Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Ok
ሽኩረን
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉዴ እዛ ላይ የፃፍኩልሽ ህልሜን ፊቺልኝ የኔ ዉድ አደበተ ርቱ ነሽ እና ምፈቻቸዉ ህልሞች ከስር ከስር ነዉ የማዳምጠዉ አላህ ይጨምርልሽ
አመሰግናለ የኔ ውድ
❤
እኳን መጣሺልኝ❤❤❤
sister አሰለሙ አሌይኩም ሽኩራን ቪዲዮቹን አጠር አጣሪ ብተረግዉ
Ws wr wb allahi yewdadesh❤❤❤❤❤
ሰላም ላንቺ እህቴ በአላ ይሄንን በፅሁፍ ፍቺልኝ
እንዴት እንስማው እህልሙን የምታወሪውን ክላሲካልሽ በዛ አስተካክይው 😮
አምስግናልሁ ወደ
Ere dimtsu betam yerbeshle
❤❤❤
ውዱዋ ሰብ አድርጌሻለሁ ለረጅም ጊዜ አልነበርኩም
እንኳን ደህና መጣሽ
Wealeyikumi Selami Werahimetu llahi Weberkatuhu Ehte❤
ሀሊማዬ
እናመሰግናለን የፈታሁ ነኝ ቡና ሳፈላ አየሁ
ruclips.net/video/s33avyE7xeQ/видео.htmlsi=1Lytzq-qO0JTbqGI
እንዴት እንስማው ክላሲካል በዛ
ሰላም እህት እኔ የአሰሪዬ ልጅ ጋህዋ አረቢ ሲጠጣ አየሁት የፈታ ነው 😊😊
አሰላም ዋሌኩም ወ ባለብት የተፈላ የጋደኛዋ ቡና ለሰዎች እቀዳች ስትሰጥ አየሁ ለኔ ዋና ሻጭዋ አመጣችልኘ ወዲያው ባለቤቴ አጣሃቶ የት ናት ስላት ከዘመድዋ እያወራች ነው አለችኘ
እናማ ከ3ቀን በፊት ያየሁት ህልም ነዉ መገላይ ተቀምጬ ያክስቴ ልጅ እየጠበኩ ነበር የተቀመኩበት ቦታ የሚያምር ነጭ ሽኩርት ና ዝንጅብል መደብ ተተክሎ ያምራል በጣም ትላልቅ ነበረ እኔ ተቀምጬ ልሠርቅ ነበር ግን ተዉኩት እና ያክስቴ ልጅ የደረቀ የቦቆሎ አገዳ ይዞ መጣች ሰፈራችን ማቅሰኞ ቀን ብቻ ሚቆም ገበያ አለ ወደዛ እየሄድን ነበር የዳቦ ሊጥ ይዘናል የምናቃቸዉ ባል እና ሚስት ናቸዉ ደስ ይላሉ የደነሱ አይነት ፍቅር ይሥጠን አልኩ እኔ እሷም አሚን አለችኝ ገበያ ገብተን ተቀመጥን ያክስቴ ልጅ ዳቦዉ በባልዲ ጋግራ መጣች የኔ ልጥ ይመሥለኛል የተጋገረዉ እኔም ተቀብያት እህቴም አብራን አለች ዳቦዉ ገለበጥኩት በክቡ መቁረጥ ጀመርኩ ዳልዲዉ ሙልት ያለ ነበር በክቡ ቆረጥኩት ከስር አልበሰለም ቅረጥኩና ሊጡ ወበደ ባልዲ መለሥኩት የቸኮሌት ኬክ ይመሥል ነበር ዉስጡ የሆነች ሤት መታ ፈገግ ብላ አናገረችን ከዛ ማነዉ እናተ ቤት ያልተገረዘዉ አለችኝ እኔም እህቴ ነች አልኳት አላህ ነዉ የገረዛት አልኳት እኔ ፈት ነኝ እህቴ ኒካ አስራለች ያክስቴ ልጅ አላገባችም ይቅርታ ስለ በዛ
ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ወደ አንች አስደሳች ነገር ይመጣል ዱአ ያደረግሽበትም ይሳካል ሊጥም የቦካ ሲሆን ቅርብ ሲሳይ ነው ሳይበስል ማውጣትሽ ግን ለውሳኔ አቸኩይ የሚል ምክር አለው
@@HalimaTube-hs8dw ጠይብ ሀሊማዬ ኸይር ኢንሻ አሏህ አመሠግናለሁ
❤❤
ከላሲካሉ ምን ይሉታል
የቱን እንስማ 🤣🤣🤣
ሶሪ
እህቴ እኔ አላገባሁም ነገር ግን የድሮ ጎረቤታችን ቡና ቆልታ እንዲበርድ ስታስቀምጥ እና የሞተው ወንድሜ ደግሞ ቡናውን ሲወቅጥ አየሁ። አንቺ ካልሽው ስለተለየብኝ ነው። እንዳታልፊኝ የኔ መልካም
ሰላምአለይኩም
እህቴተጨንቄነዉበህልሜበስራየቦታአምስትየምግብሰሀንአረጎዴነዉአጠብኩትከዛበጣምበጣምእሩቅገደልእዘላለሁከታቺብዙሰዉቺአገኝለሁምግብይበላሉነይእንብላይሉኝልእኔከናተጋአልበላምእላቺሆለሁእኔካርቶንእበላለሁሰዉይዉአንቺብዙብርልታገኝነዉይለኝልሰዉይዉያምራልደስያለዉነዉከኔጋየሚያወራዉብዙብርልታገኝነዉይለኝልአልጨረስኩትምእህቴተጨንቄነዉበዉስጥመልሺልኝይቅርታአሰረዘምኩብሺ❤
