As wr wbtu hitee ine baletidari negni inam be hilime yetetalanachigni godegnaye merizi balewu merife hoden wogachi kezam ine wide Hakim beti hije iza siderisi Hakim betu iye teqaxele newu wodiyawu gin isati adega meto axefawu inegin alitakemikum sile merife yefetashiwun semichalewu lijito hulemi behilem tasekayegnalechi mindinewu Hite kayeshi fichilugni
Enye ke balebetye keteleyayen 4 wer hunenal zare gn ye balebetye enat eyalekesech buna stafela ayehuat enye demo fitwan lemesam sfelg fitwan destegna aydelechm enye laflaw slat gn ayhonm bla ye balebetye eht demo kurs buna new bla enjera be betbere setechgn
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአሏህ ጥሩ ትምህርት አዘል ነው የአሰተላለፍሽው ጎራ በይ እንጠያየቅ
🌹🌹💐🌷ትክልክል ነው አፍታትሽ ጠክሪ ውዴ
እንኳን በሰላም መጣሸ
እናመሰግናለን ❤❤
Walekumi aslmi habibti jazaki allha kayri ❤ masha allha barchi
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ አህለንን እህቴ❤❤❤
ማሻሏህ ውዴየ ስለጀበና ሲሪልን❤
ኢንሻ አላህ
አመሰግናለሁ እህቴ ህልሙን ሰለፈታሽልኝ ❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤የምትፈችው 100%ልክ ነው
አመሰግናለሁ 🙏❤❤❤
Xalaa matximaqa mindinoo asawiqiynii
ruclips.net/video/LswlgQdAUr8/видео.htmlsi=sJazdMDDrOkrxE9y
እኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤
አህለን ሀሌማየ ምጥ ሴት ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ የምትይው ህልም ስትፍችልን❤❤❤❤❤❤ በርች
በጣም አመሰግናለው ዜድ የእኔ መልካም❤❤❤
ማሻ አላህ ❤
thanks my sister ❤❤❤❤❤❤❤
You will come 🙏😍😍😍😍
እኔም ዛሬ በህልሜ ቡና እያፈላሁ የሆነች ልጂ መታ ቡናዉኮ ፈልቷል ብላ ብዲግ ስታደረገዉ ነቅጫት መልሼ ጥጀ ሲኒ ሳጣጥብ ነበር ሀሊማዬ ዉዴ በኮመት መልሽልኝ የኔ አስተዋኝ በተረፈ በርች
ዋአለይኩም ወሰላም እህቴ በአላህ ፉችልኝ ቡናውን በስኒው ቀዲቸው ሳነሳው ሁሉም ተደፋብኝ ለሰወቹም ሳልሰጣቸው
ruclips.net/video/a0sAQcpvo-g/видео.htmlsi=IAfHw-kx6Ps8Wc7b
በህልሜ ሰው በ መኪና በማላቀው ሀገር ጠልፎኝ እኔ በጣም እያለቀስኩ ነበር ከዛ ሰውች ለ ቤተሰቦቼ ነገሩ እባክሽ ፍቺሊኝ 😢
እኔ አላገባውም
የዛሬው ህልሜ ገራሚነው በዱዋሽ እያሰብሽኝ ነው አፈታትሽ ግልፅ ያለ ነው ኮራውብሽ
As wr wbtu hitee ine baletidari negni inam be hilime yetetalanachigni godegnaye merizi balewu merife hoden wogachi kezam ine wide Hakim beti hije iza siderisi Hakim betu iye teqaxele newu wodiyawu gin isati adega meto axefawu inegin alitakemikum sile merife yefetashiwun semichalewu lijito hulemi behilem tasekayegnalechi mindinewu Hite kayeshi fichilugni
እህቴ እንዴት ነሽ በህልሜ አዲስ የጨርቅ ወንበር ሳሎኔ ላይ ተቀምጦ አየሁ ምን ይሁን
addis gabih negn ,,,,selam lanchi yihun ihet
behilme yewondoch shamiz.baije yize 2 ijochun korateku kaze liyasafah sihed yehona sawu mangade lay taganagniche siyasay ..atasaf yamiralii alegn kaza shamizun yezh wode bete tamaleseku,,mindnew ????🙏
ወ ወ ወ ሰላም ነው እህት ትልቅ ሲኒ ተሰበረብኝ
በሕልም ውስጥ አንድ ኩባያ ቡና መሰባበር በህልም አላሚው ሕይወት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ብዙ ደስ የማይሉ ዜናዎችን የመቀበል ማስረጃ ነው።
በህልም ውስጥ የቡና ስኒ መስበር በህልም አላሚው ህይወት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ የሚያሳድሩ በርካታ የተሳሳቱ ውሳኔዎችን የማድረግ ምልክት ነው, ስለዚህ እራሱን በደንብ መገምገም አለበት.
