ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA
ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA
  • Видео 96
  • Просмотров 164 488
የመስቀል በዓል አከባበር በአዳማ ናዝሬት
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA
የመስቀል በዓል አከባበር በአዳማ ናዝሬት
#ቀን 16/01/2017
ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ።
ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ
ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA
RUclips channel👇
psee.io/5prjz5
Telegram channel👇
psee.io/5prk5b
TikTok👇
psee.io/5qnvl4
Facebook👇
psee.io/5sbaln
@ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA @EOTCTV @EOTCMK @ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA @ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ @ORTODOX
#ኦርቶዶክስ መዝሙር, #ኦርቶዶክስ, #Orthodox, #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ, #ethiopian mezmur orthodox, #maryam mezmur, #mezmur orthodox, #ኦርቶዶክስ ስብከት, #asmelash sibket, #abiy tsom, #diakon asmelash, #orthodox mezmur collection, #yetsom mezmur orthodox tewahedo, #selassie mezmur, medhanialem mezmur orthodox ethiopian, #mezmur ...
Просмотров: 645

Видео

"የካህኑ ደም" || በመምህር ሐዲስ መልአክ አማረ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 1 тыс.День назад
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #zedebereselamadamamedia "የካህኑ ደም" || በመምህር ሐዲስ መልአክ አማረ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ የእለተ ረቡዕ ሳምንታዊ ጉባኤ ተጋባዥ መምህር ሐዲስ መልአክ አማረ የትምህርቱ ርእስ "የካህኑ ደም" ማቴ 23÷35 #በዚህ ርእሰ ቃል መነሻነት የካህኑ ዘካርያስን ታሪክ በማውሳት ካህኑ ዘካርያስ እመቤታችንን በቤተመቅደስ በአደራ የተቀበለ በቤተ መቅደሱ ሲያገለግል የእግዚአብሔር መልአክ ተገልጦ ያነጋገረው ያቀረበው ጸሎትና ዕጣን በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት ያገኘው የእም...
"በእንተ ቤተክርስቲያን"|| በመጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 11 тыс.14 дней назад
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA "በእንተ ቤተክርስቲያን"|| በመጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ የእለተ ረቡዕ ሳምንታዊ ጉባኤ ተጋባዥ መምህር መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ የትምህርቱ ርእስ "በእንተ ቤተክርስቲያን" በዚህ ርእሰ ቃል መነሻነት ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሲሆን ቤተክርስቲያን የክርስቶስ አካሉ የጸጋው ግምጃ ቤት መሆኗን በአጠቃላይ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን በተመለከተ በስፋትና በጥልቀት ተምረናል ስለዚህ ሁላችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን በ...
ምግባረ ሰናይ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 76021 день назад
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA ምግባረ ሰናይ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ። ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA RUclips channel👇 psee.io/5prjz5 Telegram channel👇 psee.io/5prk5b TikTok👇 psee.io/5qnvl4 Facebook👇 psee.io/5sbaln @ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA @EOTCTV @EOTCMK @ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA @ዘደብረሰላምአ...
ሥርዓተ ቅዳሴ በአማረኛ ትርጓሜ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ethiopia #Orthodox #Tewahdo #church
Просмотров 96721 день назад
ሥርዓተ ቅዳሴ በአማረኛ ትርጓሜ #ethiopia #Orthodox #Tewahdo #church በቅዳሴ ሰዓት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ስለ ጌታችን እና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምን እንደምትል ሚስጥሩ ይገባን ዘንድ እነሆ ታላቁን ቅዳሴ ከግዕዝ ወደ አማረኛ ሰብታይትል ተሰርቶለት ተተርጉሞ ዜማውን እንለምደው ዘንድ ፣ ትርጉሙን እናውቅ ዘንድ ፤ በቪድዮ ሰርተን አቅርበንላችኋል። In order to understand the secret of what the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church says about our Lord and Jesus Christ during Mass, here is the great...