ዕቃዎችን በሕልም ውስጥ ማጽዳት ህልም አላሚው እራሱን ከሠራው ኃጢአት ለማጽዳት የሚያደርገውን ጥረት የሚያመለክት ነው.አንድ ሰው እቃዎችን በሕልም ውስጥ ሲያጸዳ ማየት ከራሱ ጀምሮ አዲስ እና ጻድቅ እንደሚያደርግ ያሳያል ፣ እናም አዲስ ምኞቶች ይሟላሉ ።መዝለል እዚሁ ቻናል ላይ አለ ቪደዮ የሚለውን ተጭነሽ ፈልጊ። ruclips.net/video/EELtaGhEOTA/видео.htmlsi=4dKmN5JIYLJK0cra
አላህይጨምርልሺዉዳእህቴከጪቅአወጣሺኝአላህያስደስትሺእደንያሺ
እባክሽ እህቴ በተደጋጋሚ የማየውን ህልም ፍቺልኝ በተከታታይ እጄን ስነከስ እስኪያመኝ የልጆች እናት ነኝ ተፋትቻለሁ
ruclips.net/video/sc6MggiBEqc/видео.htmlsi=CcPd6WUZwE9a-J7M
የኔ ወድ የናቴ ቡና ስገዛ አየሁ
ቀጣዩ ላይ ስለ ቡና መግዛት ጠብቂ
አህሌን ሁቢ በህልም በቡና ዛፍ ቡና ለቅሜ አዱ ለምትባል ትልቅ ሴትዮ ሰጠሀት እስዋም በጣም ዱዋ አደረገችልኝ እኔም አሚን አልኳት አላገባሁም ከቻልሽ በኮሜት ፍቺልኝ ❤
በህልም ውስጥ ያለው ዛፍ ህይወትን, እድገትን እና መረጋጋትን ስለሚወክል በህልም ትርጓሜ ውስጥ አስፈላጊ ምልክት ነው። ስለ ዱአ ብዙ ግዜ ተብሏል እንደስምማሽ አልጠረጠርም መስጠትም እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ
@@HalimaTube-hs8dw እሺ ሁቢ ሹክረን አላህ ፀጋውን ያብዛልሽ
እባክሽ መልሽልኝ ሁቢ ዳይመድ ቀለበት ስለካ አያለው ከዛ ቀለበቱን ትቸ የተድበለበሉ ሁለት ጥቁዋቁር ካይመዶችን ወሰድኩኝ
ክብ ነገጥ ጥሩ አይደለም ጥቁር ጨለማን ፍርሀትን ይወክላል ድቡልቡል የሚደጋነምን ሁኔታ
Buna ehte eyeqedach ene lesewoch saders ayew ebaksh yene mar melshlgn aschekauy slehone nw
ruclips.net/video/s33avyE7xeQ/видео.htmlsi=NQQtsF2vfKU8DNuJ
የተከለከለ የኤሌክትሪክ አጥር ሰው የኤሌክትሪክ መብራት ሲይዘው አና በሰይፍ ጨካኝ ሰውን መቆራረጥ ፈለኩ የለለም ሁሉንም አይቻቸዋለሁ አንዳውም የባሌን እናት ቆራረጥካት ያለችው ጋ አይመሳሰልም ፍችልን ለምን ወንድ ነው መጥፎ ሰው ይመስለኛል ሊያጠፋን ነው የመጣው አይኑ ውስጥ ሰይፍ ወግቼ አስገብቼ አይኑ ውስጥ አወጠዋለሁ ሀሊማዬ
በሰይፍ ጠላትን ማጥቃት የህልም አላሚው ጠላቶች ሽንፈት አዋራጅ እንደሚሆን ነው እናም ብዙ ሰዎች ስለዚህ ጉዳይ ያወራሉ።አንዳንድ ባለሙያዎች እንደሚናገሩት የኤሌክትሪክ ንዝረትን በሕልም ውስጥ ማየት አንድ ሰው ካለው ውስጣዊ ጥንካሬ እና አዎንታዊ ጉልበት ጋር ሊዛመድ ይችላል, ይህ ደግሞ ወደፊት በዙሪያው ባሉ ሰዎች ላይ ተጽእኖ የማድረግ ትልቅ ችሎታ እንዳለው ያሳያል
ሰላም ውዴ ❤❤❤ በህልሜ ካንዲት የ 2 ወይም የ3 አመት ልጅ የምትሆን ልጅ በጣም የሚያምር ለየት ያለ ቀይ እና ነጭ የቡና ስኒ የኔ ነው ብዬ እቀበላታለሁ ምን ይሆን የኔ እናት ❤ አላገባሁም
ባዶ የቡና ጽዋ ማለም በህይወቶ ውስጥ ራዕይን እና ዓላማን መፈለግን አመላካች ሊሆን ይችላል።እርስዎን ወደፊት ለማራመድ ግልጽ የሆነ አቅጣጫ ወይም ጠንካራ ግብ እንደሌለዎት ሊሰማዎት ይችላል.ይህ ህልም በህይወት ውስጥ ምን ማግኘት እንደሚፈልጉ እንዲያስቡ እና እርስዎ እንዲራመዱ እና እንዲሳካልዎ የሚያግዙ ግልጽ ግቦችን እንዲያወጡ ያበረታታል
በአላህ መልሺልኝ አንድ ልጅ አለ እወደዋለሁ እና እነሱ ቤት ሄጄ ወገቤን አሞኝ ሲያሸኝ ከዛ የወንድሙ ልጁ ይመጣና ቡና ይሰጠን አል እኔ አልፈልግም እለዋለሁ እሱ ይቀበለው እና ይጠጣል ከዛ ወገቤን እያሸኝ የወንድሙ ልጁ አረ ቤት እንዳያዬህ ይለዋል እሱ የራሳቸው ጉዳይ ይላል ልጁ ባለትዳር ነው አሁን ነው ያወኩት በአላህ መልሺልኝ
በህልም ውስጥ ያለው በሽታ በህይወቱ ውስጥ ህልም አላሚው እየቀረበ ያለውን አዲስ ደረጃን ያመለክታል, ይህም የሚወዷትን ልጅ ለማግባት ያቀረበው ሀሳብ ሊሆን ይችላል, ወይም ወደ አዲስ ሥራ ይገባል
