"የጳውሎስ እና የሲላስ መዝሙር" የሐዋ 16÷25 || በመምህር አቤል ካሳሁን || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA
    "የጳውሎስ እና የሲላስ መዝሙር" የሐዋ 16÷25 || በመምህር አቤል ካሳሁን || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
    #ጉባኤ ጰራቅሊጦስ 3ኛ ቀን!!!
    ተጋባዥ መምህር
    መ/ር አቤል ካሳሁን የትምህርቱ ርእስ
    "የጳውሎስ እና የሲላስ መዝሙር"
    የሐዋ 16÷25
    #በዚህ ርእሰ ቃል መነሻነት ቅዱስ ጳውሎስ ቀድሞ ፈሪሳዊ የነበረ በኋላ ግን በደማስቆ መንገድ የተጠራ ሐዋርያ ነው። ከሐዋርያት ዘግይቶ የተጠራ ቢሆንም ለቤተ ክርስቲያን ብዙ የደከመ ሐዋርያ ነው።
    ሐዋርያው ወደ ፊልጵስዩስ ከተማ ገብቶ የሟርት መንፈስ ያደረባትን ሴት በመፈወሱ ተከሶ ብዙ ግርፋት ተቀበለ። ወደ ወኅኒ ቤትም ተጣለ። ነገር ግን ከማልቀስ እና ከማማረር ይልቅ "እየጸለየ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግን ነበር" መከራዎች የሚርቁት በለቅሶ እና በማማረር ብቻ ሳይሆን "እግዚአብሔር ይመስገን" በማለትም ጭምር መሆኑን በስፋትና በጥልቀት የተማርንበት የበረከት ምሽት ነበረ።
    #ቀን 21-10-2016 ዓ/ም
    ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
    አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ።
    ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ
    ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA
    RUclips channel👇
    psee.io/5prjz5
    Telegram channel👇
    psee.io/5prk5b
    TikTok👇
    psee.io/5qnvl4
    Facebook👇
    psee.io/5sbaln
    @ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA @EOTCTV @EOTCMK @ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA @ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ @ORTODOX
    #ኦርቶዶክስ መዝሙር, #ኦርቶዶክስ, #Orthodox, #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ, #ethiopian mezmur orthodox, #maryam mezmur, #mezmur orthodox, #ኦርቶዶክስ ስብከት, #asmelash sibket, #abiy tsom, #diakon asmelash, #orthodox mezmur collection, #yetsom mezmur orthodox tewahedo, #selassie mezmur, medhanialem mezmur orthodox ethiopian, #mezmur orthodox ethiopian old, #ethiopian mezmur new, #ethiopian church mezmur, #ethiopian apostolic church mezmur, #tigrigna sibket orthodox, #mezmur orthodox eritrea 2024, #eritrean and ethiopian orthodox mezmur, #orthodox mezmur amharic classical, #ዘማሪ,# ዘማሪት, #begena mezmur orthodox Ethiopian, #ethiopian orthodox sibket, #classical mezmur protestant, #ethiopian orthodox mezmur tewodros Yosef, #eritrean mezmur orthodox tewahedo 2020, #classical mezmur orthodox, #debre zeit mezmur, #ethiopian bible audio, #orthodox mezmur begena, #zelesegna orthodox mezmur, #mezmur orthodox ethiopian maryam, #amharic mezmur orthodox, #begena mezmur orthodox ethiopian alemu aga, #ethiopian orthodox mezmur 2022, #ethiopian orthodox chant #በዘማሪትናርዶስካሳሁን #ድንቅዝማሬ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 6

  • @HaymiSime
    @HaymiSime 2 месяца назад

    ቃለሕይወትያሰማልንአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎቶንዘመንያርዝምልን❤🎉

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 месяца назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች በጰጋው ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን የቅዱስ ጳውሎስ በረከት ይደርብን አሜን!!!

  • @samuelmarkos6574
    @samuelmarkos6574 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሚድያውንም ያስፋልን

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 2 месяца назад

    አሜን❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kibrumengistu
    @kibrumengistu 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @MeseretTulu-qf6fj
    @MeseretTulu-qf6fj 2 месяца назад

    Qale hiwet yasemalen yesemanwun belbonachin yasadreben amen yagelglot zemenhen yerzemlen