"ይህን ተራራ መዞር ይበቃችኋል" ዘዳ 2÷3 || በመምህር መጋቤ ብሉይ መልአክ (ዓይነ ኩሉ) ጌታነህ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 38921 день назад
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA "ይህን ተራራ መዞር ይበቃችኋል" ዘዳ 2÷3 || በመምህር መጋቤ ብሉይ መልአክ (ዓይነ ኩሉ) ጌታነህ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #የዛሬ የእለተ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ክብረ በዓል በማታው መርሃግብር ተጋባዥ መምህር መጋቤ ብሉይ መልአክ (ዓይነ ኩሉ) ጌታነህ የትምህርቱ ርእስ "ይህን ተራራ መዞር ይበቃችኋል" ዘዳ 2÷3 #በዚህ ርእሰ ቃል መነሻነት የእስራኤልን ታሪክ በማውሳት የነቢዩ ሙሴን ደግነትና ባለሟልነትን በመተረክ ዛሬም እኛ በበደልና በኃጢአት በበቀልና በጥላቻ ...
ሙሉ ቅዳሴውን በአማርኛ ትርጉም በ03/13/2016 ይጠብቁን || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 38521 день назад
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA ሙሉ ቅዳሴውን በአማርኛ ትርጉም በ03/13/2016 ይጠብቁን || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ። ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA RUclips channel👇 psee.io/5prjz5 Telegram channel👇 psee.io/5prk5b TikTok👇 psee.io/5qnvl4 Facebook👇 psee.io/5sbaln @ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA @EOTCTV @EOTCMK @ZEDE...
ነቅተውም ክብሩን አዩ || በመ/ም/ቆ አባ ዜና ማርቆስ ፀጋዬ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 65028 дней назад
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA ነቅተውም ክብሩን አዩ || በመ/ም/ቆ አባ ዜና ማርቆስ ፀጋዬ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሙሉ ቅዳሴውን ምሽት 2፡00 ላይ ይጠብቁ! Stay tuned for the full Mass at 2:00 PM! ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሚድያው ለብዙ ሰዎች ተደራሽ እንዲሆን Subscribe, Share and Like በማድረግ ክርስቲያናው ግዴታችንን እንወጣ Dear family of God, let's do our Christian duty by Subscribe, Share and Like so...
"እኛ የማይናወጥ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንወርሳለን" || በመምህር ሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 508Месяц назад
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA "እኛ የማይናወጥ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንወርሳለን" ዕብ 12÷28 || በመምህር ሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #በዚህ ርእሰ ቃል መነሻት ስለ መግሥተ ሰማያት ሲሉ መራራ ሞትን ስለ ታገሡ ቅዱሳን ሐዋርያት (ሰማዕታት) ጣዕመ ዓለምን ስለ ናቁ ቅዱሳን አባቶቻችን በስፋትና በጥልቀት የተማርንበት ድንቅ የበረከት ምሽት ነበረ #እኛም ዛሬ በምግባር አጊጠን በሃይማኖት ጸንተን ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ተቀብለን እንደ አባቶቻችን መንግሥቱን ለመው...
"እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ" || በዘማሪ ዲያቆን ብሥራት ጨብሲ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 4,5 тыс.Месяц назад
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA "እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ" || በዘማሪ ዲያቆን ብሥራት ጨብሲ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ። ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA RUclips channel👇 psee.io/5prjz5 Telegram channel👇 psee.io/5prk5b TikTok👇 psee.io/5qnvl4 Facebook👇 psee.io/5sbaln @ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA @EOTCTV @EOTCMK @ZEDE...
"በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው" ማቴ 17÷4 || በመምህር ዘለዓለም ወንድሙ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 957Месяц назад