ዉዴ ክትልቅ መንገድ ላይ ፀይም ሴት ቡና እያፍላች እኔ እደረሳለሁ ክዛ ክቤቷ እግዳ መጥቶባት ምግብ ሰጥታት ትበላለች ይሷም ቡና ታፍላለች እኔ ዳቦዉ ሳይቆረሰ ክመሰቡ ላይ ነበረ ቆረሸ እበላለሁ መጀመሪያ ፊቷ ወደጮራ መዉጫ ነበረ ክዛ ቡናዉን ሰትቀዳ ወደጮራ መግቢያ አዙራ ለባሏ ትሰጠዋለች
የቡና አተላ መድፋት
ruclips.net/video/HBg7QAo1Cfc/видео.htmlsi=Zb2GJ8eIxRFhSjdE 👈
እኔ አላገባውም አሊማዬ አውን ውጭ ነው ያለውት ግን ገጠር ሆኜ ብና ከሰው ቤት አምጪ ተብዬ ተላኩ ግን መንገድ ላይ ስደርስ እናቴ ጠርታ መለሰችኝ እስዋ ግን እንጨት እየለቀመች ነበር በአላህ ፍችልኝ
እናትሽ አለምሽ አዱኒያሽን ትወክላለች ለመደሰት የሰወች እርዳታ አጠብቂ ሂወት ያስቀመጠልሽ አለና
ሰላም ቡና ሲሰጥ ጥሬ ቡና ምንድነው ።ባለትዳር ነኝ
ሰላም እህቴ ቡዙ ነጫጭ ስኒ እና ነጭ የስኒ ማስቀመጫ እረከቦት ማየት ምነድነው ከእህቴ ?
ነጭ የቡና ስኒ ብዙውን ጊዜ ንጽህና፣ አዲስ ጅምር፣ እና በህይወት ውስጥ አዎንታዊ ለውጦችን ያመለክታል። ነጭ ቀለም በአጠቃላይ ንጹህነት፣ ብርሃን እና መንፈሳዊነትን ያመለክታል። ቡና ደግሞ ማህበራዊ ግንኙነቶች፣ ሀሳቦችን መለዋወጥ እና ንቃተ ህሊናን ሊያመለክት ይችላል።እረከቦት በተለያዩ ባህሎች ውስጥ የተለያዩ ትርጉሞች አሉት። በአንዳንድ ባህሎች እረከቦት መልካም እድልን እና ሀብትን ያመለክታል። በሌሎች ባህሎች ደግሞ እረከቦት አደጋን ወይም ችግርን ሊያመለክት ይችላል።
@@HalimaTube-hs8dw በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ እህቴ
ቡና መልቀምስ ፍቺሳ?
የትኛውንም ፍሬ መሰብሰብ ስኬት ነው ወቅቱን የጠበቀ ከሆነ
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደና መጣሽ ሰብስክራይብ አድርገናል ሁቢ በህልም ኩልና ልፕስቲክ መቀባት ምንድን ነው ውዴ በዚሁ በኮመንት መልሽልኝ❤ ባለ ትዳር ነኝ
በዛኛው ቻናሌ ፈትቻለው ስለ ሜካብ ruclips.net/video/nJKiYkRs-Cs/видео.htmlsi=IVdaLmRWjZhBacQj
@@HalimaTube-hs8dw እሸ መርሀባ ጀዛኪላህ
ተወልጄ አዴኩበት አጉቴየ መሬት በህልሜ የሞተው አባቴና የተጣለሁት ልጅ በአንድ ፈል ማለቴ በአንድ መሠመር እረሻ ያልሳሉ ሌላ ጊዜ ደግሞ እዲሮው ቤታችን በህልሜ የምተው አባቴ ነጭ ልብስ ለብሱ አረጋ ላይ ተኝቶ ይሄ የተጣላኝው ልጅ ደግሞ ትንሺ ራቅ ብሎ ከንጣፈ ላይ ተኝቶ ነበር ከዛ አባቴ ተኝስቶ ይሄዳል ልጅ ደግሞ ተኝስቶ አረጋው ላይ ይተኛል እኔ ሲግል ነኝ አባቴ ሟችነው ,
እንዳባትሽ የሚንከባከብሽ የአባትሽን ቦታ የሚይዝ ሰው ነው 🙏
@@HalimaTube-hs8dw ሸኩራኝ
በተሥፋ እጠብሸለው ❤❤❤❤በህልሜ በቃ እዚህ ቤት ልኑር ብየ ከሠው ቤት ገባው የገባውበት ቤት የጭቃ ቤት ሁኖ ከቤቱ ውሰጥ የበቀለ ነገር አለ ሁለት የውሀ ጉድጎድ አለ በውሀ ትቦ እቀደለው አላለው ይዥ የመጣውትን ምንጣፍ እዚህ ላይ አነጥፍለው እያልኩ ግን እንደያሠወጡኝ ብየ እጠራጠራለው ❤❤❤ህልሜ የምትፈቸለኝ ሁሉ ልክ ነው በአለህ አብራርተሸ ንገርኝ
የአንድን ሰው ቤት ስለመግባት ህልም ሲመለከቱ ብዙውን ጊዜ የራስዎን ጭንቀት ያሳያል። ሌሎች በግላዊ መሬትዎ ላይ እየጣሱ ነው የሚለው የፍርሃት ምልክት ሊሆን ይችላል ወይም እርስዎ ለመገፋፋት ያንተ ባልሆነ ነገር ላይ እየገፋህ እንዳለህ ምልክት ሊሆን ይችላል - እንደ እሱ የንግድ ጉዳዮችን ለባለሙያዎች መተው አለብህ።በህልም ከጭቃ የተሠራ ቤት ማየት ባለ ራእዩ በስቃይ እና በአካል ወይም በስነ ልቦና ድካም ውስጥ እንደሚኖር ያሳያል ፣ ግን ለዚያ ቸልተኛ ነው እና ህክምና አይፈልግም።በሕልም ውስጥ ያለው ጉድጓድ የገንዘብ, የእውቀት ወይም የጋብቻ ምልክት ተደርጎ ይቆጠራል, ወይም ትልቅ ሰውን, እስራትን, እገዳን ወይም ተንኮልን ሊያመለክት ይችላል
