እግዚአብሔር በፍጹም ይቅር የማይለው ሰው በአቤል ተፈራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 169

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Год назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢ታጥቦ ጭቃ ሁኛለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔስ አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ የድንጋይ ልቤን አስወግድልኝ የስጋ ልብ ስጠኝ😢

  • @yebrgualabate-jr3rq
    @yebrgualabate-jr3rq Год назад +1

    ጌታ ሆይ የንስሃ ሞት አድለኝ ከኔ በላይ አንተን የበደለ የለም ከበደሌ ይቅር በለኝ አሜን

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 2 года назад

    መምህር በእውነት እውቀትን መገብከን ክስራ ስገባ ያንተን ትምህርት አዳምጬ ነው የምተኛው እድሜህን ያርዝምልን መምህራችን።

  • @sefiagertube9152
    @sefiagertube9152 3 года назад +30

    አሜን/፫/ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ሰላምና ጸጋውን ያብዛላችሁ የመዳም ቅመሞች ኑው እንማር የእግዚአብሔርን ቃል እንመገብ ኑው እኔ መጀመሪያ ነኝ👏👏👏👏

    • @abahbahh8913
      @abahbahh8913 3 года назад +1

      አለንውዴ

    • @atsedem213
      @atsedem213 2 года назад

      ቃለሕይወትን ያስማልንመምህራችንጸጋውን ያብዛላችሁ👏👏👏👏👏

    • @mekidesgebeyaw5335
      @mekidesgebeyaw5335 Год назад

      26 ብቻ ነን አቤት ገርመኝ አሁን ለፊልም ለሙዚቃ ለሌላ ኑ ብንባል አቤት ከሺ በላይ ሁነን ነበር አምላክ ቅዱሳን ሆይ ልቦናዬን መልስልኝ

    • @enanuDadino
      @enanuDadino Год назад

      ​ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @የMታናሽHቾ
      @የMታናሽHቾ 8 месяцев назад

      እሺ እህታችን❤❤❤❤

  • @adamasfaw8328
    @adamasfaw8328 3 года назад +5

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ
    እንደ ምህረትህ ብዛት መተላለፌን ደምስስ
    ከበደሌ ፈፀሞ እጠበኝ
    ከሀፂያቴም አንፃኝ
    እኔ መተላለፌን አውቄለሁና
    ሀጢያቴም ሁልጊዜ በፊቴ ነው
    አንተን ብቻ በደልኩ
    በፊትህም ክፋትን አደረኩ…😢😢😢😢
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ

  • @mesi557
    @mesi557 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በለን እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ....😥😥

  • @GifCic
    @GifCic 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ቃለህይወት ያሠማልን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሣድርብን 🌹🌹🌹🌹

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 3 года назад +7

    እግዚሐብሔር በምዕርቱ ያስበን እደአሻዋ አጥያታችን በዛ ኡፍፍፍፍ የልባችን ክፋት አታስብ አምላኬ 😥😥 ወድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ወጌሉ በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💠💠💠

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Год назад +1

    እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @Soliyana-xm7db6wz1g
    @Soliyana-xm7db6wz1g Год назад +1

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን💚

  • @DenkalemDenkalem
    @DenkalemDenkalem Год назад

    አሜን እግዚያብሆረ ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእወነት ድንቅ ትምህረት

  • @fantafanta516
    @fantafanta516 2 года назад

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን አሜን

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 года назад +12

    አቤቱ እንዴ ምህርት ብዛት ይቅር በለኝ 😢አሜን አሜን አሜን 🤲መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @ሰዓሊለነቅድስት123
    @ሰዓሊለነቅድስት123 3 года назад

    አሜኔ አሜን አሜኔ
    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን😥😥😥😥👏👏💔

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m Год назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማል መግስተሰመያትን ያዉርስልን በድሜ በጸጋ ያኑርልን መህፈምህራችን

  • @muluyieshibabaw8888
    @muluyieshibabaw8888 2 года назад

    አሜን እኔን ሀጢአተኛዋን ይቅር ይበለኝ!!

  • @ገኒነኝየተዋህዶፍሬ
    @ገኒነኝየተዋህዶፍሬ 2 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋበርከቱን ያብዛልህ መምህራችን 👏👏👏

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 10 месяцев назад

    አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ ማረኝ አባት ሆይ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 года назад

    በስመአብ ወወልድ ይህንን ትምህርት ዲስላይክ የሚይደርግ ሰው አለ እግዚኦ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @alemademe251
    @alemademe251 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስትልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 3 года назад

    ለመምህራችንቃለህይወትያሠማልንእድሜጤናይስጥልን

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 3 года назад

    ወንድማችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእውነት

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን💝💝💗💗💔💔

  • @boontuushawaa6940
    @boontuushawaa6940 3 года назад

    Amen Amen Amen sagaale jireenyaa isiin haa dhageesiisuu barsiisaa Eebbiifamaa

  • @aynalemmengestue3354
    @aynalemmengestue3354 3 года назад

    አቤቱ እንዴምህረትህ ማረኝ እንዴቼርነትህ ይቅር በለኝ

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 2 года назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደኔ ሃጥያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭😭😭
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memehrachin egzabher edme ena tena yesitilin yakoyelin 🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @eijgegeremew9056
    @eijgegeremew9056 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አቤልዬ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን ቃል ሰምተን 30/60/100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫🌹💒🌹

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችንአሜን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ አሜን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Mona-q1b4y
    @Mona-q1b4y 7 месяцев назад

    ለመምራችን ቃለህወት ይሰማልን

  • @ወለተማርያም-ጨ4በ
    @ወለተማርያም-ጨ4በ 3 года назад

    Amen amen amen kale hiwet yasemalen lememiherachn abetu ende hatiyatachin sayehone ende chernethe yekire baye lebona yadilen

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን፫ቸሩአምላካችን እደበደላችን ሳይሆን እደምህረቱ ይቅር ይበለን አሜን፫

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @chickenbangichicken8153
    @chickenbangichicken8153 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይ ወትን ያሰማልን መምህራችን

    • @athadmaryiame6210
      @athadmaryiame6210 3 года назад

      አሜን. እሺ. ይቅርታ እጠይቃለው. ቃለ ህይወት. ያሰማልን

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 3 года назад +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን
    አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃን😭😭😭😭

    • @محمودعويسي-ن7ث
      @محمودعويسي-ن7ث 2 года назад

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለዚህ ትምህርት ጥያቄ አለኝ እባኮትን መልስ. ይስጡኝ ይቅርታ ጠይቄ ይቅር አልልም ላለ ሠው ምን ማድረግ አለብኝ ?

    • @adishiwetyednglmariyamlj2654
      @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 года назад +1

      @@محمودعويسي-ن7ث እንደ መፅሀፍ ቅዱስ ህግ ከሆነ በመጀመሪያ አንተ ይቅርታ ጠይቀው እንቢ ካለህ በትልቅ ሰው ይቅርታ ጠይቀው እንቢ ካለህ በቤተክርስቲያን ይቅርታ ጠይቀው እንቢካለህ ተወው

  • @shewaadafire1587
    @shewaadafire1587 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏

  • @liyab3730
    @liyab3730 3 года назад

    ❣️❤❣️አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን🙏❣️🙏
    "በኃጢአት በወደቅህ ጊዜ ተስፋ ቆርጠህ ጸሎትህን እንዳታቆም። ንስሓ እስከምገባ ድረስ ብለህ ጸሎት ካቆምክ መቼም ንስሓ አትገባም። ምክንያቱም ጸሎት ራሱ የእውነተኛ ንስሓ መግቢያ በር ነው"🙏

  • @TinaAyde
    @TinaAyde 8 месяцев назад

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን

  • @samrawitEbeye
    @samrawitEbeye 7 месяцев назад

    አሜን ይቅር በለንእንደ ቸርነትህ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ የይቅርታ ልብ ስለሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 2 года назад

    ቃል ሕይወትን ያስማልን ወድም አቤል

  • @አዩየማሪያምልጅ
    @አዩየማሪያምልጅ 3 года назад +2

    አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭

  • @እረናወለተሀና
    @እረናወለተሀና 3 года назад +2

    Amen Amen Amen kal hywet yas malen

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 3 года назад

    Amen, kalehiwet yasemaln, egziabher amlak mihretu yilakln.

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምወት ይድረሰን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ይቅርባይ ልቦናን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @ራያብለህና
    @ራያብለህና 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድ መምህራችን 💗

  • @nourcell392
    @nourcell392 3 года назад

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    🙌🙌🙌

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 года назад +1

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen 💚 💚 💚

  • @berhanuworkye6476
    @berhanuworkye6476 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን በርታ

  • @ወለተሚካኤልቲጂአድነት

    አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 года назад

    አቤቱ አምላኪ ሖይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ3ደ

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃልሆት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @weynuzewide3845
    @weynuzewide3845 3 года назад

    Amen kale eyewit yesmalen wedamachen egziabherhoy edat yehun yeker yemetelag atecfechalew ena yekier belag bedeyalew ena yekier balen bedalen atemeleketebag woyo lerasa

  • @emebetterefe2647
    @emebetterefe2647 3 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ሀጢያታችን በደላችን ከቁጥር በላይ ነው ነገር ግን አንተ ማህር ስለሆንክ እንዳ በደላችንን አይሆነን እንዳ ቸርነትህ ይሆንልን 😭😭አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማውን በልቦናችን ያሳደረ ያማረ ፍረ እንድን ፍራ እግዚአብሔር እርዳን🙏

  • @getegena5613
    @getegena5613 3 года назад +1

    Kale hiweto yesamele

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 3 года назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰሜልን

  • @BerihaTewelde
    @BerihaTewelde 4 месяца назад

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 3 года назад

    በእውነት ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜንን፫

  • @KokoKoko-nv3sw
    @KokoKoko-nv3sw 3 года назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታየ እንደሀፂያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ ሀፂያቴ እጅግ ነው

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 3 года назад

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @fikrtetadese3024
    @fikrtetadese3024 3 года назад

    Ameen Ameen Ameen mamihrachin qalhiwotin yasemalin tsegawun yabizalin berktachu yederbin , ye aglgiloti edmewotin Egzabiher Amlki yebrkilin

  • @Beba873
    @Beba873 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን 🙏 አቤቱ ይቅር በለኝ

  • @hisabihisabi4338
    @hisabihisabi4338 3 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን(3)

  • @seblehaile7064
    @seblehaile7064 3 года назад +3

    ቃለህይዎትያሰማልን

  • @newphotoswithname5603
    @newphotoswithname5603 3 года назад

    ቂለ ህይወት ያሰማልን

  • @alem-f6v
    @alem-f6v 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @حياهحبشي
    @حياهحبشي 3 года назад +1

    ቃለህወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏

  • @ufx8969
    @ufx8969 3 года назад +2

    ቃለህይወትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @ritamoulad5763
    @ritamoulad5763 3 года назад +2

    ቃለ ህይውትን ያስማልን ወንድማችን ድቅ ትምህርት

  • @hanayaresema3898
    @hanayaresema3898 2 года назад

    Kale hiwota ysamlen mamehrchn

  • @asresamare8069
    @asresamare8069 3 года назад

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህር አቤቱ የሰራዊት ጌታሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃን😭😭

  • @ዕባይገጠርወጀረተይቲ
    @ዕባይገጠርወጀረተይቲ 3 года назад +3

    ብእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜየ

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 года назад

    አቤቱ.ጌታሆይ.እደበደላችን.ሳይሆን.እደምህረትክ.አስበንንንንን

  • @somali3266
    @somali3266 3 года назад

    አሜን ቃለህወትንያሠማልን አሜን

  • @ኦርቶዶክስየዘላለምቤ-ፈ1ጐ

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @yshms5164
    @yshms5164 3 года назад

    Getahoy atfechalhu yeker belg getahoy bedyalhu yeker belg Marg

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад

    Amne kal hiwot yasemalene

  • @Bሓፍቲንጉሰ
    @Bሓፍቲንጉሰ 3 года назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @uaeuae4410
    @uaeuae4410 2 года назад

    አሜንንን 😭🙏

  • @katehajra5065
    @katehajra5065 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ጌታዬ ሆይ ልንስሀ ሞት አብቃኝ 🙏🙏🙏😢

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 года назад +2

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መ ም ህ ር

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl

    አቤቱ ሁሉን ቻይው አምላካችን ንፁህ ልቦና ይፍጠረልነ የኛነገር

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 3 года назад

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አቤቱ ለንሥሀ አበቃኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 3 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት አሜን አሜን አሜን ንንንንንንንንን

  • @endesewendesewendesew6068
    @endesewendesewendesew6068 2 года назад

    Amen kalwat yasemaln

  • @ማርታፍቅርተአማኑኤል

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ስላምነኝገጠሪዋ
    @ስላምነኝገጠሪዋ 3 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ንፁህ ልብ ፋጠረልኝ እንደ ምሕረትህም ብዛት ይቅር በልኝ እኔ ሀጢያትኛ ነኝ ሳይሆን እንደ ምህርት ብዛት ይቅር በልኝ

  • @adamasfaw8328
    @adamasfaw8328 3 года назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ስብከቱ ብቻ ነው ሚያፀናናኝ በሁሉም ተስፋ አጥቻለሁ አትጥፋ

  • @gjfh1788
    @gjfh1788 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን ወንድማችን ሀይለ ገብርኤል ሠላምህ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋውን ብዝት ያርግልህ የሰማንውን በልባችን ያሳድርብን አሜን

  • @ወለተሚካኤልቲጂአድነት

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አቤቱ አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ እጂ እደበደላችን አይሁን ይቅር በለን 🤲🙏

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 2 года назад

    CCheru Medhanialem Edemehen ketena gar yesteh!!!!!!!!!

  • @ዓቃልስደተኛ-ከ3ዘ
    @ዓቃልስደተኛ-ከ3ዘ 3 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዐና 😭😭😭🙏🙏

  • @fhdhrhrh7913
    @fhdhrhrh7913 3 года назад +1

    እንቁ የሕይወት መምህር

  • @አበበችየማርያምልጅ
    @አበበችየማርያምልጅ 3 года назад

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያየሰማልን ወድማችን🙏🙏🙏

  • @mohhhahghg3242
    @mohhhahghg3242 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
    አምላኬ ሆይ እኔ በደለኛ ልጅህን ለንሥሀ ሞት አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