ምንም ችግር አላጋጠመኝም ለቤተሰቤም ህንፃ ቤት ነው የሰራሁላቸው ዱባይ ማለት ለኔ ሁለተኛይቱ ምርጥ ሀገሬ ናት የእግዚአብሔርን ፀጋ ያገኘሁባት የሰላም ሃገር ሰላሟን ያብዛው ማዳሜን ጭምር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣት አዲስ አበባ ያለህ ነው የሚመስለኝ በተለይ አርብ ቀን ቤተክርስቲያን ውየ ስመለስ ደስታየ ወደር የለውም

    • @ንሮውኮድጠየቀኝ
      @ንሮውኮድጠየቀኝ 5 лет назад

      ማሬ ጠለብ ቤትነው እምኖሪው

    • @mhmsodu5984
      @mhmsodu5984 5 лет назад

      እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እማ እኔማ ዱባይን ገና ከመምጣቴ ወደድኳት ችግሩ ግን ኢማራት አይዲ አለኝም ምን እንደማደርግ አላውቅም ቤተሠብ የማስተዳድር እኔ ነኝ

    • @mastwalbirhani9791
      @mastwalbirhani9791 5 лет назад

      @@mhmsodu5984 አዞሽ ፈጣሪ ከአንችጋር ይሁን ፈጣሪሽን ካመንሽ አትወድቂም ሱቅ መሄድ አታብዥ እንዲሁም አሰሪሽ ጥሩ ከሆነች የእረፍት ቤት ይቅርብሽ አሰሪሽ አልመችሽ ስትል ስራ ሳታገኝ አትውጭ እንደምንም ችለሽ ስራ ማፈላለግ ስራ ስታፈላልጊ ከአሰሪሽ ጋር መልካም ፊትሽን እያሳየሽ ቆይ ብትበድልሽም እንደምትወጭ አታሳውቂ ምክንያቱም እንደምትወጭ ካወቀች ትበድልሻለች እና መልካም ፊት እያሳየሽ ስራ አፈላልጊ ስራ ካገኝሽ የሆነ ምክንያት አመካኝተሽ ሂደሽ የተገኘውን ስራ አይተሽ ተስማምተሽ ትቀይሪያለሽ የተገኘው ስራ የማይመችሽ ከሆነ በደሞዝም በምኝታ ክፍልም በተለያዩ ነገር የማይመችሽ ከሆነ አሁንም እዛው እንደለሽ ማገላለግ ያገኘሽው ስራ ከተመቸሽ ደሞዝሽን ተቀብለሽ ወደ አገኘሽው ስራ መሄድ ነው እሄን ስታረጊ ብዙ እቃ ገዝቶ ማስቀመጥ አያስፈልግም መቀየሪያ ልብስ ብቻ

    • @mhmsodu5984
      @mhmsodu5984 5 лет назад

      @@mastwalbirhani9791 እሽ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ልክ ነሽ ፈጣሪውን ያመነ ወድቆ አይወድቅም እስካሁን ያለሁ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው እና ለወደፊቱም እርሱ የፈቀደልኝ ይሁን ከብዙ ፈተናወች አውቶኛል በፈጣሪየ መቼም ተስፋ አልቆርጥም ።

    • @ሜሮንቲዪብ
      @ሜሮንቲዪብ 5 лет назад

      በናትሺ እርጅኝ እኔ ሳውዲ ሰባት አመት እድሜየንጨርስኩ ለውጥየለም ይባስ ትዳር አጣሁ አሁን ዱባይ እድመጣእርጅ

  • @abyottes6129
    @abyottes6129 5 лет назад +4

    የልጅቷ ምንም አይመስጥም ኮንትራትም ሆነ በፍሪ ቪዛ የምን መንዘላዘል ነው ።

  • @kkww5536
    @kkww5536 4 года назад

    ያረብአገርሴትእዴትእደምትኖርቢያውቁቤተሰብወላጅእኳንገዘብቀርቶምንምአይመኙምስቃያችንበልተንነውምንኖረውሁሉንበወሰጣችእሳትእየነደደብንነውምኖረው