@@HalimaTube-hs8dw ውዴ አልገባኝም ከኔ ሂወት ጋር የሚሐሄደው ምንድን ነው .ውዴ አላገባውም ከህልሙ ጋር የሚሄደው ወይም ለኔ ማሥጠንቀቂያ ነው ወይሰ መልካም ነገር
በአጭሩ ህልምን ልንገርህ የምወደሁ ልጅ አለ እና እሱ ቤት ሄጄ ገና ቤቱ እንደ ገባሁ በጣም የሚያማምር ነጭ ጫማ አያለሁ ከዛ ይሄ የሱ ነው የወንድሙ እያልኩኝ ስፈልግ አጠገብ ለአጠገብ የሱና የወንድሙን ጫማ አያለሁ ግን አዲስና የተለበሰ ጫማ ነው ሙሉ መደርደርያሁ ነጭ ጫማ ነው በብዛት ከዛ አንድ ልጅ ሴት ትመስለኛለች ስለሱ ስታወራ እመታታለሁ ፍቺልኝ በአላ
እሱም ወንድሙም መልካም እና ግልፅ ባህሪ አላቸው ruclips.net/video/b5OEaxhTowk/видео.htmlsi=2iiAu0kSM5o6KdzR
ውዴ እኔ በህልሜ ሚዜ ሁኚ ሁላቴ አየሁ ስርግ ሲሄድ
ruclips.net/user/shorts7XoPaVQr4iE?si=NSrTn7xAwycfl7px
Kachlesh maleshlny
በህሊምጥፍምድነዉእህቴ
የፈታሁትባሌአመጣልኚ
የኔ ውድ እንዴት ነሽ ሠላምሽ ይብዛ የዛሬ ሕልሜ የእህቴ ባል ደብተራው እቤት መጥቶ ሳየው ድንጋይ ይዤ አባርረዋለሁ እሱም ሮጦ ወደ ሚስቱ ጋር ሄዶ ሊደበቅ ሲል እኔ እንደማባርረው እየነገራት እኔ ደርሼ ድንጋይ ስወረውር የቤታቸውን አምፖል እሰብረዋለሁ ከተሰበረው አምፖል ውስጥ የሆነ ፈሳሽ ይወጣል መብራታቸውም ይጠፋል እነሱም ጨለማው ውስጥ ሆነው እባንናለሁ የፈታሁ ነኝ ስወድሽ ፍቺልኝ የሚገርምሽ በተደጋጋሚ ሳባርራቸው ነው የማየው እባክሽ ጠቅለል አድርነሽ ፍቺልኝ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ❤❤❤❤
ሰላም እህቴ በህልሜ የምወደውን ልጅ ስልክ እየጎረጎርኩኝ ይመጣና ምንእያረግሽ ነው ስለኝ ፎቶህን እያየሁኝ ነው አልኩት ከስልኩን ተቀበለኝ እና እጀን ይዞ ወደሱቁ አስገባኝ ከዛ ውስጥ ባንኮን ውስጥ ግቢ አለኝ ልገባስል በሩ ጠበበ ባንኮን ውስጥ አንድ ሴት እና ሁለት ወዶች አሉ አደኛው ውንድ በእድሜ ያረጀነው ከዛ እኔ ሳልገባ በሩላይ ሆኝ መሸጥ ጀመርኩ ብና ኩነታል ሙሉ ነበር ከሱላይ ሸጥኩ ከዛ ገንዘቡ ድፍን ሁለት መቶ ሁለት እና አድመቶ አንድ ሰጠኝ እባክሽ መልሽልኝ
ስለ ቡና እና ስለ ሞባይል የተሰራውን እይ ታገኛለሽ ruclips.net/video/a0sAQcpvo-g/видео.htmlsi=6rFQWbzQ_3t4jWcEruclips.net/video/7TooZdXcro0/видео.htmlsi=iTO9pe_3Ok_-A7Ri
Yena wude bahelme kabale Gare telqe bahre waste wuste makena senada enedmo tsafere bakbde mable tachnqne nabre gen alefne rajem magde sende ade maqwe beta drsn wuche qomne madbray mulu shunekrte hayle chnlen senle setya ebe bela nabre gen tachnwe haya tefrgtlch sewdeq dagefa anctlwe?gen arzbkubsh wuda😢chqnykk
አይነበብም ግን ማእበል ከባልሽ ጋር ያለመግባባት ይፈጠራል እሱም በተሎ ያልፋል እረጅም መንገድ ትግስት ነው ሽንኩርቱም ጥሩ አይደለም ☝️እንባን እና ሀዘንን ያመለክታሉ. እንዲሁም ቁጣን፣ ብስጭትን እና የመሸነፍ ስሜትን ሊወክሉ ይችላሉ። በህልምዎ ውስጥ ሽንኩርት እየቆረጡ ከሆነ, ስሜትዎን ገንቢ በሆነ መንገድ ለመቋቋም እየሞከሩ እንደሆነ ሊያመለክት ይችላል. በአማራጭ፣ የተጋላጭነት ስሜት እና የተጋለጠ እንደሆነ ሊጠቁም ይችላል። ስለ ሽንኩርት ያሉ ሕልሞች ፈውስ እና ማጽናኛ እንደሚፈልጉ ምልክት ሊሆን ይችላል.
Amsgnlwe
Ok
ሽኩረን
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉዴ እዛ ላይ የፃፍኩልሽ ህልሜን ፊቺልኝ የኔ ዉድ አደበተ ርቱ ነሽ እና ምፈቻቸዉ ህልሞች ከስር ከስር ነዉ የማዳምጠዉ አላህ ይጨምርልሽ
አመሰግናለ የኔ ውድ
❤
እኳን መጣሺልኝ❤❤❤
sister አሰለሙ አሌይኩም ሽኩራን ቪዲዮቹን አጠር አጣሪ ብተረግዉ
Ws wr wb allahi yewdadesh❤❤❤❤❤
ሰላም ላንቺ እህቴ በአላ ይሄንን በፅሁፍ ፍቺልኝ
እንዴት እንስማው እህልሙን የምታወሪውን ክላሲካልሽ በዛ አስተካክይው 😮
አምስግናልሁ ወደ
Ere dimtsu betam yerbeshle
❤❤❤
ውዱዋ ሰብ አድርጌሻለሁ ለረጅም ጊዜ አልነበርኩም
እንኳን ደህና መጣሽ
Wealeyikumi Selami Werahimetu llahi Weberkatuhu Ehte❤
ሀሊማዬ
እናመሰግናለን የፈታሁ ነኝ ቡና ሳፈላ አየሁ
ruclips.net/video/s33avyE7xeQ/видео.htmlsi=1Lytzq-qO0JTbqGI
እንዴት እንስማው ክላሲካል በዛ
ሰላም እህት እኔ የአሰሪዬ ልጅ ጋህዋ አረቢ ሲጠጣ አየሁት የፈታ ነው 😊😊
አሰላም ዋሌኩም ወ ባለብት የተፈላ የጋደኛዋ ቡና ለሰዎች እቀዳች ስትሰጥ አየሁ ለኔ ዋና ሻጭዋ አመጣችልኘ ወዲያው ባለቤቴ አጣሃቶ የት ናት ስላት ከዘመድዋ እያወራች ነው አለችኘ
እናማ ከ3ቀን በፊት ያየሁት ህልም ነዉ መገላይ ተቀምጬ ያክስቴ ልጅ እየጠበኩ ነበር የተቀመኩበት ቦታ የሚያምር ነጭ ሽኩርት ና ዝንጅብል መደብ ተተክሎ ያምራል በጣም ትላልቅ ነበረ እኔ ተቀምጬ ልሠርቅ ነበር ግን ተዉኩት እና ያክስቴ ልጅ የደረቀ የቦቆሎ አገዳ ይዞ መጣች ሰፈራችን ማቅሰኞ ቀን ብቻ ሚቆም ገበያ አለ ወደዛ እየሄድን ነበር የዳቦ ሊጥ ይዘናል የምናቃቸዉ ባል እና ሚስት ናቸዉ ደስ ይላሉ የደነሱ አይነት ፍቅር ይሥጠን አልኩ እኔ እሷም አሚን አለችኝ ገበያ ገብተን ተቀመጥን ያክስቴ ልጅ ዳቦዉ በባልዲ ጋግራ መጣች የኔ ልጥ ይመሥለኛል የተጋገረዉ እኔም ተቀብያት እህቴም አብራን አለች ዳቦዉ ገለበጥኩት በክቡ መቁረጥ ጀመርኩ ዳልዲዉ ሙልት ያለ ነበር በክቡ ቆረጥኩት ከስር አልበሰለም ቅረጥኩና ሊጡ ወበደ ባልዲ መለሥኩት የቸኮሌት ኬክ ይመሥል ነበር ዉስጡ የሆነች ሤት መታ ፈገግ ብላ አናገረችን ከዛ ማነዉ እናተ ቤት ያልተገረዘዉ አለችኝ እኔም እህቴ ነች አልኳት አላህ ነዉ የገረዛት አልኳት
እኔ ፈት ነኝ እህቴ ኒካ አስራለች ያክስቴ ልጅ አላገባችም ይቅርታ ስለ በዛ
ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ወደ አንች አስደሳች ነገር ይመጣል ዱአ ያደረግሽበትም ይሳካል ሊጥም የቦካ ሲሆን ቅርብ ሲሳይ ነው ሳይበስል ማውጣትሽ ግን ለውሳኔ አቸኩይ የሚል ምክር አለው
@@HalimaTube-hs8dw ጠይብ ሀሊማዬ ኸይር ኢንሻ አሏህ
አመሠግናለሁ
❤❤
ከላሲካሉ ምን ይሉታል
የቱን እንስማ 🤣🤣🤣
ሶሪ
እህቴ እኔ አላገባሁም ነገር ግን የድሮ ጎረቤታችን ቡና ቆልታ እንዲበርድ ስታስቀምጥ እና የሞተው ወንድሜ ደግሞ ቡናውን ሲወቅጥ አየሁ። አንቺ ካልሽው ስለተለየብኝ ነው። እንዳታልፊኝ የኔ መልካም
ሰላምአለይኩም
እህቴተጨንቄነዉበህልሜበስራየቦታአምስትየምግብሰሀንአረጎዴነዉአጠብኩትከዛበጣምበጣምእሩቅገደልእዘላለሁከታቺብዙሰዉቺአገኝለሁምግብይበላሉነይእንብላይሉኝልእኔከናተጋአልበላምእላቺሆለሁእኔካርቶንእበላለሁሰዉይዉአንቺብዙብርልታገኝነዉይለኝልሰዉይዉያምራልደስያለዉነዉከኔጋየሚያወራዉብዙብርልታገኝነዉይለኝልአልጨረስኩትምእህቴተጨንቄነዉበዉስጥመልሺልኝይቅርታአሰረዘምኩብሺ❤
ዕቃዎችን በሕልም ውስጥ ማጽዳት ህልም አላሚው እራሱን ከሠራው ኃጢአት ለማጽዳት የሚያደርገውን ጥረት የሚያመለክት ነው.
አንድ ሰው እቃዎችን በሕልም ውስጥ ሲያጸዳ ማየት ከራሱ ጀምሮ አዲስ እና ጻድቅ እንደሚያደርግ ያሳያል ፣ እናም አዲስ ምኞቶች ይሟላሉ ።
መዝለል እዚሁ ቻናል ላይ አለ ቪደዮ የሚለውን ተጭነሽ ፈልጊ። ruclips.net/video/EELtaGhEOTA/видео.htmlsi=4dKmN5JIYLJK0cra
አላህይጨምርልሺዉዳእህቴከጪቅአወጣሺኝአላህያስደስትሺእደንያሺ
እባክሽ እህቴ በተደጋጋሚ የማየውን ህልም ፍቺልኝ በተከታታይ እጄን ስነከስ እስኪያመኝ የልጆች እናት ነኝ ተፋትቻለሁ
ruclips.net/video/sc6MggiBEqc/видео.htmlsi=CcPd6WUZwE9a-J7M
የኔ ወድ የናቴ ቡና ስገዛ አየሁ
ቀጣዩ ላይ ስለ ቡና መግዛት ጠብቂ
አህሌን ሁቢ በህልም በቡና ዛፍ ቡና ለቅሜ አዱ ለምትባል ትልቅ ሴትዮ ሰጠሀት እስዋም በጣም ዱዋ አደረገችልኝ እኔም አሚን አልኳት አላገባሁም ከቻልሽ በኮሜት ፍቺልኝ ❤
በህልም ውስጥ ያለው ዛፍ ህይወትን, እድገትን እና መረጋጋትን ስለሚወክል በህልም ትርጓሜ ውስጥ አስፈላጊ ምልክት ነው። ስለ ዱአ ብዙ ግዜ ተብሏል እንደስምማሽ አልጠረጠርም መስጠትም እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ
@@HalimaTube-hs8dw እሺ ሁቢ ሹክረን አላህ ፀጋውን ያብዛልሽ
እባክሽ መልሽልኝ ሁቢ ዳይመድ ቀለበት ስለካ አያለው ከዛ ቀለበቱን ትቸ የተድበለበሉ ሁለት ጥቁዋቁር ካይመዶችን ወሰድኩኝ
ክብ ነገጥ ጥሩ አይደለም ጥቁር ጨለማን ፍርሀትን ይወክላል ድቡልቡል የሚደጋነምን ሁኔታ
Buna ehte eyeqedach ene lesewoch saders ayew ebaksh yene mar melshlgn aschekauy slehone nw
ruclips.net/video/s33avyE7xeQ/видео.htmlsi=NQQtsF2vfKU8DNuJ
የተከለከለ የኤሌክትሪክ አጥር ሰው የኤሌክትሪክ መብራት ሲይዘው አና በሰይፍ ጨካኝ ሰውን መቆራረጥ
ፈለኩ የለለም ሁሉንም አይቻቸዋለሁ አንዳውም የባሌን እናት ቆራረጥካት ያለችው ጋ አይመሳሰልም ፍችልን ለምን ወንድ ነው መጥፎ ሰው ይመስለኛል ሊያጠፋን ነው የመጣው አይኑ ውስጥ ሰይፍ ወግቼ አስገብቼ አይኑ ውስጥ አወጠዋለሁ ሀሊማዬ
በሰይፍ ጠላትን ማጥቃት የህልም አላሚው ጠላቶች ሽንፈት አዋራጅ እንደሚሆን ነው እናም ብዙ ሰዎች ስለዚህ ጉዳይ ያወራሉ።
አንዳንድ ባለሙያዎች እንደሚናገሩት የኤሌክትሪክ ንዝረትን በሕልም ውስጥ ማየት አንድ ሰው ካለው ውስጣዊ ጥንካሬ እና አዎንታዊ ጉልበት ጋር ሊዛመድ ይችላል, ይህ ደግሞ ወደፊት በዙሪያው ባሉ ሰዎች ላይ ተጽእኖ የማድረግ ትልቅ ችሎታ እንዳለው ያሳያል
ሰላም ውዴ ❤❤❤ በህልሜ ካንዲት የ 2 ወይም የ3 አመት ልጅ
የምትሆን ልጅ በጣም የሚያምር ለየት ያለ ቀይ እና ነጭ የቡና ስኒ የኔ ነው ብዬ እቀበላታለሁ ምን ይሆን የኔ እናት ❤ አላገባሁም
ባዶ የቡና ጽዋ ማለም በህይወቶ ውስጥ ራዕይን እና ዓላማን መፈለግን አመላካች ሊሆን ይችላል።
እርስዎን ወደፊት ለማራመድ ግልጽ የሆነ አቅጣጫ ወይም ጠንካራ ግብ እንደሌለዎት ሊሰማዎት ይችላል.