አሰላም አሰላምአለይኩም እህቴ በህልሜ ኮረሪማ ስፈለቅቅ አየሁኝ በጥርሴ እየላጥኩ ውስጡያለውን ፍሬ እወጣው ወደቤት ስሄድ አንድ ማውቀው ሰው ከዋላዬ ማደርገውን እያየ ሲከተለኝ ነበር ምን ይሆን
Ye telegram link shn kesr bitaregilgn
አሰላማሊኩምወረህመቱላህ ወበረከቱ እንደትነሽ እህት በህልሜ በጣም አይኑ የሚያስፈራ .ጥቁር ጥጃ የጎን እያየኝ እኔ አልጋየገደም ብየ በለበቅ ሾጥ ሳረገው በሚያሰፈራ አይኑ ይገላምጠኛል እኔም በጣም እፈራዋለሁ ቢወጋኝ ማህፀኔን ሊፍርሰኝነው እያልኩኝ ካንገቱ ነጭ ገመድ አርጎል ፀጉሩ በጣም የጠቆረ እና ቆጆወዝ ያለው ወፍራም ጥጃነበር ከዛ እየተንጫረርኩኝ ተነሳሁ እዛብሃላም ፈርቸ እንቅልፍ አልወስደኝ አለ በስአቱ ጠበቅ ያለ እሩቅያ ከፍቸ ነበር የተኛሁት እኔ ባልየለኝም ምን እንደሆነ ንገሪኝ እባክሽን እህት ልቤ እየመታውአሁንም ስፅፍልሽ
በህልሜ ነጭ ጭስስ ሱያፍነኝ ነው ያየሁት ከየት እንደመጣ አላወኩኝ
በህልም ከዛፍ ብዙ መፋቂያ ሰቆረጥ አየሁት እዛም የእነቴ እህቶች አገነሁት አልገባሁም
አሰላሙ አለይኩም እህቴ በቀደም ህልሜ በሚገርም መልኩ ፈተሽልኛል አላህ ከዉቀት ላይ ዉቀት ኢጨምርልሽ ማሻአላህ ብዬሻለሁ❤❤ ዛሬ ደሞ ሚያስፈራ ህልም አየሁ ጨነቀኝ አደምትፈችልኝ ሙሉ ተስፋ አለኝ❤❤መገድ የሄድኩ ጦርነት ተነስቶ ኢመስለኛል ያአገር ህዝብ አለ ኢራራጣሉ ኢደባደባሉ መገዱ ሁሉ ተዘጋግቶዋል ከባድ ጦርነት ይመስለኛል ልቤ በጣም ፊራ መሄጃ ጠፋኝ በብጭርቆ ስብርባሪ ሁላ ኢጨፋጨፋሉ ከዛ እየሮጡ ወደኔ ያለሁበት ግር ብለዉ ሲመጡ ልሮጥ ስል ግራ እግሬ ሁለቱ ጣቶቼ የብጭርቆ ስብርባሪዉ ወጋኝ ቆምጦ ያወጣዉ ኢመስለኛል ኢዘገንናል አንዱ ጣቴ ብጭርቆ ስብርባሪዉ አነሳሁለትሁለኛዉ ላነሳለት ስል ስጋዉ ሲነሳ ተዉኩት ስቅስቅ ብዬ አለቅሳለሁ መሄጃ ጠፋብኝ ❤ከዛ ትንሽዬ ትላ
ቦታላይ የድሮ የልጅነት ጒደኛዬ እኔ ፈልጋ ድጋይ ላይ ቁጭ ብላ ትጠብቀኛለች ሳገኛት ደስ አለኝ ሣምኳት ግን እዲ ሆኜ ማግኘት አነበረብኝም ብዬ አስባለሁ ስጦታ አምጥቼልሻለሁ ግን እቤት ነዉ ትለኛለች
እኔ ካአይኔ እባ ኢዘባል ከዛ እነዛ ጦርነቱ ከፊለፊት እየሮጡ ሲመጡ እሳ አመለጠች እኔ ጭንቅ ብሎኛል ቤተሰቦቼ አስባለሁ እናቴ ወንድሞቼ ሞተዉ ኢሁን ተጨቀዉ ኢሁን ኢያልኩ ስልኬ ጭቅላቴ ላይ አርጌዉ ሻርፕ ጠምጥሜበታለሁ ከዛ ጣቶቼም ሳያቸዉ የተሻለኝ ኢመስለኛ ከዛ ነቃሁ ግን ጣቶቼ በጣም ኢዘገንኑ ነበር በመጨረሻ ወደቦታዉ ተመለሰ እጂ ❤❤ማሬ አፉ በኢኝ እዘመ ካአላህ ታገኝዋለሽ ❤❤ላአላህ ብዬ እወድሻለሁ❤😊
አላገባሁም❤
ስለ ጦርነት እና ላላገባች ሴት ፍርሃት ያለው ህልም ጥሩ እና ጥሩ ባህሪ ካለው ሰው ጋር የጠበቀ ጋብቻን ያመለክታል.