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA "በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው" ማቴ 17÷4 || በመምህር ዘለዓለም ወንድሙ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ቀን ነሃሴ 13-2016 ዓ/ም ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ። ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA RUclips channel👇 psee.io/5prjz5 Telegram channel👇 psee.io/5prk5b TikTok👇 psee.io/5qnvl4 Facebook👇 psee.io/5sbaln @ZEDEBRESELAM...
"በመሸ ጊዜ መርከቧ በባሕር ላይ ነበረች" ማር 6÷47 || በመጋቤ ሐዲስ ሰሎሞን ጽጌ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 513Месяц назад
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA "በመሸ ጊዜ መርከቧ በባሕር ላይ ነበረች" ማር 6÷47 || በመጋቤ ሐዲስ ሰሎሞን ጽጌ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ቀን 24-11-2016 ዓ/ም ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA RUclips channel👇 psee.io/5prjz5 Telegram channel👇 psee.io/5prk5b TikTok👇 psee.io/5qnvl4 Facebook👇 psee.io/5sbaln @ZEDEBRESEL...
"እግዚአብሔር ይጎበኛችኋል" ዘፍ 50÷24 || በመጋቤ ሐዲስ አድነው ወንድሙ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 843Месяц назад
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #zedebereselamadamamedia "እግዚአብሔር ይጎበኛችኋል" ዘፍ 50÷24 || በመጋቤ ሐዲስ አድነው ወንድሙ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል የእለተ ረቡዕ ሳምንታዊ ጉባኤ ተጋባዥ መምህር መጋቤ ሐዲስ አድነው ወንድሙ የትምህርቱ ርእስ "እግዚአብሔር ይጎበኛችኋል" ዘፍ 50÷24 #ቀን 17-11-2016 ዓ/ም ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ። ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA RUclips channel👇 psee.io/5prjz5 Telegram ch...
ጾመ ፍልሰታ || በመ/ም/ቆ አባ ዜና ማርቆስ ፀጋዬ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 1,6 тыс.Месяц назад
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA የ2016 ዓ.ም የጾመ ፍልሰታ የእንኳን አደረሳቹ መልእክት እና አባታዊ ምክር || በመ/ም/ቆ አባ ዜና ማርቆስ ፀጋዬ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ። ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA RUclips channel👇 psee.io/5prjz5 Telegram channel👇 psee.io/5prk5b TikTok👇 psee.io/5qnvl4 Facebook👇 psee.io/5sbaln @ZEDEBRES...
በሰማይ ካለው እሳት ይድኑ ዘንድ ሰውነታቸውን ለሞት ሰጡ || በመጋቤ ሐዲስ ቀሲስ ንጉሡ ዓለሙ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 5752 месяца назад
#ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA #EOTCTV #EOTCMK #ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA በሰማይ ካለው እሳት ይድኑ ዘንድ ሰውነታቸውን ለሞት ሰጡ || በመጋቤ ሐዲስ ቀሲስ ንጉሡ ዓለሙ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ሐምሌ 19-2016 ዓ/ም የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በማታው መርሃግብር ላይ የተጋበዙት መምህር መጋቤ ሐዲስ ቀሲስ ንጉሡ ዓለሙ የትምህርቱ ርእስ "በሰማይ ካለው እሳት ይድኑ ዘንድ ሰውነታቸውን ለሞት ሰጡ" 2ኛ መቃብያን. 13፥7 #ቀን 19-11-2016 ዓ/ም ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ። ዘደብረ ሰላም...
በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነው || በዘማሪ ብርሃኑ ተረፈ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
Просмотров 6892 месяца назад
በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነው || በዘማሪ ብርሃኑ ተረፈ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
"ፍጹም ይቅርታ" ማቴ 18÷21 || በመምህር መጋቤ ጥበብ ኤርምያስ እንዳሻው || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
Просмотров 1 тыс.2 месяца назад
"ፍጹም ይቅርታ" ማቴ 18÷21 || በመምህር መጋቤ ጥበብ ኤርምያስ እንዳሻው || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