ይህ ህልም በህይወት ውስጥ ምን ማግኘት እንደሚፈልጉ እንዲያስቡ እና እርስዎ እንዲራመዱ እና እንዲሳካልዎ የሚያግዙ ግልጽ ግቦችን እንዲያወጡ ያበረታታል
በአላህ መልሺልኝ አንድ ልጅ አለ እወደዋለሁ እና እነሱ ቤት ሄጄ ወገቤን አሞኝ ሲያሸኝ ከዛ የወንድሙ ልጁ ይመጣና ቡና ይሰጠን አል እኔ አልፈልግም እለዋለሁ እሱ ይቀበለው እና ይጠጣል ከዛ ወገቤን እያሸኝ የወንድሙ ልጁ አረ ቤት እንዳያዬህ ይለዋል እሱ የራሳቸው ጉዳይ ይላል ልጁ ባለትዳር ነው አሁን ነው ያወኩት በአላህ መልሺልኝ
በህልም ውስጥ ያለው በሽታ በህይወቱ ውስጥ ህልም አላሚው እየቀረበ ያለውን አዲስ ደረጃን ያመለክታል, ይህም የሚወዷትን ልጅ ለማግባት ያቀረበው ሀሳብ ሊሆን ይችላል, ወይም ወደ አዲስ ሥራ ይገባል
ዉዴ ክትልቅ መንገድ ላይ ፀይም ሴት ቡና እያፍላች እኔ እደረሳለሁ ክዛ ክቤቷ እግዳ መጥቶባት ምግብ ሰጥታት ትበላለች ይሷም ቡና ታፍላለች እኔ ዳቦዉ ሳይቆረሰ ክመሰቡ ላይ ነበረ ቆረሸ እበላለሁ መጀመሪያ ፊቷ ወደጮራ መዉጫ ነበረ ክዛ ቡናዉን ሰትቀዳ ወደጮራ መግቢያ አዙራ ለባሏ ትሰጠዋለች
የቡና አተላ መድፋት
ruclips.net/video/HBg7QAo1Cfc/видео.htmlsi=Zb2GJ8eIxRFhSjdE 👈
እኔ አላገባውም አሊማዬ አውን ውጭ ነው ያለውት ግን ገጠር ሆኜ ብና ከሰው ቤት አምጪ ተብዬ ተላኩ ግን መንገድ ላይ ስደርስ እናቴ ጠርታ መለሰችኝ እስዋ ግን እንጨት እየለቀመች ነበር በአላህ ፍችልኝ
እናትሽ አለምሽ አዱኒያሽን ትወክላለች ለመደሰት የሰወች እርዳታ አጠብቂ ሂወት ያስቀመጠልሽ አለና
ሰላም ቡና ሲሰጥ ጥሬ ቡና ምንድነው ።ባለትዳር ነኝ
ሰላም እህቴ ቡዙ ነጫጭ ስኒ እና ነጭ የስኒ ማስቀመጫ እረከቦት ማየት ምነድነው ከእህቴ ?
ነጭ የቡና ስኒ ብዙውን ጊዜ ንጽህና፣ አዲስ ጅምር፣ እና በህይወት ውስጥ አዎንታዊ ለውጦችን ያመለክታል። ነጭ ቀለም በአጠቃላይ ንጹህነት፣ ብርሃን እና መንፈሳዊነትን ያመለክታል። ቡና ደግሞ ማህበራዊ ግንኙነቶች፣ ሀሳቦችን መለዋወጥ እና ንቃተ ህሊናን ሊያመለክት ይችላል።
እረከቦት በተለያዩ ባህሎች ውስጥ የተለያዩ ትርጉሞች አሉት። በአንዳንድ ባህሎች እረከቦት መልካም እድልን እና ሀብትን ያመለክታል። በሌሎች ባህሎች ደግሞ እረከቦት አደጋን ወይም ችግርን ሊያመለክት ይችላል።
@@HalimaTube-hs8dw በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ እህቴ
ቡና መልቀምስ ፍቺሳ?
የትኛውንም ፍሬ መሰብሰብ ስኬት ነው ወቅቱን የጠበቀ ከሆነ
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደና መጣሽ ሰብስክራይብ አድርገናል ሁቢ በህልም ኩልና ልፕስቲክ መቀባት ምንድን ነው ውዴ በዚሁ በኮመንት መልሽልኝ❤ ባለ ትዳር ነኝ
በዛኛው ቻናሌ ፈትቻለው ስለ ሜካብ ruclips.net/video/nJKiYkRs-Cs/видео.htmlsi=IVdaLmRWjZhBacQj
@@HalimaTube-hs8dw እሸ መርሀባ ጀዛኪላህ
ተወልጄ አዴኩበት አጉቴየ መሬት በህልሜ የሞተው አባቴና የተጣለሁት ልጅ በአንድ ፈል ማለቴ በአንድ መሠመር እረሻ ያልሳሉ ሌላ ጊዜ ደግሞ እዲሮው ቤታችን በህልሜ የምተው አባቴ ነጭ ልብስ ለብሱ አረጋ ላይ ተኝቶ ይሄ የተጣላኝው ልጅ ደግሞ ትንሺ ራቅ ብሎ ከንጣፈ ላይ ተኝቶ ነበር ከዛ አባቴ ተኝስቶ ይሄዳል ልጅ ደግሞ ተኝስቶ አረጋው ላይ ይተኛል እኔ ሲግል ነኝ አባቴ ሟችነው ,
እንዳባትሽ የሚንከባከብሽ የአባትሽን ቦታ የሚይዝ ሰው ነው 🙏
@@HalimaTube-hs8dw ሸኩራኝ