አንዲት ልጅ በሕልሟ ጦርነት ሲነሳ ካየች እና ፈርታ ብትታገል ይህ በህይወቷ ውስጥ በሚያጋጥሟት መሰናክሎች እና ችግሮች እና እነሱን ለማሸነፍ የምታደርገውን የማያቋርጥ ሙከራ ጽናቷን ያሳያል።
አንዲት ላላገባች ሴት በሕልሟ እንደ ጦርነት ማየት እና የጦርነቱ ድል ግቧ ላይ መድረሷን እና ምኞቷን እንደምትፈጽም ያበስራል።
በህልም አላሚው ህልም ውስጥ የጦርነት መገኘትን የመፍራት ስሜት በሃይማኖቷ ጉዳዮች ላይ ቸልተኛነቷን እና ከእግዚአብሔር ርቀት የተነሳ የጸጸት ስሜቷን ሊያመለክት ይችላል።
የግራ እግር ቁስል እና ደም ለአንድ ላላገባች ሴት በህልም ሲወጣ ማየት በህይወት ውስጥ ብዙ ችግሮች እና ከባድ ልምዶች እንደሚገጥሟት እና በስራ ወይም በግላዊ ግንኙነቶች ላይ የሚያጋጥሟትን ችግሮች ያመለክታል.
ራእዩ በህይወቷ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ አሉታዊ ለውጦችን ይጠቁማል, እናም እንቅፋቶችን ለማሸነፍ እና በህይወት ውስጥ ስኬት እና ደስታን ለማግኘት ትዕግስት እና ድፍረት ያስፈልጋታል.
ስለሆነም ህይወታቸውን ለማሻሻል እና አላማቸውን በተሳካ ሁኔታ ከግብ ለማድረስ ችግሮችን ለመፍታት እና የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለማስወገድ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ ይመከራል።
በህልም ላገባው ከማስበው ሰው ጋር አብረን እየኖርን ይመስለኛል ጊዜው የሮመዳን ወቅት ሆኖ ከተራዊህ ቡሀላ ያለ ለሊቱን ክፍል ለይ መስጅድ እየሄዱ ጫት የሚቅ ሙሰወች አሉ እና እዛ ሄደህ እንዳትቅም ጥሩ አደለም እለዋለሁ እሱም ኦረ እኔም መሄድ አልፈልግም እዝህ ማረግ እምፈልገው ነገር አለኝ ነይ ይለኝ እና ከሁለታችንም ደስ በሚል ስሜት ግንኙነት እናደርጋለን ግን ምንም ፈሳሽ የለንም ምንድነው /እኔ አግብቸ የፈታሁነኝ //////እባክሽ ካየሽው ፍችልኝ
ሌላ ቤት ውስጥ ያለ የመብራት ቆጣሪ ሲቃጠል ማየት እና በውሀ ማጥፋት ምንድነው ፍችልኝ
As wr wb እህቴ እንዴት ነሽ በጣም ጨንቆኛል በአላህ በሚሴጅም ቢሆን መልሽልኝ
ወንድሜ ሞቶዋል በህልም ተመልሶ ሳሎን ውስጥ ተኝቶ አየዋለው እንደ ሞቶ አነበረም እንዴ እያልኩ በፍራት አያለው ሞቶ ግን ስላልተቀበረም ህይወቱ የተመለሰም ይመስልኛል ከዛ በተኛበት ውሃ ይሁን የሆነ ነገር ከሀይላንድ ውስጥ ይጠጣል ከዛ ለእናቴ ነግራታለው እናቴ ታጥባ ከሻወር ቤት እየወጣች ነው ምንም አይመስላትም ከዛህ ትንሿ እህቴ እየሮጠች ወደሱ ትዬዳለች ከዛህ ፈገገ ብሎ ያያትና ሽንቴን ይዞኛል ወደ ውጪ አውጪኝ ብሎ እየጎተተች እያወጣችሁ ገና ከቤት ሳይወጣ ሽንቱን በረጅሙ ብዙ ሽንት ሲሸና እኔ ውጪ ላይ ነበርኩ ሽንቱ ይነካኛል መላሴን ጨምሮ ደንግጬ በውሃ እታጠበዋለው ግቢ ውስጥም የተሰጣ ብርበሬ ነጭ ጫጫ ሽንኩረት ነበር እሱንም ሽንቱ ይነካዋል እናቴ አይታው ምንም ችግር የለውም ትለኛለች
በአላህ ቶሎ ፍችልኝ
/አላገባውም /
ruclips.net/video/UzWj-vaxOCQ/видео.htmlsi=GY1PgnIN4BIoR7UL 👈
ሟቹ በህልም ሽንቷቸዋል
ግለሰቡ በህይወት ካለ በህልም መሽናት ታምሞ ወይም ተጨንቆ ከሆነ ከጭንቀቱ እና ከበሽታው ነፃ ይሆናል እና የሞተው ሰው ተመሳሳይ ነገር ቢያደርግም የአንዳንድ የትርጓሜ ሊቃውንት አስተያየት ለእሱ እና ከእሱ በኋላ ለቤተሰቦቹ መልካም ዜና ነው.
በህይወቱ ውስጥ የሞተው ሰው ከቤተሰቡ የሚደብቀው ነገር ሊኖር ይችላል, እናም እሱን የሚያውቁበት ጊዜ ደርሶበታል, እና በእሱ ውስጥ ብዙ መልካም ነገሮች ይኖራቸዋል. ምንም የማያውቁት ገንዘብና ርስት ያለው ይመስል ነገር ግን መሽናት ከፈለገና ካልቻለ ዕዳው አንገቱ ላይ ተንጠልጥሎ ቤተሰቡን ወክሎ ከፍሎ ከሁሉም ጋር መፈለግ አለበት። ጉልበታቸው ለእነዚህ የሟች አበዳሪዎች።
ምናልባትም ልጅቷ ይህንን ህልም በራሷ ላይ ለመተርጎም ትፈራለች, በተለይም ትክክለኛውን ባል ወደ እርሷ ለመምጣት እየጠበቀች ከሆነ, በህይወት ውስጥ መረጋጋት እየፈለገች እና ቤተሰብን ለመመስረት የምትፈልግ ከሆነ. የአካዳሚክ ልህቀትን እየፈለገች ከሆነ ወይም እሷንና ቤተሰቧን የሚረዳ ጥሩ ስራ መቀላቀል ወይም እሷን ለማግባት ተስማሚ የሆነ ጥሩ ሰው መምጣት.