ታላቅ የንግስ በአል ጥሪ በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሐምሌ 19, 2016 ዓ.ም #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
Просмотров 9782 месяца назад
ታላቅ የንግስ በአል ጥሪ በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሐምሌ 19, 2016 ዓ.ም #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
"በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ" || በሊቀ መዘምራን ፊራኦል ሞሲሳ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
Просмотров 16 тыс.2 месяца назад
"በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ" || በሊቀ መዘምራን ፊራኦል ሞሲሳ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
"ዝማሬ" || በዘማሪ በእሱፍቃድ አንዳርጋቸው || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
Просмотров 1,3 тыс.2 месяца назад
"ዝማሬ" || በዘማሪ በእሱፍቃድ አንዳርጋቸው || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
"የሕይወት ውኃ" ዮሐ7÷38 || በመምህር ጎስዐ በለጠ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
Просмотров 2,8 тыс.2 месяца назад
"የሕይወት ውኃ" ዮሐ7÷38 || በመምህር ጎስዐ በለጠ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
"የጳውሎስ እና የሲላስ መዝሙር" የሐዋ 16÷25 || በመምህር አቤል ካሳሁን || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
Просмотров 8412 месяца назад
"የጳውሎስ እና የሲላስ መዝሙር" የሐዋ 16÷25 || በመምህር አቤል ካሳሁን || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
"ዝማሬ" || በዘማሪ ዲያቆን ብሥራት ጨብሲ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
Просмотров 2 тыс.2 месяца назад
"ዝማሬ" || በዘማሪ ዲያቆን ብሥራት ጨብሲ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
"ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ" || በመምህር መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
Просмотров 10 тыс.3 месяца назад
"ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ" || በመምህር መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ
"በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቅ እርሱ ነው" ዮሐ 1÷33 || መምህር መጋቤ ሐዲስ ምስጢረ ሥላሴ ማናዬ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 9113 месяца назад
"በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቅ እርሱ ነው" ዮሐ 1÷33 || መምህር መጋቤ ሐዲስ ምስጢረ ሥላሴ ማናዬ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
"ከላይ ከአርያም ኀይልን እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ" ማቴዎስ 24 :49 || በመምህር ሊቀ ልሳናት ቀሲስ ከፍያለው ጥላሁን
Просмотров 1,3 тыс.3 месяца назад
"ከላይ ከአርያም ኀይልን እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ" ማቴዎስ 24 :49 || በመምህር ሊቀ ልሳናት ቀሲስ ከፍያለው ጥላሁን
"ዝማሬ" || በዘማሪት አዲስአለም ተስፋዬ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ድንቅዝማሬ
Просмотров 3,7 тыс.3 месяца назад
"ዝማሬ" || በዘማሪት አዲስአለም ተስፋዬ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ድንቅዝማሬ
"ፈራሁ" || በዘማሪት አዲስአለም ተስፋዬ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ድንቅዝማሬ
Просмотров 2,1 тыс.3 месяца назад
"ፈራሁ" || በዘማሪት አዲስአለም ተስፋዬ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል #ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ #ድንቅዝማሬ
የእርገትን በዓል ምክንያት በማድረግ የካቴድራሉ ምግባረ ሰናይ ክፍል በቋሚነት ለሚረዳቸውን አቅመ ደካሞች የማእድ ማጋራት መርሐ ግብር
Просмотров 6893 месяца назад
የእርገትን በዓል ምክንያት በማድረግ የካቴድራሉ ምግባረ ሰናይ ክፍል በቋሚነት ለሚረዳቸውን አቅመ ደካሞች የማእድ ማጋራት መርሐ ግብር
"ሂድና ራስህን ለካህን አሳይ" ማቴዎስ 8:4 || በመላከ ሕይወት አይቸው ወርቅነህ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
Просмотров 9243 месяца назад
"ሂድና ራስህን ለካህን አሳይ" ማቴዎስ 8:4 || በመላከ ሕይወት አይቸው ወርቅነህ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል

Комментарии

  • @BekeleStegaw
    @BekeleStegaw 2 дня назад

    Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @rahelshiferaw758
    @rahelshiferaw758 3 дня назад

    ያመት ሰው ይበለን

  • @FarmwithJone
    @FarmwithJone 3 дня назад

    Amen Amen

  • @AddisDerese
    @AddisDerese 3 дня назад

    Amen Qla Hiwet Yasemalin

  • @DmmKaa
    @DmmKaa 3 дня назад

    Amen amen amen

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 4 дня назад

    🤲💒👏አሜን Amen 👏💒🤲

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 4 дня назад

    🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 дней назад

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @Crgsy
    @Crgsy 5 дней назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን👏❤

  • @DebelitBuna
    @DebelitBuna 6 дней назад

    በፀሎትአስቡኝ

  • @sofeSofe-t7t
    @sofeSofe-t7t 7 дней назад

    እግዚአብሄር ያክብርልን አባታችን ያስተማርክነው ትምርት ለኛ አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 8 дней назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ለመፀፀት ለንስሃ ያብቃን ወጣቶች በዝታም ታምራላችሁ እንደ ትምህርቱ ሰው ሆነን ከቤቱ እንድንወጣ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 9 дней назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 9 дней назад

    አሜን

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 9 дней назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @FikrteFikrteTadese-ub5ut
    @FikrteFikrteTadese-ub5ut 9 дней назад

    Ameen beunti mamihrachin qalhwotin yasemalin dtega berktuni yadililin be stega be tena yanurilin Ameen Ye kedusi zekarisi ye kedusani berktachewu redietachewu yidrbin Ameen

  • @KidusBisrat-f3t
    @KidusBisrat-f3t 9 дней назад

    Egziabher yebarkachu❤

  • @KidusBisrat-f3t
    @KidusBisrat-f3t 9 дней назад

    Kale hiwot yasemalen ❤

  • @KidusBisrat-f3t
    @KidusBisrat-f3t 9 дней назад

    Kale hiwet yasemalen❤

  • @KidusBisrat-f3t
    @KidusBisrat-f3t 9 дней назад

    Zemare melaket yasemalen

  • @BreFekr
    @BreFekr 9 дней назад

    አሜን❤🎉አሜን❤🎉አሜን❤🎉

  • @MMm-u4r
    @MMm-u4r 9 дней назад

    Amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen

  • @AtalyeWubet
    @AtalyeWubet 9 дней назад

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @expodubai3253
    @expodubai3253 10 дней назад

    እግዚአብሐር ይመስገን ለተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DebelitBuna
    @DebelitBuna 10 дней назад

    ፀልዩልኝ

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 10 дней назад

    🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲

  • @መቅዲደርሶ
    @መቅዲደርሶ 11 дней назад

    🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @መቅዲደርሶ
    @መቅዲደርሶ 11 дней назад

    በውነት አባታችን እድሜይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @HaymiSime
    @HaymiSime 11 дней назад

    የተዋህዶስርዓትእጅግደስሲልአባታችንእንዲሁምሁላችሁአባቶችካህናትእድሜናጤናእግዚአብሔርያድልልን❤🌻🌻🌻🌼🌻💚💛❤

  • @WeyenshetWeyne
    @WeyenshetWeyne 11 дней назад

    Amen anem

  • @NabsGa
    @NabsGa 11 дней назад

    Kidase melaikt yasemalin❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 11 дней назад

    አሜን ✝️✝️✝️አሜን ⛪⛪⛪አሜን 🤲🤲🤲✝️✝️✝️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @natnaelamanuelaraya6592
    @natnaelamanuelaraya6592 12 дней назад

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤

  • @WyrgeWyfhj
    @WyrgeWyfhj 12 дней назад

    አሜን ቃለህ ይወትያ ሰማልን❤

  • @werkegosa2835
    @werkegosa2835 12 дней назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲⛪⛪⛪⛪

  • @fggh6526
    @fggh6526 12 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤

  • @ጊዜለኩሉ-ጸ4ጀ
    @ጊዜለኩሉ-ጸ4ጀ 12 дней назад

    አሜን!

  • @BelayneshBabu-gx9rs
    @BelayneshBabu-gx9rs 12 дней назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባ👏🕊

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 12 дней назад

    Kalehwate yasemalin mameracheni amen amen amen🙏🙏🙏❤️

  • @selamselam699
    @selamselam699 13 дней назад

    መምሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶችን❤💛💚

  • @MemdeHabtamu
    @MemdeHabtamu 13 дней назад

    በዕውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @asdqwe2019
    @asdqwe2019 13 дней назад

    በውነቱ በውነቱ በውነቱ ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን

  • @GizRooney
    @GizRooney 13 дней назад

    የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ልብን የሚያረሰርስ ንፁህ ወተት መምህር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን እግዚአብሔር አናንተን ስለሰጠን ምስጋና ይድረሰው

  • @JshshHshs-r9s
    @JshshHshs-r9s 13 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መህምር 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @almazsemere6802
    @almazsemere6802 13 дней назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ተባረክ 🙏❤️

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 13 дней назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🤲✝️❤

  • @henimak2727
    @henimak2727 13 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጣህልን ሀገራችን መምህር🎉🎉🎉