በተሥፋ እጠብሸለው ❤❤❤❤በህልሜ በቃ እዚህ ቤት ልኑር ብየ ከሠው ቤት ገባው የገባውበት ቤት የጭቃ ቤት ሁኖ ከቤቱ ውሰጥ የበቀለ ነገር አለ ሁለት የውሀ ጉድጎድ አለ በውሀ ትቦ እቀደለው አላለው ይዥ የመጣውትን ምንጣፍ እዚህ ላይ አነጥፍለው እያልኩ ግን እንደያሠወጡኝ ብየ እጠራጠራለው ❤❤❤ህልሜ የምትፈቸለኝ ሁሉ ልክ ነው በአለህ አብራርተሸ ንገርኝ
የአንድን ሰው ቤት ስለመግባት ህልም ሲመለከቱ ብዙውን ጊዜ የራስዎን ጭንቀት ያሳያል። ሌሎች በግላዊ መሬትዎ ላይ እየጣሱ ነው የሚለው የፍርሃት ምልክት ሊሆን ይችላል ወይም እርስዎ ለመገፋፋት ያንተ ባልሆነ ነገር ላይ እየገፋህ እንዳለህ ምልክት ሊሆን ይችላል - እንደ እሱ የንግድ ጉዳዮችን ለባለሙያዎች መተው አለብህ።
በህልም ከጭቃ የተሠራ ቤት ማየት ባለ ራእዩ በስቃይ እና በአካል ወይም በስነ ልቦና ድካም ውስጥ እንደሚኖር ያሳያል ፣ ግን ለዚያ ቸልተኛ ነው እና ህክምና አይፈልግም።
በሕልም ውስጥ ያለው ጉድጓድ የገንዘብ, የእውቀት ወይም የጋብቻ ምልክት ተደርጎ ይቆጠራል, ወይም ትልቅ ሰውን, እስራትን, እገዳን ወይም ተንኮልን ሊያመለክት ይችላል
@@HalimaTube-hs8dw ውዴ አልገባኝም ከኔ ሂወት ጋር የሚሐሄደው ምንድን ነው .ውዴ አላገባውም ከህልሙ ጋር የሚሄደው ወይም ለኔ ማሥጠንቀቂያ ነው ወይሰ መልካም ነገር
በአጭሩ ህልምን ልንገርህ የምወደሁ ልጅ አለ እና እሱ ቤት ሄጄ ገና ቤቱ እንደ ገባሁ በጣም የሚያማምር ነጭ ጫማ አያለሁ ከዛ ይሄ የሱ ነው የወንድሙ እያልኩኝ ስፈልግ አጠገብ ለአጠገብ የሱና የወንድሙን ጫማ አያለሁ ግን አዲስና የተለበሰ ጫማ ነው ሙሉ መደርደርያሁ ነጭ ጫማ ነው በብዛት ከዛ አንድ ልጅ ሴት ትመስለኛለች ስለሱ ስታወራ እመታታለሁ ፍቺልኝ በአላ
እሱም ወንድሙም መልካም እና ግልፅ ባህሪ አላቸው ruclips.net/video/b5OEaxhTowk/видео.htmlsi=2iiAu0kSM5o6KdzR
ውዴ እኔ በህልሜ ሚዜ ሁኚ ሁላቴ አየሁ ስርግ ሲሄድ
ruclips.net/user/shorts7XoPaVQr4iE?si=NSrTn7xAwycfl7px
Kachlesh maleshlny
በህሊምጥፍምድነዉእህቴ
የፈታሁትባሌአመጣልኚ
የኔ ውድ እንዴት ነሽ ሠላምሽ ይብዛ የዛሬ ሕልሜ የእህቴ ባል ደብተራው እቤት መጥቶ ሳየው ድንጋይ ይዤ አባርረዋለሁ እሱም ሮጦ ወደ ሚስቱ ጋር ሄዶ ሊደበቅ ሲል እኔ እንደማባርረው እየነገራት እኔ ደርሼ ድንጋይ ስወረውር የቤታቸውን አምፖል እሰብረዋለሁ ከተሰበረው አምፖል ውስጥ የሆነ ፈሳሽ ይወጣል መብራታቸውም ይጠፋል እነሱም ጨለማው ውስጥ ሆነው እባንናለሁ የፈታሁ ነኝ ስወድሽ ፍቺልኝ የሚገርምሽ በተደጋጋሚ ሳባርራቸው ነው የማየው እባክሽ ጠቅለል አድርነሽ ፍቺልኝ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ❤❤❤❤
ሰላም እህቴ በህልሜ የምወደውን ልጅ ስልክ እየጎረጎርኩኝ ይመጣና ምንእያረግሽ ነው ስለኝ ፎቶህን እያየሁኝ ነው አልኩት ከስልኩን ተቀበለኝ እና እጀን ይዞ ወደሱቁ አስገባኝ ከዛ ውስጥ ባንኮን ውስጥ ግቢ አለኝ ልገባስል በሩ ጠበበ ባንኮን ውስጥ አንድ ሴት እና ሁለት ወዶች አሉ አደኛው ውንድ በእድሜ ያረጀነው ከዛ እኔ ሳልገባ በሩላይ ሆኝ መሸጥ ጀመርኩ ብና ኩነታል ሙሉ ነበር ከሱላይ ሸጥኩ ከዛ ገንዘቡ
ድፍን ሁለት መቶ ሁለት እና አድመቶ አንድ ሰጠኝ እባክሽ መልሽልኝ
ስለ ቡና እና ስለ ሞባይል የተሰራውን እይ ታገኛለሽ
ruclips.net/video/a0sAQcpvo-g/видео.htmlsi=6rFQWbzQ_3t4jWcE
ruclips.net/video/7TooZdXcro0/видео.htmlsi=iTO9pe_3Ok_-A7Ri