ያዘነች ወይም የተጨነቀች ከሆነ እና በሆነ ነገር አለመሳካቷ ወይም የተሳሳተ ውሳኔ በማድረጓ ካዘነች፣በሚመጣው የወር አበባ ውስጥ ትልቅ እመርታ ታገኛለች።
Ezoic
በህልሟ ሽንቱን ሲሸና ካየችው ብዙ መልካም ነገርን መጠበቅ አለባት ነገርግን በዛው ልክ በጌታዋ ላይ ያለችውን ግዴታ ከመወጣት ወደኋላ አትበል ለመልካምና ለመልካም ነገር ይመራታል። በቅርቢቱም ሆነ በመጨረሻይቱ ዓለም እሷ ናት። አላሁ አለም 🙏
ሹኩራን የኔ ውዴ ኑሪልን ከዚህ በላይ በላይ አላህ ቁዋሁን ይጨምርልሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤
ሀሌማየ በህልም አህያ ማየት የለቀቅሺው ላይ ሀሌማ ቴክስት አረጊልሻለሁ በኮሜንት ፍችልኝ ሀሌማ በጣም ስለተጨነኩ ነው እህት
ቡናመጠጣትሰምድነው
ruclips.net/video/s33avyE7xeQ/видео.htmlsi=UlSwTufEIGrZ_8bS
Wl wr wb ebakish ihete ye Telegirm semishin woym koturishin negarign
Yenen kuterenm lekelish nabar gin alemaleshilegnm 😢
ሀይ
እህት በአላህ በህልሜ ቂጤላይ አባጨጎሬ ይመስለኛል በግደ ሞችፌ ታልኩት አለቅ ብለኝ
በህልም ጥቁር ትሎችን ገድያለሁ ፣ ባለ ራእዩ ፈጣሪውን ለማስደሰት እና ከሚሰራው ኃጢአት ለመዳን በእውነቱ የሚያደርገውን ተቃውሞ በማመልከት እና ባለ ራእዩ በህይወት ውስጥ የሚፈልጋቸው እና በደስታ የሚኖርባቸው ነገሮች።
ጥቁር ትሎችን በህልም ሲገድሉ ወይም ሲያስወግዱ ማየት በመጪዎቹ ጊዜያት ህልም አላሚው አካላዊ እና ስነ-ልቦናዊ ሁኔታ መሻሻልን እንዲሁም በሰላም እና በታላቅ መረጋጋት መኖርን ያሳያል። እና ያገባች ሴት ትልቅ ጥቁር እየገደለ እንደሆነ በህልም ያየች ትል እና ደስተኛ ሆና ነበር, ይህ አስማት እና ምቀኝነትን ማስወገድ እና በደህንነት እና ምቾት ውስጥ የመኖር ማስረጃ ነው.
@@addismedia9882 ጀዛኪ እህት
እረ ማማየ ትንሽ ህልም ናት ፍችልኝ ያሰሬ ልጅ ሀያ እሪያል አስራስ እርያል ሲሰጠኝ አየሁት እች ያችነው ብሎ ሲሰጠኝ አየሁት
20 ቁጥር ከትግስት በሀላ ድልን ታላቅ ስኬት አወንታዊ ለውጥ ነው በመካከላችሁ አለመግባባት ካለ እርቅ ነው 🙏
በላ ትዳር ነኝ አአሁን ለይ ከበሌ ጡሩ ሰሜት ለይ አይደለንም ተጠልተነል እና በህልሜ እኔ ና በሌ አልጋ ለይ ግንኙነት ስንፈጰም የማለቃት ሴት አልጋችን አጠገብ ትሰግደለች እኔ ደሞ ትሰማነለች እየልኩ እጨነቀለው እሱ ደሞ ትሰማ እየለ ምንም አይመስለውም ለአለህ ብለሽ መልሽልኝ በጠም ጨንቆኛል የሴቷ ነገረ 😢 ይሄን በስንት መከራ ነው የጸፈኩት አልችልም ወዴ መጸፈ አደር አይቴሽ እደተልፍኝ
በህልም ወሲብ ብለሽ ፃፊ ታገኛለሽ ወሲብ አሁን ላይ ሰለተጣላችሁ የመተው የብቸኝነት ስሜት ሊሆን ይችላል ግን እርቅ ነው 🙏 ሰላትን ማየት የዱአ ተቀባይነት ስኬት ነው
አሰላም ሙአለይኩም በህልሜ ቀኝ አይኔ ከምንም በላይ ቀይ ሆነ ከዛ ጨፍኜ ነው ምኼደው የመመኝን አይኔ ከዛ የአጎቴ ልጅ ባላ ሊያሳክመኝ ወስዶኝ የሆነ ከዚ በፊት የታከምኩበት ወረቀት ሰቶኝ ሄድን ከዛ አድ ልጅ ሞባኢል ይሸጣልም እና ደክተርነትም ሚሰራነው ከዛ ጥቁር ነው የአጎቴ ልጅ ባላ ላስተዋውቅህ ነው አለው ከዛ ልጁ ደስ አለው ከዛ ለትዳር ጠየቀኝ እኔ እቢ አልኩትከዛ የፈለግሽው ነገር አረጋለሁ ሱቁ ለሰው እናከራያለን እደፈለግን እንዝናናለን ሲለኝ እቢ አልኩት የልጄ አባት ነው ምፈልገው ከዛ እሺ ሳልለው ነቃሁ እኔ ባለ ትዳር ነኝ እና የአጎቴ ልጅ ባላ እሱጋነው ያደኩት ምድነው ፍችልኝ
መልስ
አረ ስለጀበና ስሪልን መዳሜ የጣለችዉን ጀበና ሰብስባ ኩሽና አመጣችዉ
ruclips.net/video/TgLDW_nnB3E/видео.htmlsi=eWdw_qt_V0l-2SKS 👈
ruclips.net/video/a0sAQcpvo-g/видео.htmlsi=2_AOtZ3RK58hL_2K 👈
አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁእህቴህልሞችሺበጣም ደሲበሚልነውየምፈችው
ምጣድ ቱሠበር ማየትምድነው
ደሞ እምወዳትጓደኛየ አሁንወደሀገርገብታነበር አገቶላይ ወርቅ እያረኩላት ከግራችንስር ዶሮ እየፈለፈለችነበር ደሮይቱ ወደ አይጥ ተቀይራ ወርቁን አለስደርገኝኝይላሉ በግራችንስር ከና።እየተወለዱፀጉርምየላቸው።በጣምያሥቸግሩናልበጣምብዙአይጦች።ከቻልሺፍችልኝበኮሜትምባሆን
ምጣድ ሲሰበር የሚቋረጥ ነገር አለ ዶሮ ወደ አይጥ ሲቀየር መልካም ነገር ወደምቀኝነት ጥላትነት መቀየሩን ያሳያል
@@addismedia9882 የኔውድድድጀዛኬአላህኸይርርር አላህይጨምርልሺ ያረብ ለኔምያማይጠቅመኝንአርቆ የሚጠቅመኝንያረቅልኝ
ግን ልጅቱ አሁን በጣምተጨናንቃለች እሶ ሙስሊምሁናለች ኒቃብስትምጭምር በተሠቦቾ ክሪስቲናቸው በጣም እየተፈታተኖትእና ኒቃብ እዳሶለቆትሠማሁ ካየሁትወድህ ህልሙን
እኔ የጓደኛየ እናት ሁለት ኩንታል ብና ገዝተሽ ለእና ስጪልኝ አንዱን ኩንታል ትካካው ንገሪያት ብለሽ አልሽኝ አለች ኝ ብና የገዛሁት እኔ ነኝ ህልም ያየችልኝ የጓደኛየ እ ናት ነች
ruclips.net/video/a0sAQcpvo-g/видео.htmlsi=abnHkmzTnxjqVCbn
Enye ke balebetye keteleyayen 4 wer hunenal zare gn ye balebetye enat eyalekesech buna stafela ayehuat enye demo fitwan lemesam sfelg fitwan destegna aydelechm enye laflaw slat gn ayhonm bla ye balebetye eht demo kurs buna new bla enjera be betbere setechgn
ቅጥረሺን ሊኪለኝ
ሰላም ዉደ በህልሜ በፊት የሚወደኝ ልጅ ነበረ እሱም ይወደኛል አና በሀይማኖት ልዪነት ተለያየን እኔ አሁን ሌላ አግብቸ ነዉ የምኖረዉ እና በህልሜ እሱ ቤት ሂጀ ይመስለኛል እናቱ ተቀበለችኝና ወደቤት ስገባ እሱ ኩሽና ዉስጥ ምጣዲ እያሟሸ አገኘሁት ምንያህል ጥሩሰዉ ቢሆነዉ ኩሸና ገብቶ ምጣዲ በማሟሸት እናቱን የሚያግዝ እያልኩኝ ስል ነይ አሟሽ ይለኝና ይወጣል እሽብየ ማሟሸት ሰጀምረ ምጣዱ በጣም ትልቅና ሰፊ ስለነበረ እጀ ሁሉ አልደረስበት ብሎ እደማንም አሟሽቸ ሰጨረስ ስጋግረበት ሙሽቱን ሳወጣዉ መሀሉላይ ያዘብኝና እሱን ለማስለቅ ሰፈገፍግ እሱ መጣና አደትነዉ ለሰለሰይለኛል አይ ትንሽ ይቀረዋል ናእስኪ ደሞ አተአሟሽ አያልኩ ሊያሟሽ ሲል ነቃሁ።
ከባልሽ ጋር በአድስ ፕሮጀክት አለመግባባት ይፈጠራል አላሁ አለም