  • @haymantylstaljj1397
    @haymantylstaljj1397 5 лет назад +3

    ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
    ትሰ እካን እግዚአብሔር
    ፍሪ በእዉነት ምን
    እይነት ዉሽትነዉ

  • @ልቤበእግዝያብሄርፅና

    እረ በጣም ነው ያስደሰተችኝ እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እህቴ ተባረኪ ወንድሜ ላንተም ምክር አመሰግናለሁ

  • @TeMe-d8v
    @TeMe-d8v 2 месяца назад

    ቪዛ ተቸገርኩኝ ወንድሜ ምታውቀው ካለ ብትነግርኝ

  • @fatumabesher8558
    @fatumabesher8558 2 года назад

    ወድማችነወ እባክህ እረዳኝ ፈሪቢዛ ማሰራት እፈልጋለሁ የምታውቁት ተባበሩኝ ሴትዮየ ከሲል ሳታረገኝ ተባበሩኝ እባካችሁ

  • @sameramusamma9396
    @sameramusamma9396 3 года назад

    ልክ እደ ቢላዋ በለው ውጭ ሚስሩት ሁለቱም በፍሪ ቪዛም ያለ ፍሪ ቪዛ ሚስሩት ቢላዋ ለጥሩ ከተጠቀምከው ያገለግልካል ትደስትበታለክ ልክ እደዛው ለመጥፎ ከተጠቀምከው ትጎዳለክ ውጭ በመውጣቱ ሚጠቀምም ሚጎዳም እደየስው ይለያል ያ አላማ ቢስ ሲጀመር አላማ የሌለው ከሆነ ኦኬ ነገር ግን ውጭ ሚሰሩት የሚለው ይስተካከል እንዲህ አይነት መልክት አይመቸኝም ባግባቡ አርብ ይቅታ አርግልኝና

  • @sameramusamma9396
    @sameramusamma9396 3 года назад

    ባጣም የተሳሳተ መርጃ ነው ያቀብካት ልጅ መልክት ምክንያቱም ጠፍቶ መስራት ወይም በፍሪ ቪዛ መስራት በሳል ምትሆንበት ጥንካሬን ምትጨምርበት ብዙ ብዙ እውቀት ለመቅስም ፍሪደም ምታገኝበት ነው ነገር ግን ብዙ መስዋትነት ምትከለው ከኮንተራት ቤት ከሚስሩት ውጭ ሚስሩት ብዙ ነገር የማወቅ ቻንሱ ስፊ ነው ስለምትዘባረቀው ነገር ሁሉም አድ አደለም ምን አልባት ካስተሳሰብሽ ድክመት አንፃረ ይሆናል አይፈርድብሽም ውጭ ምትስራ እህት ማለት ጠንካራ አስተዋይ አርቃ አሳቢ ነች ምክንያቱም ከሚገጥማት ክፉ ና ደጉ ብዙ ትምርት ታገኛለች ልዩ ነች ለምንም ነገር የማትበገር በሂወትዋ ቆርጣ ነው ብዙ ማለት ይቻላል

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 лет назад +3

    እኔስ ደክሞኛል ሠልችቶኛል አገሬ መግባት እረፍት ማድረግነዉ የናፈቀኝ
    እህቴ ያለችዉ ሁሉም ልክ ናት
    ከተወሠነ አመታትበፊት እኔም ወደራሴ ተምልሼ ቢሆን ብዙ እቀየርነበር

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 лет назад +1

      ኣይዞሽ እህቴ።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ

  • @teyahafez2440
    @teyahafez2440 5 лет назад +1

    ለመረጀው እናመሰግናለን ግን ሁሉም ጣፍቶ ያምሰሩት ዱርዬ ነቻው መላት አይጣብቅብሽም ስንት አንገቱ ደፍቶ ያምሰሩ ልጆች አሉ ያሌለ ወሬ አተውሩ

  • @የአዩብእናትነኝ
    @የአዩብእናትነኝ 5 лет назад +1

    መረጃዋ ግን ትነሽ የተዛባ ነገር አለው ምክኒያቱም ብዙ ጥሩ ስነምግባር የለላቸው ይኖራሉ ግን ጠፍተው እራሳቸውን ጠብቀው የሚኖሩ ብዙ አሉ ቤት ክራይ ያልሽው አንች ባለሽበት እደሆነ እጅ ሳኡዲ ተከራይቶ መኖር በደንብ ይቻላል ሌላው ለምክርሽ እናመሰግናለን በጣም እህት

  • @የድንግልማርያምልጅነኝአን

    ቤሩት ፍሪ ቪዛ የለም ዝምብለህ እስከቻልክ ድረስ መስራት ነው ካልቻልክ ወደ አገርክ መግባት ትችላለክ

  • @umuseidumuseid8057
    @umuseidumuseid8057 5 лет назад +1

    አን ሰብእስክራይፕ ብየካለሁ ይችን ቀዳዳ ማቅረብ እስክታቆም. ይች የራሷን ላይፍ ነው እየተርከች ያለችው

  • @abyottes6129
    @abyottes6129 5 лет назад +2

    ወንድማች ጥሩ ግንዛቤ እያገኘን ነው እናመሰግናለን።

  • @genetbeyene5996
    @genetbeyene5996 5 лет назад +1

    እውነት ነው እኛ የሚያስብል የለም እግዚአብሔር ነው የሚጠብቀን እጂ የገዛ ወድማኝን ኣድቀን የለኝም ብለህ ብትላቸው ምን ኣረግሽው ያረብ እብድ ነው የሚልህ ከባድ ነው

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj 5 лет назад +1

    እባካችሁ እኔስ እንዴት ፈሪ ቢዛ
    እንደማገኝ ጨንቆኛል
    ሕጋዊ ለመሆን እንዴት ጋጉቼ እንደነበርኩ ግን ኣንስራም ኣለኝ
    ምን ዋጋ ኣለው

  • @እማእውድሻለሁኝአላህእድሜ

    ኧረ ጉድ ስለ ምንድን ነው ምታወራው ሆሆ ስለ ሰቴኞች ነው እኮ ምታወራው እንጂ ስለአርብ አገር ሴት አላወራሽም ወይም እራስሽ ምትሰሪው ነው የተናገርሽው ወረኛ ስማችን እንዲጠፋ በር እየከፈትሽ ነው ወሬ ባጠቃላይ ይደብራል

  • @belayneshasechalwasechslw3857
    @belayneshasechalwasechslw3857 4 года назад +1

    Thanks my brother

  • @lailamubarak1615
    @lailamubarak1615 5 лет назад

    ፍረቢዛ ማለት ጠፍቶ መሥራት አይደለም ፍረ ፈዛማለት 80000ከፍለሽነው እምታገኝው እነደም አደፋለግሽ መቀሣቀስ ትችያለሽ ኢቶጰ መመላለሥም ትችያለሽ

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 2 года назад

    የማያንፅ ተራ ወሬ ነው ።

  • @melsatube6360
    @melsatube6360 4 года назад

    ሠላም ነህ ወድሜ

  • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ

    ዱባይ ያላችሁ እስኪ የወር ደሞዝ በኢትዮጵያ ብር ስንት ነው ጠቁሙኝ ?

  • @ትህትናቱዩብ
    @ትህትናቱዩብ 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን መድማችን

  • @blenyegeta2979
    @blenyegeta2979 5 лет назад

    ያልተፃፈ ታነቢያለሽ እንዴ ? እዛ ቡና ላይ የለመድሽውን ወሬ እዚ መተሽ ስራ ታስፈቺያለሽ የሆንሽ 👉 🐁🐀🐜🦂🕷

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ

    እኛ ሠላምነን ያንተም ሠላም ይብዛልን እንኳን በሠላም መጣህ

  • @nawalnawal2354
    @nawalnawal2354 5 лет назад

    Tiru.timirtine enmesginalen. Wondime xafto. Masirat woyme wuce Masirat gine .bizu gudati yimatal hulu sahon and.andi Lane ahun 6amti hononal Arabi agr kaa kontirt bet. aloxhum gin egizhbihr erdto bizu nagar sarchewale ahun Ligabnew tankirchu siru hulchhume

  • @maskiuae4766
    @maskiuae4766 5 лет назад

    አነጋገሯ ደበረኝ ጨርሸ ማዳመጥ አልቻልኩም ልጅቱ የምታወሯው የብዙሀኑን ያረብ አገር ሴት አይወክልም እንዲዚ አይነት እማ አገራችንም ሞልቷ በቤተሰብም መሀል አንድ አስቸጋሪ መኖሩ አይቀርም እኔ የምኖረእ ዱባይ ብዙሀኑ ያገሬ ምስኪን ሰራተኞች አገታቸውን ደፍተእ እድሚያቸውን እየጨረሱ የሚሰሩ ስት ነገር ችለው ነው እህቴ ቡጣም ተሳስተሻል ጠፍቶ የሚሰራ ሲጀመር ከሀቅማቸው በላይ ሲሆን ነው የሚጠፉ ሁሉም

  • @birhanand4377
    @birhanand4377 5 лет назад

    ዱባይ ማለት አሪፍ አገርናት ከሌላው አገር እዚህይሻላን ውድ ያገሬልጆቺ ሰላማቹሁ ይብዛ

  • @እግዛቢሄርይመስገን

    ይህ የምታወሪው ትክክልነሽ ሁሉም ጠፍተው የሚሰሩ ሁሉም አይደሉም አዳድ በጣም ባለጌ ወች አሉ ስት ድሀሚስኪን አሉ እነዙዚህ ዘላኖች በደብ ያዳምጡት

  • @noonn507
    @noonn507 5 лет назад

    መርጃህየተዛባነውየሥውሂሥትሪለምንታወራለሺ

  • @jenetjenet7553
    @jenetjenet7553 4 года назад

    ፍሪ ቢዛ ምትፈልጉ በውስጥ ኣናግሩኝ

  • @haymanotylakyeshaymanotyla1895
    @haymanotylakyeshaymanotyla1895 4 года назад

    ዋው ከልብ እናመሠግናለን በደንብ ነው የገለፅከው

  • @meklit717
    @meklit717 5 лет назад +2

    ልጅቷ ምንድነው ምትቀባጥረው ስለ ፍሪ ቪዛ ነው ምታወራው ወይስ ስለ ስደት ነው ሰራተኛዋ ልክስክስ ከሆነች እቤት ውስጥም እኮ ከልጅና ከአባት ይተኛሉ አርስቱና ወሬው አይገናኘም

  • @oman3518
    @oman3518 5 лет назад

    እናመሰግናለኝ ወንድሜ ለሚሠማ ጥሩ ትምህርትነው

  • @taibayousef9181
    @taibayousef9181 5 лет назад +1

    ቤት እንዴት ነዉ እምቀይር

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 5 лет назад

    ዱባይ፡በህገወጥ፡ማለት፡በቱሪስት፡በዛ፡መመጣት፡ይቻላል፡እደ፡ወድቱርክ፡፡እምታውቁ፡ንገሩኝ

  • @kokolokoo8556
    @kokolokoo8556 5 лет назад

    ፍሪ ቢዛ ማለት በፈለከው ሰአት መንቀሳቀስ ትችላለክ አንድ ቤት እንደኮንትራት መስራት እና ተመላላሽ መስራት ነው ተመላላሽ ስትሰራ. ያው ቤት ትከራያለክ ኢጃዛቤት. ነው የምታርፈው ሁሉም።ሰው ተከራይቶ አይኖርም አንድ ቦታ ተስተካክለው ይሰራሉ. እንዴ ሁሉም ወንድ ላይ አይንጠለጠልም ስንት ሰው አለ በአንድ በምታውቂያት ሴት ለዛውም ባለጌ አባትና ልጅን ያዘች ብለሽ ታወሪያለሽ ፍሪቢዛ የሚያስፈልገው ከፊልህ ጋ በሳምንት አንድ ቀን እየሰራክ ኮንትራት ሆነክ መስራት ነው ዝምብላ ትቀደዳለች እቺልጅ

  • @ያርቢአንተጠብቀኝ
    @ያርቢአንተጠብቀኝ 5 лет назад

    ሙሉ፡መብታችን፡ይከበር፡ሥደት፡ታልቆመ

  • @ajeebah8398
    @ajeebah8398 5 лет назад

    ኧረ ምቀኝነት አይጣል በዛላይጠፍተን ይምንሳራ ልጆችያስጠፋሁበትን ብር ካልሰጠሽኝ ብላ ተጣላን ሲጀምር ብር ነበረኝበታክሲም እሷ ያለችበት ድረስ ነዉ የሂድኩት ብቻ ለኔ ምንም ያወጣችልኝ ወጪየለም

    • @mamahalif1945
      @mamahalif1945 5 лет назад

      እስኪ አስጠፊኝ እህት ጠፍቶ መስራት እፈልጋለሁ

  • @kነኝኡኽትመሀመድ
    @kነኝኡኽትመሀመድ 5 лет назад

    የእህታቺን ምክር ትክክል
    ሲቀጥል እኔ ጠፍቸ ነው የምሰራዉ
    እስካሁን አንዲ ቤት ነዉ የምሰራው
    አልቀየርኩም
    የምታወሪዉ መንዘላዘል አልገባኛም
    ለአለማቱ ጊታ አላህ ምስጋና ይገባዉ

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 лет назад

      ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ

  • @ያርቢአንተጠብቀኝ
    @ያርቢአንተጠብቀኝ 4 года назад

    ሠላም፣ወንድማችን፣እንዴትነህ

  • @blenyegeta2979
    @blenyegeta2979 5 лет назад

    አንቺ እንደው ምኗ ዝፍጥጥጥጥጥጥጥጥ ነሽ

  • @ወለተተክለሃይማኖት

    ስለ ምንድነው የምታወራው ታወዛግባለች

  • @MunnaMunna-dp2sz
    @MunnaMunna-dp2sz 5 лет назад

    900 ብር ምን ላርግበት አይደል

  • @dubaifree739
    @dubaifree739 5 лет назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @ሀኒፍቅር-ፐ7ሐ
    @ሀኒፍቅር-ፐ7ሐ 4 года назад

    እናመስግናለን ቆንጆ

  • @situnafbekadha9129
    @situnafbekadha9129 5 лет назад

    እኔ በበኩሌ አመሰግናለው።

  • @tamrtiagobzie16
    @tamrtiagobzie16 5 лет назад

    አዱም አልተዋጠልኝም ያልሽው

  • @hegeheuevdbdjd6586
    @hegeheuevdbdjd6586 5 лет назад

    Egzybhr yebrkh btam bezu.mrga.aswken

  • @dubaifree739
    @dubaifree739 5 лет назад

    እሪ እሕቴ ምንደምልሽ አላቅም

  • @FatimaFatima-gx7mx
    @FatimaFatima-gx7mx 5 лет назад

    እኔምአትጥፉነውየምለው

  • @የአዩብእናትነኝ
    @የአዩብእናትነኝ 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @lem2296
    @lem2296 5 лет назад

    እና መሰግናለን

  • @aynataynat6279
    @aynataynat6279 5 лет назад

    እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @ኩርኩትአሊበጣምየምወደው

    Esit selikehin lakilg

  • @FatimaFatima-gx7mx
    @FatimaFatima-gx7mx 5 лет назад

    እኖድሀለን

  • @የአዩብእናትነኝ
    @የአዩብእናትነኝ 5 лет назад

    ላናግርህ እፈልግ ነበር ስለ ቤት አንዳንድ መረጃ እድትነግረኝ

    • @keftube
      @keftube  5 лет назад

      facebook.com/kef.tube.92

  • @alishaalisha6141
    @alishaalisha6141 5 лет назад

    BETAM TEKEKL NESH EHTE MEKRSH TEKEBYEWALEW 100 PERSENT REALY

  • @sofiasharif2086
    @sofiasharif2086 5 лет назад

    Enemasiginela lamitekaribiln timert hulu
    anide tiyeke nabarege edat yatagazen bet basime edaminikayer ene gize min yehuli edamefaji bitesiradege

    • @keftube
      @keftube  5 лет назад

      facebook.com/kef.tube.92

  • @የውዶቸእናትየውዶቸ

    እሽ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 5 лет назад

    ፍሪ፡ቪዛ፡ማለት፡እቃማ፡የመኖራ፡ፍቃደ፡ነውእደ

  • @ashash9382
    @ashash9382 5 лет назад

    Thank you 🌷🌷🌷🌷👌

  • @አስቴረአበባው
    @አስቴረአበባው 5 лет назад

    Betam enamsegnalen

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ጐ1ዠ

    milkam sew inqan beselam mtahilin

  • @hanaakiliciahanaakilicia4999
    @hanaakiliciahanaakilicia4999 5 лет назад +1

    ይቺ ልጅ ግን ጢነኛነች የማታቂውን መረጃ ከመሰጠት ለምን አታቂም ወንድሚ የተሣሣተ መልእክት ይዘህ አትቅረብ እኛ ምኖረው በአረብ ሀገረነው የምትለወ ድራማ እንጂ እውነት አይድለም

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 лет назад

    Thank you wandemachin

    • @rutaatyobyl5702
      @rutaatyobyl5702 5 лет назад

      Betam enamesegnalen wendm konjo tmhrt new berta

  • @ethiolove8791
    @ethiolove8791 5 лет назад

    እኔም ፌሬ ቪዛ ላወጣ ነበር ሰው አጥቼ ነው

    • @hayemiyemaryamelegmekurya1638
      @hayemiyemaryamelegmekurya1638 5 лет назад

      እህት እኔም እፈልግ ነበር ምን አይነት ሰው ነው የሚያስፈልገው

    • @ethiolove8791
      @ethiolove8791 5 лет назад

      @@hayemiyemaryamelegmekurya1638 ሀላፌነነቱን የሚወስድ የመኖሪያ ፈቃድ ያለው ሰው

    • @negasmitiku5961
      @negasmitiku5961 4 года назад

      የድባይ ፍሬ ቪዛ እኔም ማውጣት ፍልጌ ነበር የሚያወጣልኝ ሰው አለ ግን ገንዘብን ሰንት እንደሆነ የምታውቁ ካላችህ ሹክ በሉኝ

  • @wultageste538
    @wultageste538 5 лет назад

    Welcam wendm

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 лет назад

      ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ

  • @merongashe9
    @merongashe9 5 лет назад +1

    Enamesegnalen betam

  • @መሲታዴ
    @መሲታዴ 5 лет назад

    በመጀመሪያ ስለ አረብ አገር ምንም አታውቅም ሰለ ኢትዮጵያ ምታወራው አጣህ እንዴ አንተ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ አውራን ስለ
    አረብ አገር የሚያውቁት ያውሩ እነ አብርሽ ሳሜ እችን ልጅ ከሠሟት በሬ ወለደ ሳትል አትቀርም ሲጀመር ኮንትራት ቤት ከሆነች እንዴት አወቀች እሂን ሁሉ ነገረ

  • @madinahussein1658
    @madinahussein1658 5 лет назад

    በትክክል እንደ አረብ ሞኝየለም በፍቅር ከያዝናቸው እኔ እንደ ሀበሻ የምፈራው ሰው የለም ግን ያማለት ደሞ ሆሉም ሠው አንድ አይደለም ጥሩም መጥፎምአለ አልሃምዱሊላህ እሰካሁን የመጀመርያም የመጨረሻ የም ያለሁበት ቤትነው ኢንሻአላህ ደም ላለመመለስ ወደ ውድ አገሬ ለሄድ ነው በፍቅር መሄደን ሳሰብ ቀር ይለኛል ምንም ቢሆን አሳደጉኝ በልጅነቴ በወሬ ወጥቸ ግን ብዙ ነገር ተማርኩ አረብአገርለኔ መምህሬ ብያታለሁ ከሀሰሻ ሰው የታዘብኩት አረብአገር እየኖር ደሞ ወይ አረብ አገር ብለው ሲያማርሩ ይገርማል አይሰው በሉ ተመሥገን የባሰም አለ በትንሹ ያላመሠገነ በትልቁ አያመሠግንም ፈጣርም አይወድም ደም የበላይ ከማየት ይልቅ የበታችን ማይት ይሻላል ይህነው ጠቃሚ ው።