Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ጥሩ የዉይይት ሃሳብ ነዉ በርቱ ትክክል ነዉ
Nice , it is appreciable.
ለሠራተኛው ደሞዝ አልተጨመረም ተቀነሰ እንጂ ዶላር በእጥፍ ጨምሮ 10 ፐርሰንት እና 20 ፐርሰንት መጨመር አግባብ ነው ሠራተኛን ማታለል አላዋቂ ማድረግ ነው
ይገርማል
የሠራተኛው ስቄቃ ለማን ይገባዋል፤ ግብር ከፔሮል ተጨማሪ በምትገዛው ዕቃ እና ምግብ ላይ እየተከፈለ ወሩን በሙሉ ግብር እየከፈልን ምኑን ኖርን ፍርዱን እግዚአብሔር ት ተናል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ እንኳን ደስአለህ ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች!(ባለስልጣኑ በ2017ዓ.ም)
ኤጀንሲ እሰካሁን ሁለት ሺ አምሰ መቶ እየከፈለ ነው የነሱስ ሰው አይደሉም ወይሰ ከሃገር እንውጣ አረ መሮናል ኤጀንሲዎች ይፈተሹ ወይም መጨረሻችን ይነገረን
ልክ ነው መፍትሔ ይፈልጋል
ትክክለኛ ጥያቄ ነው።መላው ሰራተኛው በንቃት እየተከታተለው ነው።እየተዘረፍን ነው❤❤❤
መንግስት የማይተገብርዉን እዴት ይቃዣል መግስት አለ ነዉ የሚባለዉ ግን?
ጥያቄ የመለሰበት አንድስእኳን መልሶ ያቃል ይሄ መንግስት ?
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመንግስት በተጨማሪ ደመወዛችንን ባት ሰርቪስ ቻርጅ እያለ ይቆርጣል ምን ዋጋ አለው የመንግስት ሠራተኛን ማንም እንደፈለገ ይረግጠዋል
ከጡረታ ደሞዝህ ባንክ ባት ሲቆርጥ አይገርምም?
Chigiru beselamawi menged lifeta yigebal.
Qenuni asewuquni
MELAWUN SERATEGNA YAFENEW SETAN YILKEK BE GETA BE EYESUS KIRSTOS SIM. SIRA MAKOM ADAMA MADIRG ALEBET
በጣም ጥሩ የዉይይት ሃሳብ ነዉ በርቱ ትክክል ነዉ
Nice , it is appreciable.
ለሠራተኛው ደሞዝ አልተጨመረም ተቀነሰ እንጂ ዶላር በእጥፍ ጨምሮ 10 ፐርሰንት እና 20 ፐርሰንት መጨመር አግባብ ነው ሠራተኛን ማታለል አላዋቂ ማድረግ ነው
ይገርማል
የሠራተኛው ስቄቃ ለማን ይገባዋል፤ ግብር ከፔሮል ተጨማሪ በምትገዛው ዕቃ እና ምግብ ላይ እየተከፈለ ወሩን በሙሉ ግብር እየከፈልን ምኑን ኖርን
ፍርዱን እግዚአብሔር ት ተናል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ እንኳን ደስአለህ ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች!(ባለስልጣኑ በ2017ዓ.ም)
ኤጀንሲ እሰካሁን ሁለት ሺ አምሰ መቶ እየከፈለ ነው የነሱስ ሰው አይደሉም ወይሰ ከሃገር እንውጣ አረ መሮናል ኤጀንሲዎች ይፈተሹ ወይም መጨረሻችን ይነገረን
ልክ ነው መፍትሔ ይፈልጋል
ትክክለኛ ጥያቄ ነው።መላው ሰራተኛው በንቃት እየተከታተለው ነው።እየተዘረፍን ነው❤❤❤
መንግስት የማይተገብርዉን እዴት ይቃዣል መግስት አለ ነዉ የሚባለዉ ግን?
ጥያቄ የመለሰበት አንድስእኳን መልሶ ያቃል ይሄ መንግስት ?
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመንግስት በተጨማሪ ደመወዛችንን ባት ሰርቪስ ቻርጅ እያለ ይቆርጣል
ምን ዋጋ አለው የመንግስት ሠራተኛን ማንም እንደፈለገ ይረግጠዋል