Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/channel/UCQszaZZGbIX4EJ9dBp6Rs9Q ሰብስክራያብ እያደረጋችሁ ኦርቶዶክሳዊነታችሁን ግለፁላቸው
መፀለይ እየፈለኩ ግን በረከሰ ና ሀጢያት በተሞላ አንደበቴ መፀለይ ከበደኝ
@@mitiketakele8174 9 9 poo poo poo poo poo poo pi
Ene metseley efelgalew gn endet lagegnew
Takele
@@mitiketakele8174 እህቴ እየደጋገምሽ ፀልይ ስገጅ እውነት ይተውሻል ይህ ክፉ መንፈስ በተደጋጋሚ ሁለየም ፀልይ ሰይፈ ስላሴ
እዉነት ነዉ እኔ በህይወት የቆምኩ ምስክር ነኝ። ለአመታት ከተኛሁበት ጎትቶ ያወጣኝ ጸሎት ነዉ። እንደዉም አሁን ሰይፈ መለኮትንና መልክአ ስላሴን ጨምሬ ነዉ የምጸልይ። አሁን የልቦናየ አይን በርቷል። ወንድሞችና እህቶች እባካችሁን በየ ደብተራዉና አጥማቂ ነኝ ባይ ጊዜና ገንዘባችሁን አታባክኑ። ከቻላችሁ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና ፣ ዉዳሴ ማርያም እና የሰኔ ጎለጎታ ጨምሩበት። ከሁሉም ጸሎት እና ክዋኔ በፊት ግን ሥላሴ ይቀድማሉ። ተጠቀሙበት ወገኖቸ 🙏 ሥላሴ ሰዉ አድርገዉ ስለፈጠሩኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
አሜን+፫❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣዎ ትክክል ነው በጣም ትልቅ ጸሎት የሰይጣን ማባረርያ ነው ሰይፈ ስላሴና ክብር ለስላሴዎች ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
አግዝአቤሔር የአጌልግሎት ዜመንሕን ይባክልን አሜን
አምላኬ ሆይ ለኔ ሃጥቸያተኛ ቆሻሻዉ ልጅህ ልቦናይ አብራልኝ የኔ ጌታ አጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ ሆይ በድያለሁ አይይ 😢😢😢
አቤቱ ፈጣሪየ አጋይስት አለም ስላሴ ሆይ እኔ ባሪያህን ማረኝ ይቅር በለኝ። እኔ በጣም ደካማ ነኝ ወልደ ሰንበት ብላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ።
አባዬ ፆሎቶ ያሰማን ሰርክብራ አደርጋለዉ።እኔስ እያዬው ማመን ያቅተኛል እያሰማው መስማት ያቅተኛል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማያትን መስማትን ያድለን ።ድንግል ማርያም ሆይ ልጅሽ ይቅርታሁን ያድለን ዘንድ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተያልከው ይውን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭
ለኣብ ምስጋና ይገባል ለወልድ ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ለዘላለም❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን
በስራዬ ቤቴ ብዙ ስፈተን ነው የኖርኩት ግን ሠይፈ ስላሴን ማንበብ ከደመርኩ በኋላ ሠላም አጊቻለው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ከውዳሴ ማርያም ቀጥዬ ሰይፈ ስላሴን እጸልያለሁ ታድያ ቤቴ በስላሴ የተባረከ ነው ቤቴ የስላሴ እንግዳ አይጠፋ በበረከት ቤቴ ሙሉ ነው በልጆች ባረኩኝ በትዳር ባረኩኝ ስለዚ የስላሴ ጸሎት ትልቅ ዋጋ አለው ለነብሳችንም ትልቅ ዋጋ አለው ወንዴሜ ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት ሰይፈ ሥላሴ ፀሎት ፈዋሽ ነው። እኔ ምስክር ነኝ።🙌
እኔ የቅድስት ስላሴ ባርያ ነኝ::አሐዱ አብ ቅዱስ: አሐዱ ወልድ ቅዱስ : አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰይፈ ሥላሴ በጣም በጣም ለአንደበት የሚጥምና በኑሮአችን እና በህይወታችን በቤተሰባችን ላይ ለወጥና ጥበቃና በረከት የሚሰጡን ናቸው በጣም የምወደው ፀሎት ሰይፈ ሥላሴና ነው ቃለህይወት ያሰማልን
Enem betam newo ymwodo
የት አገኘሽው እስኪ ንገሪኝ አረብ ሀገር ነው ያለሁት
መቋረጥ የለበትም ስለሚሉኝ እፈረዋለሁ
የሰይፍ ስላሲ ምን ትቡሎ ነዉ ይሚጠለየው
@@gex8278 ብመዝገብ ፅሎተ
❤❤❤ እኔ በስላሴ ነው ታሪኬ የተቀየረው ከምንም ከማንም አስቀድመዋለሁ ሁሉም ከሱ በታች ነው
የአቡነ ገብረ መንፈስቅ ዱስ ረድኤትና በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን.....................
Amen amen amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
አሜን አሜን አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን
የተዋህዶ ልጆችሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💐💐💐🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤
በዉነት ቃል ሂወት ያሰማልን መመህር በ ፅሎት አስብኝ የሰው ሰጣን አችግሮኛል 😭😭😭😭😭😭😭
ቃለ ሕይወት ያሰማልንስለ አጋእዝት ዓለም ሥላሴ እኔ ምስክር ነኝ በህይወቴ ውሰጥ ከባባድ ፈተናዎችን አስወግደውልኛል የአጋንንትን ፈተና እየተዋጉልኝ ለክብር አብቅተውኛል ወይም እንዳሸንፈው አግዘውኛል እናም ምስክር ነኝ!! ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አሜን አሜን!!!
በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰኝ ለኔ ለሀጥያተኛይቱ እህታችሁ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ አስቡኝ😭😭
አኔ ከውዳሴ ማርያም ቀጥሎ ሰይፈ ስላሴን ፀሎት አደርጋለሁ ግን ሰይፈ ስላሴን ለመፀለይ ገና ሳልጀምር ይሰለቸኛል እንደምንም ብዬ ታግዬ ነው የምጨርሰው እና ፀሎቱ ሀይል ያለው ነውና ወንድም እህቶቼ በርትተን መፀለይ አለብን ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏
ማሬ በሰይፍ ሰላሴ ጀምሪ ከዛ ወዳሴ እንጂ ይፈተናል
ስይፋ ስላሴ የለኝም ግን በስልኬ ላይ አውርጂ ፀሎት ማድርግ እችል ይሁን እህት ወድሞቼ ? ደሞም በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ አድስሞን ፀሎት አድስሞን ትውት እያደረኩት ነው ይህው በልቤ ዛሬ ፀሎት እጀምራለሁ ብዬ ሁሌ አስባለሁ ግን ከፋሌ ስገባ በቃ ስንፍ ሀሳብ ብቻ በቃ እማይቀየረው መዝሙር ማድመጥ ብቻ በቃ ምን እደተፀናወተኝ አላቅም ዉዳሴ ማርያምን መፀሀፍ ተራስ ብቻ ሆኖ ቀረ እባካችሁ ይህን ከቶነቴን እማስወግድበትን ምክር ምከሮኝ
@@tigkebede9951 አይዛሸ እህቴ የግዱ ነው ይፈና ል እና ህልህ ይኑሪሸ እኔም እንደ አንቺ ነኝ ዛሬ ተኝ ነገ የሁሉቱም ቀን ፀሌ በሎ ይመከረኛል አንደ አሳቢ ደክሞኛል በቃ ላለመፀለይ ሰበብ እፈልጋለው እንደምንም በይ ሲፀሊ ደሞ የነገው ብዙ ሰራ ሰይሆ የነግ የ10ደቂቃ ወድሰየ ማርያም ተራራ ሁና ትታየብኝ አለች እና ምን ልልሸ ፈልጌ ነው ወዴ ትንሸ ፀሎት የለም በቻልሺው መጠን ፀልየ የኔ ማር 😘😘😘😘😘
@@tigkebede9951 ፀሎት ከምታቋርጭ ምግብ አቋርጭ እሱ እንድህ ነዉ።ችላ የሚያስብልሺ ከእግዚአብሔር ጋር እንዳትገናኝ ስለ ነፍስሺ ችላ ሊያስተዉሺ ለአለምዊ ብቻ ያርግሻል
Be seliki laye selote maderge yechalii enda
እሰይ የኔጌታ በሰይፍህ ከዘር የተላለፈብንን እርኩስ መንፈስ አብርልን አሜን
የሚገርም ነው አባቴ በግእዝ የሆነውን ሰይፈ ስላሴ ሲሰጠኝ ከ26አመት በፊት ይህንን ሁሉ አስረድቶኝ ነበረ በኋላም በአማርኛ የሆነውን አገኘሁ ግን እውነትም ሌላ ሌላውን ብዬ ሰይፈ ስላሴ ጋ ስደርስ እረፈደ በኋላ ይደርሳል ቁጭ በይ ይለኛል ይቋርጠኛል ለካ ሰይፍ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እንበረታለን አሜን
የተዋህዶ ልጆችሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝመልካምነት ለናስ ነው👏
ሠዪጣኑ ዘግቶብናል ዲንግል ታንሣልን ልባችንን ትክፍትልን❤❤❤❤❤❤
አጋዕዝትአለም ቅድስት ሰላሴ እባክህ ጀምሬ እንዳልተው እረዳኝ ስቅዱስ ስምህ ብለህ እረዳኝ እጅግ ደካማ የሆኩትን ባርያ😭😭😭😭
ቃለ ህወትን ያሰማልን በእውነቱ
ሰይፈ ሥላሴ በጣም በጣም ለአንደበት የሚጥምና በኑሮአችን እና በህይወታችን በቤተሰባችን ላይ ለወጥና ጥበቃና በረከት የሚሰጡን ናቸው በጣም የምወደው ፀሎት ሰይፈ ሥላሴና ነው ቃለህይወት ያሰማልን ምግብ የሆነ መጠጥ ሂወት ነው
እኔሥ መፅሀፎም የለኝም
@@ምሳዬየማርያምልጅ-ዘ6ቈ ስልክሽ ላይ አውርጂ እህት ሁላችንም መፅሐፍ የለንም
@@tesfanes2242 እሽ እህቴ
ስይፈ ስላሴ
ቃል ህይወትን ያሰማልን እሺ እፀልያለሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው በጣም ደስ የሚል የፀሎት መፀሀፍ ነው እረፍትን አጊንቼበታለሁ የሰላም እንቅልፍ ነው የምተኛው ክብር ለስላሌ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል እህት ወንድሞቼ ሳትሰንፉ ፀልዮ እኔ ደከማ ነኝ ሁል ጊዜ አልፀልይም ግን ምንም ሰነፍ ወረተኛ ብሆን ስላሴዎች አልተውኝም
አቤቱ ጌታሆ አተው ተቀበለኝ የደጅህ ባሪያ አድርገኝ
አሜንአሜንየኔአበት
1
እባካቹ በፀሎታቹ አሰቡኝ እህት ወድሞቼ አይኔ ሊጠፍብኝ ነው ያለሁት በሰው ሀገር ነው እባካቹ አሰቡኝ
ወለተ ሴላሴ እያላችሁ አስቡኝ የስደተኛ እህታችሁን ነኝ ጸሎት ማድነግ አልቻልኩም አይኔን እና ድክም እያለኝ አያስደርሰኝም የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ያስማልን እግዚአብሔር ልቦናዬን ይክፍትልኝ
ቅድሰትሆይለምኛልንአሜንአሜን አሜን
ሰይፈ ስላሴ በጣም ደስ የሚል ሰላም እንድትተኛ የሚያረግ በህልምና በቀን የሚረብሸን ክፉ መናፍስት ያጠፍልናል የተረጋጋ ሂወት እንድትኖር ያረጋል
በህልምና በቀን የሚረብሽን ክፉ መናፍስት ያጠፍልናል
በስልክ መፀለይ ይሆናል እንዴ
@@batiyaenatwanafaki1919 አይሆንም በመፃፍ ነው
@@hanayemaryam12 መጽሀፉ የለኝማ እህቴ ምን ይሻላል
ውዳሴ ማርያም ካለሽ የሰኔ ጎልጎታ ከመተኛትሽ በፊት አንብበሽ ተኚ ከሌለሽ ግን በየቀኑ ከሞባቸፈይል ሰምተሽ ተኚ
ይህን ስሰማ ቀሲሰ ሄኖክ ወ/ማርያም ትዝ አሉኝ
እፍፍፍፍፍ ያነበብኩት ያክል ነው እርክት ያልኩት ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን ክብር ለአንተ ይሁን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
በእዉነት ወገኖቸ የእኔ ከባድ ችገር አለብኝ ልፀልይ ስል ፀሎቱ ይጠፍኛል ሰለሀይማኖት ልሰማ ልፀለይ ስል ተይዉ ተይዉ ይለኛል ወገኖቸ ልብሽን ወደፀሎት ይመልስሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ
ቃለሕይወት ያሰማልን በጨነቀኝ በባዶ ሜዳ ግራበገባኝ ሰአት የስላሴ በረከት ስለደረሰኝ አመሰግናለው የአብረሐምን ቤት የባረኩስላሴዎች እኛንም ይባርኩን አሜን
ወይኔ በጣም ልብ የሚነካና ደስ የሚል ትምህርት 🌷⛪ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🌷🌷⛪ ለእኛ ልዑል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን 😥 አሜን" አሜን" አሜን"🙏🙏⛪🌷
አምላኬ ሆይ ንፁህ ልቦና ፍጠርልኝ😭😭😭🙏🙏🙏
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች ለአገራችን እንፀልይ አደጋ ላይ ናት። አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን ።
ስላሴ ክብር ጌጥ ክብር ሽልማት ነው❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያስማልን ለኛም ለሰማነው 30፤ 60፤ 100፣ ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያርገን አሜን።
በትክክል ደርሶብኛ ሰይፈ ስላሴን ስፀልይ በእውነት በጣም እንድጠላውና ,ሳላውቀው እንድጨርሰው ያደርገኛል ,ከልቤ ከፀልይኩ ደግሙ ከእግር እስከራሴ ይወረኛል ይታወቀኛል እግዚአብሔር ይገስፀው
Anem
ብእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አቤቱ ጌታ ሆይ በፆሎት አንደበረታ አረደኝ ልቦናይ ከፈተልኝ 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ይስማልን ወንድማችን ይ ስላሴ አጋአዝተ አለም በረከታችው አይለይን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን
@@meseretmuluye1948 ትትትት
አሜን !! አሜን!! አሜን !!
አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ሥጠኝ❤❤❤❤❤❤
እኔስ ልቤም ደነደነ ጆሮየም አይሰማ አይኔም ታወረ እግዚአብሔር ሆይ ልቦናየን መልስልኝ ማስተዋሉን አድለኝ 😭😭😭😭🙏🙏
እኔም አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ግን እኮ እኔ ያለሁት በስዕድ ዓረብ ነው እና በፀሎታቹ ኣስቡኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከታቹ ኣይለየኝ ከመከራ ስጋ እና ከመከራ ነፍስ ይስውረኝ🙏🙏🙏
Enem amen lebonachenen wedante melseln geta hoy
እግዚሀቤር ላገራችንያብቃ ሦቱ ሥላሤ
ቃለህይወት ያሰማልን።ስለ ሰይፈ ስላሴ ይህን ያህል አላውቅም ነበር።
አቤቱ ጌታየ ሆይ በሀይማኖቶ የፀናች ሴት አድርገኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ አባቶች ፣እናቶች ፣እህት ወንድሞቼ በስላሴ ስም ፀልዩልኝ :ያፈዘኛል ፣ ድንቁር ያረገኛል ፣ እንዳልናገር የምናገረው ይጠፋኛል ፣እቅዴ አይሳካም ፣ ሰው ይርቀኛል ብቻ ብዙ ነገር አለ ፈጣሪ ይማርህ በሉኝ ።
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ መጀመሪያዮ ምንምአይሁን መጨሻየ ግን ታሳምርልኝ ዘንድ ቅድስ ፍቃድህ ይሁልኝ💒
በእውነት የደነደነ ልብን የምያቀዘቅዝ በሕይወት ሙሉ ሰው እንድነሆን ልቦንን የሚከፍት በሰይፈ ሰላሴ የዘወትር ፀሎት በተለይ በስድት ላለን ሀበሻዎች በብዙ ነገሮች ለሚያጋጥምን ችግሮች ትልቅ የፀሎት ስጦታ ነው ለእግዚአብሔር ለማይከፈልበት በረከት በየለቱ እንድንከታተለው የፈጣሪ ፍቃድ ይህን አባታችንን በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በሞገስ በቤቱ ያቆይልን ::
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አቤቱ ጌታ ሆይ ፍቅርህን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጻፍልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛሎት+++ቃለ ህይወት ያሰማልን+++የቅድስት ስላሴ እረድኤት፣በረከት፣አምልኮ፣በልባችን ይደር+++
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ወንድም እህቶቸ እኔ ስይፈ ስላሴ ቆይቻለህ ቤተ በበርከት ነው ደሞዜ ትንሽ ነው ከነልጅ ይብቃኛል ሰው ይገርመዋል እግዛብሄር የተመስገነ ይሁን አሜን
አሜን እባክህ እግዚአብሔር መጥፎ መንፈስ ከምድረ ገጽ ገስፅልኝ አምላኬ አሜን አሜን አሜን
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም ትምህርት ነው በርቱ እግዚአብሔር ልጆች ቃለ ህይወትን ያሳሰማልን ተቤረክ
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜንእስካሁን የማላውቀው ያወኩት
በጣም የምወደው ፀሎት ሰይፈ ሥላሴና ነው ቃለህይወት ያሰማልን
የት ላግኝ ስደት ነኝ
እዉነት ነዉ አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥልኝ 🤲🤲🤲
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረደኤተ በረከታቸው አይለየን እህት ወንድሞቼ እሲ በጾሎታችሁ አስቡኝ ሰደተኛ እህታችሁ ጽጌ ማርያም ነኝ
egzabhr lnsha edyabkan lmnwln
መምህር ይሄንን ትምህርት ከሰማሁ በሆላ ሰይፈ ስላሴ ና ሰይፈ መለኮትን መፀለይ ጀመርኩ በምፀልይበት ጊዜ ውስጤ በጣም ይጨነቃል ልቤ ልትወጣ ትደትሳለች ሰውነቴ በውሀ እንደታጠበ ላብ በላብ እሆናለሁ ከጀመርኩ ጥቂት ቀኔ ነው እባካችሁ ፀልዩልኝ
በጣም ደስ የሚል ፀሎት ነው የተሰጠም ትምህርት ጥሩ መንገድ የምንይዝበት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን የቅድስት ሥላሴ ይቅርታቻው ሀብታ ራዴታቻው አየለየን ቃል ህይወት ያሠማልን
እባክህ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ አእምሮየ ክፈትልኝ ልብን ማስተዋሉን ስጠኝ እባክህ አምላኬ ሆይ እኔየ ምንም የማይረዳኝ ሰው ነኝ እና አደራህ ወዳንተ መልሰኝ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ያባቶቻች ፀሎት ሰላምን እውቀትን ያምጣልን
አሜን አሜን አሜን እናመሠግናለን ወድማችን ለኛ ስላስተማርከን ላተም ፈጣርዬ ይጠብቅህ
ጌታ ሆይ ስለኃጥያቴ ስለበደሌ ሳይሆን ስለቸርነትህ ብለህ ከክፉ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለህእሽ እስኪ እግዚአብሔር ይርዳን
ለካስ አጋንት ከኔ ላይ ነው ያለው መፅሀፉ አለኝ ግን ገልጭእንኳን አይቸው አላውቅም እህት ወንድሞች በፆለታችሁ አስቡኝ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ከልብ አመሰግን አለሁ
እኔም ከኢ፡ያ መፅፋ አመጣሁት ግን ገልጨ ዉ አላቃም እባካቹ በፅሎታችሁ አስቡኝ
እናመሰግናለን ቃለሂወትያሰማል
ቃለሀሰወት ያሰማልን የእግዚአቢሄር፡ጠጋ ተሁላችንምጋዪሁን♥
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እደፍቃድህ ዪሁንል አሜንቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችነሸ ቀሪዘበ ክንዪባክልህአቤቱ ፈጣሪ ሆይ አካሀዳችን አሳምርልንአቤቱ የኛንስራ አትመከት በቸር ነትህ መጠንአቤቱ ይቅር በለን አላተ ይቅር የሚለን ማንስ አለንአቤቱ ይቅር በለን ሀጤአታችን በፉታችን የበዛነዉያ
ወላድት አምላክ ክብር ምስጋና ላችይ ገባልአቤቱ ፈጥሞ ይቅር ዪለን ዘድ ቸር ፈጣሪ ወደ ሆነዉ ለምኝልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እውነት ነው እኔ እረፍት አግቸበታለሁ በርታችሁ ፀሎት አድርጉ እህት ወድሞች ለውጥ አለው
Amne Amne Amne kale ewite ysmaline tagwe ybzaline
Be tuilte Asbuhne wilte gbryle😭😭😭
እኔ አረብ ሃገር ነው ያለሁት እንደት ሰይፈ ስላሴን ማግኘት እችላለሁ ፕለይ ስቶር ተጭኖ ከሆነ
እባክህ ወንድሜ አፕልኬሽኑን አጣውት ላክልኝ
እግዚያብሔር ይመስገን
እሺ አባታችን 🤲🤲🤲እጅግ አደረገ አመሰግናቸዋለሁ 🤲🤲🤲
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን። እኔ ያለሁት ሰዉ አገር ነኝ እና አርጋኖ እና የዘወትር የእመቤታችን ፀሎት ሙሉን አነባለሁ የሰይፈ ስላሴን የእለቱ ብቻ ነዉ ማነበዉ ግን ለሊት ጠዋት አያፀልየኝም ዝም በቃ በማንኛዉም ሳት ነዉ ሚያፀልየኝ ብዙ መተት አለብኝ። አንድ አንዴ በልቼ እፀልያለሁ። አባቶች ጠይቄ ችግር የለዉም ሲሉኝ በማንኛዉም ሳት ነዉ ምፀልየዉ። ሁሌ ጊዜ ስላለኝ ለሊት ለሊት እጀምራለሁ ፈጣሪ ያክብርልልኝ። ስላሴ ጉልበት ሀይል ይሁኑኝ🙏🙏🙏
እህት ሰይፈ ሥላስሤ እንዴት ነዉ የሚጸለይ እስኪ አስረጂኝ
@@ኤፍታህበለኚጌታ የዘወትር ከዛ የዕለቱ ሰኞ ከሆነ የሰኞ ቅዳሜ ከሆነም የቅዳሜ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን በጸሌታችሁ አስቡኝ
አባታቺን ቃለይወት ያሰማልን እድሜወን ያርዝምልንበ ጣምደሰየሚል ትምህርትነዉ ጾዉትያድርጉልኝ ውለተሚክአይል
ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እኔ አንተን ለማመስገን ቃል ያጥረኛል እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
Amen❤❤❤🤲🤲🤲🕯Amen❤❤❤🤲🤲🤲🕯Amen❤❤❤🤲🤲🤲🕯Qale hiywatn yaseman Abaa Tashn
እኔ የዘወትር ሰይፈ ሥላሴ እጰልያለው እና ላብ በላብ ምስፋሽክ፣ ጉልበቴም መቆም ያቅተኛል የምሆነው አሁን ነው ያወኩት አባቶችን ስጠይቅ ያሉት ሙሉ ልክ ነው መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን።
ወይ ፈጣሪ እኔ ሁሌም ሳልፀልይ አላድርም የዘዉትርም የእለቶችንም ግን ስፀልይ ሠዉነቴን ያሳክከኛል ያስፋሽከኛል ያቅለሸልሸኛል በቃ አይኔን ይከብደኛል ግን አቋርጬ አላዉቅም ለካ ለዚ ነዉ ዲያቢሎስን ፈጣሪ ይገስፅልን
አሜን አሜን አሜን...
@Alem Bekele መፀሀፉን ነዉ?
@Alem Bekele መፀሀፉን ማግኘት ካልቻልሽ ዩቲዩብ ላይ ሠይፈ ስላሴ በይና ዳዉንሎድ አርጊዉ የሁሉንም ቀን ያወጣልሻል ግን መፀሀፉን ብታገኚ ጥሩ ነበር መዝገበ ፀሎት አለሽ? ዉስጡ ሁሉንም ያጠቃልላል ካልሆነ email ላኪልኝ በዛ እንነጋገር አድራሻሽን ካወኩኝ እልክልሻለሁ
@@lunaamor5354 bless you beautiful soul.
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በርከተን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አይነ ልቦናችን ያብራልን ውገኖች በፁለታችህ አስቦኝ
የተሰጠን ትምህርት ጥሩ መንገድ የምንይዝበት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራቺን
ቃለሕወትን ያሰማልን ቅድስት,ስላሴ ,ጥበቃችሁ አይለየን አሜን,አሜን,አሜን❤❤🙏🙏🙏
መምህር በእውነት ለሕይወት/ለነብስ/ ምግብ የሚሆን ትምህርት ነውና ከልብ እናመሰግናለን......
ቃለ ህይወት ያሰማልንአሜን አሜን አሜን
ቃለህይውትን ያሰማልን ሀጣተኛ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ወልድ ብላችሁ
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማስተዋልን አድለኝ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
በረከታቸውና ፀሎታቸው ኣይለየንና እኔ ውዳሴ ማርያም ላነብ ስል ይሰለቸኛል ግን ስጀምር ደስይለኛል ግን በቃሌ ለመያዝ ሰፈልግ ኣይያዝም ይለኛ እባካቹ ኣስተሙሩኝ እህቶኔና ወንድሞቼ 🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክል ነዉ አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን 📖🤲🤲🤲
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን 💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን አባታችን ወይም መምህራችን ያአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ያአርዝምልን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማሰተዋሉን ይሰጠን አሜን
አሜን አሜን አሜን ሰይፈ ስላሴ እርዱን ስላሴዎች
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንድ ችርንት አስበኝ ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
በጣም ጥሩው ትምህርት ነው በእውነት ቃለህይወትን ያሰማል ወንድማችን አው ሴፍይ ስላሴ በጣም ነበር በፍት ለማድርስ ሳስብ በጣም ይከብደኝ ነበር እግዚያብህር ይመስገን አሁን በፍቅር በጉጉት ነው የማድርስው እግዚያብህር ይመስገን በእውነት ካላደርስኩት ቀን ሁሉው የጭንቀኝ ነው የምውለው ወገኖችየ እንጸልየው በጣም ለውጥ አለው አብዝቶ መጸለይ አለብን
ኣቤቱ ጌታየ ሆይ ለኔ ለባርያህን ማርኝ ልቦናይ ክፈተልች ኣቤቱ መድሃኒኣለም ኣባቴ ማርኝ
ruclips.net/channel/UCQszaZZGbIX4EJ9dBp6Rs9Q ሰብስክራያብ እያደረጋችሁ ኦርቶዶክሳዊነታችሁን ግለፁላቸው
መፀለይ እየፈለኩ ግን በረከሰ ና ሀጢያት በተሞላ አንደበቴ መፀለይ ከበደኝ
@@mitiketakele8174 9 9 poo poo poo poo poo poo pi
Ene metseley efelgalew gn endet lagegnew
Takele
@@mitiketakele8174 እህቴ እየደጋገምሽ ፀልይ ስገጅ እውነት ይተውሻል ይህ ክፉ መንፈስ በተደጋጋሚ ሁለየም ፀልይ ሰይፈ ስላሴ
እዉነት ነዉ እኔ በህይወት የቆምኩ ምስክር ነኝ። ለአመታት ከተኛሁበት ጎትቶ ያወጣኝ ጸሎት ነዉ። እንደዉም አሁን ሰይፈ መለኮትንና መልክአ ስላሴን ጨምሬ ነዉ የምጸልይ። አሁን የልቦናየ አይን በርቷል። ወንድሞችና እህቶች እባካችሁን በየ ደብተራዉና አጥማቂ ነኝ ባይ ጊዜና ገንዘባችሁን አታባክኑ። ከቻላችሁ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና ፣ ዉዳሴ ማርያም እና የሰኔ ጎለጎታ ጨምሩበት። ከሁሉም ጸሎት እና ክዋኔ በፊት ግን ሥላሴ ይቀድማሉ። ተጠቀሙበት ወገኖቸ 🙏 ሥላሴ ሰዉ አድርገዉ ስለፈጠሩኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
አሜን+፫❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣዎ ትክክል ነው በጣም ትልቅ ጸሎት የሰይጣን ማባረርያ ነው ሰይፈ ስላሴና ክብር ለስላሴዎች ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
አግዝአቤሔር የአጌልግሎት ዜመንሕን ይባክልን አሜን
አምላኬ ሆይ ለኔ ሃጥቸያተኛ ቆሻሻዉ ልጅህ ልቦናይ አብራልኝ የኔ ጌታ አጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ ሆይ በድያለሁ አይይ 😢😢😢
አቤቱ ፈጣሪየ አጋይስት አለም ስላሴ ሆይ እኔ ባሪያህን ማረኝ ይቅር በለኝ። እኔ በጣም ደካማ ነኝ ወልደ ሰንበት ብላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ።
አባዬ ፆሎቶ ያሰማን ሰርክብራ አደርጋለዉ።እኔስ እያዬው ማመን ያቅተኛል እያሰማው መስማት ያቅተኛል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማያትን መስማትን ያድለን ።ድንግል ማርያም ሆይ ልጅሽ ይቅርታሁን ያድለን ዘንድ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተያልከው ይውን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭
ለኣብ ምስጋና ይገባል ለወልድ ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ለዘላለም❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን
በስራዬ ቤቴ ብዙ ስፈተን ነው የኖርኩት ግን ሠይፈ ስላሴን ማንበብ ከደመርኩ በኋላ ሠላም አጊቻለው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ከውዳሴ ማርያም ቀጥዬ ሰይፈ ስላሴን እጸልያለሁ ታድያ ቤቴ በስላሴ የተባረከ ነው ቤቴ የስላሴ እንግዳ አይጠፋ በበረከት ቤቴ ሙሉ ነው በልጆች ባረኩኝ በትዳር ባረኩኝ ስለዚ የስላሴ ጸሎት ትልቅ ዋጋ አለው ለነብሳችንም ትልቅ ዋጋ አለው ወንዴሜ ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት ሰይፈ ሥላሴ ፀሎት ፈዋሽ ነው። እኔ ምስክር ነኝ።🙌
እኔ የቅድስት ስላሴ ባርያ ነኝ::
አሐዱ አብ ቅዱስ: አሐዱ ወልድ ቅዱስ : አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰይፈ ሥላሴ በጣም በጣም ለአንደበት የሚጥምና በኑሮአችን እና በህይወታችን በቤተሰባችን ላይ ለወጥና ጥበቃና በረከት የሚሰጡን ናቸው በጣም የምወደው ፀሎት ሰይፈ ሥላሴና ነው ቃለህይወት ያሰማልን
Enem betam newo ymwodo
የት አገኘሽው እስኪ ንገሪኝ አረብ ሀገር ነው ያለሁት
መቋረጥ የለበትም ስለሚሉኝ እፈረዋለሁ
የሰይፍ ስላሲ ምን ትቡሎ ነዉ ይሚጠለየው
@@gex8278 ብመዝገብ ፅሎተ
❤❤❤ እኔ በስላሴ ነው ታሪኬ የተቀየረው ከምንም ከማንም አስቀድመዋለሁ ሁሉም ከሱ በታች ነው
የአቡነ ገብረ መንፈስቅ ዱስ ረድኤትና በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን.....................
Amen amen amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
አሜን አሜን አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን
የተዋህዶ ልጆች
ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💐💐💐🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤
በዉነት ቃል ሂወት ያሰማልን መመህር በ ፅሎት አስብኝ የሰው ሰጣን አችግሮኛል 😭😭😭😭😭😭😭
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ስለ አጋእዝት ዓለም ሥላሴ እኔ ምስክር ነኝ
በህይወቴ ውሰጥ ከባባድ ፈተናዎችን አስወግደውልኛል
የአጋንንትን ፈተና እየተዋጉልኝ ለክብር አብቅተውኛል ወይም እንዳሸንፈው አግዘውኛል እናም ምስክር ነኝ!!
ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አሜን አሜን!!!
በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰኝ ለኔ ለሀጥያተኛይቱ እህታችሁ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ አስቡኝ😭😭
አኔ ከውዳሴ ማርያም ቀጥሎ ሰይፈ ስላሴን ፀሎት አደርጋለሁ ግን ሰይፈ ስላሴን ለመፀለይ ገና ሳልጀምር ይሰለቸኛል እንደምንም ብዬ ታግዬ ነው የምጨርሰው እና ፀሎቱ ሀይል ያለው ነውና ወንድም እህቶቼ በርትተን መፀለይ አለብን ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏
ማሬ በሰይፍ ሰላሴ ጀምሪ ከዛ ወዳሴ እንጂ ይፈተናል
ስይፋ ስላሴ የለኝም ግን በስልኬ ላይ አውርጂ ፀሎት ማድርግ እችል ይሁን እህት ወድሞቼ ? ደሞም በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ አድስሞን ፀሎት አድስሞን ትውት እያደረኩት ነው ይህው በልቤ ዛሬ ፀሎት እጀምራለሁ ብዬ ሁሌ አስባለሁ ግን ከፋሌ ስገባ በቃ ስንፍ ሀሳብ ብቻ በቃ እማይቀየረው መዝሙር ማድመጥ ብቻ በቃ ምን እደተፀናወተኝ አላቅም ዉዳሴ ማርያምን መፀሀፍ ተራስ ብቻ ሆኖ ቀረ እባካችሁ ይህን ከቶነቴን እማስወግድበትን ምክር ምከሮኝ
@@tigkebede9951 አይዛሸ እህቴ የግዱ ነው ይፈና ል እና ህልህ ይኑሪሸ እኔም እንደ አንቺ ነኝ ዛሬ ተኝ ነገ የሁሉቱም ቀን ፀሌ በሎ ይመከረኛል አንደ አሳቢ ደክሞኛል በቃ ላለመፀለይ ሰበብ እፈልጋለው እንደምንም በይ ሲፀሊ ደሞ የነገው ብዙ ሰራ ሰይሆ የነግ የ10ደቂቃ ወድሰየ ማርያም ተራራ ሁና ትታየብኝ አለች እና ምን ልልሸ ፈልጌ ነው ወዴ ትንሸ ፀሎት የለም በቻልሺው መጠን ፀልየ የኔ ማር 😘😘😘😘😘
@@tigkebede9951 ፀሎት ከምታቋርጭ ምግብ አቋርጭ እሱ እንድህ ነዉ።ችላ የሚያስብልሺ ከእግዚአብሔር ጋር እንዳትገናኝ ስለ ነፍስሺ ችላ ሊያስተዉሺ ለአለምዊ ብቻ ያርግሻል
Be seliki laye selote maderge yechalii enda
እሰይ የኔጌታ በሰይፍህ ከዘር የተላለፈብንን እርኩስ መንፈስ አብርልን አሜን
የሚገርም ነው አባቴ በግእዝ የሆነውን ሰይፈ ስላሴ ሲሰጠኝ ከ26አመት በፊት ይህንን ሁሉ አስረድቶኝ ነበረ በኋላም በአማርኛ የሆነውን አገኘሁ ግን እውነትም ሌላ ሌላውን ብዬ ሰይፈ ስላሴ ጋ ስደርስ እረፈደ በኋላ ይደርሳል ቁጭ በይ ይለኛል ይቋርጠኛል ለካ ሰይፍ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እንበረታለን አሜን
የተዋህዶ ልጆች
ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
መልካምነት ለናስ ነው👏
ሠዪጣኑ ዘግቶብናል ዲንግል ታንሣልን ልባችንን ትክፍትልን❤❤❤❤❤❤
አጋዕዝትአለም ቅድስት ሰላሴ እባክህ ጀምሬ እንዳልተው እረዳኝ ስቅዱስ ስምህ ብለህ እረዳኝ እጅግ ደካማ የሆኩትን ባርያ😭😭😭😭
ቃለ ህወትን ያሰማልን በእውነቱ
ሰይፈ ሥላሴ በጣም በጣም ለአንደበት የሚጥምና በኑሮአችን እና በህይወታችን በቤተሰባችን ላይ ለወጥና ጥበቃና በረከት የሚሰጡን ናቸው በጣም የምወደው ፀሎት ሰይፈ ሥላሴና ነው ቃለህይወት ያሰማልን ምግብ የሆነ መጠጥ ሂወት ነው
እኔሥ መፅሀፎም የለኝም
@@ምሳዬየማርያምልጅ-ዘ6ቈ ስልክሽ ላይ አውርጂ እህት ሁላችንም መፅሐፍ የለንም
@@tesfanes2242 እሽ እህቴ
ስይፈ ስላሴ
ቃል ህይወትን ያሰማልን እሺ እፀልያለሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው በጣም ደስ የሚል የፀሎት መፀሀፍ ነው እረፍትን አጊንቼበታለሁ የሰላም እንቅልፍ ነው የምተኛው ክብር ለስላሌ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል እህት ወንድሞቼ ሳትሰንፉ ፀልዮ እኔ ደከማ ነኝ ሁል ጊዜ አልፀልይም ግን ምንም ሰነፍ ወረተኛ ብሆን ስላሴዎች አልተውኝም
አቤቱ ጌታሆ አተው ተቀበለኝ የደጅህ ባሪያ አድርገኝ
አሜንአሜንየኔአበት
1
እባካቹ በፀሎታቹ አሰቡኝ እህት ወድሞቼ አይኔ ሊጠፍብኝ ነው ያለሁት በሰው ሀገር ነው እባካቹ አሰቡኝ
ወለተ ሴላሴ እያላችሁ አስቡኝ የስደተኛ እህታችሁን ነኝ
ጸሎት ማድነግ አልቻልኩም አይኔን እና ድክም እያለኝ አያስደርሰኝም የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ያስማልን እግዚአብሔር ልቦናዬን ይክፍትልኝ
ቅድሰትሆይለምኛልንአሜንአሜን አሜን
ሰይፈ ስላሴ በጣም ደስ የሚል ሰላም እንድትተኛ የሚያረግ በህልምና በቀን የሚረብሸን ክፉ መናፍስት ያጠፍልናል የተረጋጋ ሂወት እንድትኖር ያረጋል
በህልምና በቀን የሚረብሽን ክፉ መናፍስት ያጠፍልናል
በስልክ መፀለይ ይሆናል እንዴ
@@batiyaenatwanafaki1919 አይሆንም በመፃፍ ነው
@@hanayemaryam12 መጽሀፉ የለኝማ እህቴ ምን ይሻላል
ውዳሴ ማርያም ካለሽ የሰኔ ጎልጎታ ከመተኛትሽ በፊት አንብበሽ ተኚ ከሌለሽ ግን በየቀኑ ከሞባቸፈይል ሰምተሽ ተኚ
ይህን ስሰማ ቀሲሰ ሄኖክ ወ/ማርያም ትዝ አሉኝ
እፍፍፍፍፍ ያነበብኩት ያክል ነው እርክት ያልኩት ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን ክብር ለአንተ ይሁን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
በእዉነት ወገኖቸ የእኔ ከባድ ችገር አለብኝ ልፀልይ ስል ፀሎቱ ይጠፍኛል ሰለሀይማኖት ልሰማ ልፀለይ ስል ተይዉ ተይዉ ይለኛል ወገኖቸ ልብሽን ወደፀሎት ይመልስሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ
የተዋህዶ ልጆች
ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
ቃለሕይወት ያሰማልን በጨነቀኝ በባዶ ሜዳ ግራበገባኝ ሰአት የስላሴ በረከት ስለደረሰኝ አመሰግናለው የአብረሐምን ቤት የባረኩስላሴዎች እኛንም ይባርኩን አሜን
ወይኔ በጣም ልብ የሚነካና ደስ የሚል ትምህርት 🌷⛪
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🌷🌷⛪ ለእኛ ልዑል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን 😥
አሜን" አሜን" አሜን"🙏🙏⛪🌷
አምላኬ ሆይ ንፁህ ልቦና ፍጠርልኝ😭😭😭🙏🙏🙏
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች ለአገራችን እንፀልይ አደጋ ላይ ናት። አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን ።
ስላሴ ክብር ጌጥ ክብር ሽልማት ነው❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያስማልን ለኛም ለሰማነው 30፤ 60፤ 100፣ ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያርገን አሜን።
በትክክል ደርሶብኛ ሰይፈ ስላሴን ስፀልይ በእውነት በጣም እንድጠላውና ,ሳላውቀው እንድጨርሰው ያደርገኛል ,ከልቤ ከፀልይኩ ደግሙ ከእግር እስከራሴ ይወረኛል ይታወቀኛል እግዚአብሔር ይገስፀው
አሜን አሜን አሜን
Anem
ብእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አቤቱ ጌታ ሆይ በፆሎት አንደበረታ አረደኝ ልቦናይ ከፈተልኝ 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ይስማልን ወንድማችን ይ ስላሴ አጋአዝተ አለም በረከታችው አይለይን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን
@@meseretmuluye1948 ትትትት
አሜን !! አሜን!! አሜን !!
አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ሥጠኝ❤❤❤❤❤❤
እኔስ ልቤም ደነደነ ጆሮየም አይሰማ አይኔም ታወረ እግዚአብሔር ሆይ ልቦናየን መልስልኝ ማስተዋሉን አድለኝ 😭😭😭😭🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
እኔም
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ግን እኮ እኔ ያለሁት በስዕድ ዓረብ ነው እና በፀሎታቹ ኣስቡኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከታቹ ኣይለየኝ ከመከራ ስጋ እና ከመከራ ነፍስ ይስውረኝ🙏🙏🙏
Enem amen lebonachenen wedante melseln geta hoy
እግዚሀቤር ላገራችንያብቃ ሦቱ ሥላሤ
ቃለህይወት ያሰማልን።ስለ ሰይፈ ስላሴ ይህን ያህል አላውቅም ነበር።
አቤቱ ጌታየ ሆይ በሀይማኖቶ የፀናች ሴት አድርገኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ አባቶች ፣እናቶች ፣እህት ወንድሞቼ በስላሴ ስም ፀልዩልኝ :ያፈዘኛል ፣ ድንቁር ያረገኛል ፣ እንዳልናገር የምናገረው ይጠፋኛል ፣እቅዴ አይሳካም ፣ ሰው ይርቀኛል ብቻ ብዙ ነገር አለ ፈጣሪ ይማርህ በሉኝ ።
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ መጀመሪያዮ ምንምአይሁን መጨሻየ ግን ታሳምርልኝ ዘንድ ቅድስ ፍቃድህ ይሁልኝ💒
በእውነት የደነደነ ልብን የምያቀዘቅዝ በሕይወት ሙሉ ሰው እንድነሆን ልቦንን የሚከፍት በሰይፈ ሰላሴ የዘወትር ፀሎት በተለይ በስድት ላለን ሀበሻዎች በብዙ ነገሮች ለሚያጋጥምን ችግሮች ትልቅ የፀሎት ስጦታ ነው ለእግዚአብሔር ለማይከፈልበት በረከት በየለቱ እንድንከታተለው የፈጣሪ ፍቃድ ይህን አባታችንን በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በሞገስ በቤቱ ያቆይልን ::
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አቤቱ ጌታ ሆይ ፍቅርህን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጻፍልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛሎት+++ቃለ ህይወት ያሰማልን+++የቅድስት ስላሴ እረድኤት፣በረከት፣አምልኮ፣በልባችን ይደር+++
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ወንድም እህቶቸ እኔ ስይፈ ስላሴ ቆይቻለህ ቤተ በበርከት ነው ደሞዜ ትንሽ ነው ከነልጅ ይብቃኛል ሰው ይገርመዋል እግዛብሄር የተመስገነ ይሁን አሜን
አሜን እባክህ እግዚአብሔር መጥፎ መንፈስ ከምድረ ገጽ ገስፅልኝ አምላኬ አሜን አሜን አሜን
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም ትምህርት ነው በርቱ እግዚአብሔር ልጆች ቃለ ህይወትን ያሳሰማልን ተቤረክ
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እስካሁን የማላውቀው ያወኩት
በጣም የምወደው ፀሎት ሰይፈ ሥላሴና ነው ቃለህይወት ያሰማልን
የት ላግኝ ስደት ነኝ
እዉነት ነዉ አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥልኝ 🤲🤲🤲
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረደኤተ በረከታቸው አይለየን እህት ወንድሞቼ እሲ በጾሎታችሁ አስቡኝ ሰደተኛ እህታችሁ ጽጌ ማርያም ነኝ
egzabhr lnsha edyabkan lmnwln
መምህር ይሄንን ትምህርት ከሰማሁ በሆላ ሰይፈ ስላሴ ና ሰይፈ መለኮትን መፀለይ ጀመርኩ በምፀልይበት ጊዜ ውስጤ በጣም ይጨነቃል ልቤ ልትወጣ ትደትሳለች ሰውነቴ በውሀ እንደታጠበ ላብ በላብ እሆናለሁ ከጀመርኩ ጥቂት ቀኔ ነው እባካችሁ ፀልዩልኝ
በጣም ደስ የሚል ፀሎት ነው የተሰጠም ትምህርት ጥሩ መንገድ የምንይዝበት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን የቅድስት ሥላሴ ይቅርታቻው ሀብታ ራዴታቻው አየለየን ቃል ህይወት ያሠማልን
እባክህ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ አእምሮየ ክፈትልኝ ልብን ማስተዋሉን ስጠኝ እባክህ አምላኬ ሆይ እኔየ ምንም የማይረዳኝ ሰው ነኝ እና አደራህ ወዳንተ መልሰኝ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ያባቶቻች ፀሎት ሰላምን እውቀትን ያምጣልን
አሜን አሜን አሜን እናመሠግናለን ወድማችን ለኛ ስላስተማርከን ላተም ፈጣርዬ ይጠብቅህ
ጌታ ሆይ ስለኃጥያቴ ስለበደሌ ሳይሆን ስለቸርነትህ ብለህ ከክፉ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለህ
እሽ እስኪ እግዚአብሔር ይርዳን
ለካስ አጋንት ከኔ ላይ ነው ያለው መፅሀፉ አለኝ ግን ገልጭእንኳን አይቸው አላውቅም እህት ወንድሞች በፆለታችሁ አስቡኝ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ከልብ አመሰግን አለሁ
እኔም ከኢ፡ያ መፅፋ አመጣሁት ግን ገልጨ ዉ አላቃም እባካቹ በፅሎታችሁ አስቡኝ
እናመሰግናለን ቃለሂወትያሰማል
ቃለሀሰወት ያሰማልን የእግዚአቢሄር፡
ጠጋ ተሁላችንምጋዪሁን♥
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እደፍቃድህ ዪሁንል አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችነሸ ቀሪዘበ ክንዪባክልህ
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ አካሀዳችን አሳምርልን
አቤቱ የኛንስራ አትመከት በቸር ነትህ መጠን
አቤቱ ይቅር በለን አላተ ይቅር የሚለን ማንስ አለን
አቤቱ ይቅር በለን ሀጤአታችን በፉታችን የበዛነዉያ
ወላድት አምላክ ክብር ምስጋና ላችይ ገባል
አቤቱ ፈጥሞ ይቅር ዪለን ዘድ ቸር ፈጣሪ ወደ
ሆነዉ ለምኝልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እውነት ነው እኔ እረፍት አግቸበታለሁ በርታችሁ ፀሎት አድርጉ እህት ወድሞች ለውጥ አለው
Amne Amne Amne kale ewite ysmaline tagwe ybzaline
Be tuilte Asbuhne wilte gbryle😭😭😭
እኔ አረብ ሃገር ነው ያለሁት እንደት ሰይፈ ስላሴን ማግኘት እችላለሁ ፕለይ ስቶር ተጭኖ ከሆነ
እባክህ ወንድሜ አፕልኬሽኑን አጣውት ላክልኝ
እግዚያብሔር ይመስገን
እሺ አባታችን 🤲🤲🤲
እጅግ አደረገ አመሰግናቸዋለሁ 🤲🤲🤲
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን። እኔ ያለሁት ሰዉ አገር ነኝ እና አርጋኖ እና የዘወትር የእመቤታችን ፀሎት ሙሉን አነባለሁ የሰይፈ ስላሴን የእለቱ ብቻ ነዉ ማነበዉ ግን ለሊት ጠዋት አያፀልየኝም ዝም በቃ በማንኛዉም ሳት ነዉ ሚያፀልየኝ ብዙ መተት አለብኝ። አንድ አንዴ በልቼ እፀልያለሁ። አባቶች ጠይቄ ችግር የለዉም ሲሉኝ በማንኛዉም ሳት ነዉ ምፀልየዉ። ሁሌ ጊዜ ስላለኝ ለሊት ለሊት እጀምራለሁ ፈጣሪ ያክብርልልኝ። ስላሴ ጉልበት ሀይል ይሁኑኝ🙏🙏🙏
እህት ሰይፈ ሥላስሤ እንዴት ነዉ የሚጸለይ እስኪ አስረጂኝ
@@ኤፍታህበለኚጌታ የዘወትር ከዛ የዕለቱ ሰኞ ከሆነ የሰኞ ቅዳሜ ከሆነም የቅዳሜ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን በጸሌታችሁ አስቡኝ
አባታቺን ቃለይወት ያሰማልን እድሜወን ያርዝምልንበ ጣምደሰየሚል ትምህርትነዉ ጾዉትያድርጉልኝ ውለተሚክአይል
ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እኔ አንተን ለማመስገን ቃል ያጥረኛል እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
Amen❤❤❤🤲🤲🤲🕯
Amen❤❤❤🤲🤲🤲🕯
Amen❤❤❤🤲🤲🤲🕯
Qale hiywatn yaseman Abaa Tashn
እኔ የዘወትር ሰይፈ ሥላሴ እጰልያለው እና ላብ በላብ ምስፋሽክ፣ ጉልበቴም መቆም ያቅተኛል የምሆነው አሁን ነው ያወኩት አባቶችን ስጠይቅ ያሉት ሙሉ ልክ ነው መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን።
ወይ ፈጣሪ እኔ ሁሌም ሳልፀልይ አላድርም የዘዉትርም የእለቶችንም ግን ስፀልይ ሠዉነቴን ያሳክከኛል ያስፋሽከኛል ያቅለሸልሸኛል በቃ አይኔን ይከብደኛል ግን አቋርጬ አላዉቅም ለካ ለዚ ነዉ ዲያቢሎስን ፈጣሪ ይገስፅልን
አሜን አሜን አሜን...
@Alem Bekele መፀሀፉን ነዉ?
@Alem Bekele መፀሀፉን ማግኘት ካልቻልሽ ዩቲዩብ ላይ ሠይፈ ስላሴ በይና ዳዉንሎድ አርጊዉ የሁሉንም ቀን ያወጣልሻል ግን መፀሀፉን ብታገኚ ጥሩ ነበር መዝገበ ፀሎት አለሽ? ዉስጡ ሁሉንም ያጠቃልላል ካልሆነ email ላኪልኝ በዛ እንነጋገር አድራሻሽን ካወኩኝ እልክልሻለሁ
@@lunaamor5354 bless you beautiful soul.
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በርከተን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አይነ ልቦናችን ያብራልን ውገኖች በፁለታችህ አስቦኝ
የተሰጠን ትምህርት ጥሩ መንገድ የምንይዝበት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራቺን
ቃለሕወትን ያሰማልን ቅድስት,ስላሴ ,ጥበቃችሁ አይለየን አሜን,አሜን,አሜን❤❤🙏🙏🙏
መምህር በእውነት ለሕይወት/ለነብስ/ ምግብ የሚሆን ትምህርት ነውና ከልብ እናመሰግናለን......
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይውትን ያሰማልን ሀጣተኛ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ወልድ ብላችሁ
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማስተዋልን አድለኝ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
በረከታቸውና ፀሎታቸው ኣይለየንና እኔ ውዳሴ ማርያም ላነብ ስል ይሰለቸኛል ግን ስጀምር ደስይለኛል ግን በቃሌ ለመያዝ ሰፈልግ ኣይያዝም ይለኛ እባካቹ ኣስተሙሩኝ እህቶኔና ወንድሞቼ 🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክል ነዉ አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን 📖🤲🤲🤲
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን 💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን አባታችን ወይም መምህራችን ያአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ያአርዝምልን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማሰተዋሉን ይሰጠን አሜን
አሜን አሜን አሜን ሰይፈ ስላሴ እርዱን ስላሴዎች
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንድ ችርንት አስበኝ